Wel Come Jimma absolutely! Dr. Haile Gebrselassie is indeed a remarkable individual whose achievements in athletics and business inspire many. His contributions can have a lasting positive influence on communities. By sharing his experiences and investing in local initiatives, he sets a powerful example for future generations. Wishing him all the best in his endeavors!!! I am lucky I born this city. God Bless Jimma
An icon! Thanks Haile! Great job! You are an exampler to whom understand you. I want to see like you other investor to create a job opportunities rather than importing goods and deliver their goods to wholesalers. You create many opportunities to unemployed for sustainable way rather than giving a million money that lead to dependency. Yes you can!!!!❤
I normally don't comment in issues related to Haile as my interests online activities and comments are related to different issues. This time, I would like to share Haile's idea of expanding his Hotel Chain out of the country Ethiopia, to Zambia and beyond in African countries. Great idea.
@ bro, it is my city.Even the smaller hotels like Central and Dololo can’t make it. I was there a month ago and business is almost dead. Jimma was a shinning star during Mengistu era when it was the south western capital. It lost its steam since wogane era
Any investment should respect and promote the laws,rules,the culture and the language of the people of host region. As such we ask Haile to put rules of engagement of his hotels in oromia ,that reflect and respect the law of the region. 1. The working language of the hotel as in the region. 2.employment, the city and the region should be prioritized.
If u are competent u will be hired not for being Oromo or amhara….and if u want to be served in ur local language just order it the way u want.investment is not about tribe or clans….dirty thought is killer
I don’t judge you because you write what you can. That’s is your mental capacity. Read throughly before you try to argue. I’m not saying about a single person but the principle. By the way which competency are you taking about? .
ኃይሌ እግዚአብሔር ሁሌም ከፍ ከፍ ያድርግህ!
አንተም እግዚአብሔር በሃብት እንዲህ እንደባረከህ ሁሉ በዕውነትና በመንፈስ ሆነህ በስሩ ተንበርከክ ፍራው ደግሞም አክብረው!። ህይወትህን ፣ኑሮህን ሃሳብህን ሁሉ ለሱ ስጥ። በርታ
ከሻሸመኔ
መልማትን ሠላምን ለጅማ እና ለሁሉም የሃገራችን አካባቢ
የልማት አዝማች ጀግናችን እድሜ ከጤና ሠላሙና ፀጋውን ያብዛልህ
የኢትዮጵያ ክብር እና ውድ ዜጋ ክብር ላንተ ይሁን።
ኃይሌ ሣላጋንነው የኢትዮጵያ የዝናና የከፍታ ተምሳሌት ነው ።እንደሱ ከሌብነት የፀዱ አስር ባለሃብቶች ቢኖሩ አገሬ በጥቂት ዓመታት ከፍተኛ ለውጥን ታስመዘግብ ነበር ።
የኢትዮጵያ ጀግና ስመ ጥር በጣም ደስ ይላል በርታልን ትችላለሕ ውቢቶ ጅማ እንወድሻለን ❤👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አንበሳው ኃይሌ፣ እንኳን ደስ ያለህ፤ እጅግ ደሰ የሚል የእግዳ ማስተናገጃ ሪዞርት ነው። ጅማን በጉብኝት አየቼዋለሁ፤ ደስ የሚል ቦታ ነው። የቡና እርሻም እዚው ስለሆነ ስኬታማ አነደምትሆን አተማመናለሁ። ለሁሉም ቸሩ አምላክ ካንተጋር ይሁን። ወለድዬ አይሙት
ሀይሌ ሀገር እንጂ ክልል የለዉም ትንሽ ማይንድ ሲኖርህ ብቻ ነው ሀገር ላይ ቁጭ ብሎ ክልል የሚልህ ሀይሌ ሀገር ታመሰግንሀለች ለምታረገዉ ነገር ሁሉ
Thank you our Hero , Halle? Long life for you!!
እድሜና ጤና ለሀይላችን በረታልኝ።መጥቶ ለመመረቅ ያብቃን።
ሀይሌ ይመችህ አንተ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ነህ በኢትዮጲያዊነት የማትደራደር ምርጡ ወንድማችንይመችህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጲያ ዓምላክ ይጠብቅህ በርታ ወንድማችን የምታደርገው ሁሉ ቅንነት የተሞላበት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህ በሙሉ ሁሉም እንዳንተ ቀና ቢሆን የት ይደርስ ነበር።❤❤❤🎉🎉🎉
Great runner, great mind, great idea and great contribution to the development of our country! I wish you good health and long life
እናመሰግናለን... ዕድሜ ከጤና ጋር !!!
ግሩም ነው አንኩአን ደስ ያለን
የ ጂማ ኗሪኦች
ሻለቃ አንደው የዘነጋሀው ነገር ካለ አውኗተኛ ምርጥ
ቡና ቀምሶ በርጩማ ገዝቶ መመለስ ብቺአ ሳይሆን ጂማ የመጣ ጂማ የፍቅር ከተማ አንደሚባለው አይምሮው ታድሶ
ብስጭቱን አራግፎ ፍቅር ተሽክሞ ምመለሱባት ሀገር ናት
በርታልኝ ጀግናችን
ከ Brussel Belgium
ዋው ጀግናው❤❤❤
በእርግጥም ኃይላችን
ጊዜውን ስለማያባክን
ለዚህ ሁለገብ ጀግና ክብር ሲል አሏህ ከእድሜዬ ላይ ቀንሶ ቢሰጠው ወላሂ እስማማለሁ።
The out most Legend of his generation.
ትለያለህ
…………
መክሊቴ ሆነና
ሲፈጥረኝ አድርጎኝ ቁም ነገር አድናቂ፣
መልካም ሰሪዎችን ማኳሸት ሱሴ ነው፤
በሚያምሩ ቅኔዎች ነኝ ስሜት ነቅናቂ።
አይተን እንወድህ ዘንድ ደም ግባት የሌለህ፣
ውስጣዊውን ውበት መለኮት ያደለህ፤
በሙሉ አምቅህ መፋለም የምትችል
በትኩረት የተካንክ የትጋት ተምሳሌት፣
ከህልምህ፣ ከግብህ መዛነፍ የማታውቅ
የጽናት ማሳያ፣ የገድላት ባለቤት።
ተኝተህ ያለምከው፣ ቆመህ የወጠንከው፣
የምትመራው ጀሌህ ለበይክ የሚልልህ
የአንተን ኃይል መግለጫ ቃላቶች አጠሩኝ፤
ወንድምዓለም ኃይሌ ቸገረኝ የምልህ።
አንተ ኃይል አመንጪ …
ሰው ሆኜ እንደሰው ከስብህን ሳስሰው፣
እንደው ቅናት ቢጤ አድናቆት ያንቀኛል፣
ሰርክ ያንገላታኛል ውስጥ ውስጤን ሲያምሰው።
አብሽር የኔው ወገን መቅናቱ ነውር ነው፤
ከኸይር ቢሆን እንጂ ከሸር መች ይገኛል ?
የተመሰጠረ ሐበሻዊ ክብር
በአንተው ላይ በዝቶ ከምር ይታየኛል።
………ቅኔ መኳሻዬ ይቀጥላል
ህቡዕ ባለቅኔው
ክቡር ሰብአዊ ፍጡር
አንተነህ ኃይሉ በቀለ
0704921424
You’re Ethiopia’s blessing !
Brave man Hale!!!
ኃይል ትናት በአትሌቲክስ ኃይሌ ዛሬ በእንቬስትመንት ብርቂዬ የኢትዮጵያ ልጅ ሻሻመኔ ላይ የተቃጠለብህ ንብረትህ የሚያሣዝን ቢሆንም ተስፋ ሣትቆርጥ ቀጥል ረጅም ዕድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ እመኛለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
ሐይልዬ እንኳን ደስ አለኸ፤ እደግ ተመንደግ። ለ ሌ ሎችም አርዓያ ስለሆንክ ልትኮራ ይገባሃል። ቸሩ አምላክ ጤናና አድሜ ይስጥህ። ወልድዬ አይሙት
የኔ ክልል ማለት የበታችነት አስተሳሰብ ነው።
ምንድነው የማይገናኝ ነገር የምትቀባጥረው??? ሁሉም ነገር ውስጥ ፖለቲካ መግባት አለበት ማለት ነው? ይልቁንም የበታችነት ስሜት የሚጫወትብህ አንተ ነህ
❤🎉❤🎉አንተም የፍቅር ሰው ነክ 🎉❤ክቡረ ሻለቃ ሀይሌ ገ ላሴ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
True! Dream big! Don't limit yourself!
❤❤❤ሀይሌና ቤተሰቦቹ❤❤❤
Wel Come Jimma absolutely! Dr. Haile Gebrselassie is indeed a remarkable individual whose achievements in athletics and business inspire many. His contributions can have a lasting positive influence on communities. By sharing his experiences and investing in local initiatives, he sets a powerful example for future generations. Wishing him all the best in his endeavors!!! I am lucky I born this city.
God Bless Jimma
በጣም ደስ ይላል❤ ሀይልሻ የወልቂጢውም ይታሰብበት🙏🙏
ፖለቲካውን እንተወውና የሀይሌ አይነት 10ሰው ቢኖር የት በደረስን
ክብር፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡ለወንድማችን፡ለጀግናው፡ሀይሌ፡ገብር፡ስላሴ፡መቸም፡የሰውልጅ፡በሩጫ፡አሸንፈሕ፡ለዚሕ፡እንደበቃሀው፡ሁሉ፡አሁን፡ሀገራችን፡በሰውሰራሽ፡እና፡በተፈጥሮ፡ችግርውስጥ፡መሆኗ፡ቢታውቅም፡ይሕን፡ማበል፡በፈጣሪ፡እዝነት፡ተስተካክሎልን፡የሀገራችንን፡ውድቀት፡በአንተ፡ጥሮ፡ግሮ፡የመለወጥ፡ጥበብሕን፡ተጠቅመሕ፡ይችን፡ዉድ፡ሐገር፡እድሜ፡ልክሕን፡እንድስከዛሬወቹ፡አምባገነኖች፡ዘራፊዎች፡እና፡ጨፍጫፊ፡አስጨፍጫፊዎችን፡ስትሆን፡ልክ፡እንደ፡እስከዛሬ፡ባሳለፍካቸው፡ስነመግባርሕ፡ተጠቅመሕ፡ከገባንበት፡የኢኮኖሚ፡የመሐበራውይ፡ስነልቦናውይ፡ቀውስ፡እንድትታደጋት፡በዙርሕም፡በቅርብም፡በውጭም፡ያሉ፡ኢትዮጲያውያን፡የተመሪነት፡ስነልቦና፡ተላብሰው፡የመሪነት፡እድሉን፡እንዱሰጡሕ፡100%ምኞቴ፡ነው።
ሀይሌ ጀግና በራታ አንዳንድ ተሰፋ አሰቆራጭ ሊኖራ ይችላል ግን እግዚሀብሆራ ያሰተካክለዋል ገመሏም ትህዳለች ውሻውም ይጨዋል
ሀይሌ መልካም ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡ በርግጥ ሻሻመኔ ላይ ያጋጠመህ መጥፎ አጋጣሚና ክስተት ቢሆንም ምናልባትም ከመንግስት ካሣ ከመጠበቅ በቅንነት በማለፍ እንደገና ማስጀመሩ ሀይሌን እስከ ምንጊዜም የበላይ ያደርገዋልና እንዳው ሻሻመኔን እየወቀሱ ከመኖር በበጎ ጎን በማየት መጥፎውን አጋጣሚ በመልካም መተካት ቢቻል እንላለን፡፡ ሀይሌ በሻሻመኔም እጅግ ተወዳጅ ነው፡፡ ያ ክፉ ቀን ሻሻመኔን አይገልፅም፡፡ የሆነ ሆኖ ሀይሌ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነው፡፡
You Are Bussiness Man
There is no succeess without sacrifice.So you are Boss!
Wow, so beautiful; thank you Haile. You are blessed and loved.
Best man ሀይሌ
Jimmaa koo king jimmaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Next destination will hopefully be Dubai.
ሐይሌ!ጀግና ነህ! ሀብታነመሰ
ሀይሌ ጀግና ነህ! ሃብታም የሚዝናናበትና ሆዱን የሚሞላበት መስራት ሳይሆን ደሃውን ቀጥረህ በርካታ ሠራተኛ የሚያስተዳድር ፋብሪካ ክፈት!!
An icon!
Thanks Haile!
Great job!
You are an exampler to whom understand you. I want to see like you other investor to create a job opportunities rather than importing goods and deliver their goods to wholesalers.
You create many opportunities to unemployed for sustainable way rather than giving a million money that lead to dependency.
Yes you can!!!!❤
I normally don't comment in issues related to Haile as my interests online activities and comments are related to different issues. This time, I would like to share Haile's idea of expanding his Hotel Chain out of the country Ethiopia, to Zambia and beyond in African countries. Great idea.
🎉🎉🎉Congratulations,Haylish,Aleye, and beloved families. 🎉🎉🎉
Proud of you!
ጂማ የፍቅር ከተማ
Amen 🙏🙏🙏🙏
ኃይልዬ ልዩና አስተማሪ ንግግር ነው፣ ስብከትም ይመስላል።ገዥዎች ልብ ይስጣችሁ ሕዘብን ስሙ እባካችሁ።
God bless you and you're family .
ቧብለን ብለን ያቃተንን ነው ክ/ዶ/ር ሓይለ የተናገረው : መጥበብ ይቅር እንስፋ!
Bravo Haile
ሀይሌ እንደ ስሙ ለሁሉም ሀይል ነው
❤👏💫👊
በአብይ ዘመነ መንግስት
የተረሳችዋን ጅማማማማ
የተናቀችዋን ጅማማማማ
የተጣለችዋን ጅማማማ
🎉❤ክቡረ ሻለቃ ሀይሌ ገ ስላሴ እዛ ድረስ ሄደህ ይህንን ሪዞረት በመክፈትህ በጅማ አባ ጅፋረ ህዝብ ስም ምስጋናችን በእውነት ከልብ ነው እንኴንም አየህልን የትራንስፖርት ችግር እና የመንገዱን ውልቅልቅነቱን ፣ጅማ ድሮ ድሮ ከ አዲስ አበባ ቀጥሎ ስሟ ይጠራ ነበረ አሁን ግን በ አብይ ዘመን እንኳን ጅማን አዲስ አበባም ስሟን ለማጥፋት እየተፈራገጠ ነው ።
የተሰጠውን የህዝብ ሀላፊነቱን ወደ ጎን ትቶ ህዝብን ከህዝብ ማጫረስን የመረጠው የብልፅግና የወንበዴዎች ጥረቅም እንደነ ሃይሌ ያሉትንም ንፁህ ኢትዮጵያ ዊን ለሀገራቸው ብሎም ለወገናቸው እንዳይ ረዱ እንቅፋት የሆነ የብልፅግና ፓረቲ ።
ይጥፋ ከኢትዮጵያ ምድረ ብልፅግና ተብየው ነቀርሳ ይውደም ፣ይጥፋ
❤🎉❤ውዱ ወንድማችን በረታልን ፈጣሪ ከነዚህ ተኮላዎች ይጠብቅህ 🎉❤🎉❤🎉❤
Financially አያዋጣም ግን ለክተማዋ ትልቅ ውለታ ውለሀል:: ግን የማይገባኝነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ተራ ሆቴል እየሰሩ ሪዞርት የሚሉት ነገር ነው:: እስኪ ሪዞርት ምን እንደሚመስል RUclips ላይ ተመልከቱ please
Have u done the feasibility study of this project? If not " ፋይናንሺያሊ አዋጭ አይደለም" ለማለት ያስቻለህ ምንድነው?
@ bro, it is my city.Even the smaller hotels like Central and Dololo can’t make it. I was there a month ago and business is almost dead. Jimma was a shinning star during Mengistu era when it was the south western capital. It lost its steam since wogane era
Manchester lovet 👍
❤❤❤❤❤❤❤❤
wow ww.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gubadhu.Egaa.Ijjaaramee.Ebbfameer.
ቢዝነስህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እንጂ ጅማ አካባቢ ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል ዘረኞች በጣም ብሶባቸዋል
ዕውቀት የሌላቸው ባለሐብቶች ፖለቲካ ውስጥ እየገቡ ሐብታቸውንም ሰላማቸውንም እያጡ ይገኛሉ ጀግናው ኃይሌ ስልጠና ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር ክክክክክ😅😅😅😅😅
ትለያለህ
…………
መክሊቴ ሆነና
ሲፈጥረኝ አድርጎኝ ቁም ነገር አድናቂ፣
መልካም ሰሪዎችን ማኳሸት ሱሴ ነው፤
በሚያምሩ ቅኔዎች ነኝ ስሜት ነቅናቂ።
አይተን እንወድህ ዘንድ ደም ግባት የሌለህ፣
ውስጣዊውን ውበት መለኮት ያደለህ፤
በሙሉ አምቅህ መፋለም የምትችል
በትኩረት የተካንክ የትጋት ተምሳሌት፣
ከህልምህ፣ ከግብህ መዛነፍ የማታውቅ
የጽናት ማሳያ፣ የገድላት ባለቤት።
ተኝተህ ያለምከው፣ ቆመህ የወጠንከው፣
የምትመራው ጀሌህ ለበይክ የሚልልህ
የአንተን ኃይል መግለጫ ቃላቶች አጠሩኝ፤
ወንድምዓለም ኃይሌ ቸገረኝ የምልህ።
አንተ ኃይል አመንጪ …
ሰው ሆኜ እንደሰው ከስብህን ሳስሰው፣
እንደው ቅናት ቢጤ አድናቆት ያንቀኛል፣
ሰርክ ያንገላታኛል ውስጥ ውስጤን ሲያምሰው።
አብሽር የኔው ወገን መቅናቱ ነውር ነው፤
ከኸይር ቢሆን እንጂ ከሸር መች ይገኛል ?
የተመሰጠረ ሐበሻዊ ክብር
በአንተው ላይ በዝቶ ከምር ይታየኛል።
………ቅኔ መኳሻዬ ይቀጥላል
ህቡዕ ባለቅኔው
ክቡር ሰብአዊ ፍጡር
አንተነህ ኃይሉ በቀለ
0704921424
ወልቂጤ ላይ ነበር ሚሰራው በምን ምክንያት እንደዞረ አልገባኝም
የቡና መገኛ ጅማ ከታሙደቃ ጮጨ ገንቤ ቀበሌ በምል ይታረም:: በተረፈ በጅማ ከተማ ላደረከው ዘመናዊ ሪዞርት ግንባታ በጅማ አካል ጎዳተኞች ማህበር ሰም አድናቆታችን አንገልጻለን ::ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ በመሆኑ እናመሰግናለን::
Daftariin
Ati bara 1992
Irratti post ta'aa turte
Tiz na jedhe
ሪዞርት ነው ሆቴል?
አወነተኘ ኢቲዬጵን የሚወድ
ዝም በላቸው የአህያ መንጋ ! ሄደህ ሎላ አገር ከፈት ለልጆችህ አንድ አንድ ። ቁጭ ብሎ ጫቱን ይብላ ሰው የሰራውን ያቃጥሉ
እንደለመዲት የኦሮሙማ ካድሬዎች ደግሞ እንዳያቃጥሉት እንጂ አንተስ ትሰራ ነበር።
They will burn it , because Haile is Amhara. Nefez nw Lela Bota neber meserat yeneberebet
Any investment should respect and promote the laws,rules,the culture and the language of the people of host region. As such we ask Haile to put rules of engagement of his hotels in oromia ,that reflect and respect the law of the region. 1. The working language of the hotel as in the region.
2.employment, the city and the region should be prioritized.
If u are competent u will be hired not for being Oromo or amhara….and if u want to be served in ur local language just order it the way u want.investment is not about tribe or clans….dirty thought is killer
I don’t judge you because you write what you can. That’s is your mental capacity. Read throughly before you try to argue. I’m not saying about a single person but the principle.
By the way which competency are you taking about? .
What kind presentation is this?
They didn’t show any of the resorts facilities and there services
Very unprofessional!!!!
Kaffaltiin Hoteelichaa
Garuu nutti ulfaata
Shaayiin 1 meeqadha
Kalankalli 1000 gadidhaa?
Warra Doolara sharafuufillee hin ta'a.Barri kan Birrii miti.Kan Doolaaraati.
Birriin jijjiirraansaa kasala bishaan buute taate
Chegeru ande dedebe kero yakatelewale ande geregere senesa
Why a reporter needs a designer bag for her program? She is thinking too hard about her dress.
ይሄንንም እንዳታቃትሉት
ሀይሌ ሺ ሪዞርት ቢኖረው ደስታው የኔ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን ለጅማ ምን ሰራላት ? ምንም
አዌቱና ከአአ ውጭ የመጀመሪያውን ሸራተን ሆቴል፣ኮሪደር ልማት ሌላም እየተሰራ ያለ ገበታ ለሀገር መናፈሻ።አይበቃም።
እረ ድምፅ ጥራት ይጎለዋል
ቀረፂው የዘረደ ነው ምንም ያየነው የሚረባ ነገር አንድ አይሎን ነው ክፊሏቱን የመሳሰሉት ማሳየት ነበረብሽ
እንደሻሽመኔው ሪዞትህ ያነዱልሀል
መርዘሙ!
🔻ትክክለኛ ቦታ አልሰራኸውም ጊዜውን ጠብቆ ያነዱብሃል
Ante mahayim atizeberariq: Oromia jewellery adgeh afaan Oromo yal-lemedki ye inatihin resa Amhara kilili wesdeh indegena qeberki.Ye mesmeric Alamah Amhea kilil invest mareg new. Salam silalele gidi honorific inji , Oromia lai invest mareg indmatfelig inawqalen.
ያስተምርሃል ካስፈለገህ ቋንቋ ከሆነ ችግርህ
ያንተን ቋንቋ ቀቅለህ ብላ ያንተ አይነት ፋንድያ በቋንቋ የሚያስብ የገነባ የለም መግደል ብቻ
ሀይሌ እንደ አንተ ቢሆን እኮ ሻሸመኔ የነደደውን ንብረት ቢያስብ ኖሮ መቼ ጅማን ያስብ ነበር
Gala always inferior kkkkkkkkkk
አዳማ ዝዋይ ሻሸመኔ ኦሮሚያ ናቸው? ለምን ተንኮል ብቻ ለምን ቅናት ልምን ምቀኝነት እረ እባካችሁ ቅን ሁኑ:: የማይሰራ የማያሰራ ሰው አይጣልባችሁ ውይይይይይ
ENA Galla kilel Sew Kemared Kemegedel Wuchi mech Selam Huno nw?
❤❤❤❤