የፊዚዮቴራፒ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ / Physciotherapy Clinics in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 35

  • @rahelarega3233
    @rahelarega3233 Год назад +3

    ለኔክስስ ጥሩ አክብሮት አለኝ ላደረጋችሁልኝ እርዳታ ከልቤ አመስግናለሁ:: እድሜና ጤና ይስጥልኝ::

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 5 дней назад

    HELLO EVERYONE FROM SA

  • @ketselaworku3745
    @ketselaworku3745 6 месяцев назад +1

    Thank you FYI

  • @kidstworku8383
    @kidstworku8383 9 месяцев назад +1

    የነርቭ ተጠቂ ነኝ መዳን እችላለዉ ወይ አድራሻቹን አስቀምጡልኝ plcsss😢

  • @evenatube25
    @evenatube25 8 месяцев назад +2

    የድስክ ችግር የለበት ሰው ማንቋቋት ይመከራል?

  • @kani29ani
    @kani29ani 6 месяцев назад +1

    Please I'm physiotherapy students at jimma university but I'm not happy with this department and I wanted you to give me information about it

  • @SeadaJemal-my8zj
    @SeadaJemal-my8zj 3 месяца назад

    enaenante ga tarapy aderg neber discaunt tedergolg ena degame selaltemechache aqomkuge genbetam amesegenalw naxsesoch betam Allah yesetelen

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 6 месяцев назад +1

    በርቱልን እንደዚነዉ ጀግንነት❤❤

  • @የኔውድስወድእኖራለውHነኝ

    ማሻ አለህ ጥሩ ነው በርቱ አንችም በደንብ አብራርተሽ እየጠየክሻቸው ነው ቀጥይበት

  • @yewnastadel1829
    @yewnastadel1829 7 месяцев назад

    ዶክተር ሙሉበሙሉ ያልከውን ያረገኛል በተለይ እግሬ የማቃጠል አጄ የመክበድ የትከሻ ማቃጠል ነው ምን ላርግ ዶክተር ? አመሰግናለሁ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 11 месяцев назад

    Betam..tiru.mabraraya.new👏👏👏

  • @mekonenamaቸre7067
    @mekonenamaቸre7067 Месяц назад

    በርቱ

  • @werqayehuolani8104
    @werqayehuolani8104 9 месяцев назад

    ይህውልህ ዶ/ር ጉልበተን በጣም ያመኛል ጉልበተ መገጣጠምያው ውል ፈሶነው አሉ ከአንድም ብዙ ቦታ ታየሁ ሁሉም አንድ አይነት ነው ያሉ ኝ አሁን ጫና ከምፈጥር ነገር ተቆጠብ አሉኝ እናንተ ጋ መፍተ አግኝ ይህን ?

    • @mediwolloo2022
      @mediwolloo2022 5 месяцев назад +1

      ማሬ እኔም እዳችው እግሪን ያመኝ ነበር ብዙሳአት መቆም አልችልም ነበር እናም ይሄን ማሺን ተጥቅሚ ውላሂ አሁን ላይ አልሀምዱሊላ ደናናኝ ተሻለኝ ሁለትይ ተጥቀምኮ ቆሻሻው ደሜ እድት እድውጣ አኡዙቢላ ደሞ በኢስላም ሱናነው የተፈቀደነው

  • @hiwothiwot7180
    @hiwothiwot7180 6 месяцев назад

    Wow tebrk

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Год назад +2

    00:33 ኔክሰስ ልዩ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ክሊኒክ - ጦር ሃይሎች ከሸዋ ሱፐርማርኬት ዝቅ ብሎ ኢሙ ታወር 3ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0944070809 / 0116702020
    11:30 ሀሌታ ልዩ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ክሊኒክ - አያት የገበያ ማዕከል ወለል ላይ እናት ባንክ አጠገብ
    ስልክ - 0920118530 / 0956212223

  • @ArsemaDemeke-rq6gm
    @ArsemaDemeke-rq6gm Год назад

    በስትሮክ ምክንያት ፓራላይዝድ የሆነ ሰውነት ሊድን ይችላል???

    • @shegerphysio
      @shegerphysio Год назад

      በስትሮክ የታመመ ሰው የመዳን ሂደቱ የሚወሰነው በስትሮኩ መንስኤ፣ስትሮክ በደረሰበት የአዕምሮ ክፍል፣ታካሚው ባለበት ተዛማጅ ህመም፣በተከታተለው የህክምን አይነት፣ህክምና ክትትል በጀመረበት ጊዜን በመሳሰሉት ነው። በመሆኑም ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ክትትል ካልጀመሩ ክትትል ቢያደርጉ። የፊዚዮቴራፒ ህክምና ከስትሮክ በማገገም ሂደት ውስጥ ትልኩን ድርሻ እንደሚወስድ አይዘንጉ

    • @berehan260
      @berehan260 9 месяцев назад

      ይቻላል

  • @ElhameAbdurheman-s2f
    @ElhameAbdurheman-s2f 2 месяца назад

    አድራሻ የት ነዉ

  • @TizitaTadese-u7o
    @TizitaTadese-u7o 6 месяцев назад

    ቦታው የት ነው

  • @tamerMari
    @tamerMari 5 месяцев назад

    የት ነዉ ቦታዉ

  • @WegeheLjalem
    @WegeheLjalem 3 месяца назад

    እሺ ቖንጆ የሆነች ህፃን ልጅ አለችን በኤለክትሪክ ነው የተያዘች አሁን 2ት አመቷ ነው ክታመመች አሁን ምንም አትንቃሳቀስም ስለዚ ይሻላት ይሆን

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Год назад

    00:33 ኔክሰስ ልዩ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ክሊኒክ -
    ቁ-1 ሲኤምሲ አደባባይ የተባበሩት ወደፍየል ቤት በሚወስደው መንገድ እንደጀመሩ ኢቅራም መስጊድ ጀርባ።
    ቁ-2 ጦር ሃይሎች ከሸዋ ሱፐርማርኬት ዝቅ ብሎ ኢሙ ታወር 3ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0944070809 / 0116702020
    11:30 ሀሌታ ልዩ የፊዚዮቴራፒ ህክምና ክሊኒክ - አያት የገበያ ማዕከል ወለል ላይ እናት ባንክ አጠገብ
    ስልክ - 0920118530 / 0956212223

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Год назад

    1st u Are beauty seni zare degemo amrobsheal kemer leka endeze konjo neshe waww u look amazing 👏 ♥️ degemo arif programme nw 10q 🙏
    Gn atetfe keza sega meat 🍖 behuala eyetefashe new mendenew
    Lemangnawem good 2 c u

  • @RehametSeyed
    @RehametSeyed Год назад

    ማኛ ሸጋ ነሽ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም wooow🎉

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 5 месяцев назад

    ባርበኛ ሂዛምነው እሚባለው ተጠቀሙት የማዳም ቅመሞች ለግር ለውገብ ህመም አሪፍነው

  • @MerimeEdrise
    @MerimeEdrise 8 месяцев назад

    ጤነ ይሥጥልኝ ሠለ ህክምነቹ ተደሥቼ ነው በደም ግፉት ምከንይት ወንድሜ ትንሽ እፈን ሢነገር ይይዘዋል ህክምነ እላ እንምጣ እመሠግነለው

  • @አላሁ
    @አላሁ 8 месяцев назад

    በጠም አማሰግነለዉ ቀጠም ምፋልገዉ ህክምነ ነዉ