Ethiopian Airline Vacancy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • corporate.ethi...
    #ማስታወሻ
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ የሥራ መደቦች ሰልጣኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ምዝገባው ዛሬ ይጀምራል።
    የስልጠና መጠሪያዎች ፦
    ✓ ሰልጣኝ አብራሪ/ፓይለት (Trainee Pilot)
    ✓ ሰልጣኝ የአውሮፕላን ቴክኒሽያን
    (Trainee Aircraft Maintenance Technician)
    ✓ ሰልጣኝ የአውሮፕላን ሜካኒክ (Trainee Aircraft Mechanic)
    ✓ ሰልጣኝ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Cors)
    ✓ ሰልጣኝ የመንገደኛ አገልግሎት ኢጀንት (Trainee Customer Service Agent) ናቸው።
    አመልካቾች ለምዝገባ ፤ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውንና ኮፒው፣ የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ፣ የልደት ካርድ፣ የታደሰ የቀበሌ የነዋሪነት ማረጋገጫ ካርድ እና አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ማሟላት አለባቸው።
    አመልካቾች ከተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ውስጥ ማመልከት የሚችሉት በአንዱ ብቻ ነው።
    ምዝገባእ ከነሐሴ 15 ጀምሮ እስከ 19/2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው የሚቆየው።
    የምዝገባ ቦታ፡-
    አዲስ አበባ በኦንላይን (አዲስ አበባ)
    አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
    አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ (አምቦ)
    አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ (አርባምንጭ)
    አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ (አሶሳ)
    ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ (ባህርዳር)
    ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ (ደ/ብርሃን)
    ደብረ ማርቆስኦኒቨርሲቲ፣ (ደ/ማርቆስ)
    ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ (ደሴ)
    ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ድሬዳዋ)
    ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ (ፍቼ)
    ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጋምቤላ)
    ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ (ጎንደር)
    ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሀረር ካምፓስ ሀረር)
    ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሀዋሳ)
    ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጅግጅጋ)
    ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ (ጅማ)
    መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ (መቐለ)
    ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ (ነቀምቴ)
    ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሚዛን ቴፒ)
    ሮቤ ቲቺንግ ኮሌጅ፣ (ሮቤ)
    ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ (ሰመራ)
    ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ)
    ዕድሜ ፣ ቁመት ፣ ክብደትና ሌሎች መረጀዎችን ከላይ በተያያዘው የተቋሙ ይፋዊ ማስታወቂያ ይመልከቱ።
    More ፦ corporate.ethi...

Комментарии • 20

  • @amenzelealem4282
    @amenzelealem4282 Год назад +2

    Passport size photo is also a requirement but where should we upload it?

  • @yosefsisay4878
    @yosefsisay4878 Год назад +1

    please update information about grade 12 . bro don't forget us.

  • @danishentertainment1308
    @danishentertainment1308 Год назад

    Submit saderg endante aynet message popup alaregelgnim...what's the problem koy i filled everything as required??...zimblo yemolahuachew filoch mnamin yitefalu enji lela mnm nger ayasayim plz help

  • @tsionasebe5691
    @tsionasebe5691 Год назад +1

    እንዴት ነው ወደ pdf እምንቀይረው

  • @AbasMahmud-bx6pz
    @AbasMahmud-bx6pz Год назад

    እንዴት ማየት እንችላለን? ብራዘር ማለቴ ፎርም ሞልተን እድሉን እንደ መጣልን እና እዳልመታልን

  • @pawloseniguse8243
    @pawloseniguse8243 Год назад

    ውጤት ገና መስከረም ነው ሚመጣው?so እንዴት ይቀበሉኛል??????? እንጂ ሌላውን መስፈርት አሟልቻለው።።መልስልኝ ካነበብከው??

    • @Muja_Mercury
      @Muja_Mercury  Год назад

      የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ለውድድሩ መስፈርት ስለሆነ የዘንድሮ ተፈታኞችን አያካትትም

  • @demekewagnew-fp3jh
    @demekewagnew-fp3jh Год назад

    Trainee customer service agent
    option their is no in online form what is the better? Please Tell me👏,,,, 6:14

  • @TizitaLegesse-o4h
    @TizitaLegesse-o4h Год назад +1

    Training cabin crew ..Hostess malt new?

  • @rekiabera8426
    @rekiabera8426 Год назад

    Endat wada pdf endamikaer seralen muja

  • @amanopia
    @amanopia Год назад

    exit exam matter yadergal?

  • @LA-gz6dq
    @LA-gz6dq Год назад

    Ke AA wechi yalen sewoch temertun yemenemarew be online new wies yet new

  • @AbrahamTadese1
    @AbrahamTadese1 Год назад

    Indime ke 25 be balti chigir alew aba

  • @demekewagnew-fp3jh
    @demekewagnew-fp3jh Год назад

    Schools atetekesem Please tell me bro

  • @nunuye141
    @nunuye141 Год назад

    Eyekefeln new weys be Ethiopia airlines tekefloln?

    • @Muja_Mercury
      @Muja_Mercury  Год назад

      አየር መንገዱ የተወሰነ ይከፍልሃል ትምህርቱን እስክትጨርስ ... ከዛ እዛው ይቀጥርሃል

  • @besufekadzenebe4270
    @besufekadzenebe4270 Год назад

    Pilot lemhon degree yasfelgal aa, ke 12tegna aychalm?