የ አብርሽ እና የሩታ መለያየት ምክንያት .አሳዛኝ ነገር ተፈጠረ🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @masdfds830
    @masdfds830 16 дней назад +90

    አብርሽ የዋህነትን ይጎዳሀል የኔ ሚስኪን❤❤

    • @NEIMA-c9l
      @NEIMA-c9l 16 дней назад

      ቲክቶክላይግቢእራትእየበሉ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ሲጀመር ባሏን ማመን ያለባት እሷ ናት ስው መጥቶ እደዚህ አደርገ ሲሏት ከነሱ ባሏን ነው ማመን ያለባት ለስው በር መክፈት የለባትም ዳኒም ሆነ ፅጌ አያስፈልጓቸውም አብርሽ መልካም ስው ቅን ልብ ያለው ስው ሁሌም ቢሆን አሽናፊ ነው ❤❤❤❤

    • @የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ
      @የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ 16 дней назад +4

      @@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ ምነው እስከ ዛሬ አምናው አፍቅራው ቤተሰቦቻን ለሱ ሰትል ትታ ብዙ ዋጋ ከፍላለት አደልዴ የኖርችው ባፈቀርችው በወደደችው የሱ መጫወቻ አረጋት እጂ ፍቅርያለቦታው ሲሆን ያስጠላን ያን ሁሉ ዋጋ የከፈለችለት እሱ ግን እደኮስ ይጫወትባታን ስተየ ይቅርታ አረገችለት ስተየ ስተቱን አለፈችው መፈቀርም መወደድም እዳለው ሁሉኮ መጠላትም አለ ስለዚህ እሷላይ ብቻ አትፍርዱ የሱንም ጥፈት ተመልሳቹህ እዪ እሱነው የጀመረው እሲ ሰተየነው ቃል የገባላት አረ ሰንቱ😎😎😎👊👊👊🌶🌶

    • @haset21212
      @haset21212 16 дней назад +1

      ውይ እናንተ ዛሬም አነቁም በፈጣሪ እውነቱም በግ አለች እንትና ትላንት ቪዲዮ ስለታየባለው ነው አቤል ወጥቶ የተናገረው ያነነ ሊለባብስ ነው አልተጣሉም ድራማ ነው መቼ ነው ሚገባችሁ ግን

    • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
      @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 16 дней назад

      @edlawit21212 ኧረ የራሳቸው ጉዳይ ስት አሳብ አለብኝ

    • @Mercy-Alex123
      @Mercy-Alex123 16 дней назад

      sejamir ka abriham talatoch gar peace fatira manor malat min malat new

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 16 дней назад

      በትክክል

  • @zehara5
    @zehara5 16 дней назад +65

    እሩታ ትክክል አላደረገችም ከአብርሽ እልቅ እነሱን ነው ያመነችው እነሱኳን የሆነ ነገር ቢነግሯት መስማት የለባትም ነበር ቤቷ ቁጭ ብላ ሲመጣ ከራሱ አንደበት ጠይቃ መስማት መረዳት ትችል ነበር አብርሽ የዋህ ነው የምትሉ በላይክ ግጩኝ ❤👍

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 16 дней назад +2

      አፈር ብይ የረ ስቶቹ በግ ጋር ነው የኖርነው ይዞሽ ይሂድ

    • @drr8432
      @drr8432 16 дней назад +4

      @@zehara5 አብርሽም የዋህ ብሆንም ትደር እየፈረስ ይዉህና የለም ወንድ ነዉ ቆፍጠን ብሎ ራሱን አስከብሮ ሚስትንም ትዳርንም ያስከብር ነበር ሩታ እንደዛዉ ራሳን አስከብራ ትዳርንም ባላንም ታስከብር ትችላለይ እና ለይታችሁ አትዉቀሱ ሁላቸዉም ህፃን ልጅ አይደሉም ተማካክረዉ ተመልካች ላይ እየተጨወቱነዉ እወነት ብሆን የትዳር ዋናዉ የምይዘዉ ወንድልጅ ነዉ ወንድልጅ ቆፍጠን ካላለ ሴት ልጅ ምንም አታደርግም ስለዝህ እነሱ አንድላይ ናቸዉ እኛ አንዳቸዉ ለይተን መሳደብ አንችልም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 15 дней назад +1

      ዝበይ በማታቂው አትቀባጥሪ

  • @abdulazizhussen-s1f
    @abdulazizhussen-s1f 16 дней назад +137

    አብርሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልህ የእዉነት ትግስተኛ ነህ የምትሉ❤❤

    • @seblegirmay4799
      @seblegirmay4799 16 дней назад

      Too much patience is not good. Abirish is a very respectful and gentle man 👨 Ruth is a looser!!!

    • @NEIMA-c9l
      @NEIMA-c9l 16 дней назад

      ዛሬኳ ንቁ ክውርርበቲክቶክ እራትተሸክፈውእየበሉነበር

    • @drr8432
      @drr8432 16 дней назад

      @@abdulazizhussen-s1f የምን ትግስትነዉ እዉነት ከሆነ ትዳሩ በጋደኛ ምክንያት እየፈረስ ትእግስተኛ አለደ ? ድራማ እየሰሩ ነዉ ንቁእህቶቸ ሁላቸዉም ተመካክረዉ ነዉ ስራ ከሰራን ብንሰደብ ቦታ የለነም ብለዉነዉጅ ተጣልተዉ አይደለም ትናትና ጭፈራቤት ሁነዉ አንድላይ ያሳለፉት ጉድ ስለተጋለጠላቸዉ ነገሩን ለመሸፈን አይድያ ለመቀየር ነዉ ኣቤላን የላኩት ተመልካች እዚህ ይጣላን እነሱ የ20 ደቀቃ ብዶ ሰርተዉ ፈታ ይላሉ 4ታቸዉ ድራማ ነዉ ምሰሩት

    • @HxhxhxhJchxhxgzg
      @HxhxhxhJchxhxgzg 15 дней назад

      አተአቤላውሸታምፀጌንቡታጂራየወሰድካትአተነህእሩታንስታይፀጌንጠራሀትውሸታም

  • @Nura-x5g
    @Nura-x5g 16 дней назад +236

    አብርሼ ሲከፉዉ ማየት አንፈልግም የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @GdfgdCchg
      @GdfgdCchg 16 дней назад

      @@Nura-x5g ሂጅ አሮጊት የልጋጋም የሸሌ ተባባሪ🤮🤮🤮

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 16 дней назад +1

      ገደል ግበሐ

    • @drr8432
      @drr8432 16 дней назад +1

      @@Nura-x5g አብርሽ ቢቻ ሳይሆን አብርሽም ሩታም ስከፋቸዉ አንፈልግም

    • @ዘምዘምአሰንአደም
      @ዘምዘምአሰንአደም 16 дней назад

      ያከፍከፈዉ😂😂😂

    • @erbth8165
      @erbth8165 16 дней назад

      @@Nura-x5g ለምን ይዋሽል

  • @eniye-mt6ky
    @eniye-mt6ky 16 дней назад +5

    አብርሽዬ አይዞህ የኔ ጀግና❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 16 дней назад +8

    ❤❤🎉😢አብርሽና ሩታን 🎉😢አምጡልን😢🎉🎉🎉

    • @SoofyaMo
      @SoofyaMo 16 дней назад

      😂😂😂

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 16 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አቤላዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ZamuHussein-nk9cx
    @ZamuHussein-nk9cx 16 дней назад +20

    አብርሽ ፅጌን እየተከተለ የሄደው
    አብርሽለሩታ ምንክብርአለው
    ክብርቢኖረው ከሌላሴትጋርምንያልከሰክሰዋል
    አወሩታዬ ቀብረርበይበት ይቁጨው

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 16 дней назад +7

    ማንም ሰው ረታና አብርሀም እንዲለያዩ የሚፈልግ የለም እግዚአብሔር ያግዛቸው

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 16 дней назад +18

    ሩታጀግናናትየምትሉሰወች ጤነኛናችሁምኗነውጀግንነቷ ዝሙትን እምታስፋፋሴት አኡዙቢላ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 16 дней назад +83

    አቤላ ንግግርህ እጨት እጨት ይላል እነሱ ሰላም ናቸው ውሸት ለምን አስፈለገ ሩታ እድትሰደብ እያደረክ ነው ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ አብርሽና ሩታ ሰላም ናቸው በዛሬ በወጣው ቢድዮ መረጃው ደርሰውናል ዝምታ ወርቅ ነው

  • @AmeenaShawesh
    @AmeenaShawesh 16 дней назад +24

    እብረሕም በጣም ተቀይሮል ።ወደ ልቦናው ይምልስ ፅጌን ማራቅ አልችልም ሩታ እውነት አላት መለየት አለባት።

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      👌👌👌👌👌👌

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 16 дней назад

      @@AmeenaShawesh ትክክል

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад

      ትክክል🎉🎉

  • @ሰሚራወሎየዊ
    @ሰሚራወሎየዊ 16 дней назад +30

    ሁሉምአስመሳይነዉ እሷ ምንአረገች

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      💪💪💪💪💪💪👌👌👌🍫🍫🍫

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 16 дней назад +11

    ስጀመርም ፂጌና ደንን መቅርብብ የለበችሁምምም እግዚአብሔር ለደን ና ለሜርርር እግዚአብሔር ልቦነ ይስጠችሁሁሁ በጠም ይክብደልልል በአብርሽና በሩታ መክክል እግዚአብሔር ጠልቃ ይግበችሁሁሁሁሁሁ💞💞💞💞👌👌👌👍💕💝💖🙏✅ ትክክል ወንድሜ ተበርክክክ

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ 16 дней назад +87

    አብርሽዬ የነ ጀግና መችም አልጠላም የኔ ቃብራር ሩታዬ ሸብላ መችም ዎድፍት💪💪💪💪💪💪💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰💋🥰💋🥰💋💋🥰🥰💋🥰🥰🥰

    • @SofiaSofia-yu9dc
      @SofiaSofia-yu9dc 16 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 16 дней назад

      ❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 16 дней назад +2

      @@RutaTubሩታ ሁለቱምአድለይነዉየሉት ማወሸትለምንአሲፈለገ😏

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад

      የነሱ ዉሸት በግሩ ሄደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @LeliseKelbessa-f6j
      @LeliseKelbessa-f6j 16 дней назад

      🙃🙃🙃😏😏

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 16 дней назад +1

    አቤላምንያለክነዉ"ያተቨደዉምሰራትምንይሉታል🤔

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 16 дней назад +4

    አብርሽየ አይዞህ በየዋህነት የሰራሀው አይ ፅጌ የስራሽን በፍቅራቸው ገባሽባቸው😊😊😊😊

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 16 дней назад +42

    ሩታዬ❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ሴት❤❤❤ውድድድድድድድድድ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      💪💪💪💪💪👌👌🍫🍫🍫🍫

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 16 дней назад

      ምኗነው ጀግንነቷ

    • @EmebtTube
      @EmebtTube 16 дней назад

      የረከሰች ሤት ምኑ ነው ጀግንነቷ እራሷ መታ ጠየቀቸሰ እራሷ ሄደች ቱ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 16 дней назад

      😂😂😂😂🎉😂😂😂

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 16 дней назад +7

    የኔ ወንድም ለኛ አብርሽም ሩታም አንድ ናቸው እነሱ አንድ ላይ ሲሆኑ ደስ ይለናል አሁንም ቢሆን አንተ አስታሪካቸው በናቴ ❤❤❤

  • @GojhkGduhk
    @GojhkGduhk 16 дней назад +11

    የወንድአልጫ ነህ እወድሕነበር ግንበምወድሕ ልክነወ የጠላሁ አተንበዚ አልጠበኩሁም 😢😢😢😢😢ሩታንለማስጠላት የማትቆፍሩት ድንጋይ የለሐፈም

  • @የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ
    @የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ 16 дней назад +43

    ሽቡራውን እማ የበላው ሌላነው ሩትን ግን ያሟት በጥርጣሬው ነው አየ ሀበሻ አሉ እና ዝብሎ ከመፍርድ ከመጠረጠር መቸነው የምን ወጣው ሩትየ የኔ ሴት ወደፊት 💪💪💪💪😥🌹🌹

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 16 дней назад +3

      ❤❤

    • @GdfgdCchg
      @GdfgdCchg 16 дней назад +3

      @@የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ 💪💪💪💪🌺🌺🌺🌺R

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +3

      R❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 16 дней назад +2

      💪💪💪💪💪💪ገብቶሻል

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад +2

      የኔውድእሩታየእሧንለማሥጠላትየሚደርጉትጠረት😢መቸምአጠላትየኔውድ❤Rየኔ❤❤❤❤

  • @SelamawitYangago
    @SelamawitYangago 16 дней назад +35

    ሩታየ የኔ ጀግና💪💪💪💪💪

  • @ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ
    @ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ 16 дней назад +10

    ኣብርሽ የኔ የዋህ🥰❤❤

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 16 дней назад +30

    💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘💪💪😘😘😘😘😘😘💪💪😘😘😘✅✅✅😘😘😘😘💪💪😘😘😘😘😘💪💪✅💯💯💯እሩትየ ሰው ቢጥልሽ ፈጣሪጥሎ አይጥልሽም ማሬ

  • @dktube21
    @dktube21 15 дней назад

    ሃይ ገሬስ ፋሚሊዎች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Rome-k8o
    @Rome-k8o 16 дней назад +14

    Rutiyee kuni sirra hin eggamuu mana kee siif wayya warri diiduu isheef gadditani layikii godha😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 16 дней назад +37

    የኔጨረቃ የኔልዩ የኔስስት ሁሉም አንችላይ ይፈርዳል😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +2

      R💪💪💪💪💪👌👌👌👌🍫🍫🍫

    • @Tነኝየስልጤወ
      @Tነኝየስልጤወ 16 дней назад +1

      @@DDhለምለም ሩታዬዬ❤️❤️❤️💪💪🐅🐅🐅

    • @DDhለምለም
      @DDhለምለም 16 дней назад

      @Tነኝየስልጤወ ሁሉም ተነስቶ በሷሰበብ አረገው ይጨማለቃሉ ምነው አይዲያ አጣ ይከ ጉቶ እንዲ ማታ አብረውአደሉ አሁንም አንድላይናቸውምንይሸረከታልይከሽርክት

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад

      እሷንለመጣልየማያደርጉትየለም

    • @DDhለምለም
      @DDhለምለም 16 дней назад

      @marymahod አበዛው ጭራሽ የማንም ማሳደጊያሆነች

  • @GdfgdCchg
    @GdfgdCchg 16 дней назад +68

    ሩታየን ምንምሰራች ምንም አንጠላትም❤❤🌺🌺👍

    • @Fyhfg-j5w
      @Fyhfg-j5w 16 дней назад +11

      አቤላ በሩታ እጅ በልተህ እሷን ለማስጠላት መጣህ ማፈሪያ

    • @Tነኝየስልጤወ
      @Tነኝየስልጤወ 16 дней назад +7

      💪💪💪🐅🐅🐅ሩታዬ እድትጠለ እየደረጉ ነዉ ሚስጥሩ ስለወጠበቸዉ እነዚ ዉሸተሞች አስመሰዮች

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e 16 дней назад +5

      አርነዚህ አህዮቺ ደሞበዚህመጡእሷንለመጣል

    • @Tነኝየስልጤወ
      @Tነኝየስልጤወ 16 дней назад +5

      ሩታዬዬ❤️❤️❤️💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +3

      R💪💪💪💪💪💪💪🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 16 дней назад +30

    እሩትየ የኔስስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeenaShawesh
    @AmeenaShawesh 14 дней назад

    ዘድሮ ተዋረዳቹ ሩታን አትኩ ከነካቹ።ትዋረዳላቹ ፈጣሪ ከተበዳይ ጋር ነው ።

  • @SmilingDachshund-bx3mj
    @SmilingDachshund-bx3mj 16 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ኡንካንቅ አበሮ አደርሰን wadem 🥰🥰🥰💐

  • @ሁሴንሰይድ2
    @ሁሴንሰይድ2 16 дней назад +56

    አቤላ ቡዙ አታዉራ ❤ሩታ ትጠላሀለች ❤ነገ ሊታረቁ ይችላል አተግን ❤ትርቃለህ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 16 дней назад +7

      ሀዳ ብትጠላ ምንድን ነው ሀገራ አስተዳዳሬ ነች እድ እሶ

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @haset21212
      @haset21212 16 дней назад +3

      አልተጣሉም ድራማ ነው ጅሎች ተጃጃሉ

    • @RDddo
      @RDddo 16 дней назад

      Mn tmetalech

    • @SsSs-d3p2n
      @SsSs-d3p2n 16 дней назад +3

      ባክሽ አትጨነቂ እነሱ አውቀው ነው ሚሰሩት አንዱን ነክተን እናሳምን ብለው ነው እንጂ አብረው ሚስጥራቸው ስለወጣ ለማሻሻል ነው የመጣው አቤላ ደጋፊዎች እባካችሁ በሰው ሀገር እርስ በእርስ አትነጋገሩ በክፋት እነሱ አብረው ናቸው ኦዲየንሱ ላይ ነው ሚጫወቱት

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 16 дней назад +64

    ሩታዬ መችም እትወዳቂም❤❤❤❤❤

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +1

      👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 16 дней назад

      🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤💪💪💪🥰💪🥰🥰💪🥰💪🥰💪

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q 16 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 16 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Ksa-r5x
    @Ksa-r5x 16 дней назад +31

    ሩታዬ😢❤ላችየጠቀመሽሠዉ የለም. የሁሉቻናል ማሳደጊያሁነሽቀረሽ. ለድራማ ያዉምእያለቀሽ😢ምነዉባላወኩሽ😢😢

    • @erbth8165
      @erbth8165 16 дней назад

      አትመኑት አፍረው ነው
      ውሸታም

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад

      ሠህ😢😢😢😢

  • @eyobgidafie1634
    @eyobgidafie1634 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር መሀላቸው ይግባና መፍትሔ ይስጥ ባይ ነኝ፤ለሠይጣን በር ባትከፍቱ ጥሩ ነው ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ።

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 16 дней назад

    😢😢😢❤❤❤ትክክል ነህ አቤላ ሩታ የምታደርገው በጣም ነው እኛንም ያናደደን በውነት እኔ በጣም ነው ያናደደችኝ ሩታ 😢😢😢

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 16 дней назад +15

    ድሮም ከዳኒ ጋር መስራት ስጀም አላማረንም ዲኒ በሰበብ ሰበብ አድርጎ ለራሱ ማደርግ ነው የፈለገው አብርሽን የዋህነቱ አይተው እየተጫውቱበት ነው የዋህ አምላክ ይርዳው

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 16 дней назад +15

    ብያለሁ አብርሺ ሳይናገር አታሺቃብጡ ተረጋጉ ፡ አሁንም አብርሺ መቶ ሳይናገር ማንንም አንሰማም፡፡

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 16 дней назад

      ጅል ንቂ ክርፍፍ አብርሽ እራሱ ዉሸታም ነዉ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 16 дней назад +3

      አጋቢው ከሄደች አንችኮ እንደሱው በብርና በውሸች ሰለምታመልኪ አይፈረድብሽም አይንሽን ድፍን አድርጎ ያስቀርሽ መድሀኒአለም ቱ

    • @ግሬስፋምሊ
      @ግሬስፋምሊ 16 дней назад

      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 የ ገማሺ ግም ነገር ነሺ አንችም እደሶ

    • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
      @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 16 дней назад +4

      ስለተነቃባችዉ ድራሚችዉ አቤላን ኤድህብለህአዉራተቤልነዉ ወሽትአያልቅባችዉም

    • @ግሬስፋምሊ
      @ግሬስፋምሊ 16 дней назад

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 😜😜😜 ሞርተኛ አሮጊት ተራገሚ ጨርሰሺ ዞሮ ለራስሺ ነው የሚሆነው የሰውን ማንነት ሳታውቂ በዘፈቀደ አትቀደጅ ግም ነገር ሲጀመር እኔ ላች አልፃፍኩም ልሳደብ ካልኩ ካንች በላይ እሞልጭሻለሁ ግን ያ ለኔ ብዙም አይመጥነኚም ገባሺ

  • @ברקטמוגס
    @ברקטמוגס 16 дней назад +9

    አቤላ በዚህ አጋጣሚ አብርሺን ምከረው የፀጌን መደገፍ ያቁም በራሱ ሂወት ላይ ችግር እየፈጠረበት ነው

  • @fetiya-o5z
    @fetiya-o5z 16 дней назад

    አብርሽ አለህ ይጠብቅ🥰🥰🥰

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 16 дней назад +1

    አብርሺየኔየዋህአላህሠላም ያውርድላችሁ❤❤❤

  • @ufasasisay
    @ufasasisay 16 дней назад +45

    ሩታ የኔ ጀግና ❤❤❤❤የኔ ቆጆ የኔ ማረ 😘😘😘😍😍😍❤❤❤💋💋💋💌💌💌💗💗💗💘

  • @Aነኝየከላላው
    @Aነኝየከላላው 16 дней назад +13

    ደግአረገችው አብርሽ ማለት ቦቅቦቃነው ፈሪ ሚሥቱን ሢቀማው ዝብሎያያልደ ዳኒን ቅጭላቱን አይለውም ዋይኔሁኛበሆነ እሡማልቀሥ ነው እሚቀው

    • @GdfgdCchg
      @GdfgdCchg 16 дней назад +1

      @@Aነኝየከላላው ነፍራቃ ድስት አፍእኮነው ትቦንሰዋለች የኔ ሩታ ሸጋ💪💪💪💪

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      👌👌👌👌👌👌💪💪🍫🍫🍫

    • @Aነኝየከላላው
      @Aነኝየከላላው 16 дней назад

      @@FeriReda-c7u የምርቅዘናምነው

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад

      ጀግናወሠዳት😮ዲኒሻይመችህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q 16 дней назад

      😂😂😂😂

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 16 дней назад +5

    አብርሽ ሩታ አቤላ 😭 ተዉ ብለን መክረናችሁ ነበር አሁን የምን ማለቃቀሥ መዋሸት ጥፈቱን ወደሩታ ማረግ ለምን አሥፈለገ😭 ከነዚህ ልጆች ራቁ ተብላችሁ ሥቱ አልቅሦ መከራችሁ እነሡ የመጡት እናተን ከአድናቆቻችሁ ከህዝቡ ለማሥጠላት ነበር የመጡት ተሣካላቸዉ እኔ እደልጆቸ ነበር የምወዳችሁ የምመክራችሁ አሁንም አረፈደም እነዚህን ጀግና አይበገሬ አድናቂዎቻችሁን ወታችሁ ዉነቱን ተናግራችሁ ይቅርታ ጠይቁ ከዳኒና ከፅጌ ሩቁ አሁንም ለትዳራችሁ ያሥፈራል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @نجات-ظ5ب
      @نجات-ظ5ب 15 дней назад

      አየድላችሁ ሁሌ በድራማየምታምኑትነገርስ😂😂

  • @eezx5065
    @eezx5065 16 дней назад +1

    እሩታን መከራት❤❤❤❤

  • @ራሕመትእንድሪስ
    @ራሕመትእንድሪስ 16 дней назад +2

    እረተውእባክሕ😢😮አብርሺአላጠፍምእያልክነው፡አልጋላይቪደወቀርጦየለቀቀ፡😅😮😢

  • @MeronMeron-22
    @MeronMeron-22 16 дней назад +39

    ሩታ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤የኔ ቆጆ የኔ ማረ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💘💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      R💪💪💪💪💪💪💪🍫🍫🍫🍫🍫🍫

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад +1

      ይች ምኖ ጀግናናት በዉሸት ዳራማ ሴትነቷን እምታረክስ ጉዳቸዉ ወጣኮ ከካሚራ ጀርባ እድሜ ለቶቶ አዳራሽ😂😂😂😂😂

    • @Tነኝየስልጤወ
      @Tነኝየስልጤወ 16 дней назад

      ​@@ሁንእሰይ ደግ አደረገች😂😂 ሩታዬዬ❤❤❤💪💪💪🐅🐅🐅

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 16 дней назад +5

    ጥፋቱ የአብርሽ ኖው

  • @amalali9768
    @amalali9768 16 дней назад +3

    ስለደበረው መጣ ደስ ሲል! ድራማው አቅጣጫውን ሲስት እንዲህ ነው! አረ አስኪደው ብራዘር በጣም ነው የደበረው ማንን ለማጃጃል ነው! አፍጥኑት ድራማው ይጠናቀቅ!

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 16 дней назад +2

    Ruta yene jegina yene queeen 😢😢😢ayizoshii yalifali ❤🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 15 дней назад

    በርታ አቤላዬ ቆጆ አብርሽዬ አይዞሆ እራሰህን ጠብቅ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 16 дней назад +31

    በሩታ አትፍረዱ ማርያምን ሁላችሁም በኔ ቦታ ቢሆን ብላችሁ አስቡ😢😢በሷ ብቻ አቴፍረዱ እሷ ሰዉ ስለሌላት መጫወቻ አታድርጓት እሱ እሩታዬ በሌለችበት ለምን ፅጌን ያገኛታል ለምንስ ቡታጅራ ድረስ ወሰዳት መጀመሪያ አገናዝቡ በጣም ተበድላለች እሩታዬ ሴት እኮ ናት ይሰማታል 😢😢ተነጋግራችሁ ፍቱት በቃ አብርሽም ስረአቱን ይዞ ይኑር ትዳር ክቡር ነዉ ይሄ ሁሉ ነገር የሆነዉ በአብረሀም እጂ በሩታዬ አደለም

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +1

      👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Rየኔ🎉🎉🎉🎉

    • @elsa4
      @elsa4 16 дней назад

      ፀጌ እራሶ ናት የኔደችው ፣ፀጌ ኔደች ብላ፣ ቤት ጥላ ያውም ዳኒ ቤት መኔድ አለባት ዳኒ እኮ ሩታን የሚያፈቅርና የሱ ለማድረግ የሚፈልግ ሰው ነው፣፣እሱን ተከትላ መኔድ የለባትም ፣ባለትዳር ናት፣፣ከዳኒም ጋር የሰራችው ቪዲዪ ይደብራል፣ ማች ለብሳ ሎሜ እሰከመወራወር፣፣ትዳር በጣም ትልቅ ተቋም ነው እንደዚህ መቀለጃ አይደለም፣፣ ሙሉ ለሙሉ የማይሆን ነገር እያደረገች ያለችው ሩታ ናት፣ ሁላችንም እኔ ብሆን ብለን እናሰብ።

    • @KiraboWhitney-fx9du
      @KiraboWhitney-fx9du 16 дней назад

      ትክክክል

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад +1

      መች ተጣሉ ድራመሠ እየሰሩ አደለ ከካሚራ ጀርባ ጉዳቸዉ ታየኮ ክክክክክክክ😂😂😂😂

  • @AaA-mr3wk
    @AaA-mr3wk 16 дней назад +23

    የኔ ውድ❤❤ሩታየ የኔ ስስት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AboraAlkhanji
    @AboraAlkhanji 16 дней назад +3

    Abrish ante endey kefak fat bal wendime❤❤❤❤

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le 16 дней назад

    መተማመንከሌለፍቅርየለም ጉርብትናእንጅ

  • @MuntahaZubair-z5o
    @MuntahaZubair-z5o 16 дней назад +2

    የኔ,,,ወንድም,,,,,አለህ,,,,,አንድ,,,የድረገቸው👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ፀድ8734
    @ፀድ8734 16 дней назад +43

    ይገባዋል መጀመሪያ ማን ፅጌ ጋር ተልከሥከሥ አለው

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      😂😂😂😂😂😂,🙈🙈😤😤😤😤

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 16 дней назад +1

      እኮ😂😂😂

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад +2

      መች ተጣሉ ድራማ ነዉ ከካሚራ ጀርባ ጉዳቸዉ ታየኮ

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 16 дней назад

      😤😤😤😤😤😤

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 16 дней назад +15

    በል ጀልህን አጀል እኛን ማንም አያጀለንም 😂😂😂ሰጀመር እኛ ምን አገባን😮

    • @HadiahA-wt9lh
      @HadiahA-wt9lh 16 дней назад

      በጣምእኛምንአገባን😂😂😂😂የመዳምበጎ ችአሁንምአልቅሡ

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 16 дней назад +8

    የትዳራቸው ለመለየት ያደረገች ፅጌናት ለምን እወነት አታወራም

  • @BoartihAlas
    @BoartihAlas 16 дней назад +1

    አብረሸ እና ሩታ መቸም አዪላያዩም ምንም ነገረ ቢፈጣረም እናሱ አንድ ናቸው አቤላ በረታ 👍👍👍👍👍

  • @GreziharWeldesilase
    @GreziharWeldesilase 16 дней назад +5

    ሚዛናዊ ኣይደለህም ኣንተ እዉነት ብታወራ ይሻላል ወንድም

  • @አይናለምፍቃዱ
    @አይናለምፍቃዱ 16 дней назад +8

    የፈለገ ያገሬ ልጅ ቢሆንም ግን እዉነት ከማዉራት አልመለስም በቃ በድሎዋታል ይቅርታ ይጠይቃት እሷ አሸጉሊት አደለች እደፈለገ ዞሮ ሚመጣባት እሷም አትረባም ለነገሩ የት ወጣህ ገት ገባህ ብላ ማጠይቅ ካልሆነ ምን ያርግ እሱ😊🤔🤭😒

  • @YgggGgfc
    @YgggGgfc 16 дней назад +45

    ተመስገን ዛሬ ከልጅቷ ራስ ወረዳችሁ😢😢የልጅቷን ስም አታጥፋ አንተ ደሞ ምን ቤት ነህ አርፈህ ተቀመጥ በሽታ❤❤❤❤❤❤❤❤ሩታዬ የኔ ስስት የኔ ጠንካራ ሴት❤😢😢😢

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад

      ክክክክክክክክክክክ መቸ ነዉ ግን እምነቁት ዋሽተዉ ድራማ እየሰሩ ነዉ ከካሚራ ጀርባ ጉዳቸዉ ታየክ😂😂😂😂😂

    • @YgggGgfc
      @YgggGgfc 16 дней назад

      እሽ እደዛም ከሆነ ይሁን ግን እኔ ልጅቷ ታሳዝነኛለች

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад +1

      @@YgggGgfc ምን ታሳዝናለች በዉሸት ድራማ ሴትነቷን እያረከሰች ማን አስገደዳት ከገዘብ ክብር ይበልጣን😥

    • @Zubaida-z8k
      @Zubaida-z8k 16 дней назад

      🥺🥺😪😪🙏🙏

  • @ራሕመትእንድሪስ
    @ራሕመትእንድሪስ 16 дней назад +4

    አርፈሕተቀመጥ😢😂ወላሒ😢😂ነገሊገናኙአትጃጃል😢😮🎉😂ግንእደትነበር፡እፅጌጋቲዝናናእደትእዳናደደኝ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 16 дней назад

      አትማይ ሆይ ለማንም ጀላጀል የአላህን ስም አትጥሬ

  • @i-wf8wk
    @i-wf8wk 16 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢ፍጣሪያጣምራቸው

  • @Yosef0910
    @Yosef0910 16 дней назад +1

    አብርሽከፅጌይራቅእናአስታርቋቸውአቤላ

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      👌👌👌👌👌👌👌

  • @Kadija.hindris
    @Kadija.hindris 16 дней назад +19

    ይግባዋል ምጅምሪይ አብርሽ ነው ጥፍትኛው ❤❤❤ሩታዬ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ይማንም ምቅልጃ አይድልችም

  • @tftggg8965
    @tftggg8965 16 дней назад +37

    ሩታዬ የኔ ጀግና የኔ ውብ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሉም አችን ለመጣል ነው የተነሱት

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +1

      R🍫🍫🍫🍫💪💪💪💪💪💪

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 16 дней назад

      ❤❤

    • @meazatemesgen-c1s
      @meazatemesgen-c1s 16 дней назад

      መጀመርያእሷለምንክብሯንትጥላለች ነይያላትንሁላለምትከተላለች

    • @meazabaye3111
      @meazabaye3111 16 дней назад

      ወንድ ፍለጋ እኮነው የሄደችው ሽርሙጣ ነች እች ፈረስ😂😂😂😂😂😂

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад +1

      ይች ምኖ ጀግናናት ለድራማ ብላ ሴትነቷን የምታሰድብ ጉዳቸዉ ታየ እኮ ከካሚራ ጀርባ😂😂😂😂

  • @swadsessedeszass2696
    @swadsessedeszass2696 16 дней назад +4

    አብር ሽ ሸርሙጣነው ፀጌ ጋር ዴብረ ዘይት ቡታጅራ ቤርጎለቤርጎ እያዴረ እዴት ጥሩነው ባለጌ ነውጅ ነገሩ ማን አመጣው

  • @ጀሚላሱሩር
    @ጀሚላሱሩር 16 дней назад +2

    ለጥቅምነዉ,የምትፈልጓት

  • @raheleayele6687
    @raheleayele6687 16 дней назад +2

    Mn agenah ke ruta ras lay wured
    Rutayeen ❤❤❤manem ayitelatim

  • @እሙየየፍቅርሰው
    @እሙየየፍቅርሰው 16 дней назад +19

    ሩትየ የኔ ስስት ያችስም ሁሉም ይጣፍጠዋል ብቻ አዞሺልኝ 😭😭

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 16 дней назад +15

    አብርሸ ፅጌጋር ለምን ሔደ ለማዝናናት

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @እማ-ቘ1ጰ
    @እማ-ቘ1ጰ 16 дней назад +59

    ሩታዬ ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪

  • @lemlemwerku-m7b
    @lemlemwerku-m7b 16 дней назад

    አብርሽዬ የኔ ጀግና በርታልን አቤላዬ አብርሽን አደራ 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 16 дней назад +2

    አቤላ ባንድ አምጣልን ሩታ ና አብርሽ ነገ ሌላ አንፈልግም

  • @baliyeabeba7022
    @baliyeabeba7022 16 дней назад +25

    ❤❤❤❤ሩታዬ የኔ ፋቅር❤❤❤❤

  • @ሁሴንሰይድ2
    @ሁሴንሰይድ2 16 дней назад +4

    ዳኒ ሩታን ወዶ አደለም ❤ ፕራክ እያረገ ነዉ ❤ዳኒ የተማረ አሳብ አለዉ❤አብርሽ ግን❤ አስተሳሰቡ ❤መጥፎ ነዉ❤ እደ ዳኒ ተማር እሰብ

  • @ራቢያትከድር
    @ራቢያትከድር 16 дней назад +4

    በልበል ወደዛ ሆሆሆ😮😮😮

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 16 дней назад +2

    Ewnet ene ende ruta ena ende abrsh makebrew yelem gin ahun ruta lene betam koshasha huna new yayehuwat zmutegna hunalechi

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 16 дней назад

    ለትዳሩ ክብር ይኑረው

  • @ሁን
    @ሁን 16 дней назад +20

    በመጀመሪያ እኛ እነሱን በጣም ሰለምንወዳቸዉ ሰለምናከብራቸዉ ነበር እነሱ ግን ለኛ ትንሽ እንኳ ክበር የላቸዉም ለብር በለዉ በኛ ላይ ተጫወቱብን ገዘብ እደሆነ አላቂ ነዉ ግን ተዋረዱ አቤት ማስመሰል ስትችሉበት በቃ ተበልታችኋን እኛ ጅል ነዉዴ እመንመሰላችሁ አትሸወዱ ብዙ እናወቃለን ሁላችሁም አሰመሳይ ናቸሁ ደሞ እደዚህ ብላችሁ ድራማዉን ልቀጡሉ ነዉ ክክክክክክክክክ😅😅😅😅😅😅😅

  • @meselemantalo2444
    @meselemantalo2444 16 дней назад +6

    እኛ መወቅ የምንፈልገሁ ነገር አብርሃም ተለያይቶ የመያውቀውን ምስቱን ብቸዋን ጥሎ ቡተጅረን የሄደው ለምንድናው?ምቱን ብቻዋን ጥሎ ሰርግ መሄድ በአል መሰለፍ አሌእዴ? እሱ ልጅ ምን አይነት ሞኝ ነው

  • @etenutube-e
    @etenutube-e 16 дней назад +14

    ትሸ ሩታ ምን አረጌች ዉሸትም ሁሉ አብርሺ ከ ፅጌ ጋር ምን ይስራል የ አብርሺ ምሰት ሩታ ናት ወይሰ ፅጌ ናት ኮቶታም ሁላ ሩታይ ሁለም እወድሻላዉ ክፉ አይንካሺ❤

    • @Zubaida-z8k
      @Zubaida-z8k 16 дней назад

      አሚን 🤲🥺😪🥰🥰

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 16 дней назад

    በትክክል መተት ተጠቅመዋል አፍቅራው እደመጣች እደዚህ ያማረባት ጊዜ እደገና ቅናት አገበገበው 3 ሶስታቸውም እነዛ ሰይጣን ሴራቸው ነው እሩታ ግን ወደቤተሰብ ወደ ጎደኛ መሄድ ሲኖርባት ወደ ድሮ ውሽማ ቤት መሄድ ነውር ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bh2vx7xq4sfaseka
    @user-bh2vx7xq4sfaseka 15 дней назад

    ኮሜታተሮች ናቸው ያበላሻአት
    ሩታሩታ ያሉ እኔ የደበረችኝ ያኔ
    አብርሽን በጥፊ ስመታው ነው
    ወድልጅ መከበር አለበት
    ትዳር እደዚ አደለም

  • @የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ
    @የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ 16 дней назад +55

    ያሙሻን ያሙሻን የሰፈርሽ ልጆች በለጠችን እጂ ሌላ ምን ይሉሻን ሩትየ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪

    • @GdfgdCchg
      @GdfgdCchg 16 дней назад +2

      @@የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ 💪💪💪💪💪R

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +2

      R💪💪💪💪💪💪💪💪🍫🍫🍫🍫🍫🍫👌👌👌👌👌

    • @GuGg-mf2ni
      @GuGg-mf2ni 16 дней назад +2

      ሣህ❤❤

    • @ሳዳሳዳ
      @ሳዳሳዳ 16 дней назад +2

      @@የገጠሯነኝ-ጀ6ሰ ሩታዬ የኔዉርቅ ኤሂም ታሊፈዋሊች♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ትላንትም አልፈሌች

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад +2

      ንገሪልኚማየኔውድ🎉🎉🎉🎉

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 16 дней назад +39

    እሩታ እቃ ነች እዴ እናተ ስትዝናኑ እስዋ የምትደበረው

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 16 дней назад

      እኮ ስትስቅ አይወዱም ሩታዬ ስታለቅስ ነው ደስ እሚላቸው

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      R💪💪💪💪💪💪👌👌👌

    • @marymahod
      @marymahod 16 дней назад

      ይመችሺአቧንገሪልኚ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MeriyYoutube3114
    @MeriyYoutube3114 16 дней назад +37

    ሩታዬ የኔ ጀግና ሴት እንደኔ የምወዳት ኣለ ግን😍💚

    • @Hggh-h2d
      @Hggh-h2d 16 дней назад +1

      ምን ሰርታ ነው ጅግና ስትላት 😅😂

    • @marya-fo2en
      @marya-fo2en 16 дней назад

      Gibz ashkabachi

  • @Nuria0256
    @Nuria0256 16 дней назад +2

    እያስፈራራሀት ነዉ ካልፈለገቾ አልፈለገችም በግድ እሚሆን ነገር የለም

  • @FatmaAthyopia
    @FatmaAthyopia 16 дней назад

    ከጎኑመሆን አለብህ ኑጹሰውነው አብርሽ

    • @Aሡ
      @Aሡ 16 дней назад

      ከዛሥ😅😅😅😅

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      ,🍼🍼🍼🍼🍼🍼🍼🥛🥛🥛

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 16 дней назад

      የረ ይችን በግ መላ በሉኝ 😂😂😂😂

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 16 дней назад +54

    😂😂😂😂😂😂አቤት አቤት ውሽት አልቻልክበትም እረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад

      ,🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😎😎😎🙈🙈🙈

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q 16 дней назад

      😂😂😂

    • @ሁን
      @ሁን 16 дней назад

      @@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ ደሞኮ ሲያወራ አፉ ይለያን የተፂፈ እሚያነብ ነዉ እሚመስለዉ😁😁😁😂😂😂🤣🤣🤣

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 16 дней назад +56

    🇻🇳👌🥰አረ ኣቤል ተወ ሩታዬ እንድጠላ ኣታድርግ ኣስተካክል😏😏😏ሩታዬ የኔ ልእልትይ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +1

      👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 16 дней назад

      አፈር ግቢ ሩታ ሸሌ😏😏😏😏😏👎👎👎

    • @MeronHailezgi
      @MeronHailezgi 16 дней назад

      ❤❤❤❤❤ትክክል

    • @Meazadagnubermaji
      @Meazadagnubermaji 7 дней назад

      Ruta dadab nat

  • @ሁሴንሰይድ2
    @ሁሴንሰይድ2 16 дней назад +34

    ሩታ ምን ታድርግ እሱ ነዉ የተዋት ፂጌ ጋር እየተዝናና ደግ አረገች

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 16 дней назад +1

      👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 16 дней назад +2

      ወድ ወሸታቸው ሲጋለጥ ሩታ ይላሉ

    • @KiraboWhitney-fx9du
      @KiraboWhitney-fx9du 16 дней назад

      ሩታዬ የኔ ምስክን

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q 16 дней назад

      ❤❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 16 дней назад +2

    ይታረቁልን ይታረቁልን ይታረቁልን

  • @azizaethio6364
    @azizaethio6364 16 дней назад

    ድራማው ቀጥሎዋል በርቱ

  • @VggDrr-yg4eg
    @VggDrr-yg4eg 16 дней назад +31

    ሩታዬዬዬዬ ለማሲጠላት ዳረ ዳረ ማለት አይጠቢቅቢህ አበላ ሰነሲረአት ይኑረህ በጣም ይጀቢራሊ ነዉረ ነወ አበላ ተዉ ተወ ይቅረቢህ ሩታን ምንም እዲትሊ አንፌቅዲሊህም💔💔💔💔💔

  • @mitekakilelu2198
    @mitekakilelu2198 16 дней назад +21

    ❤ እሷ ያደረገው ምን እያደረገ ነው ተጠየቀ ስሜት እንኳን አልተጠነቀቅላትም እሷን ብቻ ነው እንዴ እሷ እንዲህ የምታደርገው እሷም እኮ ውስጥ ነው የከተታ🎉

  • @ZeybaAhmed-w9c
    @ZeybaAhmed-w9c 16 дней назад +34

    ሩታንለማሠደብነው።🤭መቸምአልጠላትም💪💪💪💪💪💪

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t 16 дней назад

      አላህ ከሶጋራ እዳይቀስቅድሽ ወደ ፍጣሬሽ ተመለሽ የጀሀነብ ሙክት እዳኮኝ

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 16 дней назад

      @@Eeeeeeeee-c8t እሺእህቴመልካምንግግርሠደቃነውእመለሣለሁ።ስለነደደኝነውእኮ

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 16 дней назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 16 дней назад

      እሺእህቴአመሠግናለሁለምክርሽ።መልካምንግግርሰደቃነው🎉🎉🎉🎉​@@Eeeeeeeee-c8t