🔴 አዲሱ መንገድ ቅድስተ ማሪያም መነጸር ተራ ፈራረሰ Addis Ababa walk and talk ETHIOPOIA 4K 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 32

  • @shimelesstaffesse6659
    @shimelesstaffesse6659 15 дней назад

    ቤታቸው ለፈረሰባቸው ሰዎች የተሰማህን ሀዘን ስለገለጽክ በጣም ምስጋና ይገባሀል! መልካም የጥምቀት በዓል!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 16 дней назад

    እናመሠግናለን !!

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 16 дней назад +1

    ሃሪፍ ስራ ነው፣ ጓደኛህ ሲኖር ደግሞ የበለጠ ይመስለኛል

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu5018 16 дней назад

    Thank you for your efforts man

  • @pearls1626
    @pearls1626 16 дней назад +1

    Enameseginalen! ❤

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 16 дней назад +3

    ይሁን መልማቱ ጥሩ ነው ግን ቀዳሚው የሰው ልጅ ነው ህዝቡ ይመርበት ጠግቦ በልቶ ደስተኛ ይሁን የኔ ምኞት ነው 🙏

    • @danidemisse
      @danidemisse 16 дней назад

      ታዲያ ሰው ብልቶ እንዲያድር መንግስት እንደዚሕ ብዙ ፕሮጀክቶችን መፍጠር አለበት። መንገዶቹን እኮ ሰው ነው የሚሰራው። ለሰራቡት ይከፈለዋል። ስራ ከሌለ እንዴት መንግስት ያብላው። ሴፍቲኔት?

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 16 дней назад +1

    Oh የሚገርም ነው

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm 14 дней назад

    weyine sefere lb yinekal betam min yideregal,

  • @Addistoday
    @Addistoday 16 дней назад +1

    ከተማዋ ፀሐይ ወጣላት!

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 16 дней назад

    አገር ቤት ሄጄ እሥከማየው ቸኩያለሁ!!! የአዲሥ አበባ ልጅ ነኝና ብዙ ትዝታ አለብኝ ይሁንና መንግሥት የሚያደርገው ፈጣንና ድንቅ ሥራ ምሥጋና ይገባዋል// እኔ የምለው ወያኔ ሃያሠባት አመት ምን ሠራ!? ያን ሁሉ ብር የት አደረሰው!? አሁንም ወርቁን ያግበሠብሣል ምን የማይጠግቡ ሌቦች ናቸው??!!

  • @loveandmarriage7122
    @loveandmarriage7122 16 дней назад

    Nice!

  • @alg7524
    @alg7524 14 дней назад +1

    ሚካኤል ፋርማሲ ጎን የነበረው መንገድ ማለት ነው። ወደ ሲፒኤ ይወስዳል።

  • @tsigeredarosemengistu9026
    @tsigeredarosemengistu9026 13 дней назад

    Atsnude yatmarkubish foku addis naw it's long time yadakubat safra ayyyyy we lost our memory

  • @TilahunHabtewold
    @TilahunHabtewold 14 дней назад

    ወደባሻ ወልደችሎት የሚወስደዉን አሳየን

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 16 дней назад +6

    ከአብይ ጋር ወደ ፊት!

    • @Yoye156
      @Yoye156 16 дней назад

      Wedehula

  • @pearls1626
    @pearls1626 16 дней назад +1

    Tikikil neh!

  • @pac4894
    @pac4894 16 дней назад

    Like አድርጌሀለው 😅 ግን ጥሩ ኔድህ ኔድህ ጭቃ ቤቶችን ለምን ይፈርሳል አልክ 😂 ይፍረስ አንዳንዴ ፈርሶ ስታይ እዚህ ነው እንዴ የኖርነው ትላለህ ? የቀበና ልጅ ስለሆንክ 6kilo ሰፈር ጥንቅቄ አቅዋለው anyways it's good ተጨማሪ video እንደምትሰራ ተስፋ አደርጋለው

  • @MilyTabor
    @MilyTabor 16 дней назад

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 16 дней назад

    ያ አረብ አ አ አያዘመነ ነው ፀሀይ ሲያጋየው ወደ ሻሸመኔና መሰል አይቷት የማያውቀውን
    በጓዱ አሊ አህመድ እጅ ለእጅ ተያይዘው
    ሴቶቻቸው እስቂቀኑ ሽርሽር እንዲሉ $ ሰራ

  • @tigstadada8634
    @tigstadada8634 14 дней назад

    Yadaku at safar senet cheger yayahubat safar ahun yayahut eyalakaseku nawe ahun yalahut Arab agar nawe semalase yadakubat safaren alayawem Yat endamenhed alaqekem

  • @Yem-i6y
    @Yem-i6y 16 дней назад +1

    ruclips.net/user/shortsGfikUI8lmG4?si=ncgqvaE4tdQtmy-D

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 15 дней назад

    መንደር ሳይሆን ቤት ነበር ቤት አፍርሶ መንገድ ሰራ 😁

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w 16 дней назад

    ከአራተ ኪሎ በእሪ በከንቱ ድልድይ ፓያሳ በሚያቋረጠው መነገድ አሳየን please

    • @-theabyssiniatv2388
      @-theabyssiniatv2388  14 дней назад

      i was make it video you can see...

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 14 дней назад

      @-theabyssiniatv2388
      ከአንድ ወር በፊት የሠራኸውን አይቼአለሁ። አሁንም ወደዚያ የምትሄድ ከሆነ ፣ ከፒያሳ በገብረትንሣይ ቁልቁል እሰከ ድልድዩ ድረስ የተሠራውን ብታሠየን.... እናመሠግናለን

  • @MesfinVvfvbfudf-cs9nq
    @MesfinVvfvbfudf-cs9nq 16 дней назад

    ልወዝወዘው፣በእግሬ፣ብዙ፣ግዜ፣ቤት፣መፍረሱ፣እንደምያሳዝንህ፣ስትናገር፣እሰማለው፣በሌላ፡በኩል፣ደግሞ፣የተሰራውንና፣እየተሰራ፣ያለውን፣ስታሳይ፣አያለው፣በርግጥ፣የኖረበትን፣ሰው፣ልያሳዝን፣ይችላል፣ደግሞም፣ለልማት፣ከሆነ፣ይሁን፣የምሉትንም፣አይተናል፣ግን፣ለውጥና፣መዘመንም፣እየፈለግን፣ቤት፣አይፍረስ፣ለምን፣ፈረሰ፣ማለትም፣አይቻልም፣ስራው፣እየተሰራ፣ያለው፣አየር፣ላይ፣ሳይሆን፣መሬት፣ላይ፣ስለሆነ፣ሁለት፣ወዶ፣አይሆንምና፣ምን፣ትላለህ?።