ድርሳነ ዑራኤል ታኅሳስ - Dirsane Urael - Tahisas

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 142

  • @masresham
    @masresham  3 года назад +35

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!

    • @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ
      @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን

    • @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ
      @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ 3 года назад

      አሜኀ አሜኀ አሜኀ እኀኳኀ በሠላም አብሮ አደረሰኀ እዚ ያደረሰኀ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገኀ ስሙ

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @asternegeash1312
      @asternegeash1312 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tigistdubai2253
      @tigistdubai2253 3 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሠን በረከታቸው ይደረብን

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ

    የቅዱስ ዑራኤል ረዴት በረከት ጥበቃ አይለየን በፀሎታቹ አስቡ ቅዱስ ዑራኤል የውስጤን ጭንቀት ያቀዋል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳሽ በሉኝ ወለተማርያምብላቹ ዘወትር በፀሎታቹ አትርሱኝ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። የመላኩ ቅዱስ ዑራኤል ረድኤትና በረከት በእውነት ይደርብን ።

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 3 года назад +4

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፫///የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ርድኤት በርከት ከሁላችን ጋረ ይሁን አሜን፫//

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 года назад +3

    ቅዱስ ዑራኤል የአምላክ ባለሟል የድንግል ማርያም ረዳት እኛንም ርዳታህ አይለየን እኔንም ከያዘኝ ችግር አውጥተህ በሰላም ወደ ሀገሬ አስገባኝ አሜን ፈጽምልኝ ደራሼ።

  • @YesheAmare-l6n
    @YesheAmare-l6n 4 дня назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን በረከቱ ከሀገራች ኢትዮጵያ እና ከህዝባችን ጋር ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የሊቀ መእላክት የቅዱስ ዑራኤል ጠብቃው አይለየን ለመምህራችን ልዑል እግዚአቤሔር ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏 መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን🙏🙏🙏🙏

  • @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ

    ሠላም ለሁላችኀም ይሁኀልኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ቃለ ሕይወት ያሰማልኀ ለእግዚአብሔር ክብር ምስገነ ይሁኀ የአባታችኀ መላኩ ቅዱስ ዑራኤል ፀሎቱ ይማረኀ ይቅር ይበለኀ በረከት ረድኤት ያሰትፋልኀ በረቱልኀኀ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልኀ

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል አገራችን እና ህዝባችን በተማላጅነቱ ይታደግልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍ ብን

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi6928 3 года назад +1

    በተከቱ እና ረድኤቱ የቁዱስ ኡራኤል ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yordiyo630
    @yordiyo630 3 года назад +1

    አሜን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ዑራኤል ምልጃው በረከቱ አይለየን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋ በረከቱን ይስጥልን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የሊቀ መላክ ቅዱስ ኡራኤል በረከት እረድኤት አማላጅነት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የመላዕኩ የቅዱስ ኡራኤል እረድየት አይለየን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 года назад +1

    ቃል ሂወት የሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ኡራኤል እረዴት በረከቱ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልን

  • @abebazinabu3663
    @abebazinabu3663 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistdubai2253
    @tigistdubai2253 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት እውነት ጥዑም ዜማና ልዩ አቀራርብ ነው እኛም በረከታችሁ ይድረሰን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን 🤲🙏✝️🙏✝️🙏

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 года назад +2

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ! አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልገሎት ዘመንዎን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @ሳምራዊትአያሌው
    @ሳምራዊትአያሌው 3 года назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @genat6896
    @genat6896 3 года назад +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማል ቅዱስ ኡራኤል

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 3 года назад +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ረድኤት በረከት በሁላችንም ላይ የደረሰ

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ልዑል እግዚአቤሔር የእመብርሃን ልመናዋ ከሁላችንጋር ይሁንልን

  • @1Hagere
    @1Hagere 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። በፀሎታችሁ አስቡኝ። አፀደማርያም

  • @neerlimohabbath2064
    @neerlimohabbath2064 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን በናተ ፀሎት ልመና እኝንም ይማረን አሜን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад +4

    እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናክ የነብሰ ዋጋ ያድረግልን🙋🙋🙋ሰለቅዱሰ ቃሉ የዑራኤል አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን🙏🙏🙏

    • @tbletshagos225
      @tbletshagos225 3 года назад

      Amen amen amen 😍😍🙏🙏🙏🙏💯💯💯🤲🤲🤲🤲

    • @selambelayhun7932
      @selambelayhun7932 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @مبيتبلدا
    @مبيتبلدا 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😭🇪🇹ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌹🌺🌹

  • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል

    ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን ይሆ እውነት የምናውቀው እኛ የተዋህዶ ልጆችን ነን ሌላው ቢሰማ እንኳን ተረት ተረት ይመስለዋል እኔም ሀጢያተኛዋ ስሰማው ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል አዛኝቱ አሰራት አገርሽን ኢትዮጵያን ህዝቦቾን ይቅር ይለን ዘንድ ለምኝልን አንቺም በወርቁ ቀሚስሽ ሽፍን አርጊን መላኩ ዑራኤል አንተም ካምላክህና ከእናቱ ጋር ሆነ ኢትዮጵያን እንደረገጥካት በሰጠህ ቃልኪዳን ተረዳይንተህ አይለየን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን። አዛኝቱ እመብረሀን ሆይ የኔን የሀጥያተኛይቱን ነገር አደራ 😭😭😭😭😭😭እሳቱ ከማይጠፋ ትሉ ከማያንቀላፋ አድኝኝኝ ከገደሉም ከጨለማውም ከውኋውም አውጭኝ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tiratdadazeleke5106
    @tiratdadazeleke5106 3 года назад +1

    አሜን

  • @zinashmengistu8495
    @zinashmengistu8495 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የውርስልን ዑራኤል በቤቱ ያኑርልኝ ወንድማችን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን:: የመላአኩ የቅዱስ ዑራኤል ጥበቃው እረድየቱ አይለየን:::

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ፈቅርነሽእናቴ
    @ፈቅርነሽእናቴ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🤲🤲🙏

  • @marya4461
    @marya4461 3 года назад +1

    አሜን 🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽 አሜን

  • @asfaw96
    @asfaw96 3 года назад +1

    አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ ሕይወት: ያሰማልን::

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዑራኤል ምልጃዉ አይለየን ጠበቃዉ አባቴ ዑራኤል

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @adanobb2622
    @adanobb2622 3 года назад +1

    አሜን ❤🤲🤲 አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezamengistu9312
    @bezamengistu9312 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 года назад +2

    Thanks for the mighty Lord 💖 God ❤️ Amen

  • @fikirhaftu6026
    @fikirhaftu6026 3 года назад +2

    AmenAmenAmen

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ኡራኤል በረክታቱ ናጥብቃው አይለይን

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 3 года назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mussiemihreteab309
    @mussiemihreteab309 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EthiopiaTewahedo
    @EthiopiaTewahedo 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን። 🙏🙏🙏

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna 🤲📖🕯💒🌾🤲📖🕯💒🌾🤲

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tegestteshome2141
    @tegestteshome2141 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @fekertashetu7423
    @fekertashetu7423 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @asteryegebrellij1995
    @asteryegebrellij1995 3 года назад +1

    አሜን ቃል ሂወትን ያሰማልን🙏

  • @የሰማአቱየቅዱስጊዮርጊስል

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 10 месяцев назад

    አሜን ቃለህወይት ይስጥልን መምህራችን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 года назад +1

    እንዴት አደራችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦቼ የቅዱስ ዑራኤል በረከት እረድኤቱ ለሁላችን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ተባረክልን

  • @merryyemima6151
    @merryyemima6151 2 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ መምህር ይህ የተለየ ተአምር ነው ወደ እግዚአብሔር መሄድ ናፈቀኝ ይህ በሰማው ግዜ ነፍሴ ሐሴት አደረገች ተመስገን ።ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    አሜ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤

  • @dataa1056
    @dataa1056 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln 👏👏👏😍😍😍

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 года назад +1

    Amen amen amesgenalhue 🙏🏼🙏🏼

  • @mmn5965
    @mmn5965 3 года назад

    Amen Amen Amen qale hiwet yesmana xelot bereket nay eurael melak ms kulna hzbei krstyan ykun

  • @bellabella1113
    @bellabella1113 3 года назад +1

    AmenAmenAmen💒🤲💚🙏🌾🌾

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @genethaile6050
    @genethaile6050 2 года назад

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Год назад

    Selam Selam Enatit kidast Tehawido ❤❤❤❤❤

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @atsedutilahun8450
    @atsedutilahun8450 2 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwote yasemane tsagawun yabzelot

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 10 месяцев назад

    ርቱዕ ይደሉ

  • @asdfasdf8659
    @asdfasdf8659 2 года назад

    Pray for me

  • @ጸዓዳአስመሪና
    @ጸዓዳአስመሪና 2 года назад

    እግዚአብሔር ይይስጥለን

  • @mestuteshomemestauteshomem7306
    @mestuteshomemestauteshomem7306 3 года назад

    Amen amen amen

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 года назад

    EgziAbiher yimesigen

  • @abinettesfaye9902
    @abinettesfaye9902 3 года назад

    Amen Amen Amene

  • @senyetsenyet7838
    @senyetsenyet7838 3 года назад

    amen kala hiwot yasemralon

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tegestteshome2141
    @tegestteshome2141 3 года назад

    🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 10 месяцев назад

    ላ ይ ክክክክክክክክ ሼርርርርርርር

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 10 месяцев назад

    ላ ይ ክክክክክክክክ ሼ ርርርርርርርርርር

  • @merryyemima6151
    @merryyemima6151 2 года назад

    አንተ ትለያለህ መምህር

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሰማአት
    @ሰማአት 3 года назад +2

    አሜን

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @emmydagne6692
    @emmydagne6692 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን።

  • @Michaelm87n
    @Michaelm87n 3 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn 3 года назад

    Amen amen

  • @hhaa7045
    @hhaa7045 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @BodhanHan
    @BodhanHan 4 дня назад

    Amen Amen Amen 🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarademissie
    @sarademissie 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @adiamtadessedesta6499
    @adiamtadessedesta6499 2 года назад

    Amen amen amen

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን