የሰውነቷ ቅርፅ ሰርጀሪ ነው ይላሉ ትክክል ?/ ለብሔራዊ ቡድን መጫወት ክብር ነው ! ዝነኞቹ ጥንዶች ሄለን እና አማን/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Комментарии • 858

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +571

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 года назад +74

    ሁለቱም እረጋታቸው በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር እረጋታ ሲኖረው ደስ ይላል

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ 3 года назад +47

    ሲያምሩ፣ፈጣሪ አይለያቹ ፣በጣም አይናፋረ ነው አማን፣

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +32

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሞ ውለዱ ክበዱ ያሳባችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ አሜን

  • @juweryahamza2923
    @juweryahamza2923 3 года назад +37

    ዋዉ ቁንጅናም ፀባይም መታደል ነዉ ቆንጆ ነሽ ፀባየ ሰናይ ነሽ እሱም በጣም ስርዐት ያለዉ ልጅ ነዉ አላህ ትዳራቹን ይባርክላቹ ከምቀኛ ከተንኮለኞች ከሸረኞች ይጠብቃቹ

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ

    ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ እግዜሐብሄር እድሜ ጤና ይስጣቾ

    • @temimaahmed9451
      @temimaahmed9451 3 года назад

      ግን የአማን ፀጉሯ ነዉ ?? በናታችሁ ንገሩኝ

  • @Infodailychannel
    @Infodailychannel 3 года назад +25

    ደስታሽን እስከመጨረሻው ያድርገው
    ቆኝጅዬ

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 года назад +200

    ግን ያለ ሚካፕ በጣም ቆንጆ ነሸ የባልሸ ዝምተኝነት ደሞ በሰማኣብ

  • @shetaaderawe9973
    @shetaaderawe9973 3 года назад +148

    አምላኬ ሆይ እረጋ ያለ ባል ስጠኝ
    የልጁ ዝምተኛነት ያሥደምማል

  • @anjelicmahi3558
    @anjelicmahi3558 3 года назад +11

    ፀጊ ልክ ናት👍👍 ለተመልካች ግልፅ እንዲሆን ነው የጠየቀችው የተመልካች ጥያቄ ስለሆነ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 3 года назад +12

    ስታምር ልቅም ያለች ቆንጅዬ ልጅ ናት። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @axumhbesharestaurangsundsv1664
    @axumhbesharestaurangsundsv1664 3 года назад +69

    ምን አይነት ጥያቄ ነው? ምን መጠየቅ እንዳለባችሁ እንኳን አታውቁም በጣም ያሳፍራል

  • @endalealehegn2816
    @endalealehegn2816 3 года назад +23

    እጅግ ደስ ትላላቹህ ትዳራቹሁን ይባርከዉ ፈጣሪ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 3 года назад +32

    _#የልጁ__ እርጋታው ደስ ይላል_

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 года назад +80

    ዉይ ልጅቷ ስታምር ከአይን ያውጣሽ

    • @saratube1230
      @saratube1230 3 года назад +4

      በጣም ቆንጆ ናት ማሻ አላህ

    • @almazeyasu8956
      @almazeyasu8956 3 года назад +3

      Ye tgray hger leje ko endza new
      Ye abiy junta bechlawch

    • @ብሌን-ደ8ከ
      @ብሌን-ደ8ከ 3 года назад

      @@almazeyasu8956 😂😂😋

    • @egzabherhaylihiweteyeyu4282
      @egzabherhaylihiweteyeyu4282 3 года назад

      @@ብሌን-ደ8ከ ahya ke Ethiopia wst wubet ende Tgray yelem::

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 3 года назад

      @@almazeyasu8956 😅😅😅 ወደው አይስቁ አለ

  • @medibutajeratube6205
    @medibutajeratube6205 3 года назад +28

    በሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ የሀገሬን ሰላም አሰማኝ ሳቁም ጨዋታው በ ሰላም ነው ነኪ አነካኪ ያዝልን 🙏

  • @mahletnekeatibeb4662
    @mahletnekeatibeb4662 3 года назад +85

    ጋዜጠኛ መጠይቅ ያለበት በስነምግባር መሆን አለበት ባሎ ፌት እንደዚህ መጠየቅ ተገቢ አይደለም

  • @ገኒነኝየእዮባእህት
    @ገኒነኝየእዮባእህት 3 года назад +131

    ሰወዳትኮ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳርሸን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      ስወዳትኮ የኔ ቆንጀ እግዚእብሔር ትዳርሽን ይባርክላችሁ

    • @abenu2122
      @abenu2122 3 года назад

      Agbata

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 года назад +23

    በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 3 года назад +52

    አማን ግን እደኔ መናገር አይችልም ደስ ሲል እርጋተው

  • @herantadious9997
    @herantadious9997 3 года назад +20

    ወይኔ የአማን ዝምታ ርጋታ ደስ ሲል😍ታምራላችሁ

  • @burayeyemany6336
    @burayeyemany6336 3 года назад +14

    እፀገት ኸረ ስለ መድሀኒያለም ምጠይቂው ነገር ይሰቃል አሳቀቅሻት

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 года назад +21

    ጋዜጠኛዋ ደባሪ ጥያቄሺ ይዘጋል ሙሽሮች መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 года назад +55

    ሄሊየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
    ትዳርሽ ይባረክ
    😘😘😘😘😘

  • @asdxyz2345
    @asdxyz2345 3 года назад +14

    ኣማን እና ሀለን እንኳን ደሰለም መጠቸ💊💊💊💊💊💊💊💊💔💔💔💔💔💔💔💔🥀🥀

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад +21

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ

  • @aka-Akran
    @aka-Akran 3 года назад +36

    EBS በጣም የentertainment hosts እጥረት አለበት አሁን ምን የሉታል sergery መናምን ያውም በባለቤቷ ፊት ::በጣም ነውር እና ንቀት ነው ::እኔ ቀዳሜን በ
    EBS ከምዝናናባቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው ::ግን ጸገነት የምተባለው host በጣም ሰርዓት ይጎላታል አትመጥንም ያውም ከዮናስ ከበደ ጋር ::

    • @judybelachew8531
      @judybelachew8531 3 года назад

      በትክክል!!!

    • @hiwotteklemariam4305
      @hiwotteklemariam4305 3 года назад

      Betammmm betam newer nw balwa fete esu erasu Teshemakeke legu malata baleyaw....

    • @rtrt6197
      @rtrt6197 3 года назад

      @@hiwotteklemariam4305 በትክክል ቅናት መሰለባት

    • @elsashemoy389
      @elsashemoy389 3 года назад

      Tikikl gtan

    • @habesha9871
      @habesha9871 2 года назад

      Menu lay New chegeru

  • @yetnayetmeleyo7072
    @yetnayetmeleyo7072 3 года назад +5

    ሄሉዬ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ! እርጋታችሁ ደስ ይላል።

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 года назад +11

    ውይ አማንየ የኔ. ሚስኪን እርጋታክ ደስ ሲል ሚስትክ እራሱ ❤❤❤❤👌

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 3 года назад +17

    እፀገነት ሆይ የኢትዮጵያዊነት ስነ ምግባር የሚባል ነገር አለ እነዛ ትልልቅ ሰዎች ተቀምጠው አለም እየተመለከተ እንዲህ የወርደ ጥያቄ መጠየቅ ያሳፍራል:: ለምን እንደመጡ ሁሉ አላማው ግልፅ አይደለም:: ስለሰውነቷ ለመጠየቅ ይመስላል:: እንቺማ እንዳንድ እንግዶች ላይ ያለሽ የወረደ አመለካከት ከጥያቄሽ ያስታውቃል:: የሚዲያ እድሉ ስለተገኘ ብቻ እንደልብ አይወራም::

  • @wintademissie8728
    @wintademissie8728 3 года назад +149

    ሚዲያ ላይ የሚጠየቅና የማይጠየቅ ለዪ , ባላ ፊት አይባልም. 😉

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 года назад +133

    እፀገነት ትክክለኛ ጠያቂ ነች ግን ይህ ለኢትዮጵያ አይሆንም እኛ ኢትዮጵያውያን በጓሮ ማማት ነው የለመዲነው ፊት ለፊት ህዝቡ አይወድም ውሸታም ትውልድ ነን

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 года назад +2

      ጎበዝ አስተዎይ ልክ

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 года назад +7

      እስከ መቼ በጓሮ እንልመደው እንጂ ፊት ለፊቱንም

    • @ማሪፋ-ጠ4ጀ
      @ማሪፋ-ጠ4ጀ 3 года назад

      Lijita gin tegura new wug ?

    • @tigistakele8044
      @tigistakele8044 3 года назад +1

      እንዴ እንደዚህ አይነት ኢትዮጲያዊነት ይቅር አረ ውሸታምም አይደለንም ስነ ስርአት አለን እኮ ጎበዝ ምነው

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 года назад

      @@tigistakele8044 አስተያየቷ የተናገረችው እውነትነት ቢኖረውም ውሸታም ባለችው እኔም Like ኬን አንስቻለው😅😅

  • @yostanayeshewa6332
    @yostanayeshewa6332 3 года назад +4

    በጣም ታምራላችሁ

  • @mareshet5063
    @mareshet5063 3 года назад +6

    እፀገነት ምን ነካሽ? በጣም ትክክል ያልሆነ ጥያቄ ነው የጠየቅሻት! "ለባለቤትዋ ክብር ልትሰጭው ይገባ ነበር. በጣም እንደጨነቀው እና ቅር እንዳለው ያስታውቃል! ጡትሽ" ብለሽ በፐብሊክ ቦታ! በባለቤትዋ ፊት መጠየቅሽ ከባድ ስህተት ነው!!!

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 года назад +73

    የወረደ ጥያቄ ፀገነት

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 года назад +4

      እውነት መናገር አይወርድም! ከባህላችን ውጭ ሲሆኑ በግልፅ መናገር ይሻላል

    • @fkrhabtehiwetgerawerk7676
      @fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 года назад +2

      ጠይቂ ተብያለሁ አለች ሌላ መጠሪያ አለው?ምን ብላ ትጠይቃት?🤔

    • @tube6989
      @tube6989 3 года назад +2

      አለም የጠገበው ቢጠየቅ ምኑ ላይ ነው ስተቱ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 2 года назад

      @@Metasebiya4 በትክክል

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 года назад +3

    እኔ ስልኬ ላይ ተጥጄ እናንተ ጡት ምናምን ስትሉ አባቴ ሲገባ አንድ። 👀 👀 ፀጊ የስራሽን ይስጥሽ። ከሰይፉ ጋር እየዋልሽ ለነገሩ። 🤣ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ አደለም ያላት መከራዋን አታብሏት። ባሏ ፊት በጣም ነውር ነው። ምን ትላለህ ብሎ ነገር በስማብ።
    ሄለን ይሄን ካነበብሽው በጣም ቆንጆ ስለሆንሽ ነው እንደዛ ሚሉሽ። አትስሚያቸው። ትህትናሽ ደሞ የበለጠ ውብ አርጎሻል። ትዳራችሁ ይባረክ።

  • @ሳምሪየገብረኤልልጅ
    @ሳምሪየገብረኤልልጅ 3 года назад +31

    እግዚአብሔር ከፈቀደ ብለሺ አዉሪ ያለሱ ፈቃድ አይቻልም ምንም ነገርቢሆን በቅርቡ እወልዳለሁ ትያለሺ እንደ የድንግል ማሪያም ልጅ ነዉ ሁሉን የሚችለዉ ሰዉ አይደለም

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +22

    She's gorgeous.

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 3 года назад +99

    ጋዜጣኘዋ ሳላድንቃት አላልፍም ነጪ ነጭዋ ነው ምትናገረው
    አማንየ መቀለ ሲጫወት ስለማውቀው በጣም ነው ሚመቸኝ

    • @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
      @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን 3 года назад +2

      አትወስጅኝም እኔንም 😍 ሰመሃልዬ

    • @semhalzetewahdo5617
      @semhalzetewahdo5617 3 года назад +3

      @@ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን አክሱም ድብረ ዳሞ አብርሃ አፅብሃ ቤተ ክርስቲያን የአብነ ይማአተ ገዳም ቴሜቤን ዓድዋ እወስድሻለሁ እሺ

    • @weynshetsete7317
      @weynshetsete7317 3 года назад

      @@semhalzetewahdo5617 endmer

    • @semhalzetewahdo5617
      @semhalzetewahdo5617 3 года назад +1

      @@weynshetsete7317 ክርስቲያን ከሁንሽ በክርስቶስ ተደምረናል ድሩ አንድ ነን

    • @weynshetsete7317
      @weynshetsete7317 3 года назад +1

      @@semhalzetewahdo5617 metah

  • @Akielsa
    @Akielsa 3 года назад +131

    ጋዜጠኛ እፀገነት እባክሽ ጥያቄዎችሽን አስተካክይ አዳምጪ እንግዶችን ለሚዲያው ማይጥኑ ጥያቄዎችን ቀንሱ እንግዶችን አታሳቂ…ሌላው ሁለት ጋዜጠኞች ተደማመጡ ለምሳሌ እፀገነት ለሄለን የስራ ገጠመኝ ብላ ጠየቀቻት እሱን ሳትመልስ ወንዱ ጋዜጠኛ ሌላ ጥያቄ ጠየቀ so ክቡር ዳይሬክተር እባኮት አስተካክሉ

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 3 года назад +3

      ልጅቷ ስትገላለጥ ያላሳፈራት ጥያቄ ያሳፍራል?

    • @Meqelle
      @Meqelle 3 года назад +3

      እውነት ነው ጥያቄያቸውም ምንም የማይመጥን ነው እንዴ ቲክቶክ ስራዋ እንደሆነ ትናገራልች ሴቷ ችግር ያለባት ትመስላለች ለአማንም ስራ ስለሌለህ እያለች ደጋግማ ደሞ ጥፋትዋ ታውቃለች ይህን ቦታላይ አጠፋሁ እንዴ ትለዋለች የማይረቡ የማይመጥኑ ጋዜጠኞች ናቸው

    • @Meqelle
      @Meqelle 3 года назад

      @@yordibm7855 ቀንተሻል መሰለኝ

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 3 года назад

      Rahel ene keniche adlelem tilacham yelebignm tiyakew mnm chgir yalew silalmeselegn new bmo gazetegnawa sewoch teyikilin yaluatin new yetekechiw katefaw yekrta

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 года назад

      Ewntsen new kngow

  • @hewantesfay7691
    @hewantesfay7691 3 года назад +7

    አድናቂህ ነኝ አማንዬ መልካም የትዳር ዘመን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 года назад +5

    ደስ የሚል ደርባባ ልጅ ነው ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🏾❤️

  • @Grace-eg5xh
    @Grace-eg5xh 3 года назад +30

    የልጅቷን መገላለጥ የጋዜጠኛዋ ስርአት ያጣ ጥያቄ ሸፍኖታል!!!

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    ታምራላቹህ ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባረከ አማን እረጋተዉ እዳሁን ትዉልድ መሣሣም መገላፈጥ ሳላይ ያለቀ የሻይ ሰአት ምቺት ይበላቹህ

  • @ኤደንደጀን
    @ኤደንደጀን 3 года назад +3

    አማን ከነ ሚስትህ ውድድድ ነው እማረጋችሁ🌹 በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @semuamha6653
    @semuamha6653 3 года назад +11

    Love ❤️ Tegaru❤️Beautiful people❤️ Inside out❤️ God Bless your marriage 🌷🌷🌷

  • @አባቴእሩጫዬላንተነውዜዷነ

    አማን ግን በጣም ሲበዛ ዝምተኛ ፀባየኛ እጅ በደርት ውይ ስርአትህ ደስ ሲል። እኔ ቀበቶ ይዘው እደዚህ ብለሽ ተቀመጭ ቢሉኝም አልችልም። ሲበዛ ቀብትብጥ ነኝ።የመጨርሻ ልጅ መሆኔም ነው መሠለኝ ቀዋጭ ነኝ።

    • @amanuel1755
      @amanuel1755 3 года назад

      Tadiya ega min ageban😂😂

  • @dejentesfay1182
    @dejentesfay1182 3 года назад +2

    ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ

  • @wintafuji8619
    @wintafuji8619 3 года назад +25

    ውይ ፀገነት በስመአብ ምን ነካሽ ሴት አይደለሽ እንዴ ምን አይነት ጥያቄ ነው ለማንኛውም እኔስ ማለት ጥሩ ነው:: ሄሉዬ እና አማንዬ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላቹ 💕💕💕❤️

    • @flower525af4
      @flower525af4 3 года назад

      Bewinet gazetegnawa betam balege nat,,Aman fitu yastawikal endet endetesakeke

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +17

    ዋው ስታምሩ ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክላችው

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      ዋዉ ስታምሩ ፈጣረ ትዳራችውን ይባርክላችው

  • @mahilatmahilat1323
    @mahilatmahilat1323 3 года назад +16

    የኔ ማሮች. እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ. ለሄለን ፣ለሰላም ፣ለ ፍርያት. ኣሰሩ ብላቹ ምትናገሩ. የትግራይ ልጆች የንግስት ሳባ ልጆች. ናቸው ቆንጆዎች

  • @nani6736
    @nani6736 3 года назад +6

    ፀጊ ፀጊ የምትሉ ሰዎች ምንአረገች እስቲ አጠያየቋ ብቻ በቂ ነው የሻይ ሰአት ያለሷ ባዶ ነው ፀጊዬ እወድሻለው

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 3 года назад +1

    ምን መጠየቅ እዳለባቹ ሳታውቁ ሰው አትጋብዙ
    አታምሩ በጣም እያስጠላች ነው ጥያቄ መደጋገም

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 года назад

    በጣም ታምራላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አምላክ።

  • @SaraSara-pd9ke
    @SaraSara-pd9ke 3 года назад +4

    ጥያቄያችሁን አስተካክሉ ልጂቱ እረጋ ያለች ናት በጣም ታምራላችሁ አይላችሁ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 3 года назад +11

    አታካብዱ ጠያቂዋ ትክክል ናት ለዛዉም ጠይቂ ተብላ ነዉ እራቁቷን ነበረች ምን ጥያቄ አለዉ ፊኛ እንደነፋዉ ጡቷን ወጥራ ምን ይሉታል

    • @bobrastalij6848
      @bobrastalij6848 3 года назад +2

      @Amy wollo atl እጰገነት በሌላ account ወይም ሌላ መንደሬ tv አይቶ የማያውቅ የሡዋ ቢጤ

  • @heritube7927
    @heritube7927 3 года назад +13

    ቢስሚላህ ደስ ስትሉ ♥♥♥♥♥♥ አላህ አይለያያቹ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹህ

    • @abc12452
      @abc12452 3 года назад

      ወልደዋል እኮ ቆንጅዬ ወንድ ልጅ።ፈጣሪ ያሳድግላቸዉ!!ሲያምሩ

    • @dagimhabesha1987
      @dagimhabesha1987 3 года назад

      @@abc12452 የብቻዋ ነው

    • @abc12452
      @abc12452 3 года назад

      @@dagimhabesha1987 ok

    • @afi5295
      @afi5295 3 года назад

      @@abc12452 እና ወልደዉ ነዉ ተጋባን ብለዉ የሚያደነቁሩን ጉድ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Год назад

      ​@@afi5295 አንችደሞ እነሱ ካረገዙቡሀላ አይደል የሚጋቡት

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 года назад +1

    ​ህይወት🌦
    እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…
    ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…
    …አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
    … አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
    … የመረከው ይረግምሀል…
    … ያሳከው ያስለቅስሀል…
    … ወዳጄ ያለከው ጠላትህን ይሆናል…
    እናም… ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው።
    ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

  • @shenotube7216
    @shenotube7216 3 года назад +11

    ልቅም ያለች ቆንጆ በስምአብ 🥰አማን ጨዋ አይናፋር

  • @9587l
    @9587l 3 года назад +2

    ፀጊ ዛሬ ዘጋሽኝ በጣም ስርአት የጎደለው አጠያየቅ ነው ያሳየሽው ፡፡

  • @radetrita8590
    @radetrita8590 3 года назад +3

    ፀጊዬ የኔ አንደኛ ይመችሽ ማማዬ ነጭ ነጭዋን ነው የምትጠይቂው ሰወድሽ ከልቤ ነው ችግሩ አበሻ ፊት ለፊት መናነጋገር አይወድም ሀሜት ይወዳል ይገርማል ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ

  • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
    @ትግራዋይ-ጸ9ደ 3 года назад +13

    መቀሌ ሳይሆን መቐለ ነው እሚባለው ሄለን🤔 ሌላ ነገር ያው እንደማንኛዉም ትግራዋይ እወድሻለው 🥰🥰❤💛

  • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ

    አማንየ በጣም ነው የምወድህ የኔ መልካም

  • @peacetotheworld8226
    @peacetotheworld8226 3 года назад +2

    በጣም ደስ ትላላቹ ትዳራቹ ይባረክ

  • @shlomoayal
    @shlomoayal 3 года назад +13

    ቆንጆ ልጅ ነች ።

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 года назад +114

    ፀጊ ነጭ ነጩዋን 😃😃 ግን ነዉር ነዉ በጣም ያሳቅቃል

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      እንደማመር

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 года назад +4

      አባቴ እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ነዉ

    • @fatishow4466
      @fatishow4466 3 года назад

      አማን ተሸማቀቀ

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 3 года назад +2

      እንደዚ አይነት ሰው አይገኝም እውነት የሚናገር

  • @zahara4809
    @zahara4809 3 года назад +2

    ባልየው ዋዉ የተረጋጋ አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ እወዳችሆለሁ❤❤😍

  • @بدرناصرالعتمي
    @بدرناصرالعتمي 3 года назад +149

    ጡትሽ አላለችም ኧረሸነዉ አጠያየቅሽ ግልፅ ቢሆንም የዚህን ያህል ደሞ አሳቃቂነገር ባጠይቂ ደስይላል እደ🤔😒

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 3 года назад

      Suk bederete

    • @atsedeendaylalu3376
      @atsedeendaylalu3376 3 года назад +1

      siyaregut mnm yalimeselachew ahu mn yasakikacewal bleh new

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo 3 года назад +8

      እሷ ጥላው ለነበረ ጡት ጠያቂዋ ምን አስፈራት

    • @بدرناصرالعتمي
      @بدرناصرالعتمي 3 года назад +1

      @@sosososo-ov4oo አይ አእምሮላለዉ ከባድነዉ አይባልም ማለትም ከፈለግሽ ብዙ አይነት መግባቢያ ዘደ አለ አይደል የማያሸማቅ እደኔ ከሆነ ይደብራል

    • @selamawitasefa8188
      @selamawitasefa8188 3 года назад

      @@sosososo-ov4oo እንደዚህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ በጣም ይደብራል

  • @jerry-usalem7083
    @jerry-usalem7083 3 года назад +8

    አማን ፀባዩ ሰናይ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 3 года назад +1

    Dese silu tedarachu yebareke

  • @asdxyz2345
    @asdxyz2345 3 года назад +6

    ፍቅራቸ ለዘለአላም ይሁኑ💊💊💊💊💔💔💔💔💔💔🥀🥀🥀

  • @adeysingsing6802
    @adeysingsing6802 3 года назад +3

    አማን መረጋጋቱ ደሥ ሢል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ
    @እማየበስምሽልጠራ-ቐ6ጨ 3 года назад +2

    በጣም ነውውው የምወዳችሁ ሄሉየ

  • @kinghabesha8038
    @kinghabesha8038 3 года назад +8

    ምርጥ ጋዜጣኛ ነሽ 👌

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 года назад +59

    ወይ እፀገነት በቃ ሰውን ስጠይቂ አትፈሪም እረጋ በይ የሰውን ሞራል አትንኪ

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 3 года назад +1

      ግን እኮ እዉነትን መናገር ምን ችግር አለው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 года назад +23

    ፀገነት ለሚዲያ የማይመጥን ጥያቄ ትጠይቂያለሸ በዛ ላይ እንግዳ እንዲያወራ እድል አትሰጭም መልሱን ጥያቄውም ያንችው ታረጊዋለሸ አሰልቺ ነሸ!

  • @besratbelay7787
    @besratbelay7787 3 года назад

    ዕፀገነት ምርጥ ሰው በርች ጥያቄዎችሽ ደስ ይላሉ

  • @titijuntagaldadi1020
    @titijuntagaldadi1020 3 года назад

    ጠያቂ የ መቀለ ልጆች ሰለሆኑ ወደ መቀለ ነወ ምትመለሰዉ ያልክ ተጋጣጥመናል እማ የኔ መልካም

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 3 года назад +6

    እኔም ዛሪ ያየሁሽ የአብርሀም ያርግላችሁ

  • @maki4428
    @maki4428 3 года назад +17

    ሄሉ እኮ በጣም ቀጭን ነበር ች ከ6 _8አብረነው የተማረው እቴጌመነን ደሴ ከልጂነቷም ቆንጆ ነች ውፍረቷከየትእደመጣብቻነው የገረመኝ😂💓💓 ሰላየውሺ ደስብሎኛል ሄሉዬ

    • @fikirmariammulugeta3849
      @fikirmariammulugeta3849 3 года назад +1

      Anchis yetabash neshi

    • @maki4428
      @maki4428 3 года назад +1

      @@fikirmariammulugeta3849 ??yate abashe hybalme🙄🙄

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 3 года назад

      @@maki4428 እረ እንደዚህ አይባልም

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 3 года назад

      አዎ ሁመራ ነው የተወለደችው ያደገችው ወሎ ደሴ ነው

    • @maki4428
      @maki4428 3 года назад

      @@ljfekerljfeker9697 አወ ማማዬ በቅርብ ሰለማቃትነው ግን መቀሌነው የተወለደችው

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 3 года назад +5

    ትዳራቸውን አምላክ ይባርከው

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 года назад +96

    ፀገነት(ማሜ) ገና ጀመሪ ሰዎች ስታገኚ የአለቃሽን ስይፉ ፋንታሁንን ባህሪ ታንፀባርቂያለሽ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +9

    ቆንጆዎቹ ሙሽሮች ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 3 года назад +4

    ፀጊ የጠየቅሽው ትክክል ነው!!! መደባበቅ ምን አስፈለገ የውጮቹን እያየን ባህላችንን አናበላሽ የተጋነነ አለባበስ የሠውን ማንነት ያሳጣል!!!

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 года назад +1

    ዋዉ መታደል ነዉ እንደዚህ አይነት ባል ማግኘት በጣም መመረቅ ነዉ ዝምታዉ ሂወት ነዉ አንችም ፈጣን እና ቆንጆ ነሽ ደሞ ታምራላችሁ

  • @linalina5554
    @linalina5554 3 года назад +1

    በጣም ነው የምታምሪው የኔ ቆንጆ የሰው ወሬ አትስሙ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +18

    ውብነሸ ሰታምር

  • @titiye3615
    @titiye3615 3 года назад

    Tameralachu fetari tedarachun yibarekelachu

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 года назад

    Give time to this Beautiful Lady 🛑 playing give life is short

  • @yostanayeshewa6332
    @yostanayeshewa6332 3 года назад +8

    የፀገነት ጥያቄ ለነሱ እኔ ተሸማቀቅሁ

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ

    ለኔም ፈጣሪ ሆይ እረጋ ያለ ባል ስጠኝ

  • @sarahabesha5949
    @sarahabesha5949 3 года назад +6

    ፀገነት ግን ምን ያክለፈልፍሻል ትንሽ የአነጋገር ስርዓት ይጎልሻል 🤔

  • @ልዋምሐይሊናይአምላኽዮ

    Congregations Sweet family sewdachuo❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @tigistakele8044
    @tigistakele8044 3 года назад +56

    ደግሞ ጥያቄ አትደጋግሙ እባካችሁ ተዘጋጅታችሁ ግቡ ይህ ያለ መዘጋጀት ትልቅ ምልክት ነው

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад +7

    ❤🌹💏🌹❤ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት😘💚💛❤

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 года назад +35

    ውይ ለምንድነው ግን ይሄን ያክል ጭቃ መለቅለቅ??እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ቆንጆዎች ነን

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 3 года назад

      Kkkkk. Lela set meselech

    • @azebazeb9115
      @azebazeb9115 3 года назад

      Inkeni ateshi nw yemitisedbet werena

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад

      ፀጉሩስ አልታየሽም ይህ የፈረስ ፀጉር ፈረደበትኮ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 года назад

      I know why she need makeup 💄 she’s beautiful without

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 3 года назад

      Ayebalem, mind your own business ✌🏼

  • @diamond-x1h
    @diamond-x1h 3 года назад +1

    ሄሉየ የኔ ውድ ❤💛😍 ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርከው ❤

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 3 года назад +2

    Wowww Setamru Selamachu yebza ❤❤❤

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ወይኔ አማንየ ስወደው እርጋታው ደስ ይላል ዋልያወቹን እወዳቸው አለሁ 🥺❤❤❤🥰🥰