የመጨረሻዬ ነው ከዚህ በኃላ አይደገምም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ለአመታት ሲያስጨንቀኝ የነበረው ጉዳይ ለ14 አመት የለፋሁበት
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #Abtube

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 4 месяца назад +250

    ፀጉርሕ እንዱሕ ነው የሚያብርብሕ

    • @belayneshyelma3310
      @belayneshyelma3310 4 месяца назад +1

      She is right ✅️

    • @HdjfChcj
      @HdjfChcj 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @HdjfChcj
      @HdjfChcj 4 месяца назад

      ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @asmara1295
      @asmara1295 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 месяца назад +33

    ፀጉርህን በመቆረጥህ ደስተኛ ነኝ በጣም አምሮብሀል ይህ ነው እንዳልክ እግዚአብሔር ያክብርህ ቤተሰብ ስለምታከብር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ጤናህን ይስጥህ ክፉ ኡይንካህ በሰላም ወጥተህ በሰላም ግባ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤"የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው "

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 4 месяца назад +173

    እንዳልክዬ የእኛ ጀግና የድሀ አባት ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ብለህ አትጨነቅ እኛም ናፍቀህን ነበር በጣም ደስ ይላል ፀጉርህንም ስለተቆረጥክ ስላዬንህ ደስ ብሎናል እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ ከሚጠሉህ ይልቅ የሚወዱህ ይበልጣል የሰው መውደድ አለ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 4 месяца назад

      ፋራ

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 4 месяца назад

      እውይይ የደሀ አባት😂😂😂

    • @MahletGiday
      @MahletGiday 4 месяца назад +1

      @@ፍሬ ክክክክክክ ድፍን ጭንቅላት እኮ ዝም ብሎ ያየውን ያላየውን ሳይ ያስገረፍጠዋል ጭቃ ነገር ነሽ ነህ አዎ እንዳልክ የእያንዳንዱን ቤት ቀዳዳ የሸፈነ ምርጥ ጀግና ወንድማችን ነው ዝቃጭ ሰው ስለሳቀ ስለተሳለቀ ለእኔ የጥፍሬን ያክል ቆሻሻን አልቆጥርም ቲሺ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 4 месяца назад +22

    ወድሜ ለወገብክ ፀበል ሒድ ፀበል ጠጣ ተጠመቅ እምነት ተቀባ የአምልኮት ሰዓት እና በቤትክም የፀሎት ቦታ አዘጋች ፀልዬ ማንም ቢሆን ካለ ፆም ፀሎት ባዶ ነውና ፀድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ንማርክ በሁሉም ነገር እግዚአብሔርን አስቀድም

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 4 месяца назад +111

    እንዳልክ አንተ ድሮም የተረጋጋክ ድንቅ ወጣት ጀግና ወንድማችን ነህ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 месяца назад

      እንዳልክዬ አለህ እልልልልልልልልልል

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 месяца назад

      ​@@Samitrghhቦታ ስተሃል 🙄🙄😂😂😂

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 4 месяца назад +15

    የምር በጣም ታምራለህ ይህን የመሰለ ወንዳወንድነት ያ ፀጉር ነበር የሸፈነው??ብቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ ❤❤❤❤❤❤

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 4 месяца назад +107

    ፀጉርሕ በመቆረጥሕ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሕመምሕም ፈተናሕንም እግዚአብሔር ያቅልልሕ ካለ ሕመምና ፈተና የሚኖር የለምና እንደንበረታ ይርዳን አሜን

  • @SAMI-el6nt
    @SAMI-el6nt 4 месяца назад +8

    እንዳልክ በጣም አምሮ ባህል እግር ካሌ ሰአት በላይ አሁን ታምራለች በጣም ደስ ብሎናል ስላየ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 месяца назад +78

    እንዳልኬ አምሮብሀል እንኳንም ፀጉርህን ተቆረጥከው አሁንም ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጥህ❤

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 4 месяца назад

      ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ በጣም አምሮብአል

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 4 месяца назад +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው ድስ ይላል

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 4 месяца назад +57

    እንዳልካችን እንደዚህ ነው የሚያምርብህ በአዲስ መንፋስ በአዲስ አይዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ሁሎም ከጎንህ ነን በርታ ጉዞ ወደ ፊት🎉🎉🎉

  • @misteremekonnen8489
    @misteremekonnen8489 4 месяца назад +10

    እንደዚህ ነው ወንድ ልጅ የሚያምረው። ጸጉርህን በመቆረጥህ ደስ ብሎኛል። ቀሪ ዘመንህን እ/ር በሰላም ይጠብቅህ

    • @ወይንአብ
      @ወይንአብ 3 месяца назад +1

      እ/ር ❌
      እግዚአብሔር ✅

  • @Sarah-ut6nk
    @Sarah-ut6nk 4 месяца назад +34

    እንዳልክየ የኛ የዋህ እንዲ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 4 месяца назад +8

    እሰይይይይ እንኳን ተቆረጥከው ይህ ነው እግዚአብሔር የሚወደው እንዳልከው በእምነትህ ፅና : ፆም ፀሎት አብዛ::

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 4 месяца назад +47

    በጣም ያምርብሀል ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲሆን ነው የሚያምረው ።ጎበዝ እንኮን እግዛብሄር መንገዱን መራህ።በስራህ ጎበዝና ጀግና ነህ እንጠብቃለን ።ግን ራስህን ጠብቅ።የንስር አይን የደረስበትን ሳትስማ አትቀርም እና ቅርብ ያለ ስው የሚያጠቃውና እግዛብሄር ይጠብቅህ ጥንቃቀቄ አድርግ እሱንም ሄደህ ጎብኘው ነግ በኔ ነውና

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 4 месяца назад +7

    እንዳልክ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን የምናይብህ መልካም ሰው ❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 4 месяца назад +26

    እዳልዬ እንኳን ደህና መጣህ ጸጉርህን በመቆረጥህ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 4 месяца назад +5

    የኔ አባት❤ አላህ ይጠብቅህ ሰንውድህ እኮ ወላሂ የዘመኑ ጀግና ነህ

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 4 месяца назад +20

    እንዳልክየ ታውቃለህ በጣም ነው የምንወድህ የኔ ታናሽ ወንድም ❤
    ፀጉርህ ደግሞ በጣም ያምራል
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እራስህን ጠብቅ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 месяца назад +6

    ፀጉርህ ኣሁን በጣም ያምራል ድሮውም ቋንጇ ነህ ኣሁን የበለጠ ኣማረብህ እግዚኣብሄር ሙሉደስታ ይስጥህ እየተደሰትክ ያኑርህ የእኔ እንባ ኣባሽ ጀግና

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 месяца назад +20

    እንኳን በስላም ተመለስክ ቀሪ ዘመንህን እግዜእብሔር ይባርክልህ ወንድሜ

  • @mesganaalemu8747
    @mesganaalemu8747 4 месяца назад +3

    እንዳልክዬ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ ይባርክህ እንወድሀለን የበለጠ ቆንጆ ሆነሀል አሁን የፀጉርህ አቆራረጥ ማንነትህን ይገልጣል እናመሰግናለን።

  • @ferewworku6799
    @ferewworku6799 4 месяца назад +12

    እንዳልክዬ እድሜ ከጤና ጋር እዲሰጥህ ተመኝቻለው ነገር ግን እራስህን ጠብቅ ብዙ ባለጌ ሰዎች አሉ አንተ ለኔ አንደኛ ነህ ሁለተኛ የንስር ሲሆን እሱን መጠየቅ አለብህ እየተሻለው ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 месяца назад +4

    አህለን. ጀግናው. ❤❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ. ጸጉርህን ቆርጥከው. ወላሂ አሁን ነው ያምረባህ. ❤❤❤ እራስህም እየጠበክ. አላህ. ይጠብቅህ. ❤❤❤.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 4 месяца назад +7

    እንዳልክዬዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተናፍቀሀል እንወድሀለን ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በህይወት እስካለን ፈተና አይጠፋም እና በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ወንድም አለም አምሮብሀል ጸጉር ያምራል ጀግናው ወንድማችን እመብርሃን ከክፉ ትክከል አሜን 🙏ከካናዳ በርታ

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 4 месяца назад +24

    ወንድሜዋ እንኳን በሰላም ተመለስክ ቅኑ ወንድሜ🙏🙏
    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛል🙏

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 4 месяца назад +2

    እንዳልክዬ አሁን በጣም ታምራለህ
    የሚስትህ ጥሩ ባል ያርግህ መልካም ሰው ነህ ከቀሪው ስራህ ጋ እንጠብቅሀለን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 месяца назад +9

    ምርጥ ሰው እንዳልክ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤ትህትናህን ከልቤ ነው የምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 4 месяца назад +2

    በጣም ነው የምታምረው እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ወንድ እውነት ነው ሁሉ ሴገባን ነው ❤❤❤nice 😍 love it 🥰

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 4 месяца назад +10

    አር ሌላስው መስለህኝ ነበር ዋው በጣም ያምርብሃል ከስት ጊዜ በኃላ ስላየውህ ደስብሎኛል ወድሜ ጽጉርህ ያምራል

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад +2

    ዋው በጣም አምሮብሀል እንኳንም ተቆረጥከው ሁለተኛ እንዳታሳድግ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ረዳህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 4 месяца назад +8

    እሰይ ደስ ይላል ደግም አነደዚህ ነዉ የሚያምርብህ ተመስገን🙏

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 4 месяца назад +1

    ጀግናውበረታልን ባለህበትአላህይጠብቅህከሙሉጤንነትህጋ ፀጉረህንበማሳትህ ጥሮ👍👍👍👍

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 4 месяца назад +28

    አልሀምድሊላይ ፊትህ የትሻለው ትመስላለህ አላህ ይጠብቅህ ይቅናህ ታምራለህ

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 4 месяца назад

      ምን ሆኖ ነው አስረዱኝ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 4 месяца назад

      ​@@eyerusalem9504ጭንቀት በስራው ምክንያት ህመም ላይ ነበር

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 4 месяца назад

      አሞት ነበር ወገቡ​@@eyerusalem9504

  • @MedhinMersa
    @MedhinMersa 4 месяца назад +2

    ዘሬ አምሮበሃል ፀጉርህ ሰለ ተቆረጥከዉ ደሰ ይላል ብሃይማኖትም አይፈቀድምነበር ገን ለሁለሉም ግዜ አለወ እና በርታልን

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 4 месяца назад +8

    እንኳን ደህና መጣክልን ደስ ብሎኛል ደግሞም እንደዚህ ነው ምያምርብህ ተባርክ ♥️💝♥️💝💝💝💝🙏

  • @hywate
    @hywate 3 месяца назад +1

    ሻሎም እኳን በሰላም መጣህ። ስለማይ ነገር ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ተባረክልን

  • @SalamatMandosto
    @SalamatMandosto 4 месяца назад +10

    ዊዉ.የኔ.ሸበላ.ነፍቀህኝ.ነበር.ዛሬ.ደግሞ.አምሮብሀል.❤

  • @Destavich
    @Destavich 4 месяца назад +1

    Amrobhal. Looking refreshed! Inspired to get a haircut. Keep shining, bro.

  • @yilem1073
    @yilem1073 4 месяца назад +15

    ኢንተቪውን ሰምቼዋለው ነገር ግን ክትትል የሚሰሩ ሰዎች የፌክ ወይም ድራማ እንደሆነ ስላሳወከን እናመሰግናለን ብዙ ሰዎች በዚ ምክንያት እየተጭበረበሩ ስለሆነ

  • @sartt3754
    @sartt3754 4 месяца назад +1

    እንኳን. ደህናመጣህ ወድማቺን. ፀጉርህ በመቆረጥህ. ደስብሎኛል. እደበፊቱ. ጠክረህ. ወደሥራህ ተመለሰ ፈጣሪም ያግዝሀል።አተመልካም ሰዉ. ነህና የብዞወቹን አባ አብሰሀልና

  • @Abeni_Tube_15
    @Abeni_Tube_15 4 месяца назад +14

    ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣክልን 😍 ደስ ብሎኛል

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 4 месяца назад +1

    እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ ስጠፊ አሳስበህኝ ነበር እንኳንም ተቆረጥህ ፀጉርህን በጣም ነው ደስ ያለኝ ተቆርጠህ ሳይህ መንፈሳዊ ሰው መሆን የፈጣሪን መንገድ መያዝ ህይወት እንዲሰምር እንዲያምር ያደርጋል መንፈስ ይታደሳል የውስጥህ ሰላም ያገኛል አይምሮህ ይታደሳል መንፈሳዊ ሰው ሰትሁን ወደፈጣሪ ስትቀርብ የምታገኘው ሰላም ይለያል

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 4 месяца назад +6

    ❤❤❤እንዳልክ የእዉነት አስጨንቀኸን ነበር እንኩዋንበሰላም መጣህ አሁንም ራስኸንጠብቅ

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr 4 месяца назад +2

    ዎይኔ,ጀግናዉ,እዳልክ,ደሞ,ፀጉርህን,ስትቆረጠዉ ሲያምርብህ❤❤❤❤❤❤

  • @MihretMichael-c1l
    @MihretMichael-c1l 4 месяца назад +7

    እንዳልክዬ እንኩዋን በሰላም መጣክ እንወድሀለን እ/ር ካንተጋር ይሁን

  • @Fegf-fc4zj
    @Fegf-fc4zj 2 дня назад

    አንኳን. ደህና. መጣህ. እንዳልክ አንደዚህ. ነው. የሚያምርብህ ፍጣሪ. ይጠብቅህ. ባለህበት❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 месяца назад +7

    እንኳን በሰላም መጣህ እንዳልክዬ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 4 месяца назад +3

    አዳልህ ጀግና ነህ አግዛቤር ይጠቡቅህ

  • @fekrameqant438
    @fekrameqant438 4 месяца назад +19

    እንዳልክ ለሰዉ አትጨነክ ስለአንተ የሚያዉቀዉ ፈጣሪ🙏 ብቻ ነዉ ❤❤❤

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 4 месяца назад

      ለሰውም መጨነቅ አለበት የሰው ፍቅርና ድጋፍ እኮ ነው እዚህ ያደረሰው

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 4 месяца назад +1

    ዉይይይ የኛ ጀግና ወንድም እንዳልካችን አንተ ተወዳጅ ልጅ መጣህልን እንኳን ሰላም መጣህልን ስላየንህ ደስ ብሎናል ጸጉርህ ደግሞ ወላሂ አምሮብካል እንኳን ተቆረጥከዉ አትጥፋ ቶለ ቶለ ናልን ሠላምህ ይብዛ❤

  • @yeshidebalke3524
    @yeshidebalke3524 4 месяца назад +3

    እንዳልክ አሁን በጣም ታምራለህ እንዴሁ ቀጥል አይዞህ ጀግናችን ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 4 месяца назад +1

    እንዳልክዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ያንን እባብ የሚመስለውን ፀጉር ከአናትህ ላይ ስላስወገድከው በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ቆንጆ ነህ የእኔ ወንድም

  • @almaze214
    @almaze214 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን እንዴት ደስ እዳለኝ 🎉🎉🎉

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 4 месяца назад +2

    አንተ መልከመልካም ሰው እንዲህ አስጨንቀኸን አንድ ነገር አረጉት ብዬ ስጨነቅ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ የተባረክህ ነህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ፀጉርህም በጣም ያምራል እንደዛም አያስጠላም ግን ይሄ ይበልጥ ያምራል ሀሳብና ምኞትህን እሱ ያሳካልህ ድንግል ታማልድህ የኔ ደግ ና ሩህሩህ ተባረክ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @miliaakiki9424
    @miliaakiki9424 4 месяца назад +5

    እንዳልክ ወንድማችን እንደውም እንደዚህ ነው ሚያምርብህ❤❤❤❤👍👍

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 9 дней назад

    እንዳልክ በዚህ መልኩ ነበር የማቅህ ባልና በሚሰት መሀል በምትሰራው ጉዳይ ነበር በእውነት ነው የምልህ እንዳልክ በጣም እፈራ ነበር በጣም ደፍር ሀቀኛ ነበረክ ካለው ነገር እራሰህን ጠብቅ እልህ ነበር እንኳን ተገላገልክ

  • @SamsulBdss-s6f
    @SamsulBdss-s6f 4 месяца назад +13

    እግዚያቤሄር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 4 месяца назад +1

    Familia እንዳልክ ምርጡ የእውነት አምሮብሀል ❤❤❤❤ ደቅልን ከዚህ በላይ ፍክት በልልኝ ብዙ አትጨናነቅ ደግሞ እሽ we love you my gentleman 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 4 месяца назад +5

    ውይ እንዳው እንዳንተ አይነት ጀግኖች ለሀቅ የቆሙ ሠወችን ከልቤነው የምወዳችሁ የማከብራቸሁ ባገኝህ ችግሬን ባዋይህ ደሥ ይለኝነበር ግን ሊሆን አይችልም የሀገር እርቀት

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 4 месяца назад

    ዋዉ ዋው ዋው ተመስገን እደዚህ የምታምር ልጅ ነህ ለካ እንሽላሊት መስለህ የኖርከው ....መቆረጥህ እንዴት እንዳማረብህ ተባረክ ድንግል ከነ ልጇ አትለይህ ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ......

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 месяца назад +4

    እልልልልልልልልልልልልእንድሽ ደስብሎኛል ስለፀጉርህ ሌላው ቅድሚያ እራስህን ጠብቅ አደራ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabsera-n1i
    @yabsera-n1i 4 месяца назад +1

    የኔ መልካም እንዳልክዬ አምሮብካል ደሞ ፈጣሪ ይጠብቅክ የኛ የስደት እህቶችክ መከታችን ነክ ❤❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 месяца назад +6

    እንዳልካችን እንካን ሰላም መጣህልን
    እንዳልክ እንዳንተ ጀግና የምንወደዉ ወንድማችን የነስራይን ጠይቀዉ ከጉኑ ሁን የደረሰበት 😢😢😢

  • @SalamaDubai
    @SalamaDubai 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ለዝህ አበካቅ ከመጥፍ ሰራ ያ ወጣ አምላክ ክብሩን ይወሰድ የድንግል ልጀ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን

  • @solami4708
    @solami4708 4 месяца назад +2

    እንደዚህ ነው የሚያምርብህ እንዳልክ: እራስህን ፈታ እኛንም ሌላውንም ህብረተሰብ የሚያዝናና የሚያስተምር ነገር ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 4 месяца назад +1

    ብዙ ሰላም ይብዛልህ እንዳልክ እንኳን በሰላም ተመለስክ ❤❤❤❤❤ ፀጉርህን ብትቆረጥም ባትቆረጥም ታምራለህ ሁሉም ነገር አንቴ እንዳልክ ይሁን ቅንና ትሁት ሰው አድስ ነገር እንጠብቃለን❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 4 месяца назад +4

    አንተና ጦሳ ቲዮቦች በጣም ህሊና ያላቸሁ ናችሁ ሽአመት ኑሩልን

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 4 месяца назад +1

    እሰይ እንኳን ተቆረጥከው በእውነት ጥሩ ልጅ መሆንህን ባውቅም ጸጉር ያለው ወንድ ድሩየ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 4 месяца назад +4

    እዳልክየ የኔጀግናወድም እምርብሎብሀል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mercybayissa
    @mercybayissa 3 месяца назад

    እንዳልክዬ ምርጥ ወንድማችን እግዚያብሄር ያክብርህ 🙏🙏🙏 በጣም ነው የምታምረው 👍👍👍 ፈጣሪ ይጠብቀህ 🙏🙏🙏

  • @tsigeabshiro7376
    @tsigeabshiro7376 4 месяца назад +5

    አረ እንዳልክ ፋዋ ብልጭ ነው ያልከው በአዲስ ስራ ባአዲስ ማንነት ደስ ብሎናል።

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 месяца назад +1

    ተባረክ ሰውን ማክበር የፈጠረህን አምላክ ማክበር ነው እርሱ በአምሳሉ ከፈጠረው እጅግም አክብሮ ቅዱስ ስጋውን ቅዱስ ደሙን አፍሶና ቆርሶ ዋጋ የከፈለው ለሰው ልጆች ስለሆነ በማክበርህ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በ ቤቱ ያፅናህ ፍቅሩን ያሳድርብህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ፀጉርህ በጣም ነው የቀየረህ ሞገስ ጨመረልህ ወዝህ እራሱ 👍

  • @ter2065
    @ter2065 4 месяца назад +4

    እዳልክየ እንኳን በሰላም መጣህ እስኪ የኮሜቶች ዱአና ፀሎት ያስፈልገኛል በዱአ በፀሎት አስቡኝ አሁንስ መላዉ ጠፋብኝ

  • @dargeluba
    @dargeluba 4 месяца назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ ቤተሰብ ስለምታከብር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ጤናህን ይስጥህ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @misganawayele
    @misganawayele 4 месяца назад +4

    ለብዙ ሚስክኖች መላ እንደሆንክ ዛሬም ተመለስና ሥራ ጀምር

  • @ቲቲTube-p5p
    @ቲቲTube-p5p 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ወንድም እንኳን ቆረጥከው ❤❤❤❤❤❤ተመስገን

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 4 месяца назад +1

    እንዳልክ አምሮብሀልእንኳን ደህና መጣክልን ፀጎርህን በመቆረጥክ በጣም ደስ ብሎናል አይዞክ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤

  • @halimamohammed7943
    @halimamohammed7943 4 месяца назад +2

    እንዳልክዬ ወንድማችን እንኳን ደንህና መጣህ ደግሞ በጣም አምሮህብ ነው የመጣሀው በርታልን አብሽር ከጎንህ ነን

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu 4 месяца назад

    በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ነው የሚያምርብህም ወንድማችን

  • @YeneLyu
    @YeneLyu 4 месяца назад

    Egziabher ymesegn yhen tsegur yaskorereh bravo ፀበላችን

  • @እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ

    ውይ እንዳልክዬ በጣም ታምራለክ ከምልክ በላይ ፀጉርክ ሲያምርብክ ምናለ ሁሉም ወንድ እንዳንተ ሰሚ ትሁት ቢሆን ፈጣሪ እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥክ እንወድካለን ተባረክ 💚💛❤

  • @sisay2020
    @sisay2020 4 месяца назад

    ልጄ እንኳን በሰላም መጣህ በጤና መኖር ቀላል አይደለም የግድ የቀድሞን ስራ መስራትህ ከእኛ አገናኝቶሀል ግን የሚመችህን ስራ እኛም አጎንህ ነን ፀጉርህን መቆረጠህ እጅግ ደስስስስ ብሎኛል መድኃኔዓለም ይጠብቅህ በጤና ያኑርህ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን።

  • @abebashenkuteyoutube7868
    @abebashenkuteyoutube7868 4 месяца назад +1

    ዋዉ እዳልክ የኛ ጅግና በጣም አምሮብሀል እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤እንዳልክዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ምርጡ❤❤ ግን በጣም ጠፍተህበን ነበር ❤አሁን ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 4 месяца назад

    ሁሌም ሁሌም አላህን እለምንልህ ነበር ፀጉርህ እድጥቆረጥ አልሀምዱሊላህ እዲ ነው ሚያምርብህ አንተን የወለዱ እማዬ እድሜና ጤና ይስጣቸው ያሰብክበት አላህ ያድርስህ አክባሪህ ነኝ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 4 месяца назад

    ዋዉዉ አምሮብካል እናመሰግናለን ተባረክልን ፀልይ በፈጣሪ የማይናድ ተራራ የለም

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 4 месяца назад

    እንዳልክ እንኳን በደና መጣህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 4 месяца назад

    እንዳልክ የኛ የዋህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ምቀኝዮችህን አላህ ይያዝልክ

  • @almazgebrewahad
    @almazgebrewahad 4 месяца назад +1

    እንዳልክ በእውነት ደስ ይላል እንኳን ተቆረጥከው ኣንተ ጥሩ ሰው ነህ ኣንዳንድ ግዜ ጥተጉር ያስረዘም ወንዶች እንደ ጥሩ ኣናያቸውምና ኣሁን ኣሪፍ ኣድርጋሃል

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    ዋውውውውውውውውውው ጀግናው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ወጣት ይመለስ ወደራሱ ማንነት በጣም ነው የሚያምርብክ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Месяц назад

    ጥሩነው ወንድ ልጅ መንፈሳዊ ሲሆን ብዙ ያተርፋል በርታ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ቅዱሳን መለአክት ይርዱን ጌታሆይ በብርሀኑ መንገድ ምራኝ

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 4 месяца назад

    እንዳልክዬ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ በጣም ያምርብሄል ፀጉርህ ጎበዝ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 4 месяца назад +1

    እሰይይይ እንዴት ደስ እንዳልከኝ እምወደው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በፊት ይቅደምክ በእውነት ዛሬ ነው ሳብስክራይብ ያረኩክ በደስታ እግዝአብሔር ይባርክክ ወንድሜ❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 месяца назад +1

    ውይ የሰንት ሰው ሂወት ኣድነህ ነበር ለማንኛውም ያሰብከውን ያሳካልህ ቅን ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 24 дня назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ቦንድሜ ሰላምን ይብዛ የክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልን ጸጉርን በመቆረጥህ ተባረክ

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 4 месяца назад

    እንዳልክዬ የኔ ልጅ አላህ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የዋህነትህን እወደዋለሁ አዲሱ ስራህንም የተቃና እንዲሆን ዱዓ(ፀሎት)አደርግልሃለው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 4 месяца назад

    አንተ ጎበዝ ነህህህ በዛላይ የተረጋጋ በጣም ደስ የምትል ነህህህህህ እግዚአብሔርርርርር ካንተ ጋር ይሁንንንን ክፉ አይንካህ በነገር ሁሉ ተከናወን ይቅናህህህህህህህህ

  • @Yeshume
    @Yeshume 4 месяца назад

    በጣም ነው የናፈከን እንኳን በደና መጣህ የኛ ጀግና የደሀ አባት አባት እኮ ነህ የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤