ሳቂታና ቤት አድማቂ ልጄ ድንገት እጅና እግሩ መስራት አቆመ Ethiopia | EthioInfo.
HTML-код
- Опубликовано: 10 окт 2024
- Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo
አይዞዋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይምረዋል ለፈተና ይሆናል ግን ድል ይገኛል ይዞታችሁ ጥሩ ነው እመቤቴ ወላዲት አምላክ ትዳብስላችሁ አልፎ ለድስታ ያብቃችሁ አሜን ።
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይማርህ ወላጆችህንም ከልፋትና ከስቃል እግዚአብሔር ያሳርፋችሁ ልጆችስ ምንም አይሁኑ ድነህ ሁላችንም የምናመሰግንበት የምንደሰትበት ቀን እሩቅ አይሆንም አይዞህ የኔ ማር ።
የኔ ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ ምህርት ይላክልህ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏😍😍
ይህ የመንፈስ ሴራ ነዉ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አዳምጡ ቤታቹ የፀሎት ቦታ አዘጋጅታቹ ስገዱ ፀልዩ ልጁን ቅዱስ ቁርባን ይቀበል ጠበልም አስጠምቁት ይድናል የኔ ልጅ እመብርሀን ትዳብስህ መድኃኔዓለም ደስታቹ ይመልስላቹ አሜን አሜን አሜን
ማንም ሰው በልጅ አይቀጣ የልጅ ጉዳት ለወላጅ ትልቅ ህመም ነው አላህ ይማረው ሙሉ ጤናውን አላህ ይመልስለት
እግዚያብሄር መላ አለው ጌታ እየሱስ ወደህይወታችሁ ይምጣ ወንድሜ በርታ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ እመአምላክ ድንግል ማርያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ 🙏የኔ ማር
እግዚቤሔር ሙሉ ጤንነቱን ይመልሰው እመቤቴ ድንግል አንተንም ልጅህንም ትዳብሳችሁ
የኔ ማር በእምነታቸዉ ጠንካራ ወላጆችህ ስላሉህ በደንብ ድነህ በቅርቡ እንደምናይህ ተስፋችን ትልቅ ነዉ። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።
አንተ መልካም አባት ነህ እኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ አመበቴ ማሪያም የምህረት አጆን ልካ አንተንም ልጅህንም ትፈውሳችሁ
እግዚአብሄር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን። ታሪክ ቀያሪው እርሱ ይታደጋችሁ።🤲😭❤
ያባትየዉ ጥንካሬ ፈጣሬ ሙሉ ጤነዉን ይመልሰለት
የኔጌታ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማር እመቤቴ ትዳብስህ እርግጠኛ ነኝ በፀበል ይድናል
Balexafa sawe ba hiuiwot yalela sawe yidabise sitilu atafrume?
አይዞኝ የኔ ውድ ልጅ ፈጣሪ ይዳብሰህ ትድናለህ እመብርሀን የጭንቅ አማላጅ ትርዳቹ ድኖ ለመገናኘት ያብቃን
እግዚአብሔር ይማርልህ አይዞህ ድንግል ከልጇ ታማልድህ በተአምሯ የምትፈሰው ቃፅላ ማሪያም ፀበል ውሰደው እመቤቴ ትማርልህ አይዞህ በፀሎት በርታ🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይማራህ እመቤቴ ትማራህ እፍፍፍፍ የህፆን መከራ ከባድነው
እይዞህ ልጅህም አንተም ትድናላችሁ ሁሉን ለእግዚአብሔር ስጡት ሁለታችሁንም ጌታ ጨርሶ ይማራችሁ
እግዚአብሔር ይረዳችሁ
አይዞህ እምነትህ ያድነዋል መልኻም አባትነህ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን
አላህ ይዘንልህ የኔ ልጅ
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በምህረት እጁ ይዳብስላችሁ
አዳኝ ፈዋሽ እሱ ብቻ
ፈጣሪ ይማረው እውነት ጥሩ አባት ነህና የድንግል ማርያም ልጅ ፀሎትህን ይስማህ የልጅህ ጤና ተመልሶ ለማየት ያብቃን ሁሉንም ፈጣሪ ያውቃል ላንተም ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ
አምላካችን በበረከትና በምሕረት ይጎበኛችሁ🙏 ለአንተ እና ለልጅህ ምህረትን እመኛለሁ🙏🙏🙏
This Best friend of this year's 2022 God bless you ... ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ all Ethiopian we have to helping abeal thank you all good habesha people
እግዚአብሔር ይማር 🙏🏿እሱ
መሃሪ ነው ❤🙏🏿:::
Good be with you and your Precious son 💜
It is true I am glad to hove best friend helping .like my generation
በርታ ወንድሜ እኔም ስደተኛ ሆኜ አልፌዋለሁ አይዞህ በርታ ቅዱስ ገብርኤልን ለምነዉ፣አይዞህ ጀርመን ነዉ የምኖረዉ የምረዳህ ካለ በሐሳብ እረዳሐለሁሁ አይዞህ፣፣፣፣
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባትህንም ጤናዉን ፈጣሪ ይመልስት ጀግና አባት
ልጄ ፈጣሪ ይማርህ ጠንካራ አባት አላህ አይዞህ ትድናለህ
እንደው... የልጅን... ህመም... የልጅን ስቃይ... መድሀንያለም.. አይስጣችሁ
በእውነት... ለቤተስብ በጣም... ህመም
ነው... ስቃይ ነው... ወይ ልጄን
እመብርሀን.. ጨርሳ ትማረው... አቦ... ጆሮዬ... ስቀጠጠኝ... አሁንስ... እምስማው ... ነገር ሁሉ አሳዛኝ... በተለይ
በልጆች ላይ... ልብ ይስብራል... ፈጣሪ
ይሄንን... ቤተስብ.. አስባችው...
አባትና @ ልጅንም... አንተ አስባችው
🙏🙏🙏🙏🙏✝️
ባባዬ የኔን ልጅ ያዳነ ጌታ ያድንህ እባካችሁ ሀኪም አታብዙበት በእምነታችሁ አፀልዩለት።
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁለታችሁምንም ፈጣሪ ወደ ቀደመው ጤናችሁ ይመልሳችሁ አይዞህ ሁሉም መልካም ይሆናል
አባትየ አይዞህ ትድናለህ ፀበሉን አታቋርጦበት ቃጥላ ማርያም ውሰዱት
ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው
የኔ ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ምሕረቱን ይላክልሕ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ወንድም ዓለም ጌታ እየሱስ ነው የሚፈታልህ ለሞተው ህይወትን የሚሰጥ ሥም ነው ይሄ
ብዙ ጊዜ ጎደኛ ጤነኛ ሲኖርክ ነዉ የሚወድክ እዉነተኛ ጎደኛ ይሄ ነዉ ምላሹ ለረዳቹ ሁሉ ፈጣሪ ይባካቹ
እግዚአብሔር ይምርሃል እሱ አይቀደምም አባቱ እምናት ድስ ይላል
አላህ ጤናውን ይመልስለት ያረብ😢😢
እመቤቴ ትማርልክ እግዚአብሔር የምረት እጁ ይዳብሰው ጨርሱ ይማረው አተንም በፀበላ ትፈውስክ
የእኔ ልጂ አላህ ጨርሶ ይማርክ ጎበዝ አባት
እግዛብሄር መሰቀሉን አንዲሸከም መርጦታልና በድል ያሻግረዋ
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርህ
መስረቅ እጂ መለመን ሀጢያት ወይም ሀራም አደለም ከተቸገሩ አላህ ያሺርልህ የተቻለንን እንረዳለን ደግነት ለራስ ነዉ ይሄልጂ ገና ታዳጊ ነዉ ከፈጣሪ በታች የኛ እርዳታ ያስፈልገዋል ልጂ ሲታመም ቤተሰብም አብሮነዉ የሚታመመዉ አብሺሩ ፈጣሪ ይረዳችሁ አል
እግዚአብሔር ይማርልህ 🙏😇
እናቴ ድንግል ማርያም ማህረቱን ትላክላችሁ
ሲሳዝን 😭😭 በርታ በፀበሉ በእምነትህ ይድናል
አይዞህ የኔ ቆንጆ ትድናለህ ኢንሻአላህ።
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ....ልጅህንም ይማርልህ
አባት እባክህ ኩላሊትህን ቼክ አድርግ ያንተ የአይምሮህ ጥንካሬ እና እምነትህ ነው ልጅህንም እያቆመው ያለው።
እግዚአብሒር ምህረቱን የልከልህ ለቤተሰብችሁም ለፋታችውን ይቁጠርልችው
እግዛቤሕረ ይማረህ እባካቹህ የጌወረጊስን ፀበል አጠጡት ወንድሚን እሱ ነው ያሻረው እደዚህ ከተኛበት መንቀሳቀስ የቻለው
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የኔ ጌታ
እመቤቴ ማርያም ጨርሶ ትማርህ ደሞ ትፈውስሀለች የኔ ማር!
Egezaberh yamarew menem ye mayeshanew medey kegnagar ale.
Wanaw xelut marege new kileb
Egezaberh yesmale yayale 🙏🙏
የኔ ዉድ ሲያሳዝን አላህ ጤናዉን ይመልስለት😭😭
ኡፍፍፍፍ ልጅስ አይታመም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ የኔ ውድ ለሱ ምንም አይሳነውም
እግዚአብሄር ይማርልህ አንተንም ይማርህ የምታምነው አምላክ አያሳፍርህም ምህረቱን ይላክላችሁ
የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ ድነህ ለማየት ያብቃን እመቤቴ ትዳብስ😥
ፈጣሪ ይማራችሁ አይዞን ምርጥ አባት ነህ ፈጣሪ ይርዳችሁ ልጅህም ፈጣሪ ይማርልህ የኔ እቦቆቅላ
እግዚአብሔር አምላከ በምህረቱ ይጎብኛችሁ ይማራችሁ
እግዚአብሔር ይማርህ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው
የኔ አባት ባባዬ እግዚአብሔር ይማር
የኔ ጌታ ዳንልን ከጎደኛህ አባት ጀግና በርታ 😍😍😍😍😍
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጌታ
እግዚአብሔር ኣምላክ እሱ ይማርክ🙌
ጀግና አባት ነህ
🙏❤❤
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይማርህ እመቤቴ ትዳብስህ🙏
ወይኔ እሄ ልጅ በጣም ነው ያሳዘነኝ ዝምብዬ ደጋግሜ እሄን ቪዲዬ አያለዉ ምን ላይ እንደ ደረሰ አሳዉቁን
አዛአይዛችሁ!ልዑል፣ሃያል አምላክ አለ 🙏🏽ይምርላችኃላፀልዬ ፀበል አሻሹት ሽዉነቱን!!!
እግዚአብሔር ይማርልህ
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ውድ ልጀ አይዞችሁ እግዚአብሔር አለ ይድናል
እግዚአብሔር ጤንነትህን ይመልስልህ የኔ ጌታ 🙏
እግዚአብሔር ጨርሶይማርእ አይዟ ትድናለህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::
እግዚአብሔር ይማርልህ የኔ አባት ልፋትህን ይቁጠርልህ 🙏🙏
ጎራጎራ በሉ ቤተሰብ በመሆን ስለ ጤና ወቅታዊ መረጃዎችን ና ለጤና ነክ ጥያቄዎቻችሁ ሚስጥራዊነቱ በተጠበቀ መንገድ መልሶችን አግኙ።
እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልህ
አላህ አፍያ ያርግልህ ያረብ ቁስሉ ቀላል አደለም የልጅ እመም መጨረሻህን አላህ ያሳምረው የኔጌታ እኔም እዴት ቀልጣፋና እኔጃ አላቅም ተጫዋች ንቁ ላላህ ምስጋና ይገባው አላህ ይርዳን
ይማርህ-🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይማረው
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክለት ወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ብትወስዱት ይድናል
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ🙏🙏🙏
አመቤቴ በምልጃዋ ደርሳምህረትን ትላክለት
መድኃኒዓለም ምህረት ይላክለት እሱ ይዳብሰው🙏
የልጅ ነገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማርልህ
ወንድም አይዞሕ ፀበል ይዘሕው ሒድ እንደሱ አይንት በሽታ ይድናል እመን።
ፈጣሪ አምላክ ይማርልህ
እግዝያብሄር ይማርላቹ
Egzer yemarh babaye, geta hoy asbachewu
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ
ወይብላ ማርያም ይህ ልጅ ይማርልን ❤️❤️
እመቤቴ ማርያም ትደብሰዉ እግዚአብሔር ይማርዉ አይዞክ ወድሜ በእምነትክ ፀና
መድሃኒተአለም ጨርሶ ይማር ልክ አይዞህ
ፀበል ፀበል ፀበልብቻ ውሰዱት አንድ ሳምንት ሁለት ሳምንት ፀበል ውሰደው ከቤት አታምጡት እዛው ከፀበሉ ተቀምጠቅ ነው እማስጠመቅ ።አይዞክ ሰማእቷየ ትዳብስክ ደግሞ ይድናል
ይማርክ የኔ ልጅ
አይዞህ አላህ ያድንልህ
እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ግፋበት
Egziabher yidabsachu yihonal Bertau
ምረቱን ያመረጣልሐሰ ለሰጄ ያማል ዠለሰጅ