Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዬኒዬ በክፉ የሚያይህ የጌታ እጅ ይክበድበት ትውልድ ሆይ ንቃ ያድናል ይታደጋል ውድ የሀገሬ ልጆች ኑ ውበት ሰላም ፍቅር እረፍት ወደ ሆነው ጌታ አባ ኮ ከፍ በል ገና ከዚህም በላይ ትውልዱ ይድናል!!!!
Tebrek wundene
ዮንዬ ምን ልበልህ ቃል አጣሁ የሚመጥንህ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ❤❤❤
እኔ የእስልምና እምነት. ተከታይ ነኝ ግን የህ ዩሁኔ እጅግ መልካም ሰው ነው የዘመናችን. መልካም ሰው የውጣቶች ተምሳሌት
Amen
ዋው ዋው ዋው ድንቅ ልጅ ይሄ ግጥም ህይወትህን ይግዛው በአፍህ ቃል ተጠመድ ዮንዬ እንቁዬ ክፉ አይንካህ ❤
ኢየሱስ የሚጣፍጥ ልጆች ሞልተውታል ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ
ዋው እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድም ዮኒዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ከዚ በላይ ውረስ 🙏🙏📖✝️❤️❤️❤️
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀለ
ዮናታ የሚስኪኖች አባት ተባረክ ልጆችክ ይባረኩ ።ጌታየሱስ አብዝቶው ።።ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ወንድሜ አንደኛ ነክ እግዚአብሔር የጽነክ ለብዙ ወጣት ምሳሌ ትሆናለህ አቤት የዘንድሮ ወጣቶች ታድለችሁ🙌ዮ ኑርልን❤🙌
ዲያብሎስ ጉዱ ፈላ የሚል ላይክ ያድርግ
ስንት እንደዚህ ድንቅ አይምሮ ያላቸው ልጆችን ነው ያጣነው የሚገርም ድንቅ አይምሮ ነው ያለው ይገርማል ይሄ ከተፈወሰ ጭንቅላት የፈለቀ ነው
ዋው በጣም ደስ የሜል ምስክረነት ነው የዛሪው ልዩ ነው መልካም ወጣት ተባረኩ❤❤
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው RUclips ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
Amen taberk b. Hinanali
እሺ,በርቺ,ውዴ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
ዮኒ አንተን የወለደች እናት ምናይነት እድለኛነች
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
ይህን የመሰለ ገጣሚ አስተማሪ ወጣት ውሀ (ሱስ)በልቶት ነበር ክብር #ለፈጣሪ 🙏🇪🇹
አሜን🙏
ዮኒዬ መቼም ዩቱብ ላይ መኮመት አላበዛም እንጂ ነብስ እኮ ነህ እንጃ ያንተማ አክሊል ውይ የስንቱ እንባ ታበሰ ብቻ ከዚህ በላይ ይጨምር ብዬ ልቋጭ ጌታ እየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
ውንድሜ ዩናታም እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክህ ተባርክ በብዙ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
😅😅😅😅 ደስ የሚል እያሳቀ ቁም ነገር ያለው ግጥም ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ወንድማችን።❤❤👏
መልካም ሰው ተባረኪ ሳብ እሸልምሻለሁ
ዛሬ ይሳቅ ቀን ነው የኒዮ ተባረክ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አበቃው
ተሳክቶልሃል ዩኔይዬ ሐወይ ደሰ ይበልህ እግዚአብሔር ደሰ ብሎታል
ውውውውው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን ዮንዬ ዛማንክ ይባራክ
መዝሙሩ የሰማ 🥺🥺🥺
Yemezmurun reas??
እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ❤
ዋዉ ዩኒየ ማር ስል ያለሰማ ጉድ የለም፣ ብቻ ሁላችሁም ፈጣሪ በቤቱ ያፀናቸዉ፣ ለንተም ጉልበትና አቅም ይሁንልህ፣እንወዳለን የወጣቶች መካሪ።
ዮኒዬ የኔ ንጉስ ዘመንህ ይባረክ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው
Wow, በጣም ጎበዝ ደስ የሚል ነዉ የፃፍከዉ ተባረክ please ብዙ ግጥም በተለያየ ነገር ላይ ፃፍ።🙏🏽💕
😁😁😁😁😁😁😘😁😆
@@kgosiprince7431 ?
በነገር ሁሉ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብሩን ይዉሰድ።
አሜን አሜን
AMEN
ዋውው እውነትም በሳቅ የተሞለ ነው በእንባ ነው የሰማሁት ተባረክ ወንድሜ ተለወጥ ቡሩክ ነህ ዮኒ ለምልም
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዥዥ
ዮኒዬ የብዙዎች አባት እግዚያብሔር በክርስቶስ ደም ይሸፍንህ በክፉ የሚያይህ ጧጠሽ ይበል አንተ ግን ሺ ዓመት ኑር ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ተሳክቶልሀል ።
ዪኒዬ የኔ ጌታ ብርክ ያርግህ።
ዮኒዬ ተባረክ ብዛ ክፉ አያግኝህ
ደግሞም በእናቱ ሞትና በሱስ ትምህርቱን እንዳቋረጠ ተናግሯል ሚማርበት መንገድ ቢመቻች ጥሩነው ዮኒ ስወድህ አትንቅ ሁሉን እንደሙዱ ነው የምትይዘው በጣም እወድሀለው በኔ ዘመን አንተን ስላየው ደስ ብሎኛል ተባርከህ ቅር
ዮኒዬ የብዙወች አባት ኑሪልኝ ❤❤
አቤት የዘንድሮ መልካም ወጣት ልክ እንደ እርሱ ያገሬ ልጆች አመለጣቹ ብዙ ወጣት ወደ እግዝያቤር መንግስት ተጨመረ ዋና የእግዝያቤርም የወንጌል አማኙ ሀሳብ እሄዉ ነዉ ተባረኩ
ሀሜት ሲጀመር መልካም ወጣት መጀመሩ ነው ዮኒዬ ይቅናህ
በጌታ ስም በጣም ደስይላል ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ተባረኩ
ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይባረክ፡፡
ዮኒዬ ልጅህን ይባርክልህ እንተ የትውልድም አባት ነህ እንወድሀለን
ሀገሬ ይህን ሁሉ ምርጥ ወጣት አታጣም ክርስቶስ ይታደገናል። ገና ፈጣሪ ትውልድን ይታደገዎል ይረዳዎል ይቀጥላል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰይጣን ከምድርሽ ጥርግ ብሎ እስኪለቅ እንታገላለን።
Wwowooowowwow……… አባቴ ልዩ እኮ ነው ክብር ከዘላለም እስከ ዘላለለም በኢየሱስ ስም ለአብ ይሁን።
እውነት መምህራችን ተባርኩ ዩናቼን ከነብትስብች ❤️❤️❤️
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ደግሞ እንደ ፅጻፍከው ግጥም ይሁንልህ በመንፈሳዊ በርታ ጌታ ሁል ጊዜ ከአንት ጋር ይሁን
ብዙ ጊዜ እንተ ስተለቅሱ ከእነቴ ጋር አልቅሼሃለሁ ዘሬ ደግሞ በተቃራን በጣም ነው የሳኩት ይገርመል የጌታ ስራ ሁሌም ወንድሜ ተበረክ በብዙ ፀጋ ከአሁን ቦሃለ በትዳሪህ በመልካም ህወሓት ፃንተ መቆም ይሁንልክ በኢየሱስም ዮንዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ በሁሉ ይበረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
አሜንንን ቆንጆ ውዴ 🙏❤️🥰አሜንንን
Amenn Yoni geta yinarikii tbrkii kibira lageta yhinarikii amenn amen 📖📖📖📖👏👏👏🙏🙏🙏👏👏❤
ዮኒነት ዘመንህ የረለምለሰም
በእውነት አደኛ ነህ ተባረክ
አንተ ድቅ አምላክ እናመሰግናለን ጌታዬ ሁሉን በፍቅር የምትለውጥ አምላክ እየሱሴ
Geta Yemsgn Geta Yirdah❤❤❤
ዮኒ ጌታ ይባርክልኝ ደስ ብሎኛል
ዋውውውውውውውው ምርጥ ግጥም
Thank you jesus amen 👍🙏🥰🥰🥰
Wow nazret Nafyad School simar awkew nebere betam Des bilognal endih telewto bemayete geta yibarek. Gena wengelachin Dil yadergal
የእግዚአብሔር ምህረቱ ይገርመኛል።
Oh My God yoniyeeeee sewdeh tesaktolehle ......lezelalem yesakaleh geta yebarkehhh
ተባረክ ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ 🥰
ማሳጅቤት,,በራሱ,,የዝሙትቤት,,ልጂ,,ገናልጅነሕ,,ተባረክ,,ዋናዉ,,መዳንሕ,,በቅነዉ
ዋዉዉዉ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ሀለሉያ
Uuuuffffff Are geta hoyi Aniti becha kibir Eyesus yadenali Amen yoniye yene jagena ba geta simi tabarek zemenuki yebarek God bless you 🙏❤💖😘
Yoniiii zemenihin endemenged yarzmew geta eyesus!i
Yoni number one God bless you richly
yoni God bless you more and more!!!
ዋዉ ዋዉ ተበረክ ጌታዬ ዮንዬ ተሳክቶልሃል 💪💪💪
I like him he will be a great man the person learn from his past once you admitted your mistake and ask forgiveness you are a new man god is with you brother.
ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን ጌታ እየሱስ እኮ የወደቁት መንስት ልማዱ ነው በጣም ነው ያስቀኝ የሱስ ምኞት 😂😂😂 እየሱስ ይድናል የትኛው ሱስ በኢየሱስ ስም ከምድር ኢትዮጵያ ምጩ ይደርቅ ዮንዬ ተባረክ 😘🙏♥️
Wawu❤
Wow that's great 😊 tank you Jesus 🙏
Wawwwww Amennnnnn More Blessing Brother What A Wonderful God we serve ❤️ 💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️
ዮኒ ተባረክልንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልህ አሜን አሜን
መልካም ነው ጎቦዝ ልጅ ነህ ጌታ ያጠነክርህ ዮኒዬ ውድ😍😍😍
Egziabher ybarke 🙏
_Wowwwwwww Geta Ybarekiii Ameeennn Baxami Dasi Yilali Yoniyi Zamaniki Ybarekiiii❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️_
የሚገርም ግጥም ነው ተባረክ የኔ ወንድምእንወድሃለን ዮኒ😍🔥😍
በቃ ካሁን በሀላ እግዚያአብሄር ያግዝህና መፈሳዊ አይምሮ የሚያድስ ግጥም ግጠም👍❤🎶
ዳብሎስ እኮ እዝን ወጣቶች በልቶብናል ጌታ ይግልብጠውና ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ
የእንጀራ እናት አትብላት እግዚአብሔር ይባርካት መልካም ሴት የተባረከች
ዮንዬ ሁሌም ሳቅልኝ የኔ አባት 🥰❤️🙏
ሳብ ሸልሜለለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ
ናቲሻ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
የዳስታቺን እያሱስ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተመስገን አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሱሴ ፍቅር ታሪክ ቀያሪ ምሕረተ ብዙ ዩኔይዬ ጸጋ የበዛለት አሰተማሪ ብርክርክ በል
ዮኒ የተባረክ ነህ❤
gena....tworsale.....eysuse..kate..garanu.....1na..berta👍👍👍💖
እግዚአብሔር ይመስገን💕💕💕💕❤❤❤🙏🙏
wow girum gitm new wondime berta kezi belay akim alek,yoniyachin tebarek lemlem
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤
Berta bro geta yirdhalu
ዮን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ ታበራክ💓💓💓💓
zamaneik yebaraik tabaraik yena abet
wooooow God bless you
ተባረክ ጌታ ሆይ
Enkowan geta redak keriwu zemenihin yibarkilh
Amen.Amen📖🤲📖Jesus Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኮ ጉሩም ናው
Wow wow wow yoniyee geta eyesus yibareki
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
WOW THIS IS UNBLIVEBEL CHENGINGGOD BLESS YOU BRATHER!!!
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህ ይባርክህል ወንድሜ 🙏🙏🙏😍😘😘በርታዮኒዬ የእኛ አንደኛ ተባረክህ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይባርክህ
ውድ ወንድሜ 👉ኣገልጋይ ዮናታን፣ እኔ ጴንጤ ኣደለሂም።የኣገልግሎትህ ውጤት ስመለከት በልቤ ውስጥ የእግዚኣብሔር መኖር ይሰማኛል። እግዚኣብሔር እንደባረከህ እያወቅኪ፣ ከዛ በላይ ቃል ስላላገኘሁ፣ እግዚኣብሔር ይባርክህ ብያለሁ።ኑርልን !!!ኤርትራዊ ከ ሳውዲ ኣረብያ
ዬኒዬ በክፉ የሚያይህ የጌታ እጅ ይክበድበት ትውልድ ሆይ ንቃ ያድናል ይታደጋል ውድ የሀገሬ ልጆች ኑ ውበት ሰላም ፍቅር እረፍት ወደ ሆነው ጌታ አባ ኮ ከፍ በል ገና ከዚህም በላይ ትውልዱ ይድናል!!!!
Tebrek wundene
ዮንዬ ምን ልበልህ ቃል አጣሁ የሚመጥንህ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ❤❤❤
እኔ የእስልምና እምነት. ተከታይ ነኝ ግን የህ ዩሁኔ እጅግ መልካም ሰው ነው የዘመናችን. መልካም ሰው የውጣቶች ተምሳሌት
Amen
ዋው ዋው ዋው ድንቅ ልጅ ይሄ ግጥም ህይወትህን ይግዛው በአፍህ ቃል ተጠመድ ዮንዬ እንቁዬ ክፉ አይንካህ ❤
ኢየሱስ የሚጣፍጥ ልጆች ሞልተውታል ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ
ዋው እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድም ዮኒዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ከዚ በላይ ውረስ 🙏🙏📖✝️❤️❤️❤️
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀለ
ዮናታ የሚስኪኖች አባት ተባረክ ልጆችክ ይባረኩ ።ጌታየሱስ አብዝቶው ።።ይባርክ ❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ወንድሜ አንደኛ ነክ እግዚአብሔር የጽነክ ለብዙ ወጣት ምሳሌ ትሆናለህ
አቤት የዘንድሮ ወጣቶች ታድለችሁ🙌
ዮ ኑርልን❤🙌
ዲያብሎስ ጉዱ ፈላ የሚል ላይክ ያድርግ
ስንት እንደዚህ ድንቅ አይምሮ ያላቸው ልጆችን ነው ያጣነው የሚገርም ድንቅ አይምሮ ነው ያለው ይገርማል ይሄ ከተፈወሰ ጭንቅላት የፈለቀ ነው
ዋው በጣም ደስ የሜል ምስክረነት ነው የዛሪው ልዩ ነው መልካም ወጣት ተባረኩ❤❤
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው RUclips ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
Amen taberk b. Hinanali
እሺ,በርቺ,ውዴ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
ዮኒ አንተን የወለደች እናት ምናይነት እድለኛነች
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
ይህን የመሰለ ገጣሚ አስተማሪ ወጣት ውሀ (ሱስ)በልቶት ነበር ክብር #ለፈጣሪ 🙏🇪🇹
አሜን🙏
ዮኒዬ መቼም ዩቱብ ላይ መኮመት አላበዛም እንጂ ነብስ እኮ ነህ እንጃ ያንተማ አክሊል ውይ የስንቱ እንባ ታበሰ ብቻ ከዚህ በላይ ይጨምር ብዬ ልቋጭ ጌታ እየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ
ውንድሜ ዩናታም እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክህ ተባርክ በብዙ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
😅😅😅😅 ደስ የሚል እያሳቀ ቁም ነገር ያለው ግጥም ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ወንድማችን።❤❤👏
መልካም ሰው ተባረኪ ሳብ እሸልምሻለሁ
ዛሬ ይሳቅ ቀን ነው የኒዮ ተባረክ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አበቃው
ተሳክቶልሃል ዩኔይዬ ሐወይ ደሰ ይበልህ እግዚአብሔር ደሰ ብሎታል
ውውውውው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን ዮንዬ ዛማንክ ይባራክ
መዝሙሩ የሰማ 🥺🥺🥺
Yemezmurun reas??
እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ❤
ዋዉ ዩኒየ ማር ስል ያለሰማ ጉድ የለም፣ ብቻ ሁላችሁም ፈጣሪ በቤቱ ያፀናቸዉ፣ ለንተም ጉልበትና አቅም ይሁንልህ፣እንወዳለን የወጣቶች መካሪ።
ዮኒዬ የኔ ንጉስ ዘመንህ ይባረክ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው
Wow, በጣም ጎበዝ ደስ የሚል ነዉ የፃፍከዉ ተባረክ please ብዙ ግጥም በተለያየ ነገር ላይ ፃፍ።🙏🏽💕
😁😁😁😁😁😁😘😁😆
@@kgosiprince7431 ?
በነገር ሁሉ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብሩን ይዉሰድ።
አሜን አሜን
AMEN
ዋውው እውነትም በሳቅ የተሞለ ነው በእንባ ነው የሰማሁት ተባረክ ወንድሜ ተለወጥ ቡሩክ ነህ ዮኒ ለምልም
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዥዥ
ዮኒዬ የብዙዎች አባት እግዚያብሔር በክርስቶስ ደም ይሸፍንህ በክፉ የሚያይህ ጧጠሽ ይበል አንተ ግን ሺ ዓመት ኑር ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ተሳክቶልሀል ።
ዪኒዬ የኔ ጌታ ብርክ ያርግህ።
ዮኒዬ ተባረክ ብዛ ክፉ አያግኝህ
ደግሞም በእናቱ ሞትና በሱስ ትምህርቱን እንዳቋረጠ ተናግሯል ሚማርበት መንገድ ቢመቻች ጥሩነው ዮኒ ስወድህ አትንቅ ሁሉን እንደሙዱ ነው የምትይዘው በጣም እወድሀለው በኔ ዘመን አንተን ስላየው ደስ ብሎኛል ተባርከህ ቅር
ዮኒዬ የብዙወች አባት ኑሪልኝ ❤❤
አቤት የዘንድሮ መልካም ወጣት ልክ እንደ እርሱ ያገሬ ልጆች አመለጣቹ ብዙ ወጣት ወደ እግዝያቤር መንግስት ተጨመረ ዋና የእግዝያቤርም የወንጌል አማኙ ሀሳብ እሄዉ ነዉ ተባረኩ
ሀሜት ሲጀመር መልካም ወጣት መጀመሩ ነው ዮኒዬ ይቅናህ
በጌታ ስም በጣም ደስይላል ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ተባረኩ
ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይባረክ፡፡
ዮኒዬ ልጅህን ይባርክልህ እንተ የትውልድም አባት ነህ እንወድሀለን
ሀገሬ ይህን ሁሉ ምርጥ ወጣት አታጣም ክርስቶስ ይታደገናል። ገና ፈጣሪ ትውልድን ይታደገዎል ይረዳዎል ይቀጥላል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰይጣን ከምድርሽ ጥርግ ብሎ እስኪለቅ እንታገላለን።
Wwowooowowwow……… አባቴ ልዩ እኮ ነው ክብር ከዘላለም እስከ ዘላለለም በኢየሱስ ስም ለአብ ይሁን።
እውነት መምህራችን ተባርኩ ዩናቼን ከነብትስብች ❤️❤️❤️
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ደግሞ እንደ ፅጻፍከው ግጥም ይሁንልህ በመንፈሳዊ በርታ ጌታ ሁል ጊዜ ከአንት ጋር ይሁን
ብዙ ጊዜ እንተ ስተለቅሱ ከእነቴ ጋር አልቅሼሃለሁ ዘሬ ደግሞ በተቃራን በጣም ነው የሳኩት ይገርመል የጌታ ስራ ሁሌም ወንድሜ ተበረክ በብዙ ፀጋ ከአሁን ቦሃለ በትዳሪህ በመልካም ህወሓት ፃንተ መቆም ይሁንልክ በኢየሱስም ዮንዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ በሁሉ ይበረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
አሜንንን ቆንጆ ውዴ 🙏❤️🥰አሜንንን
Amenn Yoni geta yinarikii tbrkii kibira lageta yhinarikii amenn amen 📖📖📖📖👏👏👏🙏🙏🙏👏👏❤
ዮኒነት ዘመንህ የረለምለሰም
በእውነት አደኛ ነህ ተባረክ
አንተ ድቅ አምላክ እናመሰግናለን ጌታዬ ሁሉን በፍቅር የምትለውጥ አምላክ እየሱሴ
Geta Yemsgn Geta Yirdah❤❤❤
ዮኒ ጌታ ይባርክልኝ ደስ ብሎኛል
ዋውውውውውውውው ምርጥ ግጥም
Thank you jesus amen 👍🙏🥰🥰🥰
Wow nazret Nafyad School simar awkew nebere betam Des bilognal endih telewto bemayete geta yibarek. Gena wengelachin Dil yadergal
የእግዚአብሔር ምህረቱ ይገርመኛል።
Oh My God yoniyeeeee sewdeh tesaktolehle ......lezelalem yesakaleh geta yebarkehhh
ተባረክ ወንድሜ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ 🥰
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
ማሳጅቤት,,በራሱ,,የዝሙትቤት,,ልጂ,,ገናልጅነሕ,,ተባረክ,,ዋናዉ,,መዳንሕ,,በቅነዉ
ዋዉዉዉ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ሀለሉያ
Uuuuffffff Are geta hoyi Aniti becha kibir
Eyesus yadenali Amen yoniye yene jagena ba geta simi tabarek zemenuki yebarek God bless you 🙏❤💖😘
Yoniiii zemenihin endemenged yarzmew geta eyesus!i
Yoni number one God bless you richly
yoni God bless you more and more!!!
ዋዉ ዋዉ ተበረክ ጌታዬ ዮንዬ ተሳክቶልሃል 💪💪💪
I like him he will be a great man the person learn from his past once you admitted your mistake and ask forgiveness you are a new man god is with you brother.
ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን ጌታ እየሱስ እኮ የወደቁት መንስት ልማዱ ነው በጣም ነው ያስቀኝ የሱስ ምኞት 😂😂😂 እየሱስ ይድናል የትኛው ሱስ በኢየሱስ ስም ከምድር ኢትዮጵያ ምጩ ይደርቅ ዮንዬ ተባረክ 😘🙏♥️
Wawu❤
Wow that's great 😊 tank you Jesus 🙏
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
Wawwwww Amennnnnn More Blessing Brother What A Wonderful God we serve ❤️ 💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️💯❤️
ዮኒ ተባረክልንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልህ አሜን አሜን
መልካም ነው ጎቦዝ ልጅ ነህ ጌታ ያጠነክርህ ዮኒዬ ውድ😍😍😍
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
Egziabher ybarke 🙏
_Wowwwwwww Geta Ybarekiii Ameeennn Baxami Dasi Yilali Yoniyi Zamaniki Ybarekiiii❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️_
የሚገርም ግጥም ነው ተባረክ የኔ ወንድም
እንወድሃለን ዮኒ😍🔥😍
በቃ ካሁን በሀላ እግዚያአብሄር ያግዝህና መፈሳዊ አይምሮ የሚያድስ ግጥም ግጠም👍❤🎶
ዳብሎስ እኮ እዝን ወጣቶች በልቶብናል ጌታ ይግልብጠውና ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ
የእንጀራ እናት አትብላት እግዚአብሔር ይባርካት መልካም ሴት የተባረከች
ዮንዬ ሁሌም ሳቅልኝ የኔ አባት 🥰❤️🙏
ሳብ ሸልሜለለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ
ናቲሻ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
የዳስታቺን እያሱስ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተመስገን አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲አሜንንን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሱሴ ፍቅር ታሪክ ቀያሪ ምሕረተ ብዙ ዩኔይዬ ጸጋ የበዛለት አሰተማሪ ብርክርክ በል
ዮኒ የተባረክ ነህ❤
gena....tworsale.....eysuse..kate..garanu.....1na..berta👍👍👍💖
እግዚአብሔር ይመስገን💕💕💕💕❤❤❤🙏🙏
wow girum gitm new wondime berta kezi belay akim alek,yoniyachin tebarek lemlem
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
Berta bro geta yirdhalu
ዮን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክ ታበራክ💓💓💓💓
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
zamaneik yebaraik tabaraik yena abet
wooooow God bless you
ተባረክ ጌታ ሆይ
Enkowan geta redak keriwu zemenihin yibarkilh
Amen.Amen📖🤲📖Jesus Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ኮ ጉሩም ናው
Wow wow wow yoniyee geta eyesus yibareki
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
WOW THIS IS UNBLIVEBEL CHENGING
GOD BLESS YOU BRATHER!!!
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህ ይባርክህል ወንድሜ 🙏🙏🙏😍😘😘በርታ
ዮኒዬ የእኛ አንደኛ ተባረክህ
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይባርክህ
ውድ ወንድሜ 👉ኣገልጋይ ዮናታን፣ እኔ ጴንጤ ኣደለሂም።
የኣገልግሎትህ ውጤት ስመለከት በልቤ ውስጥ የእግዚኣብሔር መኖር ይሰማኛል። እግዚኣብሔር እንደባረከህ እያወቅኪ፣ ከዛ በላይ ቃል ስላላገኘሁ፣ እግዚኣብሔር ይባርክህ ብያለሁ።
ኑርልን !!!
ኤርትራዊ ከ ሳውዲ ኣረብያ