የታደለ ሮባ ባለቤት ቤቲ እና ፍቄ ከዳላስ ነዋሪዎች ያሰባሰቡት እርዳታ … | Seifu on EBS
HTML-код
- Опубликовано: 14 ноя 2021
- የታደለ ሮባ ባለቤት ቤቲ እና ፍቄ ከዳላስ ነዋሪዎች ያሰባሰቡት እርዳታ… | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow Развлечения
ኢትዮጵያዊ ከለር ድባብ ያላት የምትገርም ልጅ ናት የአነጋገር ስርአትዋ ዋው ማሻአላህ ብያለሁ :: አርቲስት ብትሆን አርቲስቶቻችን አፈር ከድሜ ነበር የሚበሉት 🙂ማንም አያህላትም አንደበተ ሩቱ ናት አንደኛ 👏👏👏
የኢትዮጵያ💚 ቀኝ እጅ ብል አይበዛባቸውም ከኢትዮጵያ ውጪ የሚኖሩ የእምዬ ልጆች 💛አሳፍረውን አያውቁም ከህፃናት እስከ አዋቂ ከአካል ጉዳተኛ እስከ ህመምተኛ ስንቱን አዳኑ በእውነት በነሱ ስብስብ በእግዚአብሔር እርዳታ ስንቱን ከሞት አትርፈዋል ክብር❤🙏 ይገባቸዋል .respect 🙏ባላችሁበት 💚💛❤ በየዓለም ዳርቻው የምትኖሩትን ሁሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቅልን በወጣ ይተካ ጉልበታቹ ይባረክ 😘 ሁሌም እንዳኮራችሁን ነው ኑሩልን💚💛❤😘🙏
በየዓለም ዳርቻ እንደ ጨው የተበታተናችሁ እናንተ ልበ ቀናዎች የኢትዮጵያ ልጆች💚💛❤ እኔ ስለ እናንተ ቃል ያጥረኛል የአሰባቹት ተሳክቶ የጎደለው ሞልቶ የወደቀው ተቃንቶ ይጠብቃቹ ባላችሁበት እመብርሃን ትጠብቅልን🙏ጉልበታቹ ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏 በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏💚💛❤ኑሩልን
አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽
thank you mamaye amennn
ኢትዮጵያውያውያን በዳላስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️🇪🇹🎈🌺
ሰይፉ ይህንን ኮመንት እድለኛ ሆኜ ካየኸው አንተ ተፅኖ ፈጣሪ ስለሆንክ አዲስ አበባ ውስጥ ለአዕምሮ ዘገምተኛ ህፃናት መዋያ የሚሆን ድርጅት ብትጠቁም ብዙ ከቤታቸው መውጣት የማይችሉ ህፃናት ስላሉ ብትጎበኛቸው መልካም ይሆናል ስል ሃሳቤን አካፍየሀለው (አለም ብርሃን) የምትባል ጠንካራ እናት አግኛት። በEthio info program ላይ አይቻታለው አግኛት።
ዳላሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለወገን ስለደረሳችሁ ለ/ቶ ፍቃድ ና ቤቲ ቆንጆ እግዚአብሔር ለመልካም ስራችሁን ይክፈልልን🙏
በፅድቅ መንገድ ላይ ህይወት አለ በጎዳናዋም ላይ ሞት የለበትም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሰይፉ ፋንታሁንና ለሁላችሁ
ሠይፉ በጉልበትህ አምላክ እሁድን በተስፋ ስለምንጠብቅ አትጥፋብን እንወድሀለን!!!!!
የታደለ ሮባ ባለቤት ቤቲ : what a confident and wise woman.
በጣም የምወዳት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ልጅ ቤቲ ፈጣሪ ይባርክሽ🙏😘
እያደረጋቹ ያላቹትን ነገር ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ አብዝቶ ጤናውን ይስጣቹ ሰይፍሻ በቀጣይ እንረዳዳ የአረጋውያን መርጃ ማህበርን ብትጎበኟቸው በጣም ደስ ይለኛል
ስትሰጥ ይሰጥሃል የሚሰጥ ሁሉ አምላክ
ጨምሮ ይስጣቹ ቤቲ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አማርኛ ከኢንግሊዝኛ አታዳቅሉት እባካችሁ🙏🙏ፍትሕ ለአማርኛ👏👏 በዚሁ ከቀጠልን አማርኛ ድራሽ አባቷ እንዳይጠፋ ያሰጋኛል
ለምን ይጠፋል
አታካብጂ የአብዘሀኛው ሠው መግባቢያ አማረኛነው ወሬያም
YeTade mist is so lovely. I love the her dress too.
I am proud of you Befekadu . You have involved to be a responsible citizens of Ethiopia. We would love to see more responsible citizens like you . You are using your time and money for a good cause
ትልቅ ስራ ነው ይባርካችሁ ሰይፉ በሚቀጥለው ማን ይረዳ ብለህ ለጠየከው እኔ ምጠቁምህ ባገራችን በጦርነቱ ምክንያት በየቦታው ለተፈናቀሉ አማራው ክልል የወሎ, የጎንደር, ወዘተ,,,,,
እንዴት እንደምወዳት ❤️ እግዚአብሔር ይስጣቹ የሚገርመው መርዳት ከተፈለግ በቀላ ሉ ከጎረቤት ከሰፈር ይጀምራል ሁላችንም አካቢ ቢያችንን ማየት መጎብኘት ጥሩ ነው ::
Ato Befekadu, Thanks to you and to all other supporters, for all you do to help your people. Recognition and respect shall goes to you guys at Dallas. stay blessed.
ቤትዬ በጣም አሥተዋይ ሠው ውበትሽ ላይበጎ ሥራ ሲጨመር ልዩ ያደርግሻል
ሠይፍሻ ደግሞ ደሥ ሢልሕ ብቅ ትላለህ ሣምንት ሥጠብቅሕ ጠፋሕ ዋውው በጣም አሪፍ ነገር ነው ያደረጋቹሕ ተባረኩ አቦ
Thank u all of u God bless u and u r family's 🙏 ❤ 💓
ቤትዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስታምር እኮ ውስጥሽም ላይሽም ቆንጆ
ዋውውው ደስ ይላል
ፍቃዱ ወንድሜ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜን ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።
ጥሩመስራትለራስነው
ሰይፍሻ ጌታ ይባርክ
Big man respect seifusha bro !!!
ሰይፍሽ ለምን የኢትዮጵያን ዲያስፓራዎች ኦንላይን ሎተሪ ለምን አትጀምሩልንም ለምን በብዙ አገር ስላለን ኢቢኤስንም ስለምናይ በጣም ቀላል ነው አንደኛ ለአገር ውጭ ምንዛሪ ያስገኛል ሁለተኛ ዲያስፓራው ይጠቀማል ሎተሪው እስከ አንድ ቢሊየን ብር በአመት በአመት መሰብሰብ ይቻላል እኮ
ለሀገርሸ ያለሸ ፍቅር በጣም ደሰ ይላል ቤቲዬ Respect thanks my sweety
ሰይፉ ተባረክ ፍቄና ቤቲ በርቱ
ስራም ሁሉም የሚምረ ሀገራችን ሰላሟን የመለስን ጭንቀት ጨረሰን ምናለ ሰው በመሆናችን ብቻ ብንዋደድ
ፍቅዬ በርታልን ቀድመን የጀመርነዉ ከፍቄ ጋር እኛ ነበርን ተበታተንን አሁንም ቢሆን ለሚቀጥለው ስታሰባስብ አለሁ ለወገኔ
I love this Raya Dress.
Good job 👍🏻
I love her 🙌🙌🙌
እናመሰግናለን በውነት ትልቅ ስራ ነው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Tebarku
ስላምን እንስበክ🕊✌🏽
የስጠ ከላይ ይስጠዋል!🙏🏾
ለገንዘብ ተብሎ ያልሆነ ወሪ ማናፈስ ,ማውራት, ሕዝብን በውጂብር እንዲፈራ ማድረግ,እግዚያቢሔርም አይወደእም አይበጂምም!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
ፍትህ ኔቶርክ ይለቀቅ ቤተሰቦቻችን ናፍቀውናል😭😭😭
በጎ ማድረግ ለራሳነው
እንኩን ሠላም መጣችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዛሬ አመት ሙዳይን ብትረዷ
🙏🙏🙏💝
የእማማ ልጆች💚💛❤👈🙏
ባለፈው አዱስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሲመረቁ የአይምሮ ዝግመት ያለባቸው ጋር ሄደው ነው ያከበሩት እነሱ ቢረዱ ደስ ይለኛል በጣም የሚያሳዝን ቤት ውስጥ ነው የሚኖሩት
ለሀገራች ሰላም ያምጣል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዳላሶች 🌹🌷💐🌹🌷💐🌹🌷💐💋💋
Sefu show
ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ!
ብዙ ያልተነገረት የማማ ዝናሽ ዘኪ @zekitube ቢረዳ ደስ ይለኛል እሱ ከተመረጠ እኔም የብኩሌን አደርጋለሁ.! በተረፈ ለዚህ እርዳታ የተሳተፉ ሁሉ በእጥፍ ይባረኩ
ታደለ ሮባ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በቅርቡ ጀግኖቻችን መከላከልያ ስርዊት ጊቢ ተገኝቶ ሲበርታታ ነበር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ ምን አይል እንደተደስቱ
Gin eko Seife, yea Wello hizb tefenaklo Addis Abeba atgebum tebilew Debrebirhan meda lay bebird ina berehab yemisekayut aykedmim? Tasazinalachihu
ለቀጣይ ዓመት በሰላም ያድርሰንና
#ዘካርያስ ኪሮስ ምስኪኖችን #ቁርስ #ምሳ #እራት ይመግባል እናም #ቢረዳ #መልካም ነው !!!
ፍቄ በርታ ሁሌም አብረንህ ነን?!!!
Bettye gobez berchie entishim gobez tenkara set nat👏👏👏
ሰይፍሻ ሆዳም አርቲስቶችን ንገርልኝ በሀገር ጉዳይ ዳር ለምን ቆሙ ?
እንጦጦ ራጉኤል ሰሊሆም
ሰይፉ መቼ ነው ለመከላከያ የምትረዳው እስቲ እንስማ ንብረት የሚጠበቀው አገር ሲኖር ነው?
ፍትህ ለወሎ
💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሳይፉ እኮ ትለያለህ💚💛❤
Tebareku all people Ethiopian 💕🙏🏻💕🙏🏻🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹ሰይፉ አለህ ይጠብቀክ ሀገረችን አለህ ሰለማ የድረጊልን
ደም ያለሽ ልጅ ንሽ ይመችሽ
Yet Adele roba balebet betam tamraleh
ታዴ አፍሷላ❤
Sefiu... ye ethio media dmket neh...
I love your freedom.
እማማኢትዩጱያያከበረሽይክበር
የጠላሽይጠላአብበሽበልፂጊ
እማማኢትዪጱያክብርለመላዉ
ለኢትዩጱያህዝብየወገኔእመምየኔህመምነዉ
የወገኔችግርየኔችግርነዉመልካምለሆኑት
በኢትዪጱያስም ምስጋናናክብርይገባቸዋል❤❤❤
Mudayi
Eraswan sekelche
ሙዳይ
አስመሳይ ነህ ጊሺተጊና ያልተቀበል
ሰይፎ ማንንም እና ምንም አይወድም በጣም አስመሳይ ነው በየሳምንቱ ያልጠራውን ያክል እኔም ታዝቤዎለሁ
ቤቲ እትዬ መሰሉ አሉ እንዴ እባክሽ ንገሪኝ እኔ እናት ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት
ሰይፉ እስከዛሬ የሌለችዋ ቁልቋል ዛሬ ከየት መጣይ እኔ ብቻ ነኝ የታየችኝ ደሞ ዘረኛ እንዳትሉኝ ለፈን ነው
የተጨቁኑ ማለት ያጉባባል????
beti ye kenenisa bekele ihitnw mtmeslew?
በደና ሰሀት ዲሻጊኔን ታቀርብ ነበረ አሁንስ ምነ ዝም አክ አቅርበው
የመጀመሪያ ተመልካች በመሆኔ ሾ ላይ ለጋበዝ
Tade afeseke Bettyn, yegebahal
ሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር
የት ጠፋህ ሰይፉ
anchina enatsh yebizu sew emba alebachihu silazih tiru sew lemamsel memokeru betam yidebral
Enat Fana
W/r Nigiste Haile
Sew endet Arsenalen yidegfal lemalekes 😭😭😭😭Manchester United💪💪💪💪
አይደርስምኮ ለተጎዱት አይደርሳቸውም አዳድ ሆዳሞች እየበሉት
ፐፐፐፐ የታደለ ሮባ ባለቤት ወሬ አለብሽ በቃ አውርተሽ የማታውቂ ይመስል በቃ አላቆም አልሽ ደግም እራስሽን ትክቢያለሽ ስንት ሙሁራን ባለበት ዘመን
እሷም ምሁር እውቀት ያካበተች ሴት ነች ሙጀመሪያ እወቃት ከመተቸት
I think this is called jealousy. She can be what she wanted to be . She hasn’t done any crime. We should encourage her
Kkkkkkkk
Sele bego adragotachehu mesganaye yelake nw gen tadele lene ethiopian yemigelet bekate yelewem anchim esum setoche nachehu ekul tekulachehu yemetewetu ye ethiopia 🇪🇹 behale tadele lay aytayem lene set nw anchi mistu nesh lesum Lela bale yalew yemeslegnal shasham esu ye Western bahel antsebaraki nw becha bewnet sayew afralehu wendawend aydelem
ኢትዮጽያስ ያላችሁ አርቲስቶች ምን እያረጋችሁ ነው
የታደለ ሮባ ሚስት ነሽ 10 ጊዜ ትላለህ እሷ ስም የሌላት ይመስል ነው ወይስ ፕሮሞሽን እየሰራህላት ነው ? አይ ሰይፉ ትገርማለህ
አይ ትኩረት ህምምምምምም ሲስተሯ በታማኝነት ለመስራት ሞክሪ
ሰይፉ ቺርስ ወሬ ማውራት አልፈልግም አምበሳ
እባክህ ሰይፉ ካህሳይ በርሄ የሚባል የ ኤርትራ ዘፋኝ ብታመጣልን ኣዲስ ኣበባ እየኖረ ነው
ማየትም መስማትም አልፈልግ አንተን
አንተ ስውየ ግን ጁንታ ነህ እንዴ በሀገር ጉዳይ ስይክ ዳር ቁመሀል
የኔም ጥያቄ ነው
ምን ያርግ እሱ ?ዜና አቅራቢ ነው ?መዝናኛና ዜና ለዩ እንጂ ሀገራችንን ሰላም እንዲሆን ሁሌም ይናገራል እሱም ፖለቲካ አውርቶ ልታዝጉን ፈለጋቹ 😅😅😅😅
አቶ ፍቃዱ በመጀመሪያ ለዚህ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል ግን ከጎዳና አንስቶ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ የረዳህን አርቲስት አያሌው መስፍንን እና ባለቤቱን ወ/ሮ ሔለንን ስታመሠግን ባለመሥማቴ በጣም አዘንኩ። ዛሬ ለምትሠራዉ በጎ ተግባር መነሻህን ብትረሳም ጋሸ አያሌው ግን የፒያሣ ልጆች ብቻ ሳይሆኑ ሀገር ወዳድነቱና ደግነቱን መስካሪ አያሻውም።
ሰዪፉ የአሜሪከ ሰዉ ብቸ ነው የሚገብዘው
አንተ ወዳም፣ ብትሞት ምን አለ? ህዝቡን የምታስጨርሰው አንተ ነህ፣ሆዳም የኢትዮጵያ ህዝብ አንተን ሊፋረድ ይገባዋል።
አቶ ዘውገ ሁል ግዜ በየአመቱ ይ*ዳኛል ነው ያለው?