ፈጣሪዬ ለምን ፈተነኝ ብዬ አላማርርም እራስን ፈልጎ ለማግኘት መፈተን ግድ ነውና ከውሸት በመራቄ ደስተኛ ነኝ ሂዎት ይቀጥላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 152

  • @binitube7524
    @binitube7524  12 дней назад +21

    ምርጦቼ ጠፋሁ አ ይቅርታ ካሁን በዃላ አልጠፋም ላይክ ሼር እያረጋቹ አሳድጉኝ 30k አስገቡኝ ከንግዲህ ብቻዬን ነኝ ህይወት ይቀጥላል ምርጦቼ ስለምታበረቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏 ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @semretgedion2842
      @semretgedion2842 12 дней назад +2

      የቢኒ ወዳጆች 50ኬ እናስገባው ይሄን ሚስኪን ከጎኑ ሆነን እናበረታታው አይዞህ ጠንክርህ ለመለወጥ ስራ ጠላቶችህን አትመልከት አንተ ጎበዝ ጠንካራ ወጣት ነህ በርታ ትቀየራለህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hmyoutube4054
      @hmyoutube4054 12 дней назад +5

      የምን 30k new 100k በቅርቡ ቢኒዬ አንተብቻ በርትተህ ስራ

    • @kdegaahmad2050
      @kdegaahmad2050 12 дней назад +4

      ቢኒ የመጀመርያ ግዜ ነዉ ገናዛራ ነው ኮሜት ስፆፍ እና በርታ እሶን ተዋት እሶኮ ካጅነብዬ ወድና ከ ካፊር ወድ ነዉ ምትጨባበጠወ ምትላላሰው ምትሽከረከረዉ አጅነነብዬ ወድ እያቀፈች ሂጃቧ እራሱ በትክክል አለሰም ። አንተ በረታ አይዞክ ማሻ አላሀ ደሞ ዛሬ አምሮብሀል በርታ!!!!

    • @taibabtai2358
      @taibabtai2358 12 дней назад

      ​@@kdegaahmad2050እሲ አትቀባጥሩ😏

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 12 дней назад +2

      ስለሰው አታሱበት ሁሌም በራሱ ስራ ከመጣ ከጎኑ ነን በርታ ወደሀላ የለም ወደፊት ነው💪💪💪

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 12 дней назад +14

    ራስህን ችለህ በራስህ አይድያ ከመጣህ እናይልሃለን አሽሙር ምናምን እያጣመምህ አትምጣ እኛንም ወንጀል ትከተናለህ በራስህ አለም ብቻ ስራ😢😢😢ለዚህ ቢዶ የሰጠከው ርዕስ ዝምብሎ የነገር ያለህ የሚልነው

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 12 дней назад +16

    ቢኒዬ የኔ ምርጥ ወንድም ጎበዝ የኔ ጀግና አለን ከጎንህ ነን አብሽር ቤቱንም እንሞላዋለን አንተ ብቻ ጠንክረህ ስራ እህት ወንድሞቼ ወንድማቹን የምትወዱ ቢኒን 100k enasgebahu እናበረታታው መልካምነት ለራስ ነው❤ዳይ

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 12 дней назад +11

    ቢነ እራስህን ጠብቅ ነቃ ነቃ ነው ማለት ወድሜ አብሸር ❤❤

  • @SadahMamo
    @SadahMamo 6 дней назад +1

    Awo erashena tabeka bini❤❤❤❤

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 6 дней назад +1

    ጫት የማትቅም ከሆነ ትበረታለህ 👈አይዞህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️

  • @DaisyTamrat-ut1sv
    @DaisyTamrat-ut1sv 12 дней назад +7

    ቢኒ በርታ ወንድሜ አይዞህ ጠንክር

  • @Gurage4
    @Gurage4 12 дней назад +3

    በቅርብ 50 K ኢንሸአላህ የኔ የዋህ አብሸር ሁሉም ያልፍል

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 10 дней назад +1

    ጀሦ ነው አይረባም የኔ ተሠበረ ማጨሻው

  • @neimaali7125
    @neimaali7125 11 дней назад +1

    አብሽር አላህ ይክሥሀል ለከይር ነው ያልፋል

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 10 дней назад

    አይዞክ ቢኒ ጀግና የምትመችክን ልጅ ያዝ አይጨነቅ ጀግና ነክ ሰው ያለውን ቢል

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 12 дней назад +3

    ቢኒ እዲ በራስህ ሙድ ሁሌም ናልን ከጎንህ እንሆናለን💪

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 11 дней назад +1

    ቢኒ ወድሜ ዲንህ ላይ ጠካራሁን ሶላትህን መስጊድ ሄደር ስገድ ሂወትህ ይቀየራል ኢሻአላህ

  • @semretgedion2842
    @semretgedion2842 12 дней назад +3

    ቢኒሻ ፈግታህ ናፍቆኝ ነበር አይዞህ አንተ ጎበዝ ጠንካራ ነህ እንዲ ነው ሚያምርብህ በርታ እግዚያቤር ያግዝህ❤❤❤❤❤

  • @saratesfaye3882
    @saratesfaye3882 12 дней назад +5

    ጎበዝ እንደዚ ጎብዝ እንዲ ጠንካራ ስትሆን ደስ ይለናል

    • @binitube7524
      @binitube7524  12 дней назад

      አመሰግናለው ውዴ❤

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 10 дней назад

    አይዞክ በናትክ እራሽክን ጠብቅ አይዞክ

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 11 дней назад +1

    አህለን ቢኒ ባና እንዴት ነክ እንደዚክ በራስክ ስራ ስትመጣ እኛም ደስ ይለናል አንዳንድ ኮማቾች ተቃራኒ ነገር ቢኮምቱ እንኮን አይተክ እለፍ በጭራሽ የሶአን ስም እንዳታነሳ እርሳ ጠንካራ ሁን ፎአ በል ቤቱን አፅዳ ወጣ ወጣ እያልክ ተፈጥሮንም አሳየን አገራችሁ ለምለም ከሆነች

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 12 дней назад +3

    ቢኒ ጎበዝ ጉዛ ወደፍት ነው 🏃‍♀️🏃‍♂️

  • @neimaali7125
    @neimaali7125 11 дней назад +1

    አብሽር ቁራአን አሥቀራበት እና ያሢን ክፈትበት

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 12 дней назад +2

    አይዞህ ወደራስህ ተመለስ እራስህን ሁን በርታ ህይወት ይቀጥላል

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 12 дней назад +4

    ቆንጅ ሚስት አምጣልን ሸቀጥ ያለች❤❤❤

  • @FeryFery-y6c
    @FeryFery-y6c 10 дней назад

    ቢኒ በርታ ወንድሜ አይዞህ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 12 дней назад +3

    ፈገግታህን ስላየን ደስ ብሎናል ማሻአላህ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r 12 дней назад +12

    ቢኒ በርታ ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ቪዲዪ ልቀቅ

  • @Fikre-e3g
    @Fikre-e3g 12 дней назад +3

    ሰላም ቢኒ መጥፋት አብዝተሀል በርታ 😍😍😍😍😍

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 12 дней назад +4

    በረታ ቢኔኮ

  • @አላህወ
    @አላህወ 12 дней назад +4

    አይዞህ በርታ😢😢

  • @amarechargaw6215
    @amarechargaw6215 12 дней назад +3

    ቢኒሻ ተናፍቀሀል❤❤❤❤

  • @ZiyadaShikur-q7v
    @ZiyadaShikur-q7v 12 дней назад +2

    ማሸአላህ ቢኒ አምሮብሃል ጎበዝ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 12 дней назад +2

    አሁን በጣም በርታና ስራ ቢና አይዞክ አላህ አለልህ 🙌💪💪😍😍

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 10 дней назад

    አይዞህ በርታ ቢኒ

  • @Medi-m3u
    @Medi-m3u 11 дней назад

    ብኒየ አይዞ በርታ❤

  • @سعاده-ض6ب
    @سعاده-ض6ب 10 дней назад

    ያምራል ማጨሻዉ በተረፈክር አብሽር ወዲቤ

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 10 дней назад

      ጀሦ ነው አይረባም

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 12 дней назад +3

    ኡፍፍ ኣራ ባጣም ጣፈህ ኣህላን ቢኒ ባርታ ጣንክር

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 12 дней назад +1

    ማሻ አላህ
    ማጨሻው ሲያምር
    አብሽር ቢኒ
    ሁሉም ሙሉ ይሄናል

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 10 дней назад

    ይመችክ ቢኒ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 12 дней назад +3

    አትቃም የሚቅም ሰዉ መቼም አያልፍለትም ከምር በልተህ ጠጥተህ ጫት እነቃምቅ ታድራለህ ቀኑን ተኝተህ ትዉላለህ ከዛ ድብርት ይጫጫንሀል

  • @WuryiKado
    @WuryiKado 12 дней назад +3

    ጎበዝ🎉🎉🎉

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 11 дней назад

    ወንድሜ ቢኒ ኮሜንት ኮምቼ አላውቅም ግን ዛሬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታ አትጥፋ ስራ ስለ ሰው ተው አንተ ብቻ ጥንክር ሁሉም ያልፋል ታሪክ ሆኖ ታወራለህ ተነቃቃ አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወጣወጣ ብልህ ቅረፅ

  • @سنیبتنسر
    @سنیبتنسر 11 дней назад

    በርታ mahir አላህ ያግዝህ

  • @AnanMurad-db8ew
    @AnanMurad-db8ew 12 дней назад +1

    Wow mashaa Allah ❤bini ❤❤

  • @teje7615
    @teje7615 12 дней назад +1

    ቢኒ እንኳን ደና መጣህ👍👍👍👍

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 12 дней назад

    አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ጎበዝ በርታ❤❤😂

  • @rahmettube
    @rahmettube 12 дней назад +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣህ አህለን ወሳህለን ቢን እቃ እየሸመትክ ነው

    • @binitube7524
      @binitube7524  12 дней назад

      ዋለይኩም ሰላም አዎ እንደዛ ነገር❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 12 дней назад

    በረታ ቢንየ❤❤

  • @ዘይቱናመሀመድይቱቡቻናል

    አብሽር ቢኒ ወድሜ

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 12 дней назад +1

    ማሻአላ

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 12 дней назад +1

    በርታ ቢኒያችን
    አብሽር ቶሎ ቶሎ ና

  • @MariyamMaari
    @MariyamMaari 12 дней назад +2

    አብሽሪ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 11 дней назад

    አብሽር በርታ ወንድመችን

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 11 дней назад

    ኡፍ ሲሳዝኑ

  • @AminaSamara-u6e
    @AminaSamara-u6e 12 дней назад +4

    Muca biyaa koti jabadhuu hojadhuu bini fataa jedhi

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 11 дней назад

    ቢኒ አምሮብሀል

  • @Ihjjjghj
    @Ihjjjghj 12 дней назад +1

    ቢኒ በርታ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 11 дней назад

    ዋናው ተስፍ ባአላህ አለመቁረጥነው አላህን የምፍራ አግባ

  • @rukyamosa3099
    @rukyamosa3099 12 дней назад

    ሜሻአላህ ጎበዝ ቶሎቶሎ ልቀ ቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ቢኒሻ

  • @rahmettube
    @rahmettube 12 дней назад +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @TofikBulo
    @TofikBulo 9 дней назад

    Bartalin bro das blonal silayanih❤❤

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 12 дней назад +1

    እውነትም ጨዋው ዩቱብ ነው 😂😂😂አሳከኝ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 12 дней назад +1

    ቢኒ ጠካራሑን በየቀኑ ልቀቅልን

  • @HsGs-z4o
    @HsGs-z4o 12 дней назад +1

    አላህ ያስካልህ

  • @Saada-g5f
    @Saada-g5f 12 дней назад +1

    አብሽር

  • @MonaMona-t7g
    @MonaMona-t7g 12 дней назад +1

    ማሸ አለህ

  • @AmiKaso-q5r
    @AmiKaso-q5r 11 дней назад

    Rabbiin keyiri Isin lachufu hafilatu abshir

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 12 дней назад

    በርታ ቢኒ❤

  • @memeal9923
    @memeal9923 11 дней назад

    Abshir anatu sitti eruma nadubisii ykn lakofsake as jaltii baresii

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 12 дней назад +1

    Ayezosh mare baa faxarii abaretatut ❤❤❤❤❤❤

  • @jjaajjaa1010
    @jjaajjaa1010 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤መሸለህቢኒ

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 9 дней назад

    ሰዉአትማ በራስህተማምነህቀጥልበቅርብ👍👍👌👌50k

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 11 дней назад

    ቤቱም እራሱ ያሷ ነዉ በፊት አይታነል እኮ ያወፍ መደሪያ አይደል የነበራዉ 😂

  • @kedejamanmmedkedejamanmmed1689
    @kedejamanmmedkedejamanmmed1689 12 дней назад +1

    እማጨጨሚኪልታገባነዉ😂😂😂

    • @binitube7524
      @binitube7524  12 дней назад +5

      .አይመለከተኝም👍

    • @100w-pi2bl
      @100w-pi2bl 11 дней назад

      ለአንደዚህ አይነት ኮመንት መልስ አትስጥ ቢኒ ዝም ስትል ይናደዳሉመሰል ተናግሮ ካናገሪ ጠብቀኝ ያረብ አብሽር ቢኒ

  • @samirawalisosamirawaliso
    @samirawalisosamirawaliso 11 дней назад

    As wr wb

  • @VgHh-yw3hx
    @VgHh-yw3hx 12 дней назад

    አለህ ያሰብከሁን ያሰከሊህ

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 11 дней назад

    Amshiri Bini alha karimi

  • @VgHh-yw3hx
    @VgHh-yw3hx 12 дней назад

    አለህን ቢኒይ

  • @Zakiyaa-l8c
    @Zakiyaa-l8c 12 дней назад +2

    Bini gurbaa kanan nagaa jiirtaa naf jedhiinii yoo daadesee lakkofsaa isaa naaf ergii😢😢

    • @binitube7524
      @binitube7524  11 дней назад

      eshi sifan dubisa jitu dha miti ati

    • @binitube7524
      @binitube7524  11 дней назад

      t.me/binimahir

    • @Zakiyaa-l8c
      @Zakiyaa-l8c 11 дней назад

      @@binitube7524 gurbaa isaa ofcoo dakuu sanaa naaf dubisii

    • @Zakiyaa-l8c
      @Zakiyaa-l8c 11 дней назад

      @@binitube7524 laakii jituu mitii anii sololaadha

  • @ShetSe
    @ShetSe 11 дней назад

    መጀመራ እግርህን ተጠበዉ ጨመሀን ከመስጠራግ በፊት ጨመ

  • @maramhabib7718
    @maramhabib7718 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤ዚሚ።ቢለ።ሰቂ።ሰቀ።ሁሉሚ።በጊዜ።ዪሆነሊ❤❤❤❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 12 дней назад

    አብሽር❤❤❤❤❤

  • @FetiyaNegahs
    @FetiyaNegahs 12 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @zainaba7413
    @zainaba7413 12 дней назад

    Abshir bro koo bini

  • @a-bm7zb
    @a-bm7zb 12 дней назад

    Bashir yene wandim yalfal ❤🎉

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 12 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @Tg-bl9bp
    @Tg-bl9bp 12 дней назад +1

    ቢኒ ጠፍህ

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 11 дней назад

    ዚክር አብዛ ከድብርት ትወጣለህ

  • @ፍፉ
    @ፍፉ 12 дней назад +1

    👍👍👍👍

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 12 дней назад

    መጀመርያ ልህን አፀዶ እሽ😂😂😂😂

  • @henaaa5816
    @henaaa5816 11 дней назад

    🤐🤐😡😡😡😡😡😡😡😡🤧🤧🤧🤧🤧🤧😪

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 12 дней назад

    ጥርግ አድረገች 😃😃😃ጥሩ አድረገች ስካራም መቼም አይቀየርም👂👈

    • @rishane9576
      @rishane9576 12 дней назад

      ኣይባልም ነውር ነው

    • @HabasiZinnad
      @HabasiZinnad 12 дней назад

      አታሽቃብጪ

    • @semretgedion2842
      @semretgedion2842 12 дней назад +1

      @@ሲዳማ በማ ልወደድ ብለሽ ነው የሰው ሞራል ለመስበር ይህን ያህል ክፋት ለምን አስፈለገሽ ወንድምሽ ቢሆንስ ለነገሩ መጥፎ ሰው ምሆንሽን ነው የገለፅሺው ክፉ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 11 дней назад

      ጋጠወጥ ነሽ አግድም አደግ የትአየሽ ሰካራም ይሁን አይሁን

  • @HappyLightning-et6fe
    @HappyLightning-et6fe 11 дней назад

    በኔ አይዛህበርታ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 12 дней назад

    😢😢😢❤❤

  • @sofiacute4614
    @sofiacute4614 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VajsbYshbec
    @VajsbYshbec 12 дней назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @BelaymeshYelma
    @BelaymeshYelma 12 дней назад +1

    Banyyyyy

  • @KhamilaNasar
    @KhamilaNasar 11 дней назад

    Esti wendi wun sera agaz atibel meletef lamdek rasin machal aqatek youtube alek sirabet

  • @hirut6520
    @hirut6520 12 дней назад

    Askeyami setaset

  • @AjeebaMurbha
    @AjeebaMurbha 11 дней назад

    ❤❤❤😂😂😂

  • @hayatmohamed-z3n
    @hayatmohamed-z3n 12 дней назад +1

    ❤😂

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i 12 дней назад

    surprise adergen miste agbtek gobzek asayn bni

  • @Pnice-z4q
    @Pnice-z4q 12 дней назад

    ሰውየው ቪዶው መግባት አልፈለገም ለምን ታስገባዋለህ የሰው ሞራል ጠብቁ