Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
💚💚💚💒 እመቤታችን ቅድስት ልደታ ማርያም 💕💕💒 ያልቦናችሁ መሻት በምልጃዋና በጸሎቷ ትሙላላችሁሲጨንቃችሁ ሲጠባችሁ አለው ትበላችሁ 💛💛💛💒ፍቅሯ እደ ሰማይ ከዋከብት እደ ምድር አሸዋ ይብዛልንምልጃና ጸሎቷ ረድኤት በረከቷ አይለየንደስስስስ የሚል ምሽት ይሁንልን አሜን::❤❤❤
አሜን ፫እህታችን
Amn amen amen
አሜን አሜን ውድየ
አሜን አሜን እህታችን
Amen Amen Amen
አር የማምዬ ቤት ተናፍቃችዋል በጣም እስኪ ፊት አውራሪን የሚወድ በላይክ ግለፁላቸው
ዊድ የኦርቶድክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እኳን ለእመቤታችን ለልደትይ በአል በሰላሜ አደረሰን ልደትዬ ትጠብቃቹ
Hiwot Life Ya mareyam Lij amen
አሜን
Amen
ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ሲጨንቃቹህ ሲጠባቹህ በክፉ ሓሳብ ስትዋጡ እመቤቴ ድንግል ማርያም አለሁ ትበላቹ በስደት ላይ ያለን ( ያላቹ ) በሰላም ወደ ሃገራችን ይመልሰን ሃገራችን ገብታቹ አግብታቹን ወልዳቹ ለምሳም ያብቃቹ ። እኔም ጭምር ።
አሜን ማር
ውይ ሀብታም ድሀ አይባልም ዲኒያ ላይ ሁሉም ያፈርነው እኔ ግን ደሀ ሲሉ በጣም ያናዱዱኛል ማንም ከማን ስለማያንስ አልሀምዱሊላህ እሰው ጋር እኩል ላረከኝ ጋታ
ዌልልል የእማማ ቤት ሻሩክን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
ማማዬ፡ድሜናጤናይስጦት።
ከሪምዬ😂😂 ፊትአውራሪና ብርጓሌ እረጅም እድሜ ኑሩልን😍
ፊት አውራሪ እረጂም እድሜ ይስጠውት እግዚአብሔር። ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ ሻሩክዬ መስቀልክ ሲያምር። ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ
እኳን በሰላም መጣችሁ እማማዎች ለመላ ለኦሪቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለልደታ አደረሳችሁ
#ባፉኩሎ እና ማዙካን ያላቹ እስኪ እንያቹ
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ kkkkk ምን ማለት ይሆን?
እማማን ሳይ እናቴ ናፈቀችኝ ውይይይ ናፍቆት
ሻሩኬ መስቀልህ በጣም ያምራል መስቀል ሀይላችን ነው♥♥♥
አየ ጢጢ የዛሬ ወንድ ውበት ያያል መስሎሻል ገንዘብ ነው የሚያዩት ሆዳችን በስሏል።
Kkkkkkkkkkkkkkkkk leke beleshl mamaye
ከሪምን የምትወዱ እስኪ በላይክ ግለፁ
ክክክ
የነማማ ቤት ደስ ይሚለኝ ሙዚቃው ሁሉ የድሮ ሚዚቃ ነው
ምርጦቹ እዉነተኛዉን የሃገሬን የእራሴን ታሪክ የምትነግሩኝ በድራማ።ለካ ሰዉ እራሱን ከመመልከት በላይ የሚያረካዉ የለም ዉዴች ተናፋቂዎች
የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ውስጤ እኮ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
አቤት ይሄን ድራማ ስወደው
እናመሰግናለን ስለ አገራችን በእውነታ ስለምታቀርቡ
ሰላማችሁ ይብዛ የአገሬ ልጆች ሻሩኬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በሚለው ♥♥♥♥
Amen yehulachin selam yebza feritaye
አሜን ማርየ♥
ይሄው
ሱሶቸ መጣቹ አስኔ ባፋንኩሎ ስድብሽ ናፍቆኛል😂
😂😂😂😂
ምርጦች ሥወዳቹ እናተን ሳይ አገሬ ትናፍቀኛለት😃 በርቱ
ወይኔ ደስ ሲል 16 ተኛ ነኝ ዛሬስ ቀን ወጣል በሻሮክ ሞት እስኪ ላክ ግጩኝ አምሮኝ ነው
አይዞሽ ቅመምየ
ስወድላችሁ መዳም መቸ አሳየችኝ መላጠውን ልጅ .አድናቂው ነሽ ♥♥♥
ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ልደታለ ማርያም በሰላም አዴረሳችሁ አደረሰን እናታችን ቅድስት ልደታ ማርያም በስደት ያለነውን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለቅድስት ሀገራችን ታብቃን መልካም ቀን ይሁንላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አሜን አሜን
እውነት ናቸው እማማ.ያገር ፍቅር በማንም ድቄት ዘፈን ያገር ፍቅር እይገልጥም.
እማሚዬ ውስጤ ናቸው እስኪ እማማን የሚወድ በላይኪ ግጩኝ
ትክክል፣የመኬነውአደገሠውጨረሰ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የነ እማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ
ከሪሞ ምንም እንኳን በቋንቋችን ብትቀልድበትም ውስጤ ነህ ክክክክክ ዋይ ቢኮዝ ኮንሰትሬሽን
ሰላማችሁ ይብዛ
እቺ ልጅ በጣም ነው የምወዳት
እንኳ ደና መጣችሁ ምርጦች
እንኳን በሰላም መጣቹ
ስላማችሁ ይብዛ
ባፋን ኩሎ ሁሌም ዉስጤ ነች እኔ ምለዉ ሻሼ መቼ ነዉ ምትወልደዉ 😜😜😜 በተረፈ የእማማ ቤት ሁሌም ዉስጤ ናችሁ 😂😂😂😂
ሳምቱ እንዴት እደሚርቅብኝ።ከድርን ለማየት ያለኝ።ጉጉት የሱን ባርት።በዛ አርጉት በቶኪቾ ቦትል።ቢሆን በጣም።ዘና።ያርግ።ነበር
በርቱ ምርጦች
እናመስግናለን
Wuste nachu💚💛❤
የ አስንዬ አድናቂ ነኝ
ቆይ፡የሤቶቹ፡ድራማ፡መቸነዉ፡እሚለቀቀዉ
እንኩዋን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ ያምራል
ቶኪቻው ውስጤ ነው ሶደሬወች ብራዘርሊ ሲስተርሊ ልቀቁልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ
የማማ ቤት ውስጤናችሁ
የማንጋዱ እዊነት ነዉ
Yemama bet sewedachehu 😘gen tenshi videown erezem aderegut 😍😍😍😘😘
Ke sharuk fkre yezognal ufff eski mela belugn
Sharok eyob 7 gza wedko new yetnesaw antem le 10 gza mokirew😒☹
ሰላማቹ ይብዛ በጣም አስተማሪ ነው እውነት ይሄ መንጃ ፍቃድ መንግስት ያስብበት በጉቦ ህዝቡን ጨረሱት
ምርጦቹ ይመቻችሁ well come
እንኳን ደና መጣችሁ የእማማ ቤት ስውዳችሁ
አይ ሁሉም ትክክል ነው ስወዳችሁ
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በተለይ በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የእማማ ቤት ድራማ ተጫዋቶች ደስ ትሉኝ አላችሁ በመቀጠል ከሳምት በሁዋላ ሀገር ገቢ ነኝ ከመጣሁ 7አመቴ ነው ዱባይ የመጣው ለ3ወር አዋጅ ተጠቃሚ በመሆን ጉዞየን ጀምሬ አለሁ ሰላም ጊቢ በሉኝ ሁላችሁምበምነታችሁ
አቤት ስወደዉ
Welcome welcome yene wudochi
ውይ የእማማ ቤት በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ😘😘😘
ይገርማል ልክ እንደስተ ዉስኳች እእ
ምነው ቶሎ ቶሎ ብለቁ ምርጥ ነው
ሴክሲ ነው ሲክሲ ነው ያለችው ?
Enamaseginalen 😍😍betam des yilal ❤
ውድ እህቶቻችን እዃን አብሮ አደረሰን
ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው
እንኳን ደህና መጣቹልን ውዶቼ
ስወዳቹ
እንኳን ደና መጣችሁ
በጣም እኮነው እምወዳችሁ
Emama_bet selam_nachu
Asniyyee betam eko new emitmechign .ye dero arada.😍❤❤❤
ውይ ስታምሩ ሚጢዬን ስወዳት
ግን መቸ መቸ ነው የሚለቀቀው የማማየ ቤት
ውይይይይይ ስወዳችሁእኳን ደህናመጣችሁማሮችችችችች
በእናታችሁ ምንድነው ባንፋኩሉ አስኒ
Ay kebto saytaseru mekna mastemar kk
ወይ ሙሲሉሙ ልጅ ደሰ ሲል
kkkkkkkkkkkkkkkkkk ዮፍፍ ቀላል አሳቃችሁኝ ስወዳችሁ ደግሞ ከልጅ እስከ አዋቂ ምላሳሞች ታድላችሁ እኔ ምለው ምንድነው ግን ምትመገቡት
ዴቭየ ማይ ላቭ❤❤
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በእናታችሁ
ወይኔ ፌት አውራሪ አቤት ድምፅ ።ሻሩኪዬ አይዞህ ነገሩ እጅ በእጅ ሆነና ነው
ዋው ቦንብ የሆነ ሀሳብ
ማሻላህ ከድር እግሊዘኛህ በጣም አሪፍ ነው
Ene mle yefet awerari demtse wow nwe adenakiwot ngn
ስላም ለ ኢትዮ
ወይይይይ የእመማ ቤት ውድድድድ ነው ማደርገችሁ ግን በቅርቡ ሀገር ልገባ ነው ሶደሬ በቲቪ አለ ወይ??
ምርጦቼ ይመቻቹ
ዋውው
Tegurshen wedkobshe good honeshe neber
ዋው እማማ ቤት
BETAM TEMECHITOGNAL KETAYIWUN PART BICHA AFITINULINI
😀😀😀😀😀😀😀 ስወዳችሁ
አገሬ ልገባ 8ወር ቀረኝ
መልካም ጉዞ እህት
መልካም ጉዛ ይሁንልሽ እህትእግዚአብሔር ይርዳሽ
8 wer uuuuuuuuuu ena 40 kin kergn 1 ameta temtawu fffffffffff beruit sekay bedl alchalkum akuarcha lehd new
eneme 10 kergn
ውይ ማማዬ እኔ ለ ፍሲካ ገባለው ብዬ አልደርስ አለኝ እካ
ሰላም
Yemiwedachu❤👈 manew indene ye dehaa lijii yihen dirama be gugut mitebekew👍
Well
ውይ ስዘዳችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር
ደሥ ሥትሉ
የማማ፣ቤት፣ውስጤ፣ናቹ
እማማ የኔ ውድ እናት ስወደውት
በርቱ
በቃ እኔ የዚህ ድራማ እና የሽሮ ሱስ አልፋታሽ አለኝ ምን ይሻላል ሲቀጥል ሚጡየ ከሪሜን ተፋችው
💚💚💚💒 እመቤታችን ቅድስት ልደታ ማርያም 💕💕💒
ያልቦናችሁ መሻት በምልጃዋና በጸሎቷ ትሙላላችሁ
ሲጨንቃችሁ ሲጠባችሁ አለው ትበላችሁ
💛💛💛💒ፍቅሯ እደ ሰማይ ከዋከብት
እደ ምድር አሸዋ ይብዛልን
ምልጃና ጸሎቷ ረድኤት በረከቷ አይለየን
ደስስስስ የሚል ምሽት ይሁንልን አሜን::❤❤❤
አሜን ፫እህታችን
Amn amen amen
አሜን አሜን ውድየ
አሜን አሜን እህታችን
Amen Amen Amen
አር የማምዬ ቤት ተናፍቃችዋል በጣም እስኪ ፊት አውራሪን የሚወድ በላይክ ግለፁላቸው
ዊድ የኦርቶድክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እኳን ለእመቤታችን ለልደትይ በአል በሰላሜ አደረሰን ልደትዬ ትጠብቃቹ
Hiwot Life Ya mareyam Lij amen
አሜን
Amen
ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ሲጨንቃቹህ ሲጠባቹህ በክፉ ሓሳብ ስትዋጡ እመቤቴ ድንግል ማርያም አለሁ ትበላቹ በስደት ላይ ያለን ( ያላቹ ) በሰላም ወደ ሃገራችን
ይመልሰን ሃገራችን ገብታቹ አግብታቹን ወልዳቹ ለምሳም ያብቃቹ ። እኔም ጭምር ።
አሜን ማር
ውይ ሀብታም ድሀ አይባልም ዲኒያ ላይ ሁሉም ያፈርነው እኔ ግን ደሀ ሲሉ በጣም ያናዱዱኛል ማንም ከማን ስለማያንስ አልሀምዱሊላህ እሰው ጋር እኩል ላረከኝ ጋታ
ዌልልል የእማማ ቤት ሻሩክን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
ማማዬ፡ድሜናጤናይስጦት።
ከሪምዬ😂😂 ፊትአውራሪና ብርጓሌ እረጅም እድሜ ኑሩልን😍
ፊት አውራሪ እረጂም እድሜ ይስጠውት እግዚአብሔር። ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ ሻሩክዬ መስቀልክ ሲያምር። ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ
እኳን በሰላም መጣችሁ እማማዎች
ለመላ ለኦሪቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለልደታ አደረሳችሁ
#ባፉኩሎ እና ማዙካን ያላቹ እስኪ እንያቹ
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ kkkkk ምን ማለት ይሆን?
እማማን ሳይ እናቴ ናፈቀችኝ ውይይይ ናፍቆት
ሻሩኬ መስቀልህ በጣም ያምራል መስቀል ሀይላችን ነው♥♥♥
አየ ጢጢ የዛሬ ወንድ ውበት ያያል መስሎሻል ገንዘብ ነው የሚያዩት ሆዳችን በስሏል።
Kkkkkkkkkkkkkkkkk leke beleshl mamaye
ከሪምን የምትወዱ እስኪ በላይክ ግለፁ
ክክክ
የነማማ ቤት ደስ ይሚለኝ ሙዚቃው ሁሉ የድሮ ሚዚቃ ነው
ምርጦቹ እዉነተኛዉን የሃገሬን የእራሴን ታሪክ የምትነግሩኝ በድራማ።ለካ ሰዉ እራሱን ከመመልከት በላይ የሚያረካዉ የለም ዉዴች ተናፋቂዎች
የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ውስጤ እኮ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
አቤት ይሄን ድራማ ስወደው
እናመሰግናለን ስለ አገራችን በእውነታ ስለምታቀርቡ
ሰላማችሁ ይብዛ የአገሬ ልጆች ሻሩኬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በሚለው ♥♥♥♥
Amen yehulachin selam yebza feritaye
አሜን ማርየ♥
ይሄው
ሱሶቸ መጣቹ አስኔ ባፋንኩሎ ስድብሽ ናፍቆኛል😂
😂😂😂😂
ምርጦች ሥወዳቹ እናተን ሳይ አገሬ ትናፍቀኛለት😃 በርቱ
ወይኔ ደስ ሲል 16 ተኛ ነኝ ዛሬስ ቀን ወጣል በሻሮክ ሞት እስኪ ላክ ግጩኝ አምሮኝ ነው
አይዞሽ ቅመምየ
ስወድላችሁ መዳም መቸ አሳየችኝ መላጠውን ልጅ .አድናቂው ነሽ ♥♥♥
ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ልደታለ ማርያም በሰላም አዴረሳችሁ አደረሰን እናታችን ቅድስት ልደታ ማርያም በስደት ያለነውን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለቅድስት ሀገራችን ታብቃን መልካም ቀን ይሁንላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
አሜን አሜን
እውነት ናቸው እማማ.ያገር ፍቅር በማንም ድቄት ዘፈን ያገር ፍቅር እይገልጥም.
እማሚዬ ውስጤ ናቸው እስኪ እማማን የሚወድ በላይኪ ግጩኝ
ትክክል፣የመኬነውአደገሠውጨረሰ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የነ እማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ
ከሪሞ ምንም እንኳን በቋንቋችን ብትቀልድበትም ውስጤ ነህ ክክክክክ ዋይ ቢኮዝ ኮንሰትሬሽን
ሰላማችሁ ይብዛ
እቺ ልጅ በጣም ነው የምወዳት
እንኳ ደና መጣችሁ ምርጦች
እንኳን በሰላም መጣቹ
ስላማችሁ ይብዛ
ባፋን ኩሎ ሁሌም ዉስጤ ነች እኔ ምለዉ ሻሼ መቼ ነዉ ምትወልደዉ 😜😜😜 በተረፈ የእማማ ቤት ሁሌም ዉስጤ ናችሁ 😂😂😂😂
ሳምቱ እንዴት እደሚርቅብኝ።ከድርን ለማየት ያለኝ።ጉጉት የሱን ባርት።በዛ አርጉት በቶኪቾ ቦትል።ቢሆን በጣም።ዘና።ያርግ።ነበር
በርቱ ምርጦች
እናመስግናለን
Wuste nachu💚💛❤
የ አስንዬ አድናቂ ነኝ
ቆይ፡የሤቶቹ፡ድራማ፡መቸነዉ፡እሚለቀቀዉ
እንኩዋን ለልደታ ማሪያም አደረሳችሁ ያምራል
ቶኪቻው ውስጤ ነው ሶደሬወች ብራዘርሊ ሲስተርሊ ልቀቁልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ
የማማ ቤት ውስጤናችሁ
የማንጋዱ እዊነት ነዉ
Yemama bet sewedachehu 😘gen tenshi videown erezem aderegut 😍😍😍😘😘
Ke sharuk fkre yezognal ufff eski mela belugn
Sharok eyob 7 gza wedko new yetnesaw antem le 10 gza mokirew😒☹
ሰላማቹ ይብዛ በጣም አስተማሪ ነው እውነት ይሄ መንጃ ፍቃድ መንግስት ያስብበት በጉቦ ህዝቡን ጨረሱት
ምርጦቹ ይመቻችሁ well come
እንኳን ደና መጣችሁ የእማማ ቤት ስውዳችሁ
አይ ሁሉም ትክክል ነው ስወዳችሁ
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በተለይ በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የእማማ ቤት ድራማ ተጫዋቶች ደስ ትሉኝ አላችሁ በመቀጠል ከሳምት በሁዋላ ሀገር ገቢ ነኝ ከመጣሁ 7አመቴ ነው ዱባይ የመጣው ለ3ወር አዋጅ ተጠቃሚ በመሆን ጉዞየን ጀምሬ አለሁ ሰላም ጊቢ በሉኝ ሁላችሁምበምነታችሁ
አቤት ስወደዉ
Welcome welcome yene wudochi
ውይ የእማማ ቤት በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ😘😘😘
ይገርማል ልክ እንደስተ ዉስኳች እእ
ምነው ቶሎ ቶሎ ብለቁ ምርጥ ነው
ሴክሲ ነው ሲክሲ ነው ያለችው ?
Enamaseginalen 😍😍betam des yilal ❤
ውድ እህቶቻችን እዃን አብሮ አደረሰን
ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው
እንኳን ደህና መጣቹልን ውዶቼ
ስወዳቹ
እንኳን ደና መጣችሁ
በጣም እኮነው እምወዳችሁ
Emama_bet selam_nachu
Asniyyee betam eko new emitmechign .ye dero arada.😍❤❤❤
ውይ ስታምሩ ሚጢዬን ስወዳት
ግን መቸ መቸ ነው የሚለቀቀው የማማየ ቤት
ውይይይይይ ስወዳችሁ
እኳን ደህና
መጣችሁ
ማሮችችችችች
በእናታችሁ ምንድነው ባንፋኩሉ አስኒ
Ay kebto saytaseru mekna mastemar kk
ወይ ሙሲሉሙ ልጅ ደሰ ሲል
kkkkkkkkkkkkkkkkkk ዮፍፍ ቀላል አሳቃችሁኝ ስወዳችሁ ደግሞ ከልጅ እስከ አዋቂ ምላሳሞች ታድላችሁ እኔ ምለው ምንድነው ግን ምትመገቡት
ዴቭየ ማይ ላቭ❤❤
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በእናታችሁ
ወይኔ ፌት አውራሪ አቤት ድምፅ ።ሻሩኪዬ አይዞህ ነገሩ እጅ በእጅ ሆነና ነው
ዋው ቦንብ የሆነ ሀሳብ
ማሻላህ ከድር እግሊዘኛህ በጣም አሪፍ ነው
Ene mle yefet awerari demtse wow nwe adenakiwot ngn
ስላም ለ ኢትዮ
ወይይይይ የእመማ ቤት ውድድድድ ነው ማደርገችሁ ግን በቅርቡ ሀገር ልገባ ነው ሶደሬ በቲቪ አለ ወይ??
ምርጦቼ ይመቻቹ
ዋውው
Tegurshen wedkobshe good honeshe neber
ዋው እማማ ቤት
BETAM TEMECHITOGNAL KETAYIWUN PART BICHA AFITINULINI
😀😀😀😀😀😀😀 ስወዳችሁ
አገሬ ልገባ 8ወር ቀረኝ
መልካም ጉዞ እህት
መልካም ጉዛ ይሁንልሽ እህት
እግዚአብሔር ይርዳሽ
8 wer uuuuuuuuuu ena 40 kin kergn 1 ameta temtawu fffffffffff beruit sekay bedl alchalkum akuarcha lehd new
eneme 10 kergn
ውይ ማማዬ እኔ ለ ፍሲካ ገባለው ብዬ አልደርስ አለኝ እካ
ሰላም
Yemiwedachu❤👈 manew indene ye dehaa lijii yihen dirama be gugut mitebekew👍
Well
ውይ ስዘዳችሁ
ናፍቃችሁኝ ነበር
ደሥ ሥትሉ
የማማ፣ቤት፣ውስጤ፣ናቹ
እማማ የኔ ውድ እናት ስወደውት
በርቱ
በቃ እኔ የዚህ ድራማ እና የሽሮ ሱስ አልፋታሽ አለኝ ምን ይሻላል ሲቀጥል ሚጡየ ከሪሜን ተፋችው