Selam lante wendeme selamek yebza gobez bertalen ❤❤betam astemari new ❤ ene batam yemitelahu neger edezi ayineta abelal min ale ayate ej laye biwwedek ejun neber yemisebrehu betam new yemiyasetelahu migeb keber new beserat new yemibelahu Enameseginalen 🙏🙏wendemachin bertalegn❤❤❤
ጥሩ ትዝብት ነው ብዙዎች አሉ ቢማሩበት የምትቀራረቡ ባትሆኑ ይሆናል እንጂ ለብቻው ብትነግረው ጥሩ ነበር
አይ ግዚ አሁን ላይ ግዚው ተበላሽቶል የእናቶችችን ግዚ ናፍቀኝ የምር እደው ምን ጎድ አመጣብን ሰላሞን የእናቶችችን ዘመንን ያምጣልን በርታ
የአንዳንድ ሰወች አመል በጣም ያሳቃል በተለይ እንደዚህ በጋራ ሲበላ ስርአት ሊኖረው ይገባል ባይ ነኝ ትክክል ነህ
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ይከብዳል ግንይሁን አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንዳንድ ሰውች አመጋገባቸው ይደብራል ምግብ ክብር አለው በሰራት ሲበላ ነው ደስ የሚለው ጥሩ መክርነው ወንድማችን እናመሰግናለን
ዋው ወንድማችን ሀሪፍ video ነው በርታ
Lik.new.wendem.bertalen.betam.turu.new.❤❤❤
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወድማቸን
❤❤
እናመሠግናለን ወንድማችንን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
Selam lante wendeme selamek yebza gobez bertalen ❤❤betam astemari new ❤ ene batam yemitelahu neger edezi ayineta abelal min ale ayate ej laye biwwedek ejun neber yemisebrehu betam new yemiyasetelahu migeb keber new beserat new yemibelahu
Enameseginalen 🙏🙏wendemachin bertalegn❤❤❤
❤❤❤አርፍ
ሰላምክ. ይብዛ ወንድሜ ፈጣር የሰው ልጅ በሙሉን ከክፉ መከራ ይሰውራቸው
ዋውውው ወድማችን በጣም ጥሩትምርትነው በርታልን
አሪፍ መረጃ ነው በርታልኝ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ቆይታ ነበረን እውነት ነው ብዙ ነገሮች ያስተምሩኛለሰ
Wedimachn enamesegnalen betam turu merja new yakafelken berta
ልክ ነህ ወድማችን እናመሰግናለን በርታ
Bayy'ee garidhaa jabadhuu 🥰💖🥰
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
ስላም ወንድማችን እንኲን ደና መጣህ አሪፍ መረጃ ነው
በጣም ከባድ ነው ቤት ችሎታል ስንት አይነት አመል አለ መሰለህ በርታልን
ልክ ነህ ወንድማችችን በርታልን
ትክክል ነህ እናመሠግናለን ለሠጠኸን መረጃ
ያተም ሰላም ህ ብዚት ትርፍ ይበል ትክክል ነህ አሪፍ ምክር ነው ግን በጣም የሚሰቅም ባርት አለው 😂
ጥሩ ምክር ነው ወንድማችን
Selamesh yebeza arefi timhirti naw yakafelekan enamesegenalen kamaxifo senamegebari fexary yexabiqan
alu indih ayinet sewoch inameseginalen silakafelken
bertu
teru merga enmsgenale maerr bercy❤
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን
ሰላም አግዚአብሔር የብዝልሽ ዉዴ አህት ብስርች መልክም ጉዞ ይሁንልሽ
Noru bagaa nagaan dhuftee nagan nagaa caluu mana ketiifii yaa bayyaatuu jajabee nama jiraa yaa bayyaatuu tutii garii si walin turee
Selam selam wandim enkuan Dena mexah arif hasab nw mastewalun yesten hulum nager be sinesirati yamarl
Baga nagaani dhufte obbolleessa kenyaa hiryani garii tullu ta.ee namaa mulisaa barsifadhaa
እኔ በጣም ከምጠላዉ ነገር አዱ ሲበላ ከሰዉ ፊት ዬሚቆርስ እና ሲበላ አፉን ዬሚያጮህ እና እጁን ወጥ ዬሚዘፍቀዉ ጥሎብኝ አልወድም
በጣም መጥፎ ፀባይ ነዉ የምር ምግብ ሢበላ ግዴታ ስነስረዓት መኖር አለበት እዴ ልጆቹ ምን ሊማሩ ነው ጉድ😢😊
ድሮቀረ የዘመኑ ትውልድ አስቸጋር ነው ወንድሜ ፀሎት ነው ሚያስላል ነው
Dro kere kefitish bi kefitih bla teblen teketen yadegnew