Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሉን የታደለ ምርጥ ተጨዋች ነው አጨራረሱ በጣም ያሳዝናል 😥
yesu gize alebakenem..yegna gize enji..anten eyeseman
የባከነ አመታት የሚለውን ኔማር ቢሰማ የሚስቅ ይመስለኛል ። ዋና አላማው ሳውዲ ሄዶ ኳስ ለመጫወት ሳይሆን ለመፃፍ እንኳን የሚከብደውን የ ብር መጠን ሰርቶ ለመመለስ ነበር አሳክቶታል ።አጨራረሱ አላማረም ብለው ኮመንት ለሰጡት አዘንኩ :)
በጣም ያሳዝናል😥😥
የብራዚል ተጨዋቾች ለምን እንዲህ እንደሚሆኑ ግራ ይገባኛል ? ነይማር እያየሁት የተነነ
#ስጦታውን ያባከነ ተጫዋች ነው ታይቶ የጠፋ ነው ኔማር...
መንሱር አብዱልቃኒ ስለም 🙏 ምነው ስለ ሊቨርፑል ዝም ዝም አልክ እኛ ወዳጆቼ እንጠብቅሃለን እኮ 😢
ያሳዝናል የት ይደርሳል የተባለው ልጂ😮😢😢
ይህን የነዳጅ ብር ዘረፋቸው የባከ ተሠጥኦ
አንደኛ ኀኝ
Very sad 😥 he was my favourite player ❤
❤
መንሱር ትንታኔህ የሀይማኖት ትምህርት ነው የሚመስለኝ
Legend neymar ❤
Please ye arsenal zewewer menesureyee ❤❤
ሲጀመር ልጁ የከሰረው ከባርሳ ሲወጣ ነው ብጥቅሉ ልጁ ብኩን ሁኖ ላይመለስ ከሽፏል
my❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰👍
ታይትል ሃንቲን ብለህ ሰኞ እለት አርእስ ሰጥተህ ስንጠብቅህ የውሃ ሽታ ሆነህ ቀረህ ብትሰራም ባትሰራም ለራስህ ነው እኛ ሊቨርፑል ላዊያን ነን YNWA
መንሱሬ መድፈኞቹ ለምን ዝም አሉ
መንሱርዬ ስለ ቦርንማውዙ ስፔናዊው አሰልጣኝ አሮዮላን በተመለከት አንድ ፕሮግራም ካንተ እጠብቃለው።
ለኩንትራት ማፍረሻ ነው መልሰው ሳዑዲ የሚከፍለው ?? መንሱረ ምንድነወ የሚታዎራው
ጉዳት የስራው ይስጠው በጣም ያሳዝናል
Like አንደኛ ነኝ
Es
ጃል ሮናልዶን እንዴት ላድነቀው ታድያ
እራሱን በእራሱ የጎዳ ተጫዋች ያልታሰበ ብር አታለለዉ
ምንም የባከነ ነገር የለውም እግርካስን ተጠቀመባት ሚገባውን ገንዘብ አገኝ አለቀ ምንድን ነው ብክነቱ!?
Er mansure Sela Barnmauthu kulivert asdenaki performance
ሲበዛነው የባከነው መሔድም አልነረበትም
He is only 32 years old.
Only32? 👀 ምነው 22 አስመሰልከው? እድሜህ ከ30 ካለፈ ለኳስ እንዳረጀህ ነው የሚቆጠረው።
የሳንቼዝ ሳምንታዊው ሚከፈለውን ተሳስተካል
Abet mensure
ውል ለማፍረስ 40 m$ የባከነ አመታት ? 😂😂😂😂😂
That is so sad. Unfortunately, Most Brazilian stars follow the same trend. Romario, Adriano, Ronaldo, Ronaldinho, Nemar and the like. ትንሽ እንኳን ከ cr7 ትምህርት እንኳን አይወስዱም?
ኔማር የሚመቸው ብቻ
ኔማር እራሱን ያጠፋዉ እራሱ ነዉ እኔ ወደ ሷዊዲዉ ክለብ ሂላል ሲመጣ ምንም እንደማይጠቅም ገብቶኝ ነበር ለምን ከሚጫወተዉ የማይጫወተዉ ስለሚበዛ እራሱ ላይ ደግሞ ጉዳት እንዲደርስበት ኳስ ያቆያል ተቃራኒ ቡድኖች ላይ አጉል አክሽን ይፈጥራል ከዛ መተዉ ይሄ በሰርጀሪ የበሰበሰ እግሩን ነካ ሲያደርጉት ሄዶ ይዘረራል😢😢 እሱ ብልጥ ከሆነ ያለዉን የኳስ እድሜ ለመጫወት ካሰበ በተቻለዉ አቅም ኳስ እግሩ ላይ ሳያቆይ መጫወት አለበት ያለበለዚያ አሁንም ጉዳት እንዳይጎዳዉ አይ ኔማር ይሄ ጨብሲያም😂
ሁሉን የታደለ ምርጥ ተጨዋች ነው አጨራረሱ በጣም ያሳዝናል 😥
yesu gize alebakenem..yegna gize enji..anten eyeseman
የባከነ አመታት የሚለውን ኔማር ቢሰማ የሚስቅ ይመስለኛል ።
ዋና አላማው ሳውዲ ሄዶ ኳስ ለመጫወት ሳይሆን ለመፃፍ እንኳን የሚከብደውን የ ብር መጠን ሰርቶ ለመመለስ ነበር አሳክቶታል ።
አጨራረሱ አላማረም ብለው ኮመንት ለሰጡት
አዘንኩ :)