የሚያምር አልጋ እና የቁም ሳጥን ጊራና ላይ ካሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው ሙሉ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ጊራና # የቁም ሳጥን ዋጋ # የአልጋ ዋጋ # የውስጥ በር ዋጋ

Комментарии • 30

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  Год назад +1

    ማሰራት ለምትፈልጉ
    ሁሴን ሰይድ ጊራና
    0933172626

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +1

    አህለን ወሎ አሪፍ መረጃ ነው
    ተምኔል ላይ ሙሉ ፎቶው እንድታይ አድርገው
    እድሁም ከፅሁፉ ጋር ያለውን ባግራውንድ አጥፋው እዳይጋርደው ተምኔሉን
    በተረፈ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍

  • @GoAs-b9m
    @GoAs-b9m 7 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ Год назад +3

    ቀይ የተደርግዉ በጥቁር ቢሆን ያምርነበር

  • @saedibinetseid3599
    @saedibinetseid3599 Год назад

    ግን ማሻአሏህ ብያለሁ እስቲዛሬው እንደዚህ የሚያሳየን አልነበረም በርታ ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይር

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube Год назад +1

    አሪፍ ነው 👍👍👍

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Год назад +1

    ጠንክሩ

  • @umabubekr
    @umabubekr Год назад

    አልጋው ማሻአሏህ ያምራል ያው ዱላቡም ምርጫ ስለሆነ ያምራል

  • @አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ

    ወአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ነዉ

  • @umabubekr
    @umabubekr Год назад

    ጊራና እስከዛሬ እደዚህ የሚያሳየን አልነበረም በርታ ወንድማቺን ጅዛከሏህ ኸይር ብዙ ነገሮችን እያስተላለፍክልን ነው

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb 5 месяцев назад

    ማሻአላህ እኔም አዛለሁ ኢሻአላህ

  • @RabiaseidRabbiaseid
    @RabiaseidRabbiaseid 8 месяцев назад

    መሸአሏህ

  • @Tmara-i8k
    @Tmara-i8k Год назад

    ማሻአላህ ሀሪፍ ነው

  • @werswers9265
    @werswers9265 Год назад +2

    ሀሠን የቤት የወጥ ቤት እቃ ከነዋጋው አሣየን።

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 7 месяцев назад

    የቡኒከለረ ሲስራ አሳየኝ እፈልጋለሂ

  • @MmMm-gu8hx
    @MmMm-gu8hx Год назад

    መሻአላ አሪፋ ነው

  • @xncjfjhg720
    @xncjfjhg720 Год назад

    መሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we Год назад +2

    ሴቶችየ ስሙኝማ ባል ያላገባን ሴቶች ቤቱን ብንሰራ ችግር የለዉም ይከራያል የቤት እቃ የምንገዛዉ ምን ልናደርገዉ ነዉ ማለቴ ማግባታቺን አይቀርም የቤቱን እቃ ይዘን ልንገባ ነዉ እንዴ እስኪ ሀሳብ ስጡኝ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Год назад +2

      ኪኪኪኪ ሴቱ ሁኗል እኮ ሙሉን አሟልቶ የሚያገባው
      ወንዱማ አርፎ እድሜ ለአረብ ሀገር እድሁም ተሟልቶ ተገብተው ጥጋባቸው ካፍጫቸው ደረሰ 😂😂😂
      ጀግኖቹን ወንዶች አያካትም ባይሆን እዳትቆጡ

    • @hadeyamohammad239
      @hadeyamohammad239 Год назад

      የኒየም ጥያቄ ነው

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 አንድቱ እኔ ነኝ

  • @OmNof-vx4sq
    @OmNof-vx4sq Год назад

    ان شاء الله والله السرير يجنن اما دولاب ولا منظره معفنه

  • @Tmara-i8k
    @Tmara-i8k Год назад

    ❤❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад

    ዋለይኩምሠላም፡ወራህመቱላሂወበርከቱ

  • @gorarbatube1361
    @gorarbatube1361 Год назад

    ወዉ

  • @MmMm-gu8hx
    @MmMm-gu8hx Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GBh-rk4kj
    @GBh-rk4kj Год назад

    ዋጋቸው ሰማይ ነው ዋይ

  • @ritaseid
    @ritaseid Год назад

    ቁም ሳጥኑ አያምርም

  • @ZaybaZayiba
    @ZaybaZayiba Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤