Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ህዝብ በሰልፍ ወቶ ማውገዝ አለበት😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ህዝብ ወጣ አልወጣ ምንም ለውጥ አልመጣም ፣ስንት ሰው አጣን በዚህ አይነት ሁኔታ😂😂😂😂😂😂 እኔ ምን እንደምል አላውቅም።
@@selamawitlemma5742ውግዘቱ ማንን ነው?? ይሄንንም ፖለቲካ ለማድረግ ነው? ወይስ መንግሥትን ማውገዝ ?ይልቅዬ የሚደረገው ፎቶዋን በየቦታው መበተን
ከዛስ ማን ይሰማል የትኛዉ መንግሥት የቱ ሰሚ አካል አለና ምንም ለዉጥ የለም ተወገዘ አልተወገዘ😢😢😢😢😮
@@Jocy939 00
@@Jocy939 መንግስት ምንድነው ስራው?ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ አይችልም?የመንግስት የመጀመርያ ሃላፍነት እኮ የሰዎች safety መጠበቅ ነው ግዴታውም ነው።መንግስት አላት በሚባል አገር ሰው የሚያክል እንደ ጉም ጠፋ የሚባልበት አገር።
ዘንድሮ የምንሰማዉ ነገር ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያረጋል😢😢😢
አምላኬ ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ታረቀን የሰው ነፍስ የዝብ ነፍስ የሆነበት ዘመን ነው አይ 😭😭💔💔
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen 🙏🏾🙏🏾
ባልወለዱ መቅናት ጀመርኩ ፍርሃቱ ገደለኝ ፈጣሪዬ ልጆቻችንን አደራ 💔😭🙏
ውይ ኸረ ውነት ነው
እውነት 🥺
እውነት ነው 😭😭😭
Ewnt new 😭😭😭😭😭😭
Ewuneteshe new gezewu yasefaral😢😢😢
ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልን ከእለት እለት የሚሰማው ነገር ይሰቀጥጣል😢😢😢😢
Meskin minale lijochin bitewuachew enat batalekis minale ewenet yezich tadagin demo Egziabher fiferedibachu,, Egziabher amilak be hiwet kalech antew kelela hunat
💔🙄❣❣❣❣😢😢😭😭😭
Abetu fetari hoyi menayinet.gizely dersin ayi almotchim medahinalm yitebkatal ene libe endalchi new misemang
በጣምብአሳዛኝ ጊዜ😢
ኑሮ እንደው ምን አይነት ግዜ ደርስን የአላህ 😢😢😢😢
Yaallah yallah yarebb abwt enga Allah thinatun yistachihu off ere min yishalenal ebakkh ezenlln marenne yallah ayzuachihu abshiru yihchi Hager min endemishalat alawkm
Bitami meyasatilani asafare gezaniwa yalinawa
Keallah tesfa aykkorretm ene yemmlew 90% perset tiggengallech new yemmlew kehunetaw sigemmt almotechim emenung Allah yirdachihu
Gzew yaw gze new ye allah ken gn egna sewoch nen yekefanew allha ykr ybelen rahmetun yamtaln
እንዴት የ16አመት ልጅ የ14 አመት ልጅን ይገድላል??በርግጠኝነት አፍነዋት ነው የሚሆነው ቢገድላት እንኳን ብቻውን አይሆንም ቤተሰቦቹም ተይዘው ሊመረመሩ ይገባል እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ በሰላም ወደቤቷ ይመልሳት😭😭😭
Tikikil liju bichawin ayichalim beza lay esoam titagelewalech
Tikikil
ይሄንን ያህልም የገንዘብ መጠን የ14 አና 16 ዓመት ታዳጊዎች በእጃቸው እንዲይዙ መፍቀድ አግባብ አይደለም ።" ✍✍✍
@@yonatantamrat3927ትክክል
በትክክል እናት እንደ ተባለው ሞባይል እየሰረቀ ሲመጣ ተቀባይ ነበረች ነው ያሉት ስለዚህ ይህ ልጅ ብቻውን እማ አይደለም ልጅቷ ታፍና ይሆናል የእውነት አምላክ ይዘንላቸው ልጃቸው ልጆችን እህታችን ነች ሰላም ይመልሳት
የምን አሰለጣኝ በዚ እድሜ የመጀመርያ ልጆቼ የምመክረው የማንም ልጅ ይሁን አብረው የትም እንዳሄዱ ዘመኑ ከፍ በሠላም ያምጣት
ምነው በሒወት በተገኘች 🙏ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው ግን የደረስን 😭😭
Betam fetari beslam wede betwa yemlsat😢
እኔ ግን የሞተች አይመስለኝም እርግጠኛ ነኝ ልጁ ሌላ መረጃ ይኖረዋል ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኛል በእውነት በደንብ መርምሩ
እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምንም አይሳንህም በተአምርህ ኢችን ልጅ በሂወት አቆያት እባክህ
እች ልጅ የሞተች አይመስለኝም ጠልፈዋት ይሆናል የአስተማሪወቹ ሀዘን ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቃት
ያድርግላቸው
ኧረ በሆነላቸው
በአላህ እኔም እንደዛ ነዉ ማሰበዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጠልፈዋት ነዉ ሚሆነዉ 😢😢😢😢😢ሞታ ባልሆነ ኢላሂ😢😢😢
እግዚአብሔር ታምራቱን ሰርቶ ልጃችውን ያገናኛቹ እፍ አውንስ በዛ የሚሰማው ውሉ ያማል 😌😌😌
ፍትህ ለወላጅ አንጀት😭😭😭😭ፅናቱ ይስጣቹ 😭🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2❤
የ ሚመስለኝ ሌላ ሰው ከልጁ ጀርባ የአለ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😥
አኔየማርር አላህ በሂወት ያስገኝሺ ለቤተሰቦችሺ ግን በህልሜነው በውኔየ የኢትዬጲያ ጉድድድ😢😢😢😢😢
አቤት እግዚኦ የስው ልጂ በዚህን ያህል ጭካኔ በትንሽ ብላቴና አቤቱ ህዝብ ሆይ ፀልዩ
በጣም እግዚአብሔር ይድረስልን ምህረቱ ይብዛልን አሜን
Ethiopia yecewjib.gebtobinal..tetenikrku
አቤቱ የሆነብንን አስብ 😢😢😢 አምላኬ ሆይ የሚሳንህ የለምና ተአምር አድርገህ እነዚህ ቤተሰብና ህዝብህን አበርታ አፅናና
አቤቱ ጌታ ሆይ ካንተ ውጪ ወደማን እንጮሃለን የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል
የዘንድሮውስ ይለያያል ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን እህቴ በህይወት እንደምትገኝ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በልጅነታ ቀጠፋት ኡፍፍ መፅናናቱን ይስጣቹ 😢😢😢😢
ለምን አይገረፍም ካላሰቃዩት አይናገርም አረመኔ የመጣበት ዘመን😢😢
የኢትዩ ፓሊስ ወንጀለኛ መቸ. ይገርፋሉ. እራሳቸው ወንጀለኛ ስለሆኑ
@@Sabit33 I know
ሰው ወደ አውሬ የተቀየረበት ዘመን😭😭😭😭😭
ያረቢ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን
ወላጅ በስንት ስቃይ አሳድጎ እንደ ቀልድ ልጆች በነጣቂዎች መነጠቅ .... እግዚኦ ይህችን ልጅ አግተዋት ይሆን ?የ 15__16 እንዴት ይገላል ? እንዳለው አሳልፎ ሰጥቶአት ይሆናል እንጂ በጣም ልብ ይሰብራል በእውነት ።እግዚአብሔር በህይወት ያስገኛት ለመገናኝት ያብቃችሁ ።ይህ ልጅ ገንዘቡን ወስዶ እሱአን ደብቆ ይሆናል ። የልጁ እናትም ብትጠየቅ ይበልጥ ቤታቸው ቢፈተሽ ድንገት ፓሊስ ሂዶ ቤቱንም ግቢውንም መፈተሽ ይኖርበታል ።እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ👏👏
ዊይ ሞቱ፡ቀርቶ ፈጣሪ፡በሂይወት አለች የሚል ዜና ያስማቹ
amen
Amen🙏🙏
አሜን 🙏
Amen 🙌🙏 egziabeher ychlalll
እመብርሃን ድምፃን ታሰማችው በጣም አሰጨናቂነገር ጌታሆይ አረበቃችው በለን
ፈጣሪ ያጠንክራቹ በህይወት እንደምትገኝ ፀሎታችት ነው
እረ ጎበዝ ንቁ ትምህርት ቤት ዉስጥ እኮ ሰዶማዉያን አሉ ወስደው ለ ለጣኦት ይሰዋሉ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃላችሁ
እኔም የገባኝ እንደዛ ነው
@@kedist1978 በጣም ከባድ ግዜ ነው ሰዉ እኮ ገንዘብ እያመለከ ነው ምን አልባትም ልጁ ሰዉ ይሸጥ ይሆናል
@@tigisit2534 ሊሆን ይችላል ዉዮ😢😢😢😢
የዛሬው የተለየ ነው እረ አውንሰ ለራሴ ፈራው አገሬ እንዴት አደርሸ ልንል ሰንገባ የምንሰማው ሌላ እሰከ መቼ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ
ወይኔ የወለደ አንጀት በማርያም ስም😭 እግዚአብሔር ያፅናቹ😢
ፈጣሪይጠብቃት በሰላም ለበተሰቦቻ ያብቃት
እርግጠኛ ነኝ የወንጀለኛው እናት እጃ አለበት ከደበቁበት ያውጣት ልጁንም ጥፍሩን እየነቀሉ መጠየቅ ነው ሳይወድ በግድ ያወጣታል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
አባት እናቶቸ አላህ ኸይሩን ያሰማችሁ ያሰማን
😢የስማይ አምላክ ከክፉ ያውጣት ወይኔ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጣልቃ ግባ ለቤተስቦቼ አብቃት
ኧር ምን አይነት ግዜ ላይ ደርስን 😢ጎበዝ ዋስትናችንን እምነታችንን ተነጥቀን ምን መኖር ያስመኝ ናል ሰው ተቀይሮ አውሬ አውሬው ተቀይሮ ሰው በሆነበት ግዜያማል በእውነት😢😢😢😢😢
እኔም ሄጄ ከመጣሁ ከ 3 ወር በኋላ የተደረገልኝ ተአምር አለ ሰፊ ስለሆነ መፃፍ ይቸግራል ፤ ሰውሮ ያሳየኝ ነገር ነበር አሁን ሆኖ አየሁት በጣም ድንቅ ነገር ነው ።
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ አናትነኝና በጣም ነው የከበደኝ ምንአይነት ግዜ ደረስን
_እግዚኦ😭😭😭😭ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው😢😢😢 እግዚአብሔር ፅናቱን ያድላችሁ_
የልጁ እናት ተይዛ መጠየቅ አለባት ፣ እምታውቀው. ነገር. ይኖራታል ፣
የኔ ጌታ ይቻለዋል አባቴ ቸሩ በተሰወረ ቦታ ሸፍኖ ያስቀምጥላቹ ጌታ ሆይ የሷንም የዚህን ምስኪን ቤተሰብ ጭንቀት በደስታ ቀይረው አንተ ይቻልሃል🙏😭
በህይወት ያስገኝላችሁ እግዚአብሔር 😢😢😢
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስን እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ያማል😢
አንድ አንድ እያልን ሁላችንም ማለቃችን ነወ ህግ እንዳንል ሰላም አስከባሪ ተብየዎቹ የብረት ዱላ ይዘው ንየንፁሀንን ሂወት መቅጠፉን ተያይዘውታል ስለዚ አላህ ይሁነን በስ
ምድረ ባንዳ እረ ፖለቲካ አታድርጉት አቦ ይደብራል
@@Jocy939 there is no rule of law in the current Ethiopia, No leadership.
ዟም በይ ወረኛ
@@Emanu2018 ለምን ዝም እላለሁ መንግስት ስለዚች ልጅ ሂወት አያገባውም ማለት ነው
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አምላኬ እውነቱን አውጣላቸው ። 17:04 😢😢😢
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢አቤቱ መድኃኔዓለም ሆይ በሀገራችን የገባብን የደም መንፈስ በዕርፈ መስቀልህ አስቀጥረህ ጣልልን ወላጆች ፅናቱ ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን
በህወት እዲትገኝበግዛብሄርሥም በፀሎት እናሥባት😢😢😢😢😢😢
ወይ መደመር ወይ ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታህ በዛ ያማል
ስው ተገደለ ሲባል በጣም የሚያስደንግጥ ጊዜ ነበር በፊት ፣ ብልጽግና ህዝቡን ቀስ በ ቀስ አስለመደው ስው መግደል ቀላል አድርጎ እንዲመለከት ፣ ገዳይን በ አደባባይ መግደል ነው እንደዚህ ነገር እንዲቆም
እግዚኦ አቢት ዘድሮ የማይስማ ጉድ የለም እግዚአብሕር አምላክ እሱ ይርዳቹ ቸር ወሬ ያስማቹ በጣም አሳዛኝ ታርክ ነው የሚገርም ነገር ነው
እግዚአብሔር ያበርታችሁ 😢😢😢😢😢 ብቻ መስማት እንኳን ይከብዳል
ቤቲ ከነቤተስቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜና በጤና ተባረኩ ለሳም እግዚአብሔር በጎ ሁሉ ያድርግላት
አሁንስ እየባሰ መጣ ወይኔ ጉዴ ምን እየተማሩ ነው የሚያድጉት አረ ፈጣሪ ሆይ ዘገየህ 😢😢😢😢😢
አሁን ምን ላይ እንደደረሱ እባክህ ንገረን
ጌታ ሆይ ቶሎና😢 ወይኔ ጉዴ
አቤቱ ፡ ፈጣሪዬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ ይቅር ፡ በለን😢😢😢፡ በሰላም ፡ ከቤተሰቧ ፡ ይቀላቅላት።
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተአምርህን ስራ
እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክላችሁ አይ ዘንድሮ የምንሰማው የምናየው ለጆሮም ለልብም የሚከብድ ነው ጌታ ሆይ አድነን ፍቅርን ስጠን
ፈጣሪ በህይወት ያገናኛችሁ
አሜን
ይሄ እኮ ምንም ጥያቄና መልሰ አያሰፈልገውም ልጁን አለመልቀቅና ማፋጠጥ ነው አምላክ ብቻ ወደደህና ነገር ይምራን ብቻ ምን እንደምል አላውቅም ጥሩ ነገር ያሰማን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ባለችበት ጠብቃት
እጁግ በጣም ያሳዝናል የኔ ሚስኪን 😭😭😭 አምላኬ ሆይ በነብስ ተገኝላቸው ከማለት ዉጪ ምን ይባላል ፍትህ አልባ የሆነች አገር የሰው ነብስ ተራ የሆነበት ፈጣሪ ይርዳቹ
ወይኔ ኢትዮጵያ ግን ምን አይነት ሰይጣን ነው የገባ 😢 ህፃን ልጅ እንዴት ይገላታል ከገደላትስ የት ጣላት? እኔ እንደሚመስለኝ ከገደላት በኃላ ለቤተሰቦቹ ተናግሮ ቤተሰቦቹ ቀብረዋት ቢሆንስ ወይም ደግሞ ሌላ ሰው ብር ሰጥተውት ለማንም እንዳትናገር ብለው አስፈራረተውት ይሆናል ፖሊሶች ልጁን እየመቱ ያስለፍልፉት እውነቱን ያወጣል ። ለማንኛውም ልጅቷ በህይወት ከአለች አላህ ከቤተሰቦቿ ጋር በሰላም ያገናኛት 🤲😥 በጣም ነው የምታሳዝን 💔😭
@ሰአዳ ወሎየዋ በጣም 💔😭
በጣም ያማል መራራ ሃዘን ነዉ እግዚአብሔር ያፅናናች ወገኖቼ ፍትህ በግፈ ለሚገደሎ ወገ ኖቼ አምላኬ ሆይ በቃ በለን!!😭 🙏🙏🙏
እህህህህ የ ኢትዮጵያ ነገር ግን ምን ይሻላል ፈጣሪዬ ሆይ እግዚአብሔር ሆይ ማረን
እኔ.የምለው.14.አመት.ልጅ.ይሁሉ.አላፊነት.ስታከናውን.ቤተሰብ.እራሱ.ትንች.ክትትል.ማድረግ.አለብን.አይድረስ.እግዚአብሔር.በሰላም.ያገናኛችሁ.በተለይ.ስልክ.ላይ.ትኩረት.አድርጉ.ወላጆች
የጨለማ ዘመን😢😢😢
በህፃን ሶልያና ላይ ሊፈፀም የተሞከረው ድርጊት በህፃን ዊንታና ላይ ተደርጓል ። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከተተባበረ በህይወት የመገኘት ዕድል ይኖራል ። እንደዚህ አይነት የኢሉሚናቲ ንግዶችን በፈጣሪ እምነትና ሀይማኖት ያለው ሰው በሙሉ መታገል ያስፈልጋል ።
ቢያንስ ሊገላት ሲል መፈራገጧ አይቀር እንዴት አልቧጨረችውም የሆነ ምልክት እንዴት ሰውነቱላይ ይጠፋል 😢የእውነት አምላክ ዱካሽን ያጋልጠው
የኔ እናት እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን ላዲርጋችሁ 😢😢😢 እስኪ ቸር ወሬ ያስማችሁ🙏😢
የህፃናት ደም የሚጠጣ መንፈር ገብቷል ሀገራችን አላህዬ አደራህን
እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምንም አይሳንህም በተአምርህ ይችን ልጅ በሂወት አቆያት እባክህ
እረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የምጣብን በሃገራችን ላይ😭😭😭😭
አቤት የንተያለህ ጌታዬ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ጓደኛ የማይታመንበት እግዚአብሔር እውነት ያሰገነኛችሁ😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወየው የሰው ልጅ ወጥቶ በሰላም የማይመለስበት ጊዜ ላይ ደረስን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እንዴት ሰው ሰውን ይበላል
እመብረሀን የጭንቅ አማላጅቱ ከልጅሸ ከመዳኒአለም ጋር ከልጅሸ ጋር እባክሸ ይቼን ታዳጊ በህይወቷ ለቤተሰቦቿ ሰጫቸው በልጅሸ ልለምንሸ
እረ አምላክ ሆይ ይቅር በለን በስንቱ እናልቅስ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለገዳሞቹ መነኩሴዎች ለንፁሀን ደም በከንቱ ለሚፈሰው 💔💔💔💔😭😭😭
መነኩሴዎች ወይንስ ወንበዴዎች ?
@@NOT2BE246 ክፍት አፍ በነሱ ላይ የደረሰ ባንቺ ላይም ይድረስ
@@asterabate7743ሥድብ ትምህርት አይጠይቅም ተሳደቢዕውነቱ ግን ቆብ የደፉ ወንበዴዎች ናቸውየተሰራውን ምሽግና የጦር መሳሪ አላየሽም: አይ ፅንፈኞች ድንቁርና በዛባችሁ 😅😅😅
@@Jocy939 koshsh mene agenagew kese ga endenanet baleg tewelde afun yekefetal kese layena betekereseteyan. Kenanete yebase zede adegena temama teweled zergoce kefetafoc.
ምን ዓይነት ግዜ ደርሰናል ጌታ ሆይ ምሕረት አድርግ ኡይይይይይይ 😢😢😢😢
እናትየዋም መያዝ አለባት እንዴት የሰው ስልክ ሲያመጣ ዝም ትላለች ደግሞ የሰው ልጅ ምን ይሰራልናል አባባሏ ደስ አይለም ልጅቷ አለች አፍነዋት ነው እኔ የተሰማኝ እንደዛ ነው 😢ቸር ያሰማን
Endafshi yadrgalachewu
አንደ ቀን ሰላም ወሬ መስማት ይናፍቀን አንድ ቀን ምናለ ጌታ ሆይ ምህርቱን ብትልክል አቤቱ አትርሳን የእጆች ስራ ነን እና አትተወን😢😢
😢😢😢😢😢😢በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ በጣም ያዛዝናል
እግዚኦ አድነን እውነት ይደክማል የሚሰማው ውይ የኔ ናት
እንዳለች ይሰማኛል እግዚአብሔር ያስገኛት 🙏🥺
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ ።
😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ በምህረት ሀገራችን ሐስብ እንዲህ አይነት ጭካኔ በቃ በለን ልብ የምሰብር ነው
እግዚኦኦ ቶሎ ና ጌታዬ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍ አይጭካኔ ያማል ፈጣሪ ፅናቱንይሰጣችሁ 😭😭😭
ወሸት ይሁን:: እግዚያብሔር በሕይወት ጠብቆ ያምጣላችሁ🙏
የኢብራሂም ጌታ አላሕ ይጠብቅሽ ይዊታየ ባለሽበት
😭😭😭😭😭😭 የአምላክ እናት በሰላም ወደ ቤቷ ትመልሳት🤲
አይዞችሁ ልቤም አልደነገጠ ፈጣሪ ለቤትሸ ያብቃሸ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ
ቀን ከቀን የምንሰማው ነገር ለጆሮ ይከብዳል ኡፍ ምንም ቃል የለኝም 😢
የሰዉ ደም የረከሰበት ዘመን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ከጀርባዉ የሆነ ሰዉ አለ ለብቻዉ ይሄንን ድርጊት አይፈፅምም
ምን አይነት ዘመን ነው ስው በሠላም ወቶ የማይገባባት 😢😢😢የገደለ ቢገደል ኑሮ ማንም ስው እማንም ላይ እጁን አያነሳም ነበረ😢😢😢
ዘመኑ ምን ያርግ ሰው ነው አውሬ የሆነው
የአረብ ሀገር ህግ ብር ጥሩ ነው
@@bafanamemehiru6442 የሀይማኖት አባቶች ተመካክረው ለኢቶም ይሄ ህግ ቢወጣ ማንም ማንንም አይገል ነበረ
ነበር ሰሚ የለም
በሁሉም ሀይማኖት ነፍስን ያጠፍ በነፍስ ይፈቅዳል ግን የሚተገብር የለም የገደለ ቢገደል ማንም ማንንም አይገድልም ነበር ፍትህ ይሰፉን ነበር
ፈጣሪ ያስገኝላቹ የልጅን ነገር የማያውቅ ያውቀዋል
አላህ እውነቱን ያውጣላችሁ ስላለንበት ትውልድ ይሄ ነው ብሎ ለመናገር ይከብዳል
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቆ በሰላም ለቤታችሁ ያብቃት
እግዚአብሔር ኦይ ማርን ይቅር በለን
እንደዉ ምን አይነት ጌዜ ነዉ የ ደረስነዉ 😢😢😢የ ስዉ ህይወት እንደ ቅጠል የ ሚረግፍበት ስዉ የ ሚጨካከንበት?
It’s very sad and I hope her family finds some closure soon 😢
ፈጣሪ አለሁ ይበላችሁ በህይወት ያስገኝላችሁ የወላጅ አንጀት እንዴት ይቻሉት😢
ህዝብ በሰልፍ ወቶ ማውገዝ አለበት😢😢😢😢😢😢😢
ወይ ህዝብ ወጣ አልወጣ ምንም ለውጥ አልመጣም ፣ስንት ሰው አጣን በዚህ አይነት ሁኔታ😂😂😂😂😂😂 እኔ ምን እንደምል አላውቅም።
@@selamawitlemma5742
ውግዘቱ ማንን ነው?? ይሄንንም ፖለቲካ ለማድረግ ነው? ወይስ መንግሥትን ማውገዝ ?
ይልቅዬ የሚደረገው ፎቶዋን በየቦታው መበተን
ከዛስ ማን ይሰማል የትኛዉ መንግሥት የቱ ሰሚ አካል አለና ምንም ለዉጥ የለም ተወገዘ አልተወገዘ😢😢😢😢😮
@@Jocy939 00
@@Jocy939 መንግስት ምንድነው ስራው?ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ አይችልም?የመንግስት የመጀመርያ ሃላፍነት እኮ የሰዎች safety መጠበቅ ነው ግዴታውም ነው።መንግስት አላት በሚባል አገር ሰው የሚያክል እንደ ጉም ጠፋ የሚባልበት አገር።
ዘንድሮ የምንሰማዉ ነገር ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያረጋል😢😢😢
አምላኬ ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ታረቀን የሰው ነፍስ የዝብ ነፍስ የሆነበት ዘመን ነው አይ 😭😭💔💔
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen 🙏🏾🙏🏾
ባልወለዱ መቅናት ጀመርኩ ፍርሃቱ ገደለኝ ፈጣሪዬ ልጆቻችንን አደራ 💔😭🙏
ውይ ኸረ ውነት ነው
እውነት 🥺
እውነት ነው 😭😭😭
Ewnt new 😭😭😭😭😭😭
Ewuneteshe new gezewu yasefaral😢😢😢
ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልን ከእለት እለት የሚሰማው ነገር ይሰቀጥጣል😢😢😢😢
Meskin minale lijochin bitewuachew enat batalekis minale ewenet yezich tadagin demo Egziabher fiferedibachu,, Egziabher amilak be hiwet kalech antew kelela hunat
💔🙄❣❣❣❣😢😢😭😭😭
Abetu fetari hoyi menayinet.gizely dersin ayi almotchim medahinalm yitebkatal ene libe endalchi new misemang
በጣምብአሳዛኝ ጊዜ😢
ኑሮ እንደው ምን አይነት ግዜ ደርስን የአላህ 😢😢😢😢
Yaallah yallah yarebb abwt enga Allah thinatun yistachihu off ere min yishalenal ebakkh ezenlln marenne yallah ayzuachihu abshiru yihchi Hager min endemishalat alawkm
Bitami meyasatilani asafare gezaniwa yalinawa
Keallah tesfa aykkorretm ene yemmlew 90% perset tiggengallech new yemmlew kehunetaw sigemmt almotechim emenung Allah yirdachihu
Gzew yaw gze new ye allah ken gn egna sewoch nen yekefanew allha ykr ybelen rahmetun yamtaln
እንዴት የ16አመት ልጅ የ14 አመት ልጅን ይገድላል??በርግጠኝነት አፍነዋት ነው የሚሆነው ቢገድላት እንኳን ብቻውን አይሆንም ቤተሰቦቹም ተይዘው ሊመረመሩ ይገባል እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ በሰላም ወደቤቷ ይመልሳት😭😭😭
Tikikil liju bichawin ayichalim beza lay esoam titagelewalech
Tikikil
ይሄንን ያህልም የገንዘብ መጠን የ14 አና 16 ዓመት ታዳጊዎች በእጃቸው እንዲይዙ መፍቀድ አግባብ አይደለም ።" ✍✍✍
@@yonatantamrat3927
ትክክል
በትክክል እናት እንደ ተባለው ሞባይል እየሰረቀ ሲመጣ ተቀባይ ነበረች ነው ያሉት ስለዚህ ይህ ልጅ ብቻውን እማ አይደለም ልጅቷ ታፍና ይሆናል የእውነት አምላክ ይዘንላቸው ልጃቸው ልጆችን እህታችን ነች ሰላም ይመልሳት
የምን አሰለጣኝ በዚ እድሜ የመጀመርያ ልጆቼ የምመክረው የማንም ልጅ ይሁን አብረው የትም እንዳሄዱ ዘመኑ ከፍ በሠላም ያምጣት
ምነው በሒወት በተገኘች 🙏ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው ግን የደረስን 😭😭
Betam fetari beslam wede betwa yemlsat😢
እኔ ግን የሞተች አይመስለኝም እርግጠኛ ነኝ ልጁ ሌላ መረጃ ይኖረዋል ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኛል በእውነት በደንብ መርምሩ
እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምንም አይሳንህም በተአምርህ ኢችን ልጅ በሂወት አቆያት እባክህ
እች ልጅ የሞተች አይመስለኝም ጠልፈዋት ይሆናል የአስተማሪወቹ ሀዘን ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቃት
ያድርግላቸው
ኧረ በሆነላቸው
በአላህ እኔም እንደዛ ነዉ ማሰበዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጠልፈዋት ነዉ ሚሆነዉ 😢😢😢😢😢ሞታ ባልሆነ ኢላሂ😢😢😢
እግዚአብሔር ታምራቱን ሰርቶ ልጃችውን ያገናኛቹ እፍ አውንስ በዛ የሚሰማው ውሉ ያማል 😌😌😌
ፍትህ ለወላጅ አንጀት😭😭😭😭ፅናቱ ይስጣቹ 😭🙏
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2❤
የ ሚመስለኝ ሌላ ሰው ከልጁ ጀርባ የአለ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😥
አኔየማርር አላህ በሂወት ያስገኝሺ ለቤተሰቦችሺ ግን በህልሜነው በውኔየ የኢትዬጲያ ጉድድድ😢😢😢😢😢
አቤት እግዚኦ የስው ልጂ በዚህን ያህል ጭካኔ በትንሽ ብላቴና አቤቱ ህዝብ ሆይ ፀልዩ
በጣም እግዚአብሔር ይድረስልን ምህረቱ ይብዛልን አሜን
Ethiopia yecewjib.gebtobinal..tetenikrku
አቤቱ የሆነብንን አስብ 😢😢😢 አምላኬ ሆይ የሚሳንህ የለምና ተአምር አድርገህ እነዚህ ቤተሰብና ህዝብህን አበርታ አፅናና
አቤቱ ጌታ ሆይ ካንተ ውጪ ወደማን እንጮሃለን የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል
የዘንድሮውስ ይለያያል ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን እህቴ በህይወት እንደምትገኝ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በልጅነታ ቀጠፋት ኡፍፍ መፅናናቱን ይስጣቹ 😢😢😢😢
ለምን አይገረፍም ካላሰቃዩት አይናገርም አረመኔ የመጣበት ዘመን😢😢
የኢትዩ ፓሊስ ወንጀለኛ መቸ. ይገርፋሉ. እራሳቸው ወንጀለኛ ስለሆኑ
@@Sabit33 I know
ሰው ወደ አውሬ የተቀየረበት ዘመን😭😭😭😭😭
ያረቢ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን
ወላጅ በስንት ስቃይ አሳድጎ እንደ ቀልድ ልጆች በነጣቂዎች መነጠቅ .... እግዚኦ ይህችን ልጅ አግተዋት ይሆን ?
የ 15__16 እንዴት ይገላል ? እንዳለው አሳልፎ ሰጥቶአት ይሆናል እንጂ በጣም ልብ ይሰብራል በእውነት ።እግዚአብሔር በህይወት ያስገኛት ለመገናኝት ያብቃችሁ ።ይህ ልጅ ገንዘቡን ወስዶ እሱአን ደብቆ ይሆናል ። የልጁ እናትም ብትጠየቅ ይበልጥ ቤታቸው ቢፈተሽ ድንገት ፓሊስ ሂዶ ቤቱንም ግቢውንም መፈተሽ ይኖርበታል ።እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ👏👏
ዊይ ሞቱ፡ቀርቶ ፈጣሪ፡በሂይወት አለች የሚል ዜና ያስማቹ
amen
Amen🙏🙏
አሜን 🙏
Amen 🙌🙏 egziabeher ychlalll
እመብርሃን ድምፃን ታሰማችው በጣም አሰጨናቂነገር ጌታሆይ አረበቃችው በለን
ፈጣሪ ያጠንክራቹ በህይወት እንደምትገኝ ፀሎታችት ነው
እረ ጎበዝ ንቁ ትምህርት ቤት ዉስጥ እኮ ሰዶማዉያን አሉ ወስደው ለ ለጣኦት ይሰዋሉ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃላችሁ
እኔም የገባኝ እንደዛ ነው
@@kedist1978 በጣም ከባድ ግዜ ነው ሰዉ እኮ ገንዘብ እያመለከ ነው ምን አልባትም ልጁ ሰዉ ይሸጥ ይሆናል
@@tigisit2534 ሊሆን ይችላል ዉዮ😢😢😢😢
የዛሬው የተለየ ነው እረ አውንሰ ለራሴ ፈራው አገሬ እንዴት አደርሸ ልንል ሰንገባ የምንሰማው ሌላ እሰከ መቼ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ
ወይኔ የወለደ አንጀት በማርያም ስም😭 እግዚአብሔር ያፅናቹ😢
ፈጣሪይጠብቃት በሰላም ለበተሰቦቻ ያብቃት
እርግጠኛ ነኝ የወንጀለኛው እናት እጃ አለበት ከደበቁበት ያውጣት ልጁንም ጥፍሩን እየነቀሉ መጠየቅ ነው ሳይወድ በግድ ያወጣታል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
አባት እናቶቸ አላህ ኸይሩን ያሰማችሁ ያሰማን
😢የስማይ አምላክ ከክፉ ያውጣት
ወይኔ ምን ጉድ ነው
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጣልቃ ግባ ለቤተስቦቼ አብቃት
ኧር ምን አይነት ግዜ ላይ ደርስን 😢ጎበዝ ዋስትናችንን እምነታችንን ተነጥቀን ምን መኖር ያስመኝ ናል ሰው
ተቀይሮ አውሬ አውሬው ተቀይሮ ሰው በሆነበት ግዜ
ያማል በእውነት😢😢😢😢😢
እኔም ሄጄ ከመጣሁ ከ 3 ወር በኋላ የተደረገልኝ ተአምር አለ ሰፊ ስለሆነ መፃፍ ይቸግራል ፤ ሰውሮ ያሳየኝ ነገር ነበር አሁን ሆኖ አየሁት በጣም ድንቅ ነገር ነው ።
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ አናትነኝና በጣም ነው የከበደኝ ምንአይነት ግዜ ደረስን
_እግዚኦ😭😭😭😭ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው😢😢😢 እግዚአብሔር ፅናቱን ያድላችሁ_
የልጁ እናት ተይዛ መጠየቅ አለባት ፣ እምታውቀው. ነገር. ይኖራታል ፣
የኔ ጌታ ይቻለዋል አባቴ ቸሩ በተሰወረ ቦታ ሸፍኖ ያስቀምጥላቹ ጌታ ሆይ የሷንም የዚህን ምስኪን ቤተሰብ ጭንቀት በደስታ ቀይረው አንተ ይቻልሃል🙏😭
በህይወት ያስገኝላችሁ እግዚአብሔር 😢😢😢
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስን እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ያማል😢
አንድ አንድ እያልን ሁላችንም ማለቃችን ነወ ህግ እንዳንል ሰላም አስከባሪ ተብየዎቹ የብረት ዱላ ይዘው ንየንፁሀንን ሂወት መቅጠፉን ተያይዘውታል ስለዚ አላህ ይሁነን በስ
ምድረ ባንዳ እረ ፖለቲካ አታድርጉት አቦ ይደብራል
@@Jocy939 there is no rule of law in the current Ethiopia, No leadership.
ዟም በይ ወረኛ
@@Emanu2018 ለምን ዝም እላለሁ መንግስት ስለዚች ልጅ ሂወት አያገባውም ማለት ነው
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አምላኬ እውነቱን አውጣላቸው ። 17:04 😢😢😢
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢አቤቱ መድኃኔዓለም ሆይ በሀገራችን የገባብን የደም መንፈስ በዕርፈ መስቀልህ አስቀጥረህ ጣልልን ወላጆች ፅናቱ ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን
በህወት እዲትገኝበግዛብሄርሥም በፀሎት እናሥባት😢😢😢😢😢😢
ወይ መደመር ወይ ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታህ በዛ ያማል
ስው ተገደለ ሲባል በጣም የሚያስደንግጥ ጊዜ ነበር በፊት ፣ ብልጽግና ህዝቡን ቀስ በ ቀስ አስለመደው ስው መግደል ቀላል አድርጎ እንዲመለከት ፣ ገዳይን በ አደባባይ መግደል ነው እንደዚህ ነገር እንዲቆም
እግዚኦ አቢት ዘድሮ የማይስማ ጉድ የለም
እግዚአብሕር አምላክ እሱ ይርዳቹ ቸር ወሬ ያስማቹ
በጣም አሳዛኝ ታርክ ነው የሚገርም ነገር ነው
እግዚአብሔር ያበርታችሁ 😢😢😢😢😢 ብቻ መስማት እንኳን ይከብዳል
ቤቲ ከነቤተስቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜና በጤና ተባረኩ ለሳም እግዚአብሔር በጎ ሁሉ ያድርግላት
አሁንስ እየባሰ መጣ ወይኔ ጉዴ ምን እየተማሩ ነው የሚያድጉት አረ ፈጣሪ ሆይ ዘገየህ 😢😢😢😢😢
አሁን ምን ላይ እንደደረሱ እባክህ ንገረን
ጌታ ሆይ ቶሎና😢 ወይኔ ጉዴ
አቤቱ ፡ ፈጣሪዬ ፡ ሆይ ፡ ኧረ ፡ ይቅር ፡ በለን😢😢😢፡ በሰላም ፡ ከቤተሰቧ ፡ ይቀላቅላት።
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተአምርህን ስራ
እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክላችሁ አይ ዘንድሮ የምንሰማው የምናየው ለጆሮም ለልብም የሚከብድ ነው ጌታ ሆይ አድነን ፍቅርን ስጠን
ፈጣሪ በህይወት ያገናኛችሁ
አሜን
ይሄ እኮ ምንም ጥያቄና መልሰ አያሰፈልገውም ልጁን አለመልቀቅና ማፋጠጥ ነው አምላክ ብቻ ወደደህና ነገር ይምራን ብቻ ምን እንደምል አላውቅም ጥሩ ነገር ያሰማን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ባለችበት ጠብቃት
እጁግ በጣም ያሳዝናል የኔ ሚስኪን 😭😭😭 አምላኬ ሆይ በነብስ ተገኝላቸው ከማለት ዉጪ ምን ይባላል ፍትህ አልባ የሆነች አገር የሰው ነብስ ተራ የሆነበት ፈጣሪ ይርዳቹ
ወይኔ ኢትዮጵያ ግን ምን አይነት ሰይጣን ነው የገባ 😢 ህፃን ልጅ እንዴት ይገላታል ከገደላትስ የት ጣላት? እኔ እንደሚመስለኝ ከገደላት በኃላ ለቤተሰቦቹ ተናግሮ ቤተሰቦቹ ቀብረዋት ቢሆንስ ወይም ደግሞ ሌላ ሰው ብር ሰጥተውት ለማንም እንዳትናገር ብለው አስፈራረተውት ይሆናል ፖሊሶች ልጁን እየመቱ ያስለፍልፉት እውነቱን ያወጣል ። ለማንኛውም ልጅቷ በህይወት ከአለች አላህ ከቤተሰቦቿ ጋር በሰላም ያገናኛት 🤲😥 በጣም ነው የምታሳዝን 💔😭
@ሰአዳ ወሎየዋ በጣም 💔😭
በጣም ያማል መራራ ሃዘን ነዉ እግዚአብሔር ያፅናናች ወገኖቼ ፍትህ በግፈ ለሚገደሎ ወገ ኖቼ አምላኬ ሆይ በቃ በለን!!😭 🙏🙏🙏
እህህህህ የ ኢትዮጵያ ነገር ግን ምን ይሻላል ፈጣሪዬ ሆይ እግዚአብሔር ሆይ ማረን
እኔ.የምለው.14.አመት.ልጅ.ይሁሉ.አላፊነት.ስታከናውን.ቤተሰብ.እራሱ.ትንች.ክትትል.ማድረግ.አለብን.አይድረስ.እግዚአብሔር.በሰላም.ያገናኛችሁ.በተለይ.ስልክ.ላይ.ትኩረት.አድርጉ.ወላጆች
የጨለማ ዘመን😢😢😢
በህፃን ሶልያና ላይ ሊፈፀም የተሞከረው ድርጊት በህፃን ዊንታና ላይ ተደርጓል ። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከተተባበረ በህይወት የመገኘት ዕድል ይኖራል ። እንደዚህ አይነት የኢሉሚናቲ ንግዶችን በፈጣሪ እምነትና ሀይማኖት ያለው ሰው በሙሉ መታገል ያስፈልጋል ።
ቢያንስ ሊገላት ሲል መፈራገጧ አይቀር እንዴት አልቧጨረችውም የሆነ ምልክት እንዴት ሰውነቱላይ ይጠፋል 😢የእውነት አምላክ ዱካሽን ያጋልጠው
የኔ እናት እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን ላዲርጋችሁ 😢😢😢 እስኪ ቸር ወሬ ያስማችሁ🙏😢
የህፃናት ደም የሚጠጣ መንፈር ገብቷል ሀገራችን አላህዬ አደራህን
እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምንም አይሳንህም በተአምርህ ይችን ልጅ በሂወት አቆያት እባክህ
እረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የምጣብን በሃገራችን ላይ😭😭😭😭
አቤት የንተያለህ ጌታዬ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ጓደኛ የማይታመንበት እግዚአብሔር እውነት ያሰገነኛችሁ😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወየው የሰው ልጅ ወጥቶ በሰላም የማይመለስበት ጊዜ ላይ ደረስን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እንዴት ሰው ሰውን ይበላል
እመብረሀን የጭንቅ አማላጅቱ ከልጅሸ ከመዳኒአለም ጋር ከልጅሸ ጋር እባክሸ ይቼን ታዳጊ በህይወቷ ለቤተሰቦቿ ሰጫቸው በልጅሸ ልለምንሸ
እረ አምላክ ሆይ ይቅር በለን በስንቱ እናልቅስ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለገዳሞቹ መነኩሴዎች ለንፁሀን ደም በከንቱ ለሚፈሰው 💔💔💔💔😭😭😭
መነኩሴዎች ወይንስ ወንበዴዎች ?
@@NOT2BE246 ክፍት አፍ በነሱ ላይ የደረሰ ባንቺ ላይም ይድረስ
@@asterabate7743
ሥድብ ትምህርት አይጠይቅም ተሳደቢ
ዕውነቱ ግን ቆብ የደፉ ወንበዴዎች ናቸው
የተሰራውን ምሽግና የጦር መሳሪ አላየሽም: አይ ፅንፈኞች ድንቁርና በዛባችሁ 😅😅😅
@@Jocy939 koshsh mene agenagew kese ga endenanet baleg tewelde afun yekefetal kese layena betekereseteyan. Kenanete yebase zede adegena temama teweled zergoce kefetafoc.
ምን ዓይነት ግዜ ደርሰናል ጌታ ሆይ ምሕረት አድርግ ኡይይይይይይ 😢😢😢😢
እናትየዋም መያዝ አለባት እንዴት የሰው ስልክ ሲያመጣ ዝም ትላለች ደግሞ የሰው ልጅ ምን ይሰራልናል አባባሏ ደስ አይለም ልጅቷ አለች አፍነዋት ነው እኔ የተሰማኝ እንደዛ ነው 😢ቸር ያሰማን
Endafshi yadrgalachewu
አንደ ቀን ሰላም ወሬ መስማት ይናፍቀን አንድ ቀን ምናለ ጌታ ሆይ ምህርቱን ብትልክል አቤቱ አትርሳን የእጆች ስራ ነን እና አትተወን😢😢
😢😢😢😢😢😢በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ በጣም ያዛዝናል
እግዚኦ አድነን እውነት ይደክማል የሚሰማው ውይ የኔ ናት
እንዳለች ይሰማኛል እግዚአብሔር ያስገኛት 🙏🥺
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ ።
አሜን
😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ በምህረት ሀገራችን ሐስብ እንዲህ አይነት ጭካኔ በቃ በለን ልብ የምሰብር ነው
እግዚኦኦ ቶሎ ና ጌታዬ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኡፍፍፍፍፍ አይጭካኔ ያማል ፈጣሪ ፅናቱን
ይሰጣችሁ 😭😭😭