Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አማራነት ውበት አማራነት ጀግንነት አማራነት ፍቅር አማራነት ውበት ዋውውውው ልዩ ነው በርታልን ከትልቅ ደረጃ ላይ እግዚአብሔር አምላክ ያድርስህ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉 ሳህ
እውነት ነው❤❤❤❤
Beweta.kewstachu.yehteb.zerjent.
wow nw Ejige Web Webt ena demise😅
Ewnete Newu ❤❤❤
የኔዋ ቤተ አማራ ወሎ ቆንጆ ብቻ ሳይሆን የጀግናዎችም ሀገር ነው በርታ ወንድምዋ❤❤❤
ወሎ የዋህ ፍቅር ደግ ውብ የሆነ ባህል ያለው ህዝብ ነው😢😢ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤የኔ ወሎ🥰ኢቢኤስዎች ዋው🥰♥️♥️♥️♥️
ወሎየመሆን እራሱመታደልነዉ❤❤❤❤
ጉልበት እና ውበት አጣምሮ የያዘ ቆንጆ ድምፅ 👍👏👏👏👏👏
እረ ወሎ ወሎ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ My wollo i love you all Amhara people ፈጣሪ ለዚህ የዋህ ህዝብ ሲል መልካም ነገር ያምጣልን በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን
ገራዶ የተወለድኩብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መታደል ነው
ወሎ በእስልምና እና በክርስትና አንቱ የተባሉ አባቶች የተፈጠሩባት፣እጅግ በጣም ታሪካዊ ቦታወች ያሉባት፣የ4ቱም የሙዚቃ ቅኝት ባለቤት፣የአማርኛ ቋንቋ መነሻ፣ የመንዙማና እንጉርጉሮ ባለቤት፣የሀይማኖት መቻቻል ያለባት፣የቆንጆወች እና ደጋግ ህዝብ ያሉባት እንዲሁም በስርዓተ መንግስትም ኢትዮጲያን ለ 1300 ዓመት የመራውን የሰሎሞኒክ ዳይናስቲ ንጉሳዊ ስርዓት የመሰረቱ እና መነሻ የሆነ ድንቅ ህዝብ ነው!! Respect for Wollo!!
❤❤❤❤
የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል የልፋትህን ውጤት ከዚህም በላይ ፈጣሪ ይርዳህ መልካም እድል ደስ ይበልህ❤❤❤❤❤❤
Wow ድምፅ ❤❤❤❤❤❤ ወሎተነግሮላት የማያልቅ ታሪክና ባህልባለቤት ድቅ ሀገር my ወሎ🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
ግን ምን ዋጋ አለው ለትዳር አትሆኑም መወስለት ትወዳላቹ መስጠት የግላቹ ነው😂😂😂
@@zinatmohammed6067 ምናልባት ከማይወድሽ ሰውጋሁነሽ ወሎየስለሆነብቻ ሁሉም አንድነው በሚልአስተሳሰብ የተሳሳተምላሽነው ወሎየለሚወደውሰው ሟችነውእጂ አንቺእደምትይው አይደለንም
@@Yabsira-yw8gl እረ አታስቂኝ እባክሽ ለማያውቃቹ እኔስ አልሀምዱሊላህ ባሌ ወሎ አይደለም ግን እናቃቹሀለን ልክ ነው የዋህነት ደግነት ትእትና መልክ ምንም አይወጣለትም የወሎ ህዝብ ግን ወዱም ሴቱም አለሌ ነው እውይይይ ወሎና ጦጣ እትን ሳይል አያድርም እውነት ነው
@@zinatmohammed6067 ካናታችን ወረድበይ
😂😂😂አወ እና ባንዲ እናርጂ ካልተመቸቺኝ እሷጋ ላርጂ 😊ለሞላ ሴት@@zinatmohammed6067
ከአይን ያውጣህ እንጅ ምን ይባላል አማላዩ የሀገሬ ልጅ😍😍
አሜን❤
@@hanaabebeyemaryamelje6535እውነት ነው
አሚንቀላልአማላይ
አማራነት ውበት ደግነት በርታ ወንድም አለሜቆንጆ ድምፅነው ያለህ በርታ❤
አማራ ይለይል የነ ኩሩህዝብ ፈጣሪ ሰላምክን ይምጣ አማራ🎉🎉🎉🎉
አማራ ውብ ኩሩ ሁሉም የሚያምርበት ድንቅ ሕዝብ ነው አማራ አድርጎ ለፈጠረኝ ፈጣሪ ምሥጋና ይገባው
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🥰
Denez nesh haymanote bis amara sayhon sew honesh bemfetersh amesgegn fetare sew argo new yftren engi bher seton alftrenm chenkelateshn aseri setyo
😂😂😂😂አማራከሊላውህዝብበምንይለያል😂😂😂እኔለምሳሊየድሴልጅነኛ እናት አባቲደሙ ትግርውይነው ምልበል😂😂😂
ወሎየንት በጀግንነት፣በደግነት እንዲህም በቁንጅና እግዚአብሔር በትልቅ ቦታ ያድርስህ
ያገሬልጅ ወዳጄ በጣም ደስ ብሎኛ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ አቅም አለህ በርታ ወሎዬው
ከክፉዎች አይን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
❤❤⛪❤❤
ስምህ መልክህ ድምፅህ ውይ እንዴት እንደምታምር የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊበርታ ❤❤❤
ዋው ዘወትር በጣም ጎበዝ ነው ጭፈራ ያምርበታል
አማራ የኔ ኩሩ ህዝብ😘 አማራዊያን🕊💚💛♥️🕊My wollo Raya💚🌾🌽
እውይይይይይ ወበት ድምፅ አለባበስ 1ኛ ካይን ያውጣህ ወንድም አለም ደሜዋ 💚💛❤️🥰
🎉🎉🎉🎉🎉እኛኮ ፍቅር ነን ወለየወች አማራየ ኩር ቀብራራው አማራ ፋኖ በሚለው ዝፈንልን
እኔማ ጥሎብኝ ስወድህ ማሪያምን በጣም አድናቂህ ነኝ እንኳንም ወሎ ተፈጠሩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጽያ ምርጥ ድምቀት በሁሉም ነገር ወሎየወች ናቸው በአጠቃላይ አማራወች የኢትዮ ድምቀትናቸው ለዚህም ነው አማራን መሆን የማይችል ነው የአማራ ምቀኛ የሆኑት ወሎ የፍቅርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራ ይለያል የምንልበት በምክናት ነው❤❤❤❤❤
ቁንጅናውንም ፣ልዩ ድምፅንም ሁሉንም አሟልቶ ስጥቶሃል አማራነት ኩራት ነውና ትክፉ ነገር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
Wowአቤት መልኩ ሲያምር ይሄ መልክ ከምፁ በተጨምማሪ የኢትዮጵይ አባሳደር መሆን አለበት
መገን ደሴ ❤️ወሎ ስንቱን ምርጥ ምርጥ ልጆች አፍርታለች እኮ አቦ ሰላማችንን ይመልስልን ያገሬ ልጅ መልካም እድል ይግጠምህ
❤❤
ወሎ የቆጆ መፍለቂያ ናት 🎉❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ebs ክበሩልን በምሰሩት ሑሉ አላሕ ይጠብቃችሑ 🥰🥰🥰🥰🥰 ዳኒም እየለመደነው አሑንማ ዘወትር አቤት እስክስታ 👍👍👍👍👍👍👍👍
መልክ 10000000%ድምፅ 10000% ፀባይ 100000% አቤት ወሎን አሟልቶ ሠቶት❤ የኔ ወሎ❤
ኢቢኤሶች ወሎወችን ብቻ ስታቀርቡ ነው ውበታችሁ እሚጨምረው ዋው ሁሌ ድምቅ በወሎወች
አይ ደም ግባት ወሎ መታደል ነው እኮ ወሎዬ መሆን ❤❤❤
ክላሲካሉ አስፍዬን ነው ሚያስታውሰኝ ኡፍፍፍፍ ከአቅራቢዎቹ ስም ዝርዝር ስሙን ሳዬው ውስጤ ተነካ ወላሂ አስፊቲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ስብራታችን💔😢 ያሳምንት ሰው ይበለን መልካም ሳምንት ኢቢኤሶች እና ተመልካቾቹ❤❤❤❤
ኢቢኢሶች ፈጣሪ ፍቅራችሁንያብዛላችሁ
በፈጣሪ ምን አይነት ድምፅ ነው በናትህ ተባረክ በርታልን❤❤❤
የኔ ወሎዬ የኔ ሸበላ ወሎዬ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤
ዘወትሮ ሁለገብ ነው ይችላል🎉❤❤❤እንኳን ሀገሬ ሆነ❤❤❤
ጀግናው በርታ ገና ብዙ እናያለን ስዬ!
🎉🎉🎉🎉🎉 የወሎ ሸበላ የፍቅር የሙሀባ ሀገር እኛኮ ፍቅር ነን አማራውያን ላይክክክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን. የእኔ. ።የሆንክ.
ሁሉን የሰጠው ሀገር አማራየ🥰🥰🥰
Wow i proud of you! Specially you are from Dessie❤❤
ወሎዬ የሸጋ ሀገር❤❤❤
እናትአለምደሴእኔምየደሲልጂነኛ❤❤❤❤የፋቅርአግሮ
እኛ እኮ እንለያለን ❤❤
ደሴ የት?ኣማረኛሽኮ ተያያዘ ማሬ😮ሲቀጥል እኔም ደሴን እጅግ በጣም እወዳታለሁ የፍቅር ምቹ ሀገር ነች❤❤ እዛ ቢያኖረኝ እያልኩ ሁሌ እመኛለሁ😢
@@hayatteshome573 አብሽር ነይ እንቀበልሻለን
ወሎ እነ አያሌው መስፍንን ፣እነ ጋሻውአዳልን ያፈራች ውድ ና ውብ አገራችን አንተንም ትክፉ ነገር ይጠብቅህ
ትችላለህ ያገር ልጅ በርታልን
ውንዲሜ ያገሬልጂ አቤት ወሎኘ መሆን መታደልነው ዬኔ ሸበላ
ስዩሜ ሙሉ ከባህልህ አለባበስ ጀምሮ ያደለህ ነህ በጣም ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዩመ ቃል መቸም እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ነው የሰጠህ እሱ ይጠበቅህ ምርጥ አርቲስት ነህ ድምጽህ አይጠገብም።
አቤት ኢቤኤሱች ዛሬ ቀኔን እዉነትም የረፍት ቀን አረጋችሁት ከዘፍኙ ድምፅ የናተ አቀራረቡም በጣም ደስይላል የልጅ ድምፅ ዉበት ተሰምቱ አይጠገቡም የአየር ሰአቱ አነሰቡን ጡሮ ፕሮግራም ስለነበረ እደጉ ተመደጉልን❤❤❤❤❤❤❤
ዋው. ❤❤❤❤❤ወሎየው. ፈጣሪ. አምላክ. ለሐገራችን. ሰላም. ያድርግልን.
ወሎ ቤት አማራ ቆጀና ጀግና ነሞላበት ገራገሩ ህዝብ አላህ ይጠብቅልን🥰🥰🥰🥰🥰
በስመአም አለሙዚቃ መሳሪያ እንዲህ ያለ ድምፅ ትልቅ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው❤❤❤
ወሎየ መሆን በራሱ መታደል ነዉ ድምፅ ዋዉ አንድኛነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉
ወሎየ ነኜ የስፈሬ ልጂ ነው❤
ኤቤኤሶች አሁንም ሚሚ ሙሉ ቀንን ጋብዙልን ወሎዬ የኤብሴስ ድምቀት ነን ክብር ለባለ ታሪኩ እና ጥበበኛው ለወሎ ህዝብ 🦁💪👑😍🙏
ዋውውው ወሎ የቆጆ ሀገር ነው
የስሬን ውሀ ጠጥተህ አድገህ ድምፅህ ባያር ይገርማል. የሰፈሬ ልጂ ኑርልኝ ❤
አሪፍ ድምፅ ደስ የሚል interview I'm prorud of you bro keep going well done
የሀገሬ የምየ ደሴ ልጅ ስዩሜ ❤
ዋውድምፅ❤❤❤❤ውሎየፍቅርሀገር❤
አማራ የሚገርም ህዝብ ❤❤❤
በስምአም ሲያምርብህ ይደንቃል💚💛❤🙏💚💛❤👏🙏🌷‼💐🌺💕😍
ወሎየመሆንመታደልነው❤❤❤
ዋው የአገሬ ልጅ ድምፅ ከቁንጅና ጋ የወሎ ሸበላ
ዋው የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ
ወሎዬ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ከዚያስ 😂😂😂
@@natnaelkassa392 ወሎየ ነኝ
ወሎየነኝአማራነኝ
እጅግ ሚደንቅ ድምፅ ❤❤❤
አማራ ወሎየነኝ።
አይ ! ኢትዮጵያ ወሎዬ ነኝ ::
@@abdzebful ክክ ላብይ ንገረው አለፈበት እሱማ ወዳጀ🤣
@@SaidaSaeed-tb6siትክክል ደሜ ወሎዬ አማራነት❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሎ ቤተ አማራ አለህ እህትዋ❤❤❤❤
ግማግም😂@@abdzebful
ድምፅህ ይገርማል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይችላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ወሎዬ ነኝ ደምሩኝ ውዶቸ❤
ዋው ድምፅ ትለያለህ ደሜ❤️💛💚🥰🥰🥰🥰
ወላሂ ሙስሊም ከመሆኔ ቀጣይ ወሎየ በመሆኔ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ የዋህ፣የፍቅር፣የመከባበር ህዝብ❤❤❤❤ጡርነት በቃን😢😢😢😢😢😢
ማነው ሙስሊም ያረገው እግዚአብሔር ይመስገን ሲለ አለሰማሺም እንዴ
ቀብራራው ወሎዬ ያገሬ ልጅ።
ምርጥ የሀገሬ ልጅ
ወሎ ፍቅር የሆነ ህዝብ❤❤❤❤
የዛሬው ወጣትስ እውነትም ለወለዩዎች የሚያንበረክክ ነው ከድምጽ ከመልክ ጂንን ያለ
ካለባበሱጋ ጂንን ያለ ሸበላ ውው እግዚአብሔር ይጠብቀው ስኬታማ ያርገው
ወሎዉ መለሎ❤❤❤❤❤❤
ወሎዬነት ፍቅር ብቻ ነው my home my soul my destiny how I miss ❤❤❤
ያገሬ. ልጂ በርታልን❤❤❤❤❤❤
ከዓይን ያውጣህ አሟልቶ ነውና የሰጠህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ትችላለህ በርታ
አማራ,💚💛❤ወሎአማራ,💚💛❤ወሎአማራ💚💛❤ወሎአማራ💚💛❤ወሎአማራ💚💛❤ወሎቤተአማራወሎ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገርችን ሠላምሺይብዛ
ዋውውውው በጣም ጎዘዝ ነህ ትችላለህ በርታ ደሜዋ
መገን ወሎ የደጋጎቹ የፍቅር አገርኢትዩጸያ ስሰለጥን ወሎየ ትመስላለች የሚባልላት ምርጥ አገር
ማይ ወሎ ❤❤❤ደሴ ተወልጀ ያደኩበት ❤❤❤❤❤
ከአይን ያውጣህ የአገሬ ልጅ በርታ ገና ብዙ እናያለን.
ወሎዬ መሆን እራሱ መታደል ነው❤❤❤
💚💛❤️ፋኖ ፋኖዬ💪🏽
ወሎየነት ይለምልም❤❤❤
አጅብ ወሎየነት ወሎ የሁሉእኩል አገር ወሎ የደገጎቹ አገር❤❤❤🎉
👍👍👌👌❤️
አማራውያን ነን ኩሩ ህዝቦች❤
👏👍❤️❤️❤️
❤❤❤🎉🎉🎉
ዘርን ለገበሬ
@@Gerageru-Mediaፈሳም በዘር እና በጎጥ እየተመራህ ትመፃደቃለህ😁
@@Gerageru-Mediaወሎዬ ዘር የለውም እያልክ ነው😃😃😃😃
አይ ወሎ የፍቅር የቆንጆ እግር ስታምር በዚህ ድምጽ መታዱል ነው
ሀገሬ ወሎ ሰላምሺ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤
Wow wow what kind of voice he has wonderful ❤❤❤
የደሴው ጠበለል ስዩምዬ❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወሎየነት ዉበት ❤ወሎየነት ክብር ነዉ❤❤❤
ማሻአላሲያምር🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰው እንዴት ሁሉን አሟልቶ ይሰጠዋል መታል ነው አቦ መጨረሻህን ያሳምርልህ🎉
Am very impressed with all ebc task group members. Lovely ❤❤❤
ከebsየዘወትርችሎታየተለየነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ዋው !!!የቀለጠው መንደር!!!! Aba mestet Wollo. እኔም ባር ባር አለኝ። ብራቮ ኢቢሲ Ahmed from Paris.❤❤
የሰፈሬ ልጅ ዘላምህ ይብዛ
አማራነት ውበት
አማራነት ጀግንነት
አማራነት ፍቅር
አማራነት ውበት ዋውውውው ልዩ ነው በርታልን ከትልቅ ደረጃ ላይ እግዚአብሔር አምላክ ያድርስህ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉 ሳህ
እውነት ነው❤❤❤❤
Beweta.kewstachu.yehteb.zerjent.
wow nw Ejige Web Webt ena demise😅
Ewnete Newu ❤❤❤
የኔዋ ቤተ አማራ ወሎ ቆንጆ ብቻ ሳይሆን የጀግናዎችም ሀገር ነው በርታ ወንድምዋ❤❤❤
ወሎ የዋህ ፍቅር ደግ ውብ የሆነ ባህል ያለው ህዝብ ነው😢😢ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤የኔ ወሎ🥰ኢቢኤስዎች ዋው🥰♥️♥️♥️♥️
ወሎየመሆን እራሱመታደልነዉ❤❤❤❤
ጉልበት እና ውበት አጣምሮ የያዘ ቆንጆ ድምፅ 👍👏👏👏👏👏
እረ ወሎ ወሎ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ My wollo i love you all Amhara people ፈጣሪ ለዚህ የዋህ ህዝብ ሲል መልካም ነገር ያምጣልን በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን
ገራዶ የተወለድኩብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መታደል ነው
ወሎ በእስልምና እና በክርስትና አንቱ የተባሉ አባቶች የተፈጠሩባት፣እጅግ በጣም ታሪካዊ ቦታወች ያሉባት፣የ4ቱም የሙዚቃ ቅኝት ባለቤት፣የአማርኛ ቋንቋ መነሻ፣ የመንዙማና እንጉርጉሮ ባለቤት፣የሀይማኖት መቻቻል ያለባት፣የቆንጆወች እና ደጋግ ህዝብ ያሉባት እንዲሁም በስርዓተ መንግስትም ኢትዮጲያን ለ 1300 ዓመት የመራውን የሰሎሞኒክ ዳይናስቲ ንጉሳዊ ስርዓት የመሰረቱ እና መነሻ የሆነ ድንቅ ህዝብ ነው!! Respect for Wollo!!
❤❤❤❤
የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል የልፋትህን ውጤት ከዚህም በላይ ፈጣሪ ይርዳህ መልካም እድል ደስ ይበልህ❤❤❤❤❤❤
Wow ድምፅ ❤❤❤❤❤❤ ወሎተነግሮላት የማያልቅ ታሪክና ባህልባለቤት ድቅ ሀገር my ወሎ🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
ግን ምን ዋጋ አለው ለትዳር አትሆኑም መወስለት ትወዳላቹ መስጠት የግላቹ ነው😂😂😂
@@zinatmohammed6067 ምናልባት ከማይወድሽ ሰውጋሁነሽ ወሎየስለሆነብቻ ሁሉም አንድነው በሚልአስተሳሰብ የተሳሳተምላሽነው ወሎየለሚወደውሰው ሟችነውእጂ አንቺእደምትይው አይደለንም
@@Yabsira-yw8gl እረ አታስቂኝ እባክሽ ለማያውቃቹ እኔስ አልሀምዱሊላህ ባሌ ወሎ አይደለም ግን እናቃቹሀለን ልክ ነው የዋህነት ደግነት ትእትና መልክ ምንም አይወጣለትም የወሎ ህዝብ ግን ወዱም ሴቱም አለሌ ነው እውይይይ ወሎና ጦጣ እትን ሳይል አያድርም እውነት ነው
@@zinatmohammed6067 ካናታችን ወረድበይ
😂😂😂አወ እና ባንዲ እናርጂ ካልተመቸቺኝ እሷጋ ላርጂ 😊ለሞላ ሴት@@zinatmohammed6067
ከአይን ያውጣህ እንጅ ምን ይባላል አማላዩ የሀገሬ ልጅ😍😍
አሜን❤
@@hanaabebeyemaryamelje6535እውነት ነው
አሚንቀላልአማላይ
አማራነት ውበት ደግነት በርታ ወንድም አለሜቆንጆ ድምፅነው ያለህ በርታ❤
አማራ ይለይል የነ ኩሩህዝብ ፈጣሪ ሰላምክን ይምጣ አማራ🎉🎉🎉🎉
አማራ ውብ ኩሩ ሁሉም የሚያምርበት ድንቅ ሕዝብ ነው አማራ አድርጎ ለፈጠረኝ ፈጣሪ ምሥጋና ይገባው
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው❤❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🥰
Denez nesh haymanote bis amara sayhon sew honesh bemfetersh amesgegn fetare sew argo new yftren engi bher seton alftrenm chenkelateshn aseri setyo
😂😂😂😂አማራከሊላውህዝብበምንይለያል😂😂😂እኔለምሳሊየድሴልጅነኛ እናት አባቲደሙ ትግርውይነው ምልበል😂😂😂
ወሎየንት በጀግንነት፣በደግነት እንዲህም በቁንጅና እግዚአብሔር በትልቅ ቦታ ያድርስህ
ያገሬልጅ ወዳጄ በጣም ደስ ብሎኛ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ አቅም አለህ በርታ ወሎዬው
ከክፉዎች አይን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
❤❤⛪❤❤
ስምህ መልክህ ድምፅህ ውይ እንዴት እንደምታምር የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ
በርታ ❤❤❤
ዋው ዘወትር በጣም ጎበዝ ነው ጭፈራ ያምርበታል
አማራ የኔ ኩሩ ህዝብ😘 አማራዊያን🕊💚💛♥️🕊
My wollo Raya💚🌾🌽
እውይይይይይ ወበት ድምፅ አለባበስ 1ኛ ካይን ያውጣህ ወንድም አለም ደሜዋ 💚💛❤️🥰
🎉🎉🎉🎉🎉እኛኮ ፍቅር ነን ወለየወች አማራየ ኩር ቀብራራው አማራ ፋኖ በሚለው ዝፈንልን
እኔማ ጥሎብኝ ስወድህ ማሪያምን በጣም አድናቂህ ነኝ እንኳንም ወሎ ተፈጠሩኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጽያ ምርጥ ድምቀት በሁሉም ነገር ወሎየወች ናቸው በአጠቃላይ አማራወች የኢትዮ ድምቀትናቸው ለዚህም ነው አማራን መሆን የማይችል ነው የአማራ ምቀኛ የሆኑት ወሎ የፍቅርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራ ይለያል የምንልበት በምክናት ነው❤❤❤❤❤
ቁንጅናውንም ፣ልዩ ድምፅንም ሁሉንም አሟልቶ ስጥቶሃል አማራነት ኩራት ነውና ትክፉ ነገር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
Wowአቤት መልኩ ሲያምር ይሄ መልክ ከምፁ በተጨምማሪ የኢትዮጵይ አባሳደር መሆን አለበት
መገን ደሴ ❤️ወሎ ስንቱን ምርጥ ምርጥ ልጆች አፍርታለች እኮ አቦ ሰላማችንን ይመልስልን ያገሬ ልጅ መልካም እድል ይግጠምህ
❤❤
ወሎ የቆጆ መፍለቂያ ናት 🎉❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ebs ክበሩልን በምሰሩት ሑሉ አላሕ ይጠብቃችሑ 🥰🥰🥰🥰🥰 ዳኒም እየለመደነው አሑንማ ዘወትር አቤት እስክስታ 👍👍👍👍👍👍👍👍
መልክ 10000000%ድምፅ 10000% ፀባይ 100000% አቤት ወሎን አሟልቶ ሠቶት❤ የኔ ወሎ❤
ኢቢኤሶች ወሎወችን ብቻ ስታቀርቡ ነው ውበታችሁ እሚጨምረው ዋው ሁሌ ድምቅ በወሎወች
አይ ደም ግባት ወሎ መታደል ነው እኮ ወሎዬ መሆን ❤❤❤
ክላሲካሉ አስፍዬን ነው ሚያስታውሰኝ ኡፍፍፍፍ ከአቅራቢዎቹ ስም ዝርዝር ስሙን ሳዬው ውስጤ ተነካ ወላሂ አስፊቲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ስብራታችን💔😢
ያሳምንት ሰው ይበለን መልካም ሳምንት ኢቢኤሶች እና ተመልካቾቹ❤❤❤❤
ኢቢኢሶች ፈጣሪ ፍቅራችሁንያብዛላችሁ
በፈጣሪ ምን አይነት ድምፅ ነው በናትህ ተባረክ በርታልን❤❤❤
የኔ ወሎዬ የኔ ሸበላ ወሎዬ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤
ዘወትሮ ሁለገብ ነው ይችላል🎉❤❤❤እንኳን ሀገሬ ሆነ❤❤❤
ጀግናው በርታ ገና ብዙ እናያለን ስዬ!
🎉🎉🎉🎉🎉 የወሎ ሸበላ የፍቅር የሙሀባ ሀገር እኛኮ ፍቅር ነን አማራውያን ላይክክክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን. የእኔ. ።የሆንክ.
ሁሉን የሰጠው ሀገር አማራየ🥰🥰🥰
Wow i proud of you! Specially you are from Dessie❤❤
ወሎዬ የሸጋ ሀገር❤❤❤
እናትአለምደሴእኔምየደሲልጂነኛ❤❤❤❤የፋቅርአግሮ
እኛ እኮ እንለያለን ❤❤
ደሴ የት?ኣማረኛሽኮ ተያያዘ ማሬ😮
ሲቀጥል እኔም ደሴን እጅግ በጣም እወዳታለሁ የፍቅር ምቹ ሀገር ነች❤❤ እዛ ቢያኖረኝ እያልኩ ሁሌ እመኛለሁ😢
@@hayatteshome573 አብሽር ነይ እንቀበልሻለን
ወሎ እነ አያሌው መስፍንን ፣እነ ጋሻውአዳልን ያፈራች ውድ ና ውብ አገራችን አንተንም ትክፉ ነገር ይጠብቅህ
ትችላለህ ያገር ልጅ በርታልን
ውንዲሜ ያገሬልጂ አቤት ወሎኘ መሆን መታደልነው ዬኔ ሸበላ
ስዩሜ ሙሉ ከባህልህ አለባበስ ጀምሮ ያደለህ ነህ በጣም ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዩመ ቃል መቸም እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ነው የሰጠህ እሱ ይጠበቅህ ምርጥ አርቲስት ነህ ድምጽህ አይጠገብም።
አቤት ኢቤኤሱች ዛሬ ቀኔን እዉነትም የረፍት ቀን አረጋችሁት ከዘፍኙ ድምፅ የናተ አቀራረቡም በጣም ደስይላል የልጅ ድምፅ ዉበት ተሰምቱ አይጠገቡም የአየር ሰአቱ አነሰቡን ጡሮ ፕሮግራም ስለነበረ እደጉ ተመደጉልን❤❤❤❤❤❤❤
ዋው. ❤❤❤❤❤ወሎየው. ፈጣሪ. አምላክ. ለሐገራችን. ሰላም. ያድርግልን.
ወሎ ቤት አማራ ቆጀና ጀግና ነሞላበት ገራገሩ ህዝብ አላህ ይጠብቅልን🥰🥰🥰🥰🥰
በስመአም አለሙዚቃ መሳሪያ እንዲህ ያለ ድምፅ ትልቅ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው❤❤❤
ወሎየ መሆን በራሱ መታደል ነዉ ድምፅ ዋዉ አንድኛነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉
ወሎየ ነኜ የስፈሬ ልጂ ነው❤
ኤቤኤሶች አሁንም ሚሚ ሙሉ ቀንን ጋብዙልን ወሎዬ የኤብሴስ ድምቀት ነን ክብር ለባለ ታሪኩ እና ጥበበኛው ለወሎ ህዝብ 🦁💪👑😍🙏
ዋውውው ወሎ የቆጆ ሀገር ነው
የስሬን ውሀ ጠጥተህ አድገህ ድምፅህ ባያር ይገርማል. የሰፈሬ ልጂ ኑርልኝ ❤
አሪፍ ድምፅ ደስ የሚል interview I'm prorud of you bro keep going well done
የሀገሬ የምየ ደሴ ልጅ ስዩሜ ❤
ዋውድምፅ❤❤❤❤ውሎየፍቅርሀገር❤
አማራ የሚገርም ህዝብ ❤❤❤
በስምአም ሲያምርብህ ይደንቃል💚💛❤🙏💚💛❤👏🙏🌷‼💐🌺💕😍
ወሎየመሆንመታደልነው❤❤❤
ዋው የአገሬ ልጅ ድምፅ ከቁንጅና ጋ የወሎ ሸበላ
ዋው የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ
ወሎዬ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ከዚያስ 😂😂😂
@@natnaelkassa392 ወሎየ ነኝ
@@natnaelkassa392 ወሎየ ነኝ
ወሎየነኝአማራነኝ
እጅግ ሚደንቅ ድምፅ ❤❤❤
አማራ ወሎየነኝ።
አይ ! ኢትዮጵያ ወሎዬ ነኝ ::
@@abdzebful ክክ ላብይ ንገረው አለፈበት እሱማ ወዳጀ🤣
@@SaidaSaeed-tb6siትክክል ደሜ ወሎዬ አማራነት❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሎ ቤተ አማራ አለህ እህትዋ❤❤❤❤
ግማግም😂@@abdzebful
ድምፅህ ይገርማል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይችላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ወሎዬ ነኝ ደምሩኝ ውዶቸ❤
ዋው ድምፅ ትለያለህ ደሜ❤️💛💚🥰🥰🥰🥰
ወላሂ ሙስሊም ከመሆኔ ቀጣይ ወሎየ በመሆኔ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ የዋህ፣የፍቅር፣የመከባበር ህዝብ❤❤❤❤ጡርነት በቃን😢😢😢😢😢😢
ማነው ሙስሊም ያረገው እግዚአብሔር ይመስገን ሲለ አለሰማሺም እንዴ
ቀብራራው ወሎዬ ያገሬ ልጅ።
ምርጥ የሀገሬ ልጅ
ወሎ ፍቅር የሆነ ህዝብ❤❤❤❤
የዛሬው ወጣትስ እውነትም ለወለዩዎች የሚያንበረክክ ነው ከድምጽ ከመልክ ጂንን ያለ
ካለባበሱጋ ጂንን ያለ ሸበላ ውው እግዚአብሔር ይጠብቀው ስኬታማ ያርገው
ወሎዉ መለሎ❤❤❤❤❤❤
ወሎዬነት ፍቅር ብቻ ነው my home my soul my destiny how I miss ❤❤❤
ያገሬ. ልጂ በርታልን❤❤❤❤❤❤
ከዓይን ያውጣህ አሟልቶ ነውና የሰጠህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ትችላለህ በርታ
አማራ,💚💛❤ወሎ
አማራ,💚💛❤ወሎ
አማራ💚💛❤ወሎ
አማራ💚💛❤ወሎ
አማራ💚💛❤ወሎ
ቤተአማራወሎ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገርችን ሠላምሺይብዛ
ዋውውውው በጣም ጎዘዝ ነህ ትችላለህ በርታ ደሜዋ
መገን ወሎ
የደጋጎቹ የፍቅር አገር
ኢትዩጸያ ስሰለጥን ወሎየ ትመስላለች የሚባልላት ምርጥ አገር