የወንድሙን ቤት ሸመጠጠው ቤቱን ይሸጥና እንካፈለው ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 905

  • @yilem1073
    @yilem1073 Год назад +181

    ፈጣሪ ከንደዚ አይነት ከፉ መጥፎ ወንድም ይጠብቀን 🙏

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Год назад +83

    እንዳልክዬ መልሰው ሲቀጥሩህ ተጠንቀቅ ተፈትሸው ይግቡ እባክህ

    • @LuluAli937
      @LuluAli937 Год назад +3

      እዳልክተመልካችየሚልህንስማ ተሸፈን መኪናውስጥሲገቡ የፈተሹ በተረፈአላህይጠብቅህ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Год назад

      እንዳልክ እኮ ጋርዶች አሉት በቅርበት ሁነው የሚከታተሉት ምንም አይሆንም ምክርሽ ጥሩ ነው መጠንቀቅን የመሰለ የለም

  • @umusofi721
    @umusofi721 Год назад +54

    ግን ተመልሰው እንገናኝ ሲሉህ በጣም መጠንቀቅ አለብህ ሜቢ ተፀፅቻለው ብለው ሊያጠቁህ ይችላሉ ጊዜው ከፍቶዋል

  • @abebanatiabebanti9006
    @abebanatiabebanti9006 Год назад +1

    ባላወጣህበት ስትካፈል ትንሽ ፈጣሪህን አትፈራም ያውም ታላቅ እኮ እንደ አባት ነው ግፍ ለልጆችህ አታስቀምጥ የሰው ሃገር ድካምን ብታውቅ እንዲህ አትልም

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Год назад +56

    😭😭😭😭😭በእውነት እንባዬን ነዉ መቆጣጠር ያቃተኝ ፈጣሪ የስራው ን ይስጠው ወንድሜ አይዞን ያሰብከው ሁሉ እግዚአብሔር ያሰካልህ እንዳልክ ወንድማችን ሺ እመት ኑሩን በምትወጣ በምትገባ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ መድኒሃአለም ይከተልህ በርታ 🥰🥰🥰🥰

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 Год назад +18

    የናቴ ልጅ እያለ ከሚከዳ ቤተሠብ አላህ ይጠብቀን ባዳ ይሻላል ከአንተ ወንድምነት የጎጎህ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Год назад +42

    እንደዚህ አይነት ውንድም ከሚኖረኝ ቢሞት ይሻለኛል ሌባ😂😂

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Год назад +1

      😂😂😢😢ትክክልወላሂ

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و Год назад +4

      አላህ ያስተካክለው ሌላ ምን ይባላል አንቺው ስደተኛን ልቡ የሚሰብረው ብዙ ነው

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 Год назад +25

    ለእናት ልጅ አደለም መውጣት መውረድ ቀርቶ ነብስም ይሰጣል ምን አይነት ስግብግብ ነው በጌታ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l Год назад +34

    በጣም ባሌጌ ሰው ነው በርካሽ ገዝቶ አሁን ሲወደድ አጓግቶት ነው ስግብግብ አውሬ ነው ስንት አመት ሊኖር ነው

    • @ሰኒ-ፀ9ዘ
      @ሰኒ-ፀ9ዘ Год назад +1

      Yasazenal getan 😢😢😢😢😢😢

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Год назад +25

    በጣም ጎበዝ ባለጌ ነው ደሞ የናቴ ልጅ ይላል ገንዘብ በእናት ልጅ የቀየርክ ደም ግፉት ነው ያለከው ይዞህ ይሂድ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад +7

    ወንድሜ የእማ ልጅ ኑርልኝ ልላክልህ እንኳ ስለው አይቸግረኝም ለራስሽ እየለፋሽ ነው እሚለው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +3

    መቼም አይጸጸትም እንደካድከው ፈጣሪ ይካድህ የሡ ላብ እሳት ሆኖ ይግረፍህ እንቅልፍ ይንሳህ በልጆችህ አግኘው አትደሠት የሠቀቀን የመሸማቀቅ ኑሮ ይሁንብህ ለየትኛው እድሜ የሠው እንባ እራሡ እሳት ነው ደሞ ወንድሜ ይላል ደነዝ አላህ ይካድህ

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 Год назад +71

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን በጌታ ልቦናችንን ይመልስልን ከእናት ልጅ በላይ ታድያ ማን ይታመናል ያሳዝናል !!!

  • @alfnishlaban6984
    @alfnishlaban6984 Год назад +6

    የላከውን ብር ማግኘቱ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ልቦና ዬስጠን

  • @aseyatube
    @aseyatube Год назад +40

    ወንድምነት በገንዘብ ተቀየረ መለት ነው መነው የምተመነው ሰውን ለመማን እከብደል😢

  • @ትግስትየምጃሯ
    @ትግስትየምጃሯ Год назад +12

    እዳልክ ወድሜ ዘርህ ይብዛ የስቱን እባ አበስክ🙏🙏🙏

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 Год назад +20

    እፍፍፍ እንዳየኸው ቅር አይ ወንድም በዚህ ወጠን በማንገባበት ዘመን ይህንን ያክል ክደት ይብላኝ ላንተ እሱስ ምንም አይጎልበትም😥😥😥

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Год назад +11

    አረ እውነት ወንድም ወንድሙን እንደዚ ሲያደርግ በጣም ያሳዝናል

  • @SefaKedir-wt8tx
    @SefaKedir-wt8tx Год назад +22

    እንዲህ አይነት ልክስክስ ዘራፊ ወንድም አይቼ ኣላውቅም

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Год назад +3

    አሰሬ ፡ የእናቴ ፡ ልጅ ፡ይላል ፡ እንኳን ፡ አስተዋወከው ፡ የእናቱ ፡ ልጅ ፡ መሆኑን ፡ እንዳልክ ፡ ተባረክ።

  • @woloyew
    @woloyew Год назад +11

    ወንድሜ ኑርልን ለታናሽ ወንድሜ ነው እሚኖረው የእማ ልጅ ❤❤❤

    • @KAA-kp2cf
      @KAA-kp2cf Год назад

      ዎለሂ እኔም😢😢

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Год назад +2

    እግዞህ ምኑ ቀበሮ ነው የሰው ላብ ደም ይሁንበክ ሰለም ይሳክ😢😢ከሃዲ እንደተው ወንድም በይፈጠር አፈር

  • @genetnegash3152
    @genetnegash3152 Год назад +24

    ኧረ አምላኬ ሆይ ሀገራችንንና ህዝባችንን ጎብኘው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @حياهاحمد-ذ8ت
    @حياهاحمد-ذ8ت Год назад +5

    የኔወድአባትከገጠርከተማ ተመላልሰህየሰራህልኝየኔጀግናአባት ኑርልኝአባትአለሜ❤❤❤

  • @ኑራነስሩመሀመድኑራ
    @ኑራነስሩመሀመድኑራ Год назад +14

    በፍጥነት መለቀቁ እናመሰግናለን እንዳልክ ወንድሜ❤❤❤

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Год назад +7

    ያአላህ. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያአላህ. እረ. አሁንስ ጭንቀቱም ሃሳቡም ገደለን በሰው ሀገር ላይ. ያአላህ ሀገራችን. ሰላም አድርግል. ቤተሰቦቻችን ጠብቅልን ያአላህ. 😢😢😢😢😢

    • @fatimaa-io2vc
      @fatimaa-io2vc Год назад +1

      አሜንአሜን,አሜን😭😭😭😭😭

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe Год назад +3

    ተጠቀቅ ወድሜ ለኛ ታሥፈልገን አለህ❤❤❤❤ሠው ወዴ ሠይጣን አሥተሣሥቡ ጭምር😢😢😢እፉፉፉፉፉ በሥቱ እዝህ ባአገራችን

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Год назад +6

    ብሩ የዛሬ አራት ዓመት የሚገዛውን አሁን አይገዛም።አንዳንዴ እንደዚህ አይነት ሰው ሲታይ ።ስደት ማረኝ ያስብላል።😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ

    ወይ ጉድ ወንድም ያልታመነበት ዘመን😢😢 በርታ እንዳልክ ጀግና ነህ ❤❤

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر 10 месяцев назад

      እውነት ነውየጀግንጃናነው።።በርታእንዳልክ

  • @abdi9388
    @abdi9388 Год назад +11

    አንተ ወንድም ሣትሆን የወንድምህ ነፍሠ ገዳይ ነህ። በእዉነት እልሃለሁ አትኖርበትም፣ ዕድሜ ልክህን ተቅበዝባዥ ትሆናለህ። ዕድሜህም አጭር ነዉ። በሕይወትህ ዘመን አትደሰት፣ የወለድካቸዉም አይባረኩልህ። የዘላለም ቤትህ ሲዖል ይሁን።

  • @amimametube
    @amimametube Год назад +6

    እዳልክን የሚወደው ላይክ ያደርገ የዛሬ አራት አመት የተገዛ ቤት በእርካሸ ነወ ዛሬ ስለ ጨመረ ነወየማጓጓወ አይይ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Год назад

    እራስህን ጠብቅ እንዳልክ ወንድማችን የሀገሬ ሰው ተጨካክኗል ያ አላህ የሰው ልጅ ተጨካክኗል እና ልቦና ስጠን😢😢

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Год назад +8

    አቤት ጀርመን ኑሮ እንዴት እንደሚከብድ ቢገባክ😭😭😭😭😭 ነበረ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Год назад +2

    እንዳልክዬ ይህን ይሁዳ ምናለ ባታቀርበው ይህ የናቴ ልጅ ይላል ከሃዲ😊

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +7

    ብሩን በቃ ይመልስለት ብሩንም መመለሡ ይበቃዋል ቤቱ ለፍቶበትም ሲለሚሆን ያጓጓዋል ሰው ተጨካክኖል ዘንድሮ😢

  • @akburathaptom2221
    @akburathaptom2221 Год назад +1

    እንዳልክ ተባረክ በጣም ነው የምከታተልክ እኔም ቸግር አለብኝ አረብ አገር ነኝ ያለሁት ከሰላሳ አመት ሆኖኛል መግቤያ ቦታ የለኝም እንዳልክ እድሜና ጤና ይሰጥህ እራሰህን ጠብቅ

    • @mekdesalemu4800
      @mekdesalemu4800 Год назад

      30አመት ቡዙ ነዉ እማምላክ በሰላም ወደ ሀገርሽ ትመልስሽ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад +3

    አይ ወንድም ምን እናድርጋቸው ገንዘብ እያስገበገባቸው ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @halimaawel4435
    @halimaawel4435 Год назад +1

    እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ሆነ ነገሩ ደረቅ ክፉ ነው እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Jerusalem-21
    @Jerusalem-21 Год назад +5

    ኸሯ ገገማ ፋራ ነው ቤቱን ቢመልስለትም አያስኖረውም ይገለዋል😢😢😢

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Год назад +2

    ወይ ምን አይነት ደነዝ ነው በጌታ ደረቅ??? ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ??? እንዳልክዬ የኔ መልካም እግዚያብሄር የልብህን መሻት ይሙላልክ❤❤❤

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Год назад +6

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እንዳልክ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ ግን እንደው ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረስነው መዋል ማደራችንን ሳናቅ ፈጣሪ በምህረቱ ይማረን ።

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Год назад

    ድርቅ ያለ ደረቅ ልቦናውን ይመልሰው ፈጣሪ እንዳል ጥንቃቄ አይለይህ በርታ

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Год назад +3

    አምሰት ሚሊየን የሚለው ኢትዮ ውስጥ እራስህን እንኳን ሽጠህ አታገኘውም አንተ የወንድም ጦስ ምን አይነቱ ነው ጨካኝ ልቦና ይስጥህ እንዳልክ ወንድማች ክበርልን ከክፉ አላህ ይጠብቅህ

  • @SomaihAbrhah-ck1qc
    @SomaihAbrhah-ck1qc Год назад +6

    እኔዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሠላሙ ያዉርድልን እንዳልክ እንኳን በደና መጣህ

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th Год назад

      እደነዚህአይነትመጥፎሠወች እያሉ እደትአገርሠላም ይሆናል ውደ

  • @NiftalemNebiyu
    @NiftalemNebiyu Год назад +156

    እሄን ኮመት ምታነቡት ሰላማቹ ይብዛልኝ❤🙏😊

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +2

    ምን ጉድነው እዴት ወዱሙን የናቱሉጅ ይከዳን ምን ባሌጌነው እና ለማን እንመን ከናትልጅ ውጭ ታድያ ለባዳማ እዴት እንመን እዳልክየ የኛ የኩፍ ቀን ምርጥ ወድማችን ሺ አመት ኑሩሉን ለኛ ለተበዳይ እምትኮረቆር አዛኝነህ መድሐኒአለም ይጠብቅህ❤❤❤

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq Год назад +5

    እዳው ማነው የሚታመነው ግን በቃ በገዘብ ተቀየርን ወላሂ እኔ ስዴት ነው የምኞር አልሃምዱሊላህ የእህቴ ባል ቦታ ገዝቶ ቤት ሠራልኝ አስጨርሶ በአባቴ ስም አዞርልኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Год назад +2

    እግዚአብሔር ከእንደዚህ ስው ይስውርኔ በተለይ እኛ በስው ሀገር ያአለነው ፊርቼ ውስጥ ገብቴነል ብቻ ከእነዚህ አይነት ይስውርን ልቦና ይስጠቻው ብቻ ወንድሜ እንደልክ እግዚአብሔር ከክፉሁ ሁሉ ይስውርክ❤❤❤❤

  • @seada2315
    @seada2315 Год назад +10

    ምን አይነት ጉድ ላይ ደረስን የእናትም ልጅ አይታመን ታድያ ማንን እንመን

  • @Tenatol-qk7jt
    @Tenatol-qk7jt Год назад +2

    ለእናት ልጅ እንዲህ መጨከን የጤና አይደለም ወንድም ልቦና ይስጥህ!!

  • @bait1035
    @bait1035 Год назад +13

    እንዳልክ ግራ ገባው ሰውየው መታሰር አለበት

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +2

    ይርማል ሰው መሆን ነው ይሚጠላው ለምታልፈው አለም ብር ወንድም ማድረግ ብቻ ማስተዋል ያድለን ወንድማችን እዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 Год назад +4

    ደሞ ልፍቴ ልፋቴ ዬላል አያፍርም ቱቱቱቱ ወንድም ሳቶን ጁንታ አዉሬ ነህ 😢😢

  • @MesfinBatiMesfinBati
    @MesfinBatiMesfinBati Год назад +1

    እዳልክ ሰላምህ ይብዛ ሺ አመት ኑር ጌታ ይጠብቅህ የወጣት አዋቂ ነህ ኑርልን ብዙ ግዜ ክፍል ሁለት ይዘገያል ታሪኩን እስከመጨረሻ አሳየን አታጓጓን በጥልጥል እየተውከን ነው

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад +9

    እግዞ መዳኒሂአለም አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር ሆይ አይሀዳን ከምድር አጥፋልን እንልክችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Год назад +1

    እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ🙏🏾የወንድምህ ላብ ክደህ የተደበከው ባዶ ነህ😭😭😭😭

  • @trngojesus7192
    @trngojesus7192 Год назад +6

    እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም 😘🥰🥰

  • @elsawoldmariam6038
    @elsawoldmariam6038 Год назад

    የባሰበት ገገማና ምቀኛ ወንድም ባለጌ ጨካኝ ሰው ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p Год назад +38

    ወይ ዘመን ይሄስ ይሁዳ ነው 😭😭

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Год назад +1

    ከእንደዝህ አይነት ከሃድዎች እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢 አገራችን ሰላም ያርግልን❤

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Год назад +3

    ጉድ አላህ ከካሀዲዎች ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🙏

  • @ሳለቅዱስገብርኤል

    እንዳልክየ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እባክህተጠንቀቅ በተለይ ድጋሜ ሊያገኙህ ሲሉ የህግ አካላት ጋር ሆነህ ብትሄድ ወንድሜ አደራ ራስህን ጠብቅ❤❤❤

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገረችን ሰላም የደረግልንንን ከካድች አንተ ጠበቃንንን😢😢😢

  • @ወለተ-በ3ነ
    @ወለተ-በ3ነ Год назад

    ሲገዛው የተገበያዩበት የሽያጭ ደብተር ላይ ዋጋውን ቸክ ይደረግ እግዚኦ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ሰው መሳይ አውሬወች አሉ እግዚአብሔር አምላክ የስራህን ይስጥህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +3

    በጣም ስግብግብ
    ሲያስጠላ የወንድም መርዝ አንተን አየው ትላንትና እኮ ገንዘብ ሀይል አለው አልክ 😢ደነዝ አህምሮክ በገንዘብ ደንዟል ልብውልቅ እንዳልክ❤

    • @sartt1717
      @sartt1717 Год назад

      ትምህርትመውሰድ አለብን በወድም በህትስምቤት ማስገዛት መጨርሻው ይሄውነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +2

    ስላም ለአገርችን ስላም ለህዝብ እንዳልክይ የኔ እንባ መቻ ታብስልኝ ይሆን

  • @saraabbass6164
    @saraabbass6164 Год назад +3

    እግዚአብሔር ፍቅር ይስጥን አቤት ማርን እማንሰማው ነገር ይለም 😭😭😭

  • @MesfinBatiMesfinBati
    @MesfinBatiMesfinBati Год назад +1

    የዚን ታሪክ መጨረሻ አሳውቀን የወድም ከሃዲ የመጨረሻው ዘመን ማለት ይሄ ነው

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +7

    ቤተሰብ መልካም መልካም ዬፈልሰታ ፆመ ❤

  • @belayzewude1744
    @belayzewude1744 Год назад

    እዳልክ እ/ግ ይጠብቅክ ሰውየው ካሀዲ ነው ዋናውንም ቢሆን አሰመልሰለት ተባረክ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +15

    5/ሚሊየኑ ይስጠው ይገዛል ብሩ መረዝ ይሁንብክ

  • @ZikraTube-c1f
    @ZikraTube-c1f Год назад

    ከከሀድወች ፈጣሪ ይጠብቀን እዳልኬ እራስህን ጠብቅ

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Год назад +4

    ወንድም ከምንም በላይ ነው ገንዘብ ይገኛል ይጠፋል ደግሞ ህይወት አጭር ናት ምኑ ደረቅ ነው በኢላሂ😢😢😢 ያአላህ ወንድሞቼን አንተ ከመጥፎ አስተሳሰብ ጠብቅልኝ አራት ወንድሞች አሉኝ አንዱ ግን ይለይብኛል ጂግና ነው ለኔ ረበና ይጠብቅልኝ ወንድሞቼን
    አላህ ሆይ በዱኒያ ስግብግብ ከመሆን ጠብቀን 😢😢😢😢 አረ ይሄስ ወንድም ከሚሆን መተው ይሻላል

    • @hayatadem9011
      @hayatadem9011 Год назад

      ወንድማችንበሪታልንአላህያጠብቅህ

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה Год назад

    ውይ እንዳልክክዬ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አተ የተበዳዬች አባት ነህ❤

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Год назад +7

    በስላሴ ስም የዛሬ4 አመት 5ሚልየን ብር እንኳን ቤት ቤት ና መኪና አይገዛምዴ
    እንዴት ለብር ብሎ የእናቱን ልጅ ይክዳል እሔ ከወንድምነት ክደት በምን ይለያል ስባተላአብ😭😭

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад +1

      ልክነሸ የእሱ ብር እሰካ ዛሬ ድረስ በባንክ ቤት ብቀመጥ ምን ያህል እንዴ ምጫምር አያውቅም እንደ ሰያሰጣለ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      እኳ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Год назад +2

    የእናት ልጅ የማይታመንበት ጊዜ ላይ ደረስን ከማን ጋር ነዉ የሚኖረዉ ግን 😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +9

    የእንዳልክ አድናቂዎች ና የምትወድት እስኪ እንደበፊቱ ፊቱን ይሸፈን የምትሉ 👍

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    ምን አይነት አሪዎስ ሰው ነው በእግዚአብሔር ስም በስመአብ ከእንድህ አይነት ክፉ ሰው ይጠብቀን💔

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      እዳልክ፤ተባረክ፤yኔ፤እርግብግብ፤ወዲም

  • @asterphonetastic1490
    @asterphonetastic1490 Год назад +16

    እዳልክ እግዚአብሔር። ይባርክህ❤❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Год назад

      ይህሁሉብርቤትአይገዛም።አጨበርባራነውጉድነው

    • @sadaahmedahmedin6373
      @sadaahmedahmedin6373 Год назад

      አሜን የሁሌም ፀሎቴ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳልክዬ ወንድሜ

  • @ዜድየጌታልጅ
    @ዜድየጌታልጅ Год назад +1

    ዎንድሜ እግዚአብሔር ይጠብክህ አንተ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏 ግን ፕሊስ በጣም ከባድ ነገር ላይ ነኝ ስልክ ቁጥር ፈልጋለው አራ ላብድ ነው ጌታን 😭

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Год назад +5

    በቃ ከአላህ ውጭ የሚታመን የለም ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    እንዳልኝ... ወንድማችን... በሄድክበት መንገድ ሁሉ... መድሀንያለም አባቴ ይጠብቅህ
    አደራ... ለሁለተኛ ግዜ እናግኝህ
    ተፅፅተናል ... ሀሳባችንን ቀይረናል... ብለው ሲቀጥሩህ
    ግዜው ከፍቶዋል እና... ፈትሽህ
    አስገባችው... ኮፍያም ካረጉ አስወልቀህ... ካልሲያችው ጋርም ስለት ነገር.. ወሽቅ ስለሚያረጉ... በደንብ ፈትሽ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ ::

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Год назад +4

    ሞትክን ይሰማኘ 😢 በወንድም እንደዚህ መጨከን

  • @barakabaraka4762
    @barakabaraka4762 Год назад

    እግዚአብሔር. ይጠብቅህ ወንድማችን.

  • @በላይ-ነ8ዠ
    @በላይ-ነ8ዠ Год назад +7

    ንግግሩ ደሞ ቁጭ ጌታቸው እረዳን ተብታባ 😂😂

  • @FentayeEshetie
    @FentayeEshetie Год назад

    የገዛ ወንድም ምቀኛ ሆኖ ለችግር ሲዳርግ ያማል ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ

  • @bait1035
    @bait1035 Год назад +6

    እንዳልክ መጣ እንኳን ሰላም መጣክ የኛ ለመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ ላይክ ሼር ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤🎉🎉

  • @semirakemal1645
    @semirakemal1645 Год назад

    ምን አይነት ጠማማ ሰው ነው አኡዙቢላህ

  • @sadasada306
    @sadasada306 Год назад +3

    አቤት 5 ሚሊዮን ብር ሽምጥጥ ያደረገ ሰው ምን ይሉታል የልጅ ሚሊዮን ብር 3 ት እጥፍ ያወጣል ያን ታሳቢ ማድረግ አለባቹህ በአመታት ቀርቶ በቀን ይጨምራል ስለዚህ ቤቱ ሙሉ በሙሉ በራሱ ብር የተገዛ ቤት ነው ይህ ወንድም ሳይሆን ጥላት ነው😢😢😢😢😢

  • @senaytabera5468
    @senaytabera5468 Год назад

    ሰላም ወንድሜ እንዳልክ ደናህ በውነት ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ግን በጣም ያሳዝናል እኔም ወንድሜ እንደዚ አርጎኝል በጣም ነው ያዘኩት

  • @genetnegash3152
    @genetnegash3152 Год назад +20

    ፍትህ ለ 27+5 አመት በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው ለመላው የአማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @almazhailu8748
      @almazhailu8748 Год назад +1

      ሃሃሃ 27 ኣመት ሙሉ ተጨፈጨሺ ኣደል !
      ግዜ ለኩሉ☝
      ሰዉ የዘራዉ ነዉ ሚያጭደዉ ☝

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 Год назад

      ​@@almazhailu8748ቅማላም

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 Год назад

    እንዳልክግንእኔፈራሁልህ እራሥህንጠብቅ እነዝህያዋረዲካቸዉሁሉተሠብሥበዉ እንዳያጠቁህ

  • @zyoutube9854
    @zyoutube9854 Год назад +2

    እኔ የገጠመኝ ነው ይህ ታሪክ እህቴ እንዲህ ነበር የካደቺኝ መልስዋም ልክ እንደዚህ ተሽጦ እኩል ነው አለችኝ ግን ቤቱ አሰርታዋለች እንጂ አንዳችም ብር አላወጣችበትም አሁን እሱዋን እየኖረችበት ነው እኔ የድካምሽን ልስጥሽ ስላት አይሆንም ብላ ገገመችብኝ መጨረሻው ሀገሬ ስገባ ነው የማውቀው

    • @abc12452
      @abc12452 Год назад

      ወይኔ ፈጣሪ ይርዳሽ ኡፍፍፍ😢

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Год назад +1

    የአለ የረብ ሀገረችንም ሰለም የድሪግልን

  • @ነጃትየእምዬልጅ
    @ነጃትየእምዬልጅ Год назад +15

    ፍትህ ለአማራ ሕዝብ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Год назад

    ጀርመንሀገር ላለኸው ወንድሜ ኮመንት አይዞህ አትበሳጭ ገንዘቡንም ማመኑ ጥሩ ነው ለብር ብሎ ያክስተን ልጅ ካሜሪካ ለፍታ ሰርታ ውክልና ሰጥታው ክዶ በገዛ ጊቢዋየቀበራትን ሰምተህ ይሆናል ዘበኑ የክህደት የምቀኝነት ጊዜ ስለሆነ ብርህን ወስደህ ሌላ ቤትትገዛለህ ዋናው ሀገራችን ሰላም ይሁን

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 Год назад +3

    አህለን እንዳልካችን ❤❤❤❤

  • @selam1082
    @selam1082 Год назад +4

    ደምስሩ ሁሉ ብር ነው በስመአብ ክፍቱ😢

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 Год назад

    አይ ወንድሜ አላህ ያልታሰበ ከዛ የተሻለ ንብረት ይስጥህ እኔም ከ 10 አመት በላይ የለፋሁበትን ቤቴን ብሬን የናቴ ልጅ ከድቶኛል አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ከዛ የተሻለ ገነባሁ ሁሉም አለኝ

  • @እየሱስያድናል-ወ8ፐ
    @እየሱስያድናል-ወ8ፐ Год назад +3

    የለፋውበት ልፋቴ ነው የሚለው ውጫገር ያሉ ወንድም እህቶቻችን አደራ ተቀብለን እነሱን ለማስደሰት ካልደከምን ምኑላይ ነው ወንድም እህትነታችን ለናት ልጅ ካልደከምን እረ ወይኔ ዘንድሮ😢