ሀርሜኮ | እንዲህ አይነት ፍቅርም❤️ አለ?🤔 | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #EthiopianLoveStory #Yesewalem #Harmeko
    የታሪኩ ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ በሚል ተስተካክሎ ይደመጥልኝ! ዘሪሁን ገመቹ ፌስቡክ ላይ በርካታ ድንቅ ታሪኮችን በመጻፍ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ጸሀፊ ነው የፌሰቡክ ላይ ብትወዳጁት ታተርፋላችሁ!
    ስለምታደምጡኝ አመሰግናለሁ!
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Комментарии • 80

  • @yesewalem
    @yesewalem  2 года назад +21

    የታሪኩ ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ በሚል ተስተካክሎ ይደመጥልኝ! ዘሪሁን ገመቹ ፌስቡክ ላይ በርካታ ድንቅ ታሪኮችን በመጻፍ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ጸሀፊ ነው የፌሰቡክ ላይ ብትወዳጁት ታተርፋላችሁ!
    ስለምታደምጡኝ አመሰግናለሁ!

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 2 года назад +14

    ይገርማል አሁን ፀግሺ ጋር ተመስጮ ነው የመጣሁት ምርጥ ትርካ ምርጥ ነው ያልስማችሁት ስሙት ይመቻችሁ

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l Год назад +7

    በስመአብ የሚገርም ነው ደጋግሜ ብሰማው ሁሌም ውስጤን ያሳዝነኛል እናቴን ሳልጠግባት በማጣቴ በይበልጥ ይረብሸኛል 😭

  • @roozhiro8399
    @roozhiro8399 2 года назад +4

    www dhugaa bayye Nama gamachisa senan hara dhiyesite galatomi🙏🙏

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 года назад +6

    የእናት የፍቅር መጠን በምን አይለካም ደጋግመዉ ቢሰሙት የማይጠገብ wawu

  • @betybetty7470
    @betybetty7470 2 года назад +4

    Wow እውነት wow ቃል የለኝም ሚግርም ትርካ ነው በርታልኝ ውንድሜ ❤❤😘😘😘😘

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 года назад +4

    ወይኔ በጉጉት ነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው 😍😍😍😍

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +2

    ዋዉ መጨረሻዉ ደስ ይላል የሚገርም ነው እናመሰግናለን ፍቄ❤🙏

  • @tgsitw2552
    @tgsitw2552 2 года назад +2

    ቆጆ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፍቄ

  • @ሥደት
    @ሥደት 2 месяца назад

    እህህህ እደት ደሥየሚል ታሪክ ነው በረቢ ተመሥጨ ባላለቀነውያልኩት

  • @user-rz3vd4xi8j
    @user-rz3vd4xi8j 10 месяцев назад +2

    ወላሂ እደዚህ ታሪክ የማረከኝ ሁሌ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ አርሜኮ ቃላት ያሠኛል ለመግለፅ አቅራቢዉም ደራሢዉም ❤ ሁሌ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ሁሌ በሀሳቤ የሚያቃጭል እደደወል ❤ ሽኩረን ሁላችሁንም🙏❤☺️

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 Год назад +1

    እናትነትን ❤❤❤❤❤❤ እሚገርም ነው ዘርሽ እናመሰግናለን 🎉 አድማጫቹ ነኝ

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 2 года назад +1

    በጣም መሳጭ ደስ የሚል ድርሰት ነው

  • @yordawelde5496
    @yordawelde5496 2 года назад +1

    Betam des blogn yesemahut tarik newu

  • @user-ne1ty6dy1x
    @user-ne1ty6dy1x 2 года назад +1

    ደራሲውም አንተም ሁላቹም ትችላላችሁ በርቱ

  • @user-ji1cj8js5f
    @user-ji1cj8js5f 9 месяцев назад +1

    የናት ጥንካሬ አቤት እናት

  • @ethcc7196
    @ethcc7196 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ታራክ ነው
    እናመስግናለን በርታ ቀጥልበት

  • @user-tx6zf6kz6d
    @user-tx6zf6kz6d 4 месяца назад

    Hatii ofii yomuu qorichaa!waaaww hadhakoo,dessekoo,harmekoo❤

  • @user-kf5zl8sd1e
    @user-kf5zl8sd1e 7 месяцев назад

    Wow amazing thanks bro❤

  • @KediKedi-lg2vm
    @KediKedi-lg2vm Год назад

    ዋው መሳጭ ታሪክ

  • @user-qd8sl6mx3v
    @user-qd8sl6mx3v 8 месяцев назад

    ዋውው በጉጉት ነው እስከ መጨረሻው ያጣመጥኩት በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @tsihonlove3302
    @tsihonlove3302 2 года назад +1

    Wow 😳 amazing good job

  • @henokz-dire5124
    @henokz-dire5124 9 месяцев назад

    ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ 1ኛ👏

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 года назад +3

    በጣም የሚገርም እና የሚያስደስት ፍጻሜ ነው እናመሰግናለን

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 года назад +2

    ገራሚ ታሪክ ነው በጣም ያስደስታል አጨራረሱ በርታልን ወንድሜ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 года назад

    እናመሰግናለን ምርጥ ፁሁፍ ምርጥ ተራኪ

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 2 года назад +1

    ፀግሽ ጋር አዳምጠንዋል

  • @user-hu7fb5nk6w
    @user-hu7fb5nk6w 8 месяцев назад

    wow Germe New ❤

  • @user-gk4nq5qw1b
    @user-gk4nq5qw1b 3 месяца назад

    ይለያል 😥❤❤❤❤❤❤

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 года назад +2

    ፀግሽ ትላንት አቅርቦት ነበር እናመሰግናለን

  • @Tube-jx5uj
    @Tube-jx5uj Год назад

    ሱሴ ትመቸኛለህ ትርካል ልብ አንጠልጣይ ነው🥰

  • @eluka6294
    @eluka6294 Год назад

    Wow

  • @user-oz2zu6um6u
    @user-oz2zu6um6u 2 года назад

    dase yilala bareta❤

  • @meseretmamed4252
    @meseretmamed4252 2 года назад +1

    Waaaw!! Betam yemigrem yefiker tarike new, bteley yenateyew tenekarea , diferete ena beletete betame yasegermale , esu demo btame fiker mestete ena mekebele yechelale

  • @Pop-en1dk
    @Pop-en1dk Год назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው 😥😥😥😥😥

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 10 месяцев назад

    ገራሚ ነው አሳዛኝ አስቂኝ ታሪክ ነው😮❤

  • @kedusamhaamha
    @kedusamhaamha Год назад

    Waooooooo

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 Год назад +1

    ባጣም ይገርማል እውነት ዎይስ ሐሰት ነው እያልኩኝ ናባር የሳማሁት እስካዛሬ ካሳማሁት ትራካሁሉ ባጣም ያስጋራማኝ ትራካው ነው 👏👏👏👏 wowowowo👍👍👍👍💐💐

  • @zahraemam9100
    @zahraemam9100 2 года назад

    Wowwww migarmii ye hiwot tarik betam desilal beteley lijituw sew unkan akalu maytazaz sew mafker kerto mulu tena yalew rasu inkan infaligibatalen 👌 yemigar

  • @fatleh
    @fatleh 8 месяцев назад

    😢ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ሲገርም እያሳቀኚ እያስተከዘኚ ነዉተመስጨ እየሰማሁት የነበረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semutube-cg2wi
    @semutube-cg2wi 4 месяца назад

    Enat🥰❤️

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 2 года назад

    Amazing ♥️👍

  • @tsehayb4929
    @tsehayb4929 2 года назад

    Wow Nice

  • @almazayele5914
    @almazayele5914 Год назад

    haremeko

  • @selamaweke8726
    @selamaweke8726 2 года назад

    ድምፅህ ይማርካል ጎበዝ

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 8 месяцев назад

    አተ ባትኖር የማዳም ቤት ስራ እንዴት ይገፋ ነበር ፀግሽየ አመሠግናለሁ ❤

  • @AmenMaki
    @AmenMaki 4 месяца назад

  • @HafizaAli-ej4vr
    @HafizaAli-ej4vr Год назад

    ❤❤❤

  • @user-xr9js4ku6y
    @user-xr9js4ku6y Год назад

    ታድሎ 😢

  • @mynaturalhair1
    @mynaturalhair1 2 года назад

    እኔምልህ ፡ like ለብዙዎች ፡ ፡ እንዲደርሰ ፡ ይረዳል ፡ ላልከው ፡ ፡ ታዲያ ፡ you tube ለምን ፡ ፡ share የሚለዉን ፡ አስቀመጠ ፡ ? ፡ lije is the money hhhhaaa atefiegrun

  • @dgsd1872
    @dgsd1872 2 года назад

    Wow❤❤❤💗💗💗💗

  • @timirt8399
    @timirt8399 2 года назад

    Wowwww

  • @BirhaneNiguse-wk6rn
    @BirhaneNiguse-wk6rn 5 месяцев назад

    😢😢😢❤

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 2 года назад

    አብየት ታአምር ነው 😢😢😢😢😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 года назад +1

    Enkwaan.beselam.mexaaayiii

  • @user-gg1kh9zj3s
    @user-gg1kh9zj3s 2 года назад +1

    ጉድአየእናት

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 года назад

    WOW 💜💜💜💜💜💜💜

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @kedusamhaamha
    @kedusamhaamha Год назад

    W00000 Nice❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 Год назад

    ❤❤❤🍩

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 Год назад

    ምን አለበት አውነት ቢሆን ታሪኩ

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r 2 года назад

    😭💔👌👍

  • @user-ue1tv5vl1j
    @user-ue1tv5vl1j 2 года назад +1

    ግን ምድነዉ እትኑ 😎😎😎

  • @Melala_ye_enatw
    @Melala_ye_enatw 2 года назад

    Thanks teru neger new🥰🥰

  • @konjojohannes4000
    @konjojohannes4000 2 года назад

    Wow

  • @user-xh4ik5xe8z
    @user-xh4ik5xe8z 6 месяцев назад

    😢❤❤❤

  • @saraabera8496
    @saraabera8496 Год назад

    😢❤❤