|| "ዓለሙን የምታሳርፈው ሆይ" || እጹብ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba Gebrekidan New sibket 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview

Комментарии • 129

  • @GhionInfo
    @GhionInfo 2 года назад +28

    በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። የሚያስተምሩ ን ትምሀርት በጣም ብዙ ነፍስ እያወጣ ነው። ይህን እየቀረፃችሁ የምታስተላልፉልን እግዚአብሔር ዋገውን ይክፈላችሁ በአባታችን ትምህረት በጣም እየተጠቀምንበት ነው።

  • @ETH3636
    @ETH3636 2 года назад +18

    አባታችን ቃለ ሀይወትን ያሰማልን እኛን ጎስቋሎች ሀጢያተኞችን ያለመምህር ያልተወ ልዑል እግዚያብሔር ምስጋና ይግባው!!!!

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 года назад +1

    እባታችን እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት እርሶና መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስንከልብ እንይመስግናለን ትምህርታችሁ የመንፍስ ምግብ ምክራችሁን የስማና ያስተዋልእ ቡዙ ያተርፍል እግዚአብሔር እሁንም እሁንም ያልብሳችሁ እባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 года назад +15

    አባትነት እኳን ደህህና መጡልን

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የልድያ ልቦና የከፈተ የኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን የምሰማ እዝነ ልቦና ይስጠን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 года назад

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውር ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን 🙏❤❤❤😍

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @መልካምቻናል
    @መልካምቻናል 2 года назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እሙነኝ-መ7ጀ
    @እሙነኝ-መ7ጀ 2 года назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜን 👏 👏 👏 👏 እኛንም የተማርነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲 🕊️ 🌸

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት ልብ ያለመልማል

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 2 года назад

    በእውነት አባታችን እደሜዎት እግዚአብሔር አምላክ ያረዝምልን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 года назад

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln abatachn!!!

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 года назад +8

    ረቡኒ አባዬ የእመ አዶናይ እናት የእኔን የኃጢያናን እድሜ ጨምሮ ይስጥልኝ ዓስበው መምህራን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመሰገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን
    እኛም ቃሉ ስምተን ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynalembuta3448
    @aynalembuta3448 2 года назад +4

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያድልል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደ ማር የሚጣፍጥ ትምህርት

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 года назад

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan Abatachen barakatachu yedarben stalotachu ayelayen amen amen amen

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 года назад +3

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 2 года назад

    አባታችንን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 года назад

    ቃለ ሕወት ያሰማልን🙏 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 2 года назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማል ን አባታችን
    አሜንአሜንአሜን ✝️✝️✝️

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 2 года назад

    kalhiwote yasemalen abatachen

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 года назад +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @hiwibinii5681
    @hiwibinii5681 2 года назад

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @Muluyyee
    @Muluyyee 2 года назад

    Abatachen kalehiwet yasemaln

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 2 года назад

    Kal hiwotn yasemaln menegesta semayatn ywerselen tsegawen abezto yestehh

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
    አቤቱ ዓለሙን የምታሳርፈው ሆይ ኢትዮጵያን ከስደት መከራ ታሳርፍልን ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልን🙏

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen igzehiber Anurilin

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 года назад +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏አሜን

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 года назад

    Amen amen amen kale hiyewut yasemaln abatacin bedme be tena yetebkiln Amelak Kidusan endrso yale memhirann yabzaln

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Abatachin kale hiwot yasemalen Amen💚💛❤🤲🙏

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @በላይነሺወለተማርያም

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ💐💐

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 года назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @tiringoamare2864
    @tiringoamare2864 2 года назад

    Amen.kalehiwote yasmalene.bedme betena yetebekelen abatachin.

  • @tararaya380
    @tararaya380 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tirfetfr9303
    @tirfetfr9303 2 года назад

    Kal hiwot yesamalen abate

  • @agerieminale8831
    @agerieminale8831 2 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ትደርብኝ።

  • @genetabate4146
    @genetabate4146 2 года назад +1

    አባታችን እንወዶታለን

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 2 года назад +1

    Amen amen amen abatachin kale hiwot yasemalen

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 2 года назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ኑሩልን ነፍስ የሚያለመልም ስብከት እውነት ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አፀደ ማርያም ከነቤተሰቦቸ ይፍቱን አባታችን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 года назад

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል

    በእውነት አባታችን ቃለ። ህይወትን ያሰማልን አለምን የምታሳርፈው ሆይ ሁላችንም። አሳርፈን

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ለአባታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን አባየ እዴሜዎትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @y6xvhjsfhkk578
    @y6xvhjsfhkk578 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ብርሃነይኢኪድንግለይ
    @ብርሃነይኢኪድንግለይ 2 года назад +1

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር መምህርና ፀግኡ የብዝሐልኩም ፈጣሪ ኣሜን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @mylifeis2810
    @mylifeis2810 2 года назад

    Weye abate Thank you

  • @dhfhbxdgbgd5672
    @dhfhbxdgbgd5672 2 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቃሉ በልቦናችን ያሳድርብን በረከታችሁ አይለየን

  • @eyobgetu2201
    @eyobgetu2201 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ

    አውነት ነወ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masara1238
    @masara1238 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 года назад +2

    አባታችን ቃል ህወሃት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዉርሰልንየአግልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክዉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @nardosamanuel5939
    @nardosamanuel5939 2 года назад

    አሜን

  • @ጨዋአስፍ
    @ጨዋአስፍ 2 года назад

    ቃለህወት ያሰሳል አበቻትን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶት ይድረሰን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @meronsisay4058
    @meronsisay4058 2 года назад +3

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏መንግስተ ሰማይን ያውርስልን🙏

  • @almazadgeh413
    @almazadgeh413 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ket9698
    @ket9698 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታንችን። ከማር የጣፈጠ የነፍስ ምግብ። ያስተማሩንን ትምህርት በልበናችን ያሳድርብን። የጽድቅ። ስራ እንድንሰራ ያበርታን። አሜን!

  • @ዉድየየእመብርሀንልጂነኝ

    የኔ አባት ቃለ እግዚያብሔርን የመገቡን አለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በበረከት ያኑሮት እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 2 года назад

    ለምሳሌ እኔ እራሱ አንዶ ወዳሴ ከቱ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እስኪ አባታችን ቃለህይወት ያሰማል ፀጋ መግስተ ሰማያትን ያስማልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +1

    አባታች መጋቢ ወብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀኑን ሙሉ ብሰማው ትምህርተዎትን አልጠግበው

  • @የዞብሏ
    @የዞብሏ 2 года назад +2

    🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @asfgsgg.742
    @asfgsgg.742 2 года назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @abelmehari926
    @abelmehari926 2 года назад

    የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር በልቤ በልባቹ ላይ ይሳል.... እውነትም ዓለምን የምታሳርፍ ሆይ 💚💛❤

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ህ።ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ንፁሀን ሥለ ኤጵሥ ቅጶሣት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ሠላምን ሥጠን አሜን አሜን አሜ

  • @የተዋህዶልጅ-ዐ8ቨ
    @የተዋህዶልጅ-ዐ8ቨ 2 года назад

    አሜን፫በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፀገዉን ያልብስልን አምላካቺን🙏🙏🙏

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 2 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውስልን አሜን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 года назад +1

    ለየኔታ ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @yeshyeze7601
    @yeshyeze7601 2 года назад

    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት

  • @miherettsegaye1903
    @miherettsegaye1903 2 года назад

    Erson yestn Medhunialem yemsgn

  • @shewatube4713
    @shewatube4713 2 года назад

    egzabher ymsgen erjm edmna TNA ystlen

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie6811 2 года назад

    Kalehiwot yasemalin Aba.....I wish I will come back to Gondar and see you

  • @አንቲዘበአማን
    @አንቲዘበአማን 2 года назад

    እስኪ አባታችን ቁጥር ስጡን እኔ ባለሁበት አካባቢዎች የሀይማኖት። ደካማ ነት አለ እሱ ለማበረታት ጉባኤ አድርገን አባታችን ይምጡልን

  • @habtamuhmariam3163
    @habtamuhmariam3163 2 года назад

    ....ዘቦቱ ብርሃን ዘይጠፍ...

  • @וורקהציקלה
    @וורקהציקלה 2 года назад

    💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💞💒💒💒💞💞💞💞😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲👩‍🦰🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏⚘⚘⚘⚘

  • @felekehabtamu7093
    @felekehabtamu7093 2 года назад +1

    አባ ዝም ብለው ምስጢሩን እየቀዱ ያፍሱልን!!!

  • @እሕተማሪያም
    @እሕተማሪያም 2 года назад +1

    እንደምን አመሻችሁ

    • @ycyfydydyd6573
      @ycyfydydyd6573 2 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @josismart1491
    @josismart1491 2 года назад

    ፈሪ በአንዱም አይማታም ግን ዱላ ይሰበስባል

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 2 года назад

    አባታችን እባክዎን በመቁጠሪያ እንዴት እንደሚፀለይና እንዴት እንደሚሰገድ አስተላልፋልን ብዙዎቹ ያስተምራሉ እኔ ግን አባ ልቤ የርሶን ትምሕርት ነው የሚቀበለውና የሚያምነው ሌሎቹን መተቸቴ አይደለም ወይም ስሕተተኞች ማለቴ አይደለም እኔ ከማንም ያነስኩኝ ደንቆሮ ነኝ በመንፈሳዊ ሕይወቴ

    • @GhionInfo
      @GhionInfo 2 года назад

      መጀመሪያ የምታውቂውን ጸልይ፣ሁሉም በጊዜው ይሆናል።

  • @tarikdesta
    @tarikdesta 2 года назад +1

    Asbne beslot Asbne Amn Asbne
    Agerchn Ethiopia gebtn lensh Endbka
    Asbne

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኮን ደ ሕና መጡ አባታችን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @jenapmis5465
    @jenapmis5465 2 года назад

    ቃለህይወትያስማልን. ረጅምእርሜይስጥልን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @batibati6946
    @batibati6946 2 года назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @fnti2276
    @fnti2276 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @seblesebli5395
    @seblesebli5395 2 года назад +2

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 года назад +1

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️🙏

  • @sableshefare392
    @sableshefare392 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን ለአባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእርሶ ትምህርት በዙ ነገሬ ተቀይሯል ተመሰገን አምላኬ 🙏🙏🙏💙💙💙