አስገራሚ መረጃ ስለ ከፍተኛ የደም ግፊት!!! ከፍተኛ የደም ግፊት ምንድን ነው? what is Hypertension? ስፔሻሊስትዶ/ር መላኩ አስፋወሰን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 79

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለሰጠኸን ማብራሪያ

  • @mesimekonnen3991
    @mesimekonnen3991 4 месяца назад +2

    ዶ/ር መላኩ ከፈጣሪ በታች ነህ እውቀትህን ያብዝልህ

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Месяц назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን

  • @WorkieGodoye
    @WorkieGodoye 6 месяцев назад +2

    D/r ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ አገላለፅ በርታ

  • @danisolomon7145
    @danisolomon7145 7 месяцев назад +6

    A very decent explanation.
    Thank you Dr. Melaku.

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 5 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን።መፍትሄው በደንብ ይብራራልን።ስለሁሉም እናመሰግናችዋለን

  • @LubabaAbegaz-b1z
    @LubabaAbegaz-b1z 6 месяцев назад +1

    enameseginalen dociter lemikirih betam gilit new

  • @mohammedba-haimed9405
    @mohammedba-haimed9405 6 месяцев назад +2

    You r excellent

  • @berekethaddis239
    @berekethaddis239 6 месяцев назад +3

    Thank u for this video. But one thing i want to advice is , u shoud give a positevie and profesional Topic for your videos. Becouse the issus raise in this chanal are very universal( tuches almost every one)So that it needs a detail, miticules and, ethical presentation. Topic is part of the whole, even the main influencial part of the information u provide to the socity. So please give a good Topic for your Videoa.U are profesionals not like those who open a chanal to get atention for Subscription.

  • @mekonnenali9878
    @mekonnenali9878 5 месяцев назад +4

    ዶ/ር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን ለመልካም ሥራህ ፈጣሪ ይባርክህ ።

  • @QtŕDha-l2w
    @QtŕDha-l2w 3 месяца назад +1

    Dokterye.yezerakew.ybarek.enamesegnalen

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 6 месяцев назад +3

    ክብረት ይሃበልና ደኩተር መላኩ❤

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ዶክተር❤

  • @MogesBerhanu-u6r
    @MogesBerhanu-u6r 6 месяцев назад +3

    በጣም አሪፍ ትምህረት ነው በርታልን

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 6 месяцев назад +4

    እድሜዬ 40 ዓመት ነው አልወለድኩም በቅርቡ ለማግባት አስቤያለሁ የግፊት መድሃኒት የሚጠቀሙ ሴቶች በግንኙነት ጊዜ የስሜት መቀነስ ያጋጥማቸዋል ይባላል ምን ያህል እዉነት ነው ?ሞያዊ ማብራሪያ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር 🙏🙏

    • @tedyman4560
      @tedyman4560 4 месяца назад

      Ere chigir yelewum sukar sihon nw chigir yalewu

  • @engdaworkzerihun6005
    @engdaworkzerihun6005 6 месяцев назад +4

    ዶ/ሩ ጥሩ ትምህርታዊ ገለፃቸዉ ጥሩ ነዉ, እናንተ ግን አስደንጋጭ ማለት ምን ማለት ነዉ ? እንኳን ሕመም ሞትም አብሮን የምኖር ነዉ,ስሜት ለመያዝ ከሆነ አልተሳካላችሁም

  • @yemisrachhailu580
    @yemisrachhailu580 6 месяцев назад +1

    Ebakh doctor enet mnm hmem saynorat giftu gn btam kef yalenew mnyihone?

  • @foryou4761
    @foryou4761 4 месяца назад

    Welcome Dr 🙏 🇪🇹

  • @victorychannel7776
    @victorychannel7776 5 месяцев назад +1

    Excellent explanation

  • @MmMm-zd3vu
    @MmMm-zd3vu 5 месяцев назад +1

    እናመስግናለን ደጉተር

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @ZekiKali-os9ve
    @ZekiKali-os9ve 5 месяцев назад +1

    Thank you Docter

  • @mintamirdebebe3016
    @mintamirdebebe3016 4 месяца назад +1

    Ene yedem gifit alebign mar metekem ewedalehu chigir alew?

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 4 месяца назад +1

    በሽታዉ ጥንቃቄና የአኗኗር styles ከተቀየረ ምንም ሣይኮን ረጅም እድሜ ይኖሬል።
    tell me ...about home exercises...type...

  • @SabaTekle-qg9fz
    @SabaTekle-qg9fz 5 месяцев назад +1

    Danke DR

  • @MebrateRasho
    @MebrateRasho 5 месяцев назад +1

    Dr. thank you 😍😍😍_

  • @ETAGEGN-w6w
    @ETAGEGN-w6w 3 месяца назад

    Right

  • @LubabaAbegaz-b1z
    @LubabaAbegaz-b1z 6 месяцев назад +2

    d/o dokiter ene besamit 2 sileka temesas anide 140./85 159 /80 yihonali yiwetali yiweridali yihe norimali new dokiter mikir biseteg

  • @AsnakechBeqana
    @AsnakechBeqana 6 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክተር እኔ የግፊት መድሀኒት ከጀመርኩ አንድ ዓመት ሆኖኛልና ተረከዜን በጣም ያመኛል የመድሀኒቱ ሳይድፌክት ይሆን ??የምወስደው AMCAN™5 ነው መልስ እጠብቃለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር ።

    • @melatdunfa4908
      @melatdunfa4908 5 месяцев назад

      ሆስፒታል የሚሠጥሽ መድሀኒት ሁሉ ኬሚካል ስለሆነ ብዙ ሳይኢፌክት ይኖረዋል። ወንድሜ/እህቴ ደም ግፊት በራሡ በሽታ አይደለም። ሠውነታችን ውስጥ የሆነ ነገር እየተካሄደ እንደሆነ እየነገረን ነው እንጂ። ለምሳሌ ስፓርት ሰርተሽ ደምሽን ብትለኪ በጣም ከፍተኛ ነው የሚሆነው። ያ ማለት ግን ጊዜያዊ ነው። እረፍት ስታደርጊ ይቀንሣል። ሁሌ ግን ስትለኪ ከፍተኛ ከሆነ ሠውነታችን ውስጥ የሆነ ነገር ተከስቷል ማለት ነው። በዋነኝነት የደም ስርሽ በተለያዩ ነገሮች መዘጋት ይሄን ያስከትላል።ደምስራችን over በሆነ calcium፣ በቆዳችን በሚገቡ የተለያዩ ኬሚካሎች፣ቆሻሻዎች መዘጋጋት ይፈጠራል። ያ ደሞ ደም እንደፈለገ እንዳይዘዋወር ያረገዋል በዛ ምክንያት ደም ግፊት ይፈጠራል። ደምስርሽን ስታፀጂ ደም ግፊትሽ ኖርማል ይሆናል። ደም ስርሽን ለማፅዳት በዋነኝነት የምትጠቀሚውን ዘይት ምረጪ። ከቻልሽ ኮኮናት ወይም ኦሊቭ ኦይል ተጠቀሚ። ካላገኘሽ ደሞ የኑግ፣የሰሊጥ በቃ በሀገር ውስጥ የሚመረቱትን ዘይቶች ተጠቀሚ። ዘይትሽን ከመረጥሽ የበሽታሽን 50% አስተካከልሽ ማለት ነው።
      2) አረንጓዴውን የሻይ ቅመም ሂል የሚባለውን ካወቅሺው እሡን ዘፍዝፈሽ ውሀውን በመጠጣት ተጠቀሚ።
      3) ስንዴ ነክ ነገሮችን አትጠቀሚ ። ዳቦ፣መኮረኒ ፣ፓስታ የተባሉ ነገሮችን አቁሚ። ምክንያቱም በውስጡ ያለው ግሉተን የተባለ ነገር ደም ስርሽ እንዲዘጋጋ ምክንያት ነው። ደምስርሽን ያፀዳል። ሌላው ደሞ አትክልት መብላትና በቀን 2 ሊትር ውሀ ጠጪ፣ ውሀ ስጠጪ የተለያዩ ቆሻሻዎችን ከሠውነትሽ ያወጣል። በተረፈ ደምስርሽ ውስጥ ከፍተኛ ካልሲየም እያለ ሀኪም ቤት ስትሄጂ በውስጡ ካልሺየም ያለው መድሀኒት እድሜ ልክሽን እንድትወስጂ ይሰጡሻል። ያ ደግሞ ካልሲየም በሰውነትሽ ውስጥ እንዲበዛና ለሽንት ፊኛ በሽታ፣ ለጉልበት በሽታ፣ ለተለያዩ በሽታዎች ይዳርግሻል። ይሄው እናቴ ስንት አመት መድሀኒት ስትቅም ቆይታ እንደምንም አሣምኛት መድሀኒት አቁማ እነዚህን ነገሮች እያረገች አሁን እ/ር ይመስገን ደም ግፊቷ ኖርማል ነው። 3 ወር ሆናት ካቆመች። ዶክተሮች ዋናው የበሽታሽን መንስኤ ከመንገር ይልቅ ዝም ብለው እድሜ ሲጨምር ነው ምናምን እያሉ እድሜ ልክሽን ደም ግፊትሽን ከማውረድ ጋር ያታግሉሻል።

  • @hawiikoo7630
    @hawiikoo7630 5 месяцев назад

    Thank you Dr dem gefet albegn ena thyroid nebrgn ahune surgery argalw gn hormone ahunem altestekakelm medante eye wesedekugn new ye solution mendnw please Dr🙏

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር መላኩ

  • @Fantahun-g2o
    @Fantahun-g2o 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ዶኮተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የእኔ የላይኛው /ሲስቶሊን/ 160 ሆኖ ለሰላሳ አመት አብሮኝ የቆየ ሲሆን መድሀኒት ብወስድበትም አልወረደም መክንያቱ ምን ይሆን?

    • @adanetefera8594
      @adanetefera8594 5 месяцев назад

      ሰላም ዶክተር የእንቅልፍ ሆርሞን ምን አይነት ነው? አልገባኝም

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 5 месяцев назад +2

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ ግን ለምንድን ነው ለኢንተርቪው ሲጠሩ መመርመሪያቸውን ይዘው የሚቀርቡት፣ እኛ እሱን ባይ ዝም እናምናቸዋለን

  • @daveetadele1390
    @daveetadele1390 5 месяцев назад +2

    መድሃኒት የሚጀመረው ስንት በስንት ሲሆን ነው

  • @መድናመኮነን
    @መድናመኮነን 5 месяцев назад

    ያረብአላህይረዳኝእኔአስባለሁእስታሁንአላህምዱሌላ

  • @melakemike9069
    @melakemike9069 4 месяца назад

    ደዶክክተር እናመስገንና ለን

  • @tigisttamasgenMandhera
    @tigisttamasgenMandhera 4 месяца назад

    እጂ ስሜት ማጣትና መንቀሳቀስ ያቀተው ስው ግጊፍት አለበት ምን ቢደርግ ይሻላል

  • @besratwondemeneh6970
    @besratwondemeneh6970 5 месяцев назад +5

    የኔ ምክንያት ጭቅጭቅ ነው አወኩት

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 6 месяцев назад

    Makem telaleh Etyo segemr hakem ale ? Weshtam

  • @EmayEmu
    @EmayEmu 3 месяца назад

    ስላም የጥባሳ መዳንት ይኖራል?

  • @FiraanFiraaf
    @FiraanFiraaf 3 месяца назад

    barsisaa dha itti fufi

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 5 месяцев назад

    Dr መላኩ ጥሩ ምክር ከምስጋና ጋር የኔ ጥያቄ ለደም ግፊቱ መድሃኒቱን መጠቀም የጎንዮሽ ጉዳት ያስከትላል ወይስ ችግር የለውም መልሱን ከምስጋና ጋር

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 5 месяцев назад

      መዲን እንግሊዝ ወይም የጀርመን እሱን ከተጠቀሙ ተጎዳኝ በሽታ አይመጣም እኔ ከጀመርኩኝ 13 ዓመት ሆኖኛል ምንም ችግር አላመጣብኝም

    • @ራህማእንድሪስ
      @ራህማእንድሪስ 2 месяца назад

      መድሀኒቱ ካርቶን ላይ ዉ የሚያስተዉቀዉ ​@@amasnaku2738

  • @mintamirdebebe3016
    @mintamirdebebe3016 4 месяца назад

    የደም ግፊት ታማሚ ነኝ የግፊት መጠኔ ሁሌም የታችኛው ከፍ ይልብኛል ምክንያቱ ምንድነው?

  • @عبدالرحمن-ظ6ف2ه
    @عبدالرحمن-ظ6ف2ه 5 месяцев назад +1

    በርግዝና የመጣ ግፊት ከወልድኩ ቡሀላ ይመልሳል

    • @Fatuma-jk9hf
      @Fatuma-jk9hf 3 месяца назад

      እኔ በወለዲኩ በ9ወሬ ትመለሰ😢

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 5 месяцев назад

    Ye tornet muzica ena hkmna

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 5 месяцев назад

    እኔ ከውሃ በስተቀር ምንም መጠጥ አልጠጣም ግን ከና በ3o ዓመቴ ከፍተኛ የደም ግፊት ያዘኝ ግን ጨዋ አብዝቸ እጠቀም ነበር

  • @muke614
    @muke614 5 месяцев назад +2

    ሙዚቃው ይረብሻል

  • @ZerihunBeraso
    @ZerihunBeraso 5 месяцев назад

    ግፊት የአንድ አይኔን እይታ አጥቁሮታል ምንድነው መፍትሔው

  • @Gesesse-rh6uc
    @Gesesse-rh6uc 5 месяцев назад

    ዶክተር እኔ ደም ግፊቴ 150 /100ነው ግን የልብ ግድግዳክ ወፍሮአል መድሀኒት መጀመር አለብክ ተብያለሁ እና ምንላርግ እኔግን አልጀምርም ብዬዋለሁ ዶክተሩ ምክንያቱም እስቦርት ልስራና ልሞክር ብዬዋለሑ ምን ተመክረኛለህ

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 4 месяца назад

      ነጭ በሀርዛፍ ጠጣ በጣም ሀርፍ ነው እነቴ ደም ግፌት አለባት አሁን እየቀነሰላት ነው ተመሰገን ሰትነደድ ነው ሚጨምርው

    • @ራህማእንድሪስ
      @ራህማእንድሪስ 2 месяца назад

      የሚያመጣዉ ችግር የለም ባህርዛፉ​@@meklityathehayelij1233

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 5 месяцев назад

    የታችኛው ቁጥር ከ80 በታች ከሆነና የላይኛው ቁጥር ግን ከፍ ካለ ምን እንለዋለን ? ለምሳሌ 145/68 ወይም 130/78 ምን እንበለው?

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 6 месяцев назад

    Were becha ye hagere hakemoch

  • @fatma6629
    @fatma6629 6 месяцев назад

    ዶክተር ካየከው መልስልኝ አባቴ ከፍተኛ ግፊት አለበት ግን መስተካከል አልቻለም ጨው ግን እቢብሎል አልተው ብሎ በርሜም 60ወቹ ውስጥ ይሆናል

  • @mussaron-vs6wq
    @mussaron-vs6wq 6 месяцев назад +6

    ኤጭ ትምህርት አየሰጣቹ የሚረብሽ ሙዚቃ ሙዚቃው ራሱ ደም ግፊቱ ያባብሳል።

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 6 месяцев назад +1

    140/80ከሆነስ

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq 5 месяцев назад

    Lak

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ 5 месяцев назад

    ተመርምሬደምግፊትያሰየኛልአሉኝያዞረኝነበርናምድነውእሜመለክተግፊቱ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 месяцев назад +28

    አስደንጋጭ ብላችው ሰውን አታሸብሩ ይሄ እኮ የነበረ የሚኖር በሽታ ነው አዲስ ነገር አይደለም

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 6 месяцев назад +5

      እውነት ነው እ? ቴ እድሜ# ኳን በዚበሽታ ነበር 200/120 ድረስ ነበር ሁሌ የሚገላተ ይመስለን ነበር የሚገርመው የሞተችው በሳንባ በሽታ ተይዛ ነው ይገርማል ስላለብህ አተኩረው ሞትም ስለሌብህም አትኖርም ስ# ጠራ ያለምንም በሽታ ታሸልባለህ የናንተ ማስፈራራት ሰውን ቀድሞ ይገላል ሰው የሚያኖረው በፈጣሪው ላይ ባለው ተስፋና እምነት ነው የፈራቀን በጉንፋን ይሞታል ምክሩ ጥሩ ነው ማስፈራራቱ መግደል ነው ሰዎችን የያዝችሁት ምነው ሰብር ዜና ይሁን አለቾሁ

    • @AdamuBirhanu
      @AdamuBirhanu 5 месяцев назад

      ❤Gyu.? 😂Yyyyuuuyy 🎉in 😂for 😂and the other one in the morning and t56y😂😂🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉y and the 😂in the car park u the u it looks I i7 7

    • @zerihunnegatu8157
      @zerihunnegatu8157 5 месяцев назад +3

      ጎበዝ አስገራሚ አሉን እንጂ አስደንጋጭ አላሉንም። በነገራችን የደም ግፊት በሽታ ባለማወቅ ምክኒያት ብዙዎችን ለፓራላይዝና ለሞት የዳረገ ነው። ግንዛቤው ካለን ግን በቀላሉ ልንቆጣጠረው እንዲሁም ልናስወግደው እንችላለን።

    • @Fatuma-jk9hf
      @Fatuma-jk9hf 3 месяца назад

      ​@@zerihunnegatu8157እንደት ነው እምናስወግደው እኔ አመቴ በዚህ በሽታ ከተጠቃሁ መዲሀኒቱንም ቆሪጨዋለሁ

    • @abuhaiwoldeyes5554
      @abuhaiwoldeyes5554 2 месяца назад

      ​@@zerihunnegatu81579iiji

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 5 месяцев назад

    ሙዚቃው ይረብሻል please አሸሽሉት።

  • @edenhailu9929
    @edenhailu9929 5 месяцев назад +1

    Thank you my Dr