ከኩላሊት ንቅለ ተከላዉ በኋላ ቤተሰቡን እምባ ያራጨዉ የዮኒ ፍቅረኛ ዉሳኔ // አፈቅረዋለሁ!! አይኑ ባያይም አገባዋለሁ!! // @erq-maed-TV

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 570

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  9 дней назад +84

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የእንዳልክ ወንድም የኩላሊት ንቅለ ተከላ ጉዳይ ከምን ደረሰ? ላላችሁን ምላሹን ይዘን መተናል
    ከኩላሊት ንቅለ ተከላዉ በኋላ ቤተሰቡን እምባ ያራጨዉ የዮኒ ፍቅረኛ ዉሳኔ።
    አፈቅረዋለሁ!! አይኑ ባያይም አገባዋለሁ!
    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅረኛ ትገኝ ይሆን?
    እንዳልክ ባለውለታውን አመሰገነ። "ወንድሜን ይዤ ወደ ከህንድ አገር ተመልሻለሁ"
    ቤተሰቡን ያላቀሰዉ የቤተሰብ ፍቅር።

    • @ZeynbeKebede
      @ZeynbeKebede 9 дней назад +3

      እንኳን ደስ አለህ

    • @እንግልቶበዛ
      @እንግልቶበዛ 9 дней назад +3

      አላህምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @Selam.Asmara
      @Selam.Asmara 9 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @YirefBasazin
      @YirefBasazin 8 дней назад +1

      እንዳልኬእንኳንደስአለህዮኒእንኳንለዚህአበቃህእመቤቴትጠብቅህ❤❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 8 дней назад +1

      እንካን ደስ አላችሁ መላዉ ቤተሰብ በሙሉ

  • @mulukenbekele-j1w
    @mulukenbekele-j1w 4 дня назад +12

    ኪዳነ ምህረት በብዙ ትረድሀለች ስለ ሁሉ ነገር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን በእምነት ወደ ፀበሏ ሄድ እመን ትድናለህ

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 6 дней назад +20

    ፍቅርዬ አንቺ በጣም የተባረክሽ ልጅ ነሸ በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም እግዚአብሔር ይባርክሽ ይርዳሽ በፀበል አይኑ ይድናል ስውሯ ማሪያም ይዘሽው ሂጅ ደጃፋን ገና ሲረግጥ አይኑ ይበራል ብዙዎች ተፈውሰዋል እና እዚያ ሂዱ እመቤቴ ትርዳው ፡፡

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 9 дней назад +69

    በእለተ ቅድሰ ገብርኤል ታላቅ ብሥራተ በመሰማት እጅ በጣም ደሰ ብሎኛል እንኳን ለዝህ ቀን አደረሰህ እግዝአብሔር ይመሰገን ዓይንሀን ደግሞ የጦቢትን ዓይነ ያበራለት ቅድሰ ሩፋኤል ያብራልህ

  • @hirut7396
    @hirut7396 8 дней назад +66

    ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ዋጋዋም ከወርቅና ከእንቁ በላይ ይወደዳል እንዳልክና የዮኒ ቤተሰቦች አድናቂዎች እንዲሁም መላውኢትዮጵያዊ በዮኒ ጉዳይ ለተጨነቅነው እንካን ደስ አለን እውነት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ የዮኒ ፍቅረኛ የዘመኑ እንቁ ሴት ብያታለሁ ❤❤❤❤ ዮኒ መልካም ነገር እንዲገጥምህ ምኞቴም ፀሎቴም ነው ❤❤❤❤

  • @yetime5667
    @yetime5667 4 дня назад +7

    ለ ጌታ ሁሉ ይቻላ ል ሁሉም መልካም ይሆናል 🙏🏻

  • @KidstArsema-c5l
    @KidstArsema-c5l 9 дней назад +85

    አረ በስመአብ ውስጤ ስፍስፍ አለ😢እመቤቴ ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅ ብርሀኑ ይመለስ ዘንድ አሳስቢ ሁሉን ከሚቻለው እግዚአብሔር አሜን❤❤❤

  • @MunaGossa
    @MunaGossa День назад +3

    የሚገርም ቤተሠብ ነው ከአሁን በኃላ ደስታ ይሁንላቹ ወልዶ እንድናየው እመኛለው🎉🎉

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 5 дней назад +9

    ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ 🙏

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 8 дней назад +30

    የኪዳንምህረትን ጸበል ተጠመቅ ዶንኪ ቱብ ላይ የቀረበውን ልጅ አላየከውም ከልጅነቱ ጀምሮ የማያይ በኪጃንምህረት ፀበል የተፈወሰ እና በርታ ወንድማችን ዋነው ነገር ተሳክቶልካል

  • @TizitaMaeadotEthiopia-w1m
    @TizitaMaeadotEthiopia-w1m 9 дней назад +36

    በፈተና የሚፀና እሱየተባረከ ነዉ ይላል ቃሉ ታሪካቹ ይገለበጣል የልባቹም መሻት ይሆናል አሜን አሜን አሜን

  • @sg563
    @sg563 8 дней назад +30

    ፍቅር በጣም መልካም ነሽ ጌታ ፍቅራችሁን ይባርካቹ ልዩ ነሽ ወልዳቹ ክበሩ❤

    • @mere7099
      @mere7099 8 дней назад

      ወይ እንዴት እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አለህ እንዳልክየ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @sintayehuabire7840
    @sintayehuabire7840 4 дня назад +3

    የምትገርሚ ጠንካራ ልባም ሴት ነሸ እግዚአብሔር ያፃናሸ እግዚአብሔር ያማርልሽ በእርግጠኛ ነው የምልሸ ዮኒ አያኑ ያበራል ሰሚነሸ ኪዳነምህረት ሰውሮ ማርያም ፀበል ውሰጂው የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @rebeccasolomon6433
    @rebeccasolomon6433 5 дней назад +6

    ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ እንኳን ደስ አላችሁ
    እንዳልክ ከነ ቤተሰብክ

  • @Kebabush21
    @Kebabush21 9 дней назад +42

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ባለፈ ሳይ በጣም አዝኜ አልቅሼ ነበር ዛሬ የደስታ እንባ ነው የማለቅሰው የውልህ ዮን አይንህን ትድናለህ እመን እመ ብርሃን ለምናት ተሳል ስውራ ማርያም እምነት ተቀባ ፀበል ተጠመቅ ትድናለህ ። ደሞ የተዋሕዶ ልጅ ክርስቲያን ተስፋው እግዚአብሔር ነው❤

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 9 дней назад +2

      ማማ በሰላም ነው ቤተሰቡ መናፍቅ እኮ ነው ስለምንድን ፀበል ነው እምታወሪው ግን ታሪኩን ታውቁታላችሁ

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 9 дней назад +1

      @@asegedechanbesso1399እረ ዮናስ መስቀል አርጎል የመብርሀን ልጅ ነው

    • @ElizabethHebrew
      @ElizabethHebrew 9 дней назад +3

      ክብር ለሚግባው ክብርን ስጡ ክብርም የሚገባው እግዛብሄር ብቻ ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 дней назад +2

      ከሀዲ 🙄ድንግል ማርያም የጌታ እናት ናት መላእክት በሰማይ በፍርሀት እና መነቀጥቀጥ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሚሉትን አምላክ እሳተ መለኮት የወለደች የታቀፈች ናት እኮ ::​@@ElizabethHebrew

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 8 дней назад +1

      @@ElizabethHebrew አንቺ የዩ ጩፋን እግር እየሳምሽ የጌታንን እናት አላከብርም ትያለሽ መነሽና ነው ስለክብር የምታወሪው

  • @حياتحيات-ج9س
    @حياتحيات-ج9س 7 дней назад +8

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደሰ አላችሁ ያረቢ ደሰይላል

  • @Sabina1326
    @Sabina1326 7 дней назад +6

    ዮኒ በእውነት ትችላለህ ፍቅር ደግሞ ትለያለሽ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ትሆኛለሽ ታያለሽ ታሪክ ይቀየራል አይዞሽ ይህ ሁሉ ታሪክ ሆኖ ያልፋል እኔ ውስጤ ሁሉ ነገር በእግዚአብሄር እንደሚስተካከል አምናለሁ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል ብቻ ፀሎት አድርጉ እግዚአብሄር አያልቅበትም አይዞህ የበርተሚዎስን አይን ያበራ ፈጣሪ እግዚአብሄር የአንተንም አይን ያበራዋል ለሁሉም ቀን አለው

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 9 дней назад +20

    እንዳልክዬ አንተም በጣም የተባረክ ሰው ነህ ላንተ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሃል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ አይዞህ እመቤቴ ትምረዋለች አይኑንም አይዞህ❤❤❤❤❤

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 6 дней назад +4

    🎉🎉🎉ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ፣ ዋናው መኖር ነው ውዱን ህይወት ተሰጥቶሐል፤። በሀኪም እንጂ አይነህን በእግዚአብሔር በቃ የሚባል ነገር የለም እሱን ተመርኮዝ🎉🎉🎉
    ፍቅርዬ ለዚህ ለበረከት ነው የተመረጥሽው 🎉🎉🎉 ከእግዚአብሔር እንደሆን ስለገባሽ ደስ ይላል🎉🎉🎉 ክበሪልኝ🎉🎉🎉

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 9 дней назад +25

    እምቤቲ አይኑን ታብራላህ❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 5 дней назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንዳልክየ እግዛብሄር ይመስገን ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም አይኑም ሊያይ ይችላል በሂደት በዛ ላይ አንተ እኮ የህዝብ ልጂ ነህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የተጎዳን እንባ የምታብስ።

  • @ROTUbe-y8q
    @ROTUbe-y8q 7 дней назад +6

    እሰይ እግዚያአብሔር ይመሰገን እንኳን ተሽሎህ በሰላም ለሀገርህ አበቃህ የእንጦጦዋ ማርያም
    የቀፀላዋ ማርያም
    የሰሚነሽ ማርያም
    የፃድቃኔ ማርያም
    የግሸኗ ማርያም
    እማምላክ እመብረሀን እመብዙ የጭቅ አማላጇ አይነ ብረሀንህን ታብራልህ

  • @misraktamrat8142
    @misraktamrat8142 7 дней назад +10

    ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኝህ አርገህ ተቀበል ፈውስ የልጆች እንጀራ ናት ዳግም ተወለድ የተሰጠህን ህይወት አንተ ተጠንቅቀህ ሳይሆን ለሚጠነቀቅልህ አምላክ አሳልፈህ ስጥ ኑ እናንተ ሸክማችሁ የከበደ እኔም አሳርፋችኋለሁ ይላል ቃሉ ጌታን ተቀበል

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 2 дня назад

      ይሄ ማፅናናት ነው ወይስ ተግሳፅ:: በጣም የሰው ስቃይ የማገባችሁ በዚህ ግዜ እንኳን ሰውን ማፅናናት እናም መፀለይ አይቀድምም ከመውቀስ? እየሱስ አንድ ነው ዯኒም ኦርቶክስ ነው እየሱስ አዳኛችን መሆኑን አንቺ አትንግሪንም:: እባክሽን ስብከትሽን ቦታ ምረጪለት:: ሰው ሰው ለመሽተት ሞክሪ::

  • @betslot9715
    @betslot9715 9 дней назад +16

    ለእዚህ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የቤርጢሞንን አይን የከፈተ ያንተንም አይን ይከፈት በእየሱስ ስም ቀጣይ አይን ድኖ ተፈዉሰህ ትመጣለህ ፍቅር እዳልክ እህቱ በሙሉ ተባረኩ የእንዳልክ አይነት ወንድም ያብዛልን አሜን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 8 дней назад

      አሜን ያብራለት❤❤❤

  • @serkalemaweke1550
    @serkalemaweke1550 2 дня назад +1

    ለዚህ ቤት ደስታን የመለሰ አምላክ ይመስገን

  • @ኢትዮጵያእናትአለሜ
    @ኢትዮጵያእናትአለሜ 8 дней назад +13

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ትዳብስህ አይንህ ታብራልህ በእለተ ቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ይዳብስህ የኔ ልጅ

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse 4 дня назад +2

    ኡፍ ጌታ እየሱስ ይባረክ እንን እግዚአብሔር እረዳችሁ❤❤

  • @hawa406
    @hawa406 6 дней назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ወሏሂ እኔም ደስ አለኝ አረሳዋችሁም ነበር እንኳን አሏህ ማረው አልሀምዱሊሏህ አሁንም ጨርሶ ይማረው

  • @buyat5014
    @buyat5014 8 дней назад +6

    Wow እ/ር የአለሙ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ። እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉ ነገር በሰላም ተጠናቆ በመመለስህ ወንድማችን። እጅግ ድንቅ የሆነ ቤተሰብ። ተባረኩ። ሲስተር ፉቅር አንች ድንቅ ሴት ነሽ። ተባረኪ ።ቃል የለኝም። እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።

  • @sofyaseidnur6574
    @sofyaseidnur6574 9 дней назад +14

    አልሃምዱሊላህ እችንቀን በጣም ስጠብቅነበር እንዲበደስታ ስለተመለሳቹ አላህን እጅግ አመሰግናለው አሁንም አላህ አያልቅበትም ያበፎቶ ያወቅንህ ሆነህ እንደመይህ ተስፋለኝ አይዞህ ከነመላው ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አይለያቹ

  • @ZuriashworkBefirdu
    @ZuriashworkBefirdu 9 дней назад +7

    ዮኒ እግዚአብሔር እንኳን ማረህ ቀጣዩ ደግሞ የሚሳነው ነገር የሌለው አምላክ ጨርሶ ይማርህ ደግሞም ይምርሀል አይዞህ እነ እዳልክ እነኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ።

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 9 дней назад +9

    አልሃምድሊላህ
    እንኳን ደስአላህ
    እንዳልክና ቤተሰቦችክ ዮኒ 🎉🎉🎉እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 6 дней назад +2

    ዝኑዬ ጎደኛዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አንቺኮ ስለዮኒ አውርተሽ አጠግቢም እንኳን ኪዳነምህረት በሰላም ለሀገራችሁ አበቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና

  • @SofiaGetachew-q8i
    @SofiaGetachew-q8i 4 дня назад +1

    እልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን. እመቤቴ እንኳን በምህረት እጆችዋ ዳበሰችህ. እንኳን ደስ አላቹሁ አለን, ተመስገን አምላኬ.

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ 8 дней назад +8

    አልሀምድሊላ አስለቅሰውኝ ነበር በሰላም ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል

  • @YeshimebetWorkuNegatu
    @YeshimebetWorkuNegatu 9 дней назад +17

    ውይ የኔ አባት ይህንን ቤተሰብ ለህክምና ከሄዱ ጀምሮ በጣም በጣም ነበር የማስበው ዮኒዬ የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን በደህና መጣህልን መድሐኒዓለም ክብሩን ይውሰድ እንዳልክ የሰው እንባ አባሽ እንኳን ደስ አለክ እስከ መጨረሻው ቤታችሁን በሳቅ ይሙላው 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 8 дней назад +5

    እንኮን በሰላም መጣችሁ ❤️❤️በጣም ደስ ይላል🥰🥰🥰

  • @Aminaabdurahman-h5e
    @Aminaabdurahman-h5e 7 дней назад +6

    እንዳልክ እንኳን ደስ አለህ ፍቅር መልካም እና አስተዋይ ነሽ በጠቅላይ መልካም ቤተሰብ አላህ እንኳን ለዚ ቀን አበቃችሁ

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 2 дня назад

    እሰይ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ! እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ደስ አለን ! የእውነት በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ጉዳይ ነበር ክብር ለእናት እና ልጇ ይሁን ተመስገን ! እንዳልክዬ ወንድሜ የእኔ ልበ መልካም የስንቱን እንባ እንዳበስክ ዛሬ ለአንተም እንኳንም አበሰልህ ቃል የለኝም ተመስገን ❤❤

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 дня назад +1

    የእምዬማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመዝገ 👏🏾 የእምዬማርያም. 👏🏾ምልጃዋ ለሁላችንም ይድረሰን 👏🏾👏🏾👏🏾 አሜን👏🏾

  • @tigistwezde167
    @tigistwezde167 6 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ን ደስ አላችሁ

  • @DemekechMuleta
    @DemekechMuleta 9 дней назад +9

    የኔ ወንድም እንኳን በሰላም ተሳክቶልህ መጣህ ቀጣዩ ደግሞ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው አይንህም ይበራል እመቤቴን ተማፀን

  • @AMENTIRFA
    @AMENTIRFA 8 дней назад +4

    የስው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው እና ጥሩ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምሪላቹው ❤❤❤

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 6 дней назад +2

    እንኳን በሰላም ተጠናቀቀላችሁ እረጅም እድሜ ጤናና ከክብረት ጋር ጌታ ኢየሱስ ይስጣችሁ በደሙ ተሸፈኑ ።በደሙ የተበዠን እኳንም ደስ ያላችሁ።💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @ruthbfser1052
    @ruthbfser1052 7 дней назад +3

    እግዚኣብሄር ምን ይሳነዋል ኣይዞህ ኣይንህም ይድናል እሱ ከፈቀደ የማይቻል ነገር የለን የፍቀረኛህ የዋህነት ኣይቶ ደሞ ያበራልሃል በጸሎት እናስብሃለን ከ ኤርትራ ነኝ የ ኢዮሃ ተከታታይ

  • @selamawit-j9h
    @selamawit-j9h 7 дней назад +2

    እውነተኛ አፍቃሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @RitaBelay
    @RitaBelay 8 дней назад +6

    ተመስገን❤❤

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 6 дней назад +1

    የልጅ አዋቂ ነሽ እንደ ሥምሽ ፍቅር ነሽ የኔ ውድ

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 9 дней назад +8

    እንካን ጌታ ረዳህ ዮኒ ያይኖችህም ብርሀን እግዚአብሔር ይመልስልህ የሚሳነው ነገር የለም

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 6 дней назад +1

    ጌታ የፈጠረን መቼ ዝም ይላል አይዞህ ውድ ወንድሜ አይዞህ ፀበል ያድንሃል የፈጣሪን መጠበቅ ነው እውነትም ጠንካራ ልጅ ነህ ይሆናል ሁሌም የማይሆን ነገር የለም አሜን

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 9 дней назад +5

    አልሃምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገበዋ አሁንም አሏህ ጨምረው ያሸረዉ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 6 дней назад +2

    እንኳን ደሰ አለህ እንዳልክ እግዚአብሔር ይመሰገነ እመብርሃን የቀረውን የማየት ተሰፋውንም እውን ታድርገለት ዮንዬ እንኳን ደሰ አለህ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 9 дней назад +6

    እውነት እንደፍቅር ያለ ሤት ብቻ እግዛብሔር ከዚህ በሀላ ደስታ ፍቅር ያማረ ይሁንላችሁ ዘመናችሁ በደስታ የተሞላ ያርግልችሁ

  • @Genetworku123
    @Genetworku123 9 дней назад +4

    ወይኔ በእመቤቴ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳነ❤

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 9 дней назад +21

    በለተ ቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ብርሃንክን ይስጥህ

  • @enulina10
    @enulina10 8 дней назад +5

    ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ ትድናለህ አኪሞች ማን ፈራጅ አደረጋቸው የፈጠረህ አምላክ አለ እግዚአብሔር ይማር

  • @ZumiLihule
    @ZumiLihule 2 дня назад +1

    Temesigen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 9 дней назад +3

    ጌታ መልካም አባት ነው በጣም ደስ ይላል 🙏

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 9 дней назад +3

    መጡ እዴ በሰላም እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤እልልል

  • @tigistbedaso
    @tigistbedaso 3 дня назад

    ተመሰገን እመብርሀን አደራሸን ለዚ ያበቃሸው ብርሀኑን ከልጅሸ አማልጅው ብርሀኑ በርቶ ለምሰጋና እድንበቃ አርገን

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 9 дней назад +2

    እሠይ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 7 дней назад +1

    እንዳልክ እንኳን ደስአላችው እመቤቴ አይንህን ትዳብስህ ያማያልቅበት ፍጣሪ አይንህን ያብራልህ 🙏❤️🥲❤️🙏❤️🙏❤️

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለው እንዳልክዬ ❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 8 дней назад +2

    ዮኒ እንካን ለዚህ ቀን አበቃክ እዳልክ ናፍቅር እንካን ደሰ አላቸው መጨርሻውን እመብርሃን ወደ አንድ ትቀይረዋለች ሀኪምን አትሰማ በጣም ደሰ ብሎኝል እልልልልልልል ተመስገን ዮኒ

  • @MekdesTeshome-y1y
    @MekdesTeshome-y1y 4 дня назад

    የድንግል ማርያም ስሙ ይባረክ

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 9 дней назад +5

    እግዚአብሔር እመገን እንኳን ደስ አላችሁ ስሜነሽ ማርያም ውስዱት ዓይኑን ይፈወሳል ለእግዚአብሔር ምን ይሳናዋል🎉🎉🎉🎉

  • @MarthaTesefaye-i9q
    @MarthaTesefaye-i9q 9 дней назад +2

    ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawituri8256
    @hawituri8256 6 дней назад +1

    እንኳን እግዝሐብሔር ራደህ❤

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 6 дней назад

    ዬንዬ እኳን እግዚያብሔር ማረህ እና ለአገረህ አበቃህ እንኳን ኩላሊትህን ዳነክ እንጂ የአይህን ነገር እግዚያብሔ ታምሩን ሊገልጥብህ ስለፈለገ ነው እኔ በእምነቴ እርግጠኛ ነኝ በስውሯ ማሪያም የቅቤ እምነት ብዙ ሰዎች አይናቸው ተገልጧል እናም አንተ ትድናለህ ታያለህ እመቤቴ በአማላጅነቶ

  • @asrategirma5206
    @asrategirma5206 7 дней назад +1

    እንኳን ጌታ እየሱስ ረዳህ🙏

  • @halemajan4331
    @halemajan4331 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ድንቅ ነው እመቤቴ አይንህን ትዳብስህ እግዚአብሔር ስራውን ሊሰራ ፈልጓል ባንተ ላይ ልብሽን አይቀይረው እህቴ በዚህ ምድር ላይ ስንኖር ምንም ዋስትና የለንም እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ❤❤❤❤

  • @abebabirhane5587
    @abebabirhane5587 6 дней назад +1

    እንኩዋን በሰላም ተመለስክ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 8 дней назад +1

    ስምን መለአክ ያወጣዋል ይባላል እውነት ነው ፍቅርን በጣም ሳላመሰግናት ማለፍ አልፈልግም ዘመናችሁን ሁሉ ፈጣሪ ይባርክ ውለዱ ክበዱ ኩላሊት የለገስሽው እህቱም ከነመላው ቤተሰብሽ ተባረኩ እንዳልክዬ አንተማ አንተ ነህ በቃ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል።

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 9 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁልም እግዚአብሔር መልካም ነው ።

  • @kidisima2615
    @kidisima2615 4 дня назад

    አይዞህ ወንድሜ እመብረሃነ ትዳብሰህ የብርሃን እናቱ ናትና ብርሃንህን ታሰጥህ አይዞህ እጣአውጥተህ ወደፀበል ሂ
    ሒድ አመብርሃን ከልጅዋ ታማልድህ 🙏🙏🙏

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 9 дней назад +2

    ተመስገን አምላኬ 😢 በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮኒየ እንኳን ደስ ያለህ ❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 9 дней назад +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ በቀጣይ ደሞ አይንህን ድነህ ለማየት ያብቃህ ወንድሜ

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 8 дней назад +1

    በመጀመሪያ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ 🙏 የእንዳልክ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላቹ ፍቅር እንዲሁም ዩኒ ውለዱ ክበዱ የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነውና ዮኒ በፀበል የአይንህ ብርሃን ይመለሳል ድጋሚ በ ደስታ በዚህ ቤት እንገናኛለን

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 8 дней назад +1

    ጌታ ይመስገን እንዳልክዬ እህታችሁም የልፋታችሁን ውጤት ኡፍ ሁሉ የሚቻለው ጌታ አይኑንም ተፈውሶ እንደምናየው ተስፋ አለን😢😢❤❤❤❤❤

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 9 дней назад +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 9 дней назад +4

    አላሀሜድሊላሂ እንኳንለዝህ አበቃህ ብርሃንም በአላህፋቃድ ታያለህ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 9 дней назад +1

    ወንድማለም እንካን በሰላም እግዛብሔር አሳካልህ የዳልክ ጥሩነት ሰውን እንደሚረዳ ለሱም እግዛብሔርእረዳው ጥሩ ለሚሰራ ጥሩ ይገጥመዋልና እንካን ደሳላችሁ ሙሉ ቤተሠቡ ሁላ

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס 6 дней назад

    በጣም ደስ ይላል ዮኒየ አይዞህ ፈጣሪ ጨርሶ ይምርሀል አያልቅበትም ፍቅር የልጅ አዋቂ ነሽ ተባረኪ

  • @enanubizuneh559
    @enanubizuneh559 9 дней назад +2

    ለእግዚያብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ክብር ለሱ ይሁን እንኳን ደስ አለን ።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 8 дней назад +1

    ጌታ ይመስገን በሰላም መጠናቀቁ❤❤❤❤

  • @yetime5667
    @yetime5667 4 дня назад +1

    Glory to almighty Lord Jesus 🙏🏻 may hod heal your eyes I’ll pray for you always 🙏🏻

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 8 дней назад

    ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እመቤታችንን ከልጇ ጋር እናመሰግናለን የእውነት አንች የምርጦች ምርጥ ሴት ነሽ ፍሬአችሁን ደግሞ ያሳየን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g 8 дней назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር ምንይሳነዋል ለሰው የማይችለውን የእጁ ስራ ስለሆንን መልሶ ያበራለታል በእምነት ይሆናል ! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእጆችዋ ትዳብስህ አማላጅዋ ያይንህን ብርሃን ታስመልስሃለች ተማጸናት !! ይሆንልሃል🙏🙏🙏አሜን!!

  • @SentayewAnmaw
    @SentayewAnmaw 4 дня назад

    እኳን ደስአላችሁ ዮኔ እኳን ጌታ እረዳህ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 5 дней назад

    እንዳልክዬ እነረኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ ከሄዳችሁ ጀምሮ በጣም አስባችሁ ነበር መምጣታችሁንም እንደምትነግሩን አውቅ ነበር አመሰግናለሁ ሚኪዬ አንተም እድለኛ ነህ ሁሌም እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ ለወንድምሽ ስለደረስሽለት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለሌሊች ጥሩ ምሳሌ ናችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በርቱ የሀገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 7 дней назад +1

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይችላል: ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 9 дней назад

    ጌታ ኩላሊትህ ጌታ ይባረክ አይንህንደሞ በሰዉ የማይቻል በሰዉእዉቀት ያልተቻለዉን ጌታግን ይችላል በደረቁ አጥንቶች ላይ ጌታ ሒወትን ይታደጋል አይዞህ ያይንህንነገር ጌታ ያድንመል አይዞህ ፀሎት ሐይልአለዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmbetAynew
    @EmbetAynew 5 дней назад +1

    እመቤቴ ትምርሀለች እኛ እፀልያለን አይዞህ እኳን ከኩላሊት በሽታ ማረህ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 7 дней назад +1

    ዋው እዴት መልካም ሴትነሺ

  • @Salam-e1m
    @Salam-e1m 8 дней назад +1

    እግዚአብሔር የመስገን አይኑም ይድናል ፀበል ወሰዱት በተረፈ እንኳን ደስ አላችው

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 8 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @NeimaMohammed-q8y
    @NeimaMohammed-q8y 9 дней назад +4

    አልሀምድ.ሊላህህ.እለ ምንም.ህክምና.ኢንሻአላህ.ብርሀንህ.ይመለሳል.ያረብ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 8 дней назад +1

    የጭንቅ አማላጇ ለዚህ ልጅ ድረሺለት❤❤❤❤የብርሀን እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ልጅሽን ላኪለት አረ ጭንቅ ጥብብ😅😅😅እውነትም እንደ ስሟ ፍቅር ናት ተባረኪ ልጄ

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 5 дней назад

    እሰይእሰይእሰይ እንኳንእደስአለህእዳል እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤