በመጨረሻም ዩቲ ናስ ይቅርታ ጠየቀች! | ከፈለጋችሁ አንፎሎው አድርጉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 94

  • @J_reaction1
    @J_reaction1  3 месяца назад +9

    እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰

  • @ሰለምቴዋH
    @ሰለምቴዋH 3 месяца назад +30

    ጌታዋን ይቅርታ ትጠይቅ እንጂ እኛን ብትጠይቅም ባትጠይቅም አንጠቅማትም አንጎዳትም

  • @AsnaKemal-qd9hn
    @AsnaKemal-qd9hn 3 месяца назад +15

    ህይወት ይቀጥላል አልሽ ሀያት በምን አወቆሽ እንደ ሚቀጥል ወቶ የቀረ ስንቱ አለ ሞታችን መቼና የት እንደሆነ የሚያውቀው አንዱ የፈጠረን አላህ ብቻ ነው አንድም ቀን ሰድቤያት አላውቅም አላህ እኔን ከምን ውስጥ እንዳወጣኝ ስለማውቅ ጌታችን አላህ መሀሪና ሩህሩህ ነው አላህዬ ይመልሳት አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን እኛ የምናውቃት ከላይ አላህ የሚያውቃት ልብዋን ስለዚ ከቻልን ዱና እናድርግ ለራሳችንም ለስዋም ካሎነ ዝም እንበል ባገኛት የምላትን ነገር ቢኖር ሞት ቅርብ ናት ነበር ጅብሪል የምታገኛት ከሆነ ንገራት😢

  • @MuniraSadik-b2r
    @MuniraSadik-b2r 3 месяца назад +10

    ይቅርታ ጠይቀሽ ሙተሻል ብትሰተካከይ ለራስሽ ነው እጂ ለማንም አይደለም!!!!

  • @zadolove9583
    @zadolove9583 3 месяца назад +6

    መጀመሪያ አላህ ይቅረታ ጠይቂ ግን ሂወት ይሚቀጥለው አላህ ነው አትሳሳቺ ሞት ቀጠሮ የለውም

  • @Rabiasantayo
    @Rabiasantayo 3 месяца назад +1

    ያረቢመጀመሪያየ ሳይሆን መጨረሻዬን አሳምርልኝ❤❤

  • @SameraMuhammod
    @SameraMuhammod 3 месяца назад +1

    አላኽን ትጠይቅ እኛ ከመምከር ውጪ አንጎዳትም አንጠቅማትም ምናልባት ሰበብ ብንኾንላት ነው ግን ሀዩ አስቢ አስተኝትኚ የት ነው ያለሁት ብለሽ ሁላችንም መጨረሻችን አናውቅም አላኽ መጨረሻችን ያሳምርልን የውመል ቂያማ ጸጸትን እጂ እድል የለንም አላኽ ረኺም ነው ተመለሺ ኢስላም ሴት ስራ አትስራ አይልም አላኽ ደንግጎልናል ውዴ

  • @sitraa132
    @sitraa132 3 месяца назад +1

    እሰቶፋረሏህ
    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላህ አክበር ❤
    አላሁመ እህዲና ሲራጠልሙሰተቂም ያሀዩ ያቀዩም ተብትና 🤲🤲🤲

  • @GaberMasod
    @GaberMasod 3 месяца назад +3

    አይ ዩቲናስ አንድግዜ ከልብሽ ቁጭ ብለሽ ቁርአንን ብትቀሪ
    ወላሂ ያለሽበት ነገር ሁሉ በራሱ ጊዜ ያስጠላሻል ጠፊዋን ዱንያ ሳይሆን
    የዘላለም ህይወትን አኼራን እንሰብ

  • @LouatLouat-wi3ir
    @LouatLouat-wi3ir 3 месяца назад +2

    Unfolow አድርጉኝ አላለችም የሚገርመኝ እስከዛሬ ፎሎው ያደረገሽ ነው አላህ የህዲኪ

  • @فاطومة
    @فاطومة 3 месяца назад +2

    አላህ ህድያ ይስጣት

  • @GaberMasod
    @GaberMasod 3 месяца назад +2

    لا اله الا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير اللهم اعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك
    وصل اللهم وسلم على نبينا محمد ❤

  • @seada-ej1wl
    @seada-ej1wl 3 месяца назад +3

    ወንድሜ ጂብሪል ለአላህ ብለህ አታቅርባት በዚህ አለባበሳ አንተእንኳን ምንም አትበልዋት ተዋት ዱዓ ብቻ አድርጉላት ምክንያቱም በጣም ተመክራለች አላህም ስብስብ አድርሱ እንጅ እድናስገድድ አልታዘዝንም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +2

    አላሁምመ ኢሂዲነ ጀሚአን ያረብ

  • @ZemzemZizu
    @ZemzemZizu 3 месяца назад

    ለሁላችንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድን ይምራን።

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ. ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ይምራን ሁላችንም ያረብ. 😢😢😢😢. አንችን የሚከተሉሽ እኮ ያንች ቢጦዎች ናቸው. የሚከተሉሽ ገባሽ አላህ. ሂዳ ይስጥሽ በስ ሞት አማክሮ አይመጣም ወደ አላህ ተመለሽ 😢😢😢

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад +2

    ኮሜንታችን ካልተመቸህ ፊትዋን አታሳየን. ባታቀርባት ኖሮ ባልኮመትን

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 3 месяца назад

    الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
    [ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]
    (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад +1

    ህይወት በአላህ እጅ ነው

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 3 месяца назад +1

    ውስታዘና ❤❤አላህ ይጠብቅህ

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 3 месяца назад

    የጥጋብ ጥግ ልጎዳ የጠፉ ዘመቻ ክፈቱ ትላለችንዴ ሆ ጌታሽን ይቅርታ ጠይቅንጂ

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወዲማችን እህቴ አሏህ ቀልብ ይሥጥሺ🎉🎉🎉🎉

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 3 месяца назад +1

    ዩቱናስ እህቴ አላህ ቀልብ ይስጥሽ ባንቺ የመጣ ካፊሮች እስልምናን እየሰደቡ ነው በጣም ያሳዝናል

    • @SururMubesher
      @SururMubesher 3 месяца назад

      አትሳሳች ባክሽ እስልምና በነሱ አፍ የሚሰደብ ዲን አይደለም ከነሱ ጉዶች እየዋለች አደል ለዚህ የበቃችው ነገሩ ነጭ ልብስ ላይ ጠብታ ጥቁር ጎልቶ ስለሚታይ ነው።እስልምናውን ማለቴ ነው። ማን ስለሆኑ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 3 месяца назад

      አይወላሂየነሰበደለኛሁለትአመትየፈተኛሰለወብረአምጨአለኛእሱግንአገበዲአአደረጉልወላሂ።ልጀእፈልገለሁ

  • @HayatkedirHayu
    @HayatkedirHayu 3 месяца назад +1

    Allha hedaya yestaye...yawe yeswa tefa selaweta enje betame bezu muselemoce alu ena Al hulume allha hedaya teweba yestachawe balu

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    የሷን ክብር ነው ያልከው ክብር ቢኖራት እንደዚህ በስመ ኢስላም በእስልምናና በሙስሊም ላይ ወጥ ባረገጠች በተረፈ ብትደግፋት አልፈርድብህም የዩትዩብ ሳንቲም ከምትለቅምባቸው ሰዎች አንዷ ስለሆነች

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 3 месяца назад

    አሏህይጠብቅ❤

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እኔ ባሌን እወደዋለሁ ብቸኝነት ነዉ አሁን ያማረኝኝኝ መኖር እደት እዳስጠላኝ አሏህ ልቦናየን ይመልስልኝ ምን እደነካኝ አላክ ቤተሰቦቸንም ባሌንም ትቻቸዋለሁ ይወቅሱኛል ለትንሺ ደህና እሆንና ከዛ ይመለሳለሁ ችላ ማለት ስራየነዉ

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 3 месяца назад

    ፈጣሪንነውይቅርታ መጠየቅያለቦት

  • @UmuReyan-yu6qe
    @UmuReyan-yu6qe 3 месяца назад

    እኔ የሚገርመኝ ይቺን አንድ ተራ ሴት ጨፈረች አልጨፈረች እርቃኗን ብትሄድ ባትሄድ ለእስልምና የምትቀንሰውም የምትጨምረውም ነገር የለም so ለምንድን ነው ሰው ይህን ያክል ቦታ ሰጥቶ የሚ ከታተላት. ምንድን ነው አከበዳቺኃት.

  • @CgVv-l8e
    @CgVv-l8e 3 месяца назад

    ማሻኣላለህ❤❤❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад

    ይቅርታ መጠየቅ ያለባት አላህን እንጅ ሰው ምን ያደርግላታል ኧረ ወደዛ አሁንስ በዛ አቅመ ደካማ መሆናችንን ባንረሳ መልካም ነው

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 3 месяца назад

    አስተዳደግን ማንም ሊቀይረው አይችልም

  • @Mts-s7t
    @Mts-s7t 3 месяца назад

    ሰዉን ሰይሆን ከአለህ ጋ ታገነኝ ለሚን ትነደደልች ማንም ሰዉ ሚማክራት ለራሷ ነዉ

  • @TutJrgy6g
    @TutJrgy6g 3 месяца назад

    አላህ ሂድያ ይስትሺ ውድ እህቴ

  • @Mts-s7t
    @Mts-s7t 3 месяца назад

    ሰዉ ሰለለት አለህ ታምፀለች ሰዉ ትክቶክን ታይ ቢለት ትታወለች ማይሆን ሚኪኒት ማደርደር ጥቅም ዬለዉ ሰዉ ያሚኖራዉ ለራሱ ነዉ

  • @jimmaa2012
    @jimmaa2012 3 месяца назад

    ኣላህ ህዳያ ይስጥሽ ላሁላችንም ህዳያ ይስጠን ግን ካዛሬ ጀምሬ ላአላህ ስል unfollow አድርግሽሎ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 3 месяца назад

    ዋለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ❤❤

  • @MunaShafi-b3f
    @MunaShafi-b3f 3 месяца назад

    Ameen

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 3 месяца назад +1

    The biggest problem is the Muslim brothers and sisters on RUclips TikTok. Why are we talking about this woman? There’s so many beautiful Muslim women are ambassador if she wants to lose that her problem not your problem.or mine. I don’t wcome to your channel to listen about her to be honest I care less about her lifestyle. We should focus in Islam and Muslim woman who are in the Dean who cares you guys are making her big by talking about her. She does this for attention seeking, and then she can get clicks.

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    ተናዳለች. ? ለምን ጀሀነም አትገባም ሙስሊምን የሚያበሳጭ ሙስሊምን የሚያናድ ከአንድ ጨዋ ሙስሊም ሴት የማይጠበቅ ድርጊት ስትፈፅም ሙስሊሙ እንዲህ ነው የሚናደደው ጅሉ

  • @AfandiAbdala
    @AfandiAbdala 3 месяца назад

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ

  • @ikqmdfyslcbe
    @ikqmdfyslcbe 3 месяца назад

    አባቴ ብር ላይ ነች እሷ
    አትሰማም ሸይጣን ምን ይስራ? ብቻ እህቶቻችንን አርአያ አድርገዋት እንዳታበላሽብን!
    ብቻ የምፈራላት ካፊሮች መጥፎ ነገር አስደርገዋት ቪዲዮ ይዘውባት እንዳያዋርዷት እንዳያስፈራሯት ኢሉሚናቲ እንዳያደርጓት ነው!
    በዚች ምኗ ይቀናል ሙስሊም ሴቶቻችን ይቺ አትመጥናችሁም ተዋት! ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ተረቱ!

  • @MafraShurki
    @MafraShurki 3 месяца назад

    አተ.ልጅ.ግን.ኮመት.አትመልስም.ለለይክ.ብቸነዉ.ምትፈልጋን..😏😏😏መልስልኝ.ብዬ.በኮመት.ተየኮክ.በህርግጠኝነት.አለዬሀዉም

    • @J_reaction1
      @J_reaction1  3 месяца назад +1

      @@MafraShurki እረ እመልሳለሁ አላየሁትም ይሆናል🙏

  • @غغالب-ع5ش
    @غغالب-ع5ش 3 месяца назад

    አየሀያት ህያትሽእያስጠላሄደ አላህ ልብ ይስጥሽ ጥጋብ እንድህነዉ የሚያደርገዉ

  • @seada-ej1wl
    @seada-ej1wl 3 месяца назад

    በአላህ ጅብሪል የዚህን ወንድማችንን ፔጅ ስም ንገረኝ?

    • @J_reaction1
      @J_reaction1  3 месяца назад

      @@seada-ej1wl Ab usaam የቲክቶክ አካውንቱ

    • @seada-ej1wl
      @seada-ej1wl 3 месяца назад

      @@J_reaction1 جزاك الله خير

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 месяца назад

    ይሄ ይቅርታ አይደለም መልሶ እራሱ ያናድዳል

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 3 месяца назад +1

    አይ ዩቱበሮች ይችን አንድ ተራ ሴት ማቆላመጥ ማጋን ይች አላህ እስካልመለሳት እኛ ሙስሊሞችን አመጥንም

    • @J_reaction1
      @J_reaction1  3 месяца назад

      እራሳችንን ፃድቅ ባናደርግ ጥሩ ነው መጨረሻችን የሚያውቀው አላህ ነው ተጠንቀቂ እህቴ

    • @FatumaHusein-pt7qo
      @FatumaHusein-pt7qo 3 месяца назад

      ትክክል ናት እያልክ ነው

    • @J_reaction1
      @J_reaction1  3 месяца назад +1

      @@FatumaHusein-pt7qo ትክክል ናት አላልኩም ቪድዮን ሙሉውን እይው ግን ቅስም ሰባሪ አስተያየት ልንሰጣት አይገባም እንኳን እሷ ሙስሊሟ እህታችን ቀርቶ ነብይ ሙሳ ዓ.ሰ ፊርአውንን እኔ ጌታ ነኝ ብሎ ያመፀውን አላህ ለዘብ ባለ ቃል አውራው ነው የተባሉት ስለዚህ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ሲያጠፉ በዛ መልኩ ልናርማቸው የሚገባው ወላሁ አዓለም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 месяца назад

      ንፍጥ ጭንቅላት የት አውቀሀን ነው እራሳችንን ፃድቅ ባናደር ጥሩ ነው የምትለው እራስህን ወክለህ ተናገር እንዳንተ ጀዝባ እያቀረብክ የዩትዩብ ሳንቲም አትልቀም ለህሊናህ እደር ​@@J_reaction1

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    ኮሜንታች ካልተመቸህ የኮሜንት ሴክሽንህን ዝጋው

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    የኛ ኮሜንት ኮመኮመህ የሷ መቆላት ግን ቦታ አልሰጠሀውም በደንብ ተሟገትላት የናትህ ልጅ እህትህ ሚስትህ ሴት ልጅህ ብትሆን ቀሚስዋን ገልበህ በቀበቶህ ሰማንያ በገረፍካት

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    ሂይወት ይቀጥላል ማለትዋ በዚሁ እቀጥላለሁ ምን ታመጣላችሁ ነው ለህዝበ ሙስሊሙ ያላትን ንቀት ያሳያል

  • @addismyway64
    @addismyway64 3 месяца назад

    ወንድሜ በዝችልጅ ጉዳይ ብዙ ጊዜ ታዝቤሀለዉ ከማስመሰል ተላቀቅ እንደ ሙስሊም አረ አንተም የበኩልህን ተዋጣና ልክልኳን ንገራት።በርግጥ እሷም ብላለች እስልምናን አትወክልምም አትችልምም።

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 3 месяца назад

    ምን አገባን ኤኛ ይቅርታ አላህን መጠየቅ ነው እሱም ቶባ ነው 👐👐

  • @MehemedAbdu-u8n
    @MehemedAbdu-u8n 3 месяца назад

    😮😮😅😅😅😅😅

  • @MheZad
    @MheZad 3 месяца назад +1

    Can i ask you samething❤ pls

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    ስንት መልካም ሰው እያለ እችን ያለበሰለች እንጭጭ ጥሬ መንደርተኛ እያቀረብክ የዩትዩብ ሳንቲምህን እየለቀምክ ሆድህን ከምትሞላ ለህሊናህ ብታድር አይሻልም የሆንክ አገጫም

  • @ferdoshassen3262
    @ferdoshassen3262 3 месяца назад +1

    ስራ ፈቶች ተዋት ህይወቷን ትኑርበት

  • @chucgh6651
    @chucgh6651 3 месяца назад

    እኔኮ ያችልጅ ዝም ብላቹሁ ያምታዛውራት ለምነ ትከታተላለቹሁ እሷን

  • @الحمدالله-ن2ه
    @الحمدالله-ن2ه 3 месяца назад

    👍👍

  • @zinetabdulhadi868
    @zinetabdulhadi868 3 месяца назад

    Yuti Allah hulachenm qalb yestan

  • @HeriyaShikurMohammed
    @HeriyaShikurMohammed 3 месяца назад

    ቲሽ ቲሽ የምን ማንቆለባበስ ነው

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 3 месяца назад

    ምነው ቀለል አርጋችሁ ወሰዱት ዩቱበርም እንደ ህዝብ መሪ መቁጠር ጀመራችሁ እኖዴ ምነው የምታወሩት አጣችሁ ሰው ትደር መሰርቶ መሰብሰብን ይመኞል አንዲት ግለሰብ ሙሰሊም ሰለሆነች ብቻ እግሯን መጎተት አይነፋም

  • @Funnyvideos-zh7rr
    @Funnyvideos-zh7rr 3 месяца назад

    Muslim ladaragany allah misganaa yidrasawu

  • @NesruFekede
    @NesruFekede 3 месяца назад

    ቆየን ከከፈትን

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 3 месяца назад

    ጪራሺ ምን እዳጠፈሁ አላዉቅም ነዉ ያለችዉ ይቅርታ በይ ተብየ ነዉ ያለችዉ ጥጋቦ እረ ሰከን በይ ነቀቶ ጪራሺ ያናዳል ይሄንን ይቅርታ ጠየቀች ብለህ ማምታትህ ገርሞኛል የበለጠ የሚያና ድደዉ መልሶ ነዉ ጪራሺ ተሰባስባችሁ ዉጡ ነዉ ያለችዉ ባለጌ ዱሮም እራብ እጂ ጥጋብ አይቻልም አይ አወዳደቅሺ

  • @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ
    @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ 3 месяца назад +1

    ሙዚቃው ሃራም ነው ይቅርብህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdrehimyesuf830
    @abdrehimyesuf830 3 месяца назад

    Ante mendnew asera youtinas metlew hayat Naser semua nw Allah yesrawan ystat asedabi welahi welahi betam nw mtelat

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn 3 месяца назад

    ይቅርታ አልጠየቀችም

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    ልጎዳ ነው ያልሽ. ? ከናትሽ ሆድ ስትዎጪ ተጎድተሽ ነው የወጣሽው በግማሽ አእምሮ.

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 3 месяца назад

    Hidaya yistat leignam yisten

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 3 месяца назад

    Mene ale yichine leji tewauate ante eraseh

  • @KukuKeweser-tb3bg
    @KukuKeweser-tb3bg 3 месяца назад

    Yhee yqrta adelem folowa endayqns new enant degmoo
    hole esuwan eyaqrbachu ewqna atestuwat

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 3 месяца назад

    እስልምናን እወክላለሁ ተከተሉኝ ብዬ አላቅም. ? ብትይስ ማን ይከተልሻል እንዳንቺ አይነቱ እጭጭ ንፍጥ ጭንቅላት በእቃቃ ጨዋታሽ ይደሰት እንጅ በተረፈ ከአንድ የኢስላምና የሙስሊም ጠላት ከሆነ ዘመድኩን ከተባለ ያንቺ ቢጤ ጥርስ የሌለው ውሻ ድጋፍ አግኝተሻልና ውለታውን መልሽለት አቅፈሽው ተኚ አሳዳጊዮችሽ የበደሉሽ ማፈሪያ

  • @rudukebde4159
    @rudukebde4159 3 месяца назад

    አሰላማአሌይኩም ወረአመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ በጣም እከታተልህ ነበር ፖሮግራምህም ያጅበኝ ነበር ነገር ግን ኢዳላይ እዳልከታተል አደረከን ኢቺን ዩቲናስ የምትባል ልጅ እቅርታ ጠየቀች ብለህ በማቅረብህ እሱዋ ጨርሶላታል መቼም አትመለስም ታጥቦ ጭቃ ናት ይልቅ በእስልምና ለማሾፍ ካልሆነ በቀር

  • @Asrt-qj5xw
    @Asrt-qj5xw 3 месяца назад

    Manme manneme aysbdeme swe lkomane sile nwe minor we allha hidaya ystate yha ykrta aldlme ykrta mitykwe ytsasusutu nwe eswa ykrtale allha yhduha