TechTalk With Solomon S25 E5 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የመጨረሻው ክፍል 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 85

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 11 месяцев назад +7

    ከሁሉ ነገሮች ሁሉ በፍት ያለ የነበረ ለዘለዓለም ዓለምን ኣሳልፎ የምኖር እግዚአብሔር ለዘለዓለም ስሙ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን እርሱ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ ሰለሞን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @bilalhamedo
    @bilalhamedo 11 месяцев назад +2

    Alhamdulillah! እንደዚህ ደንቀ አርጎ ለፈጠረን ጌታ ምስጋና ይገባው ። እራሳችንን እንጠብቅ
    እናመሰግናለን ሶል❤❤

  • @EmebetLule
    @EmebetLule 11 месяцев назад

    ሰለሞን የምታስተምረው አስደናቂ የሆነ ትምህርት ለሰጠህ ለቸሩ ፈጣሪ በቅድሚያ ክብር ምስጋና ይግባው ከዚህ በበለጠ ከጤናና ከረጅም እድሜ ጋር እውቀትህን እንዲያበዛልህ እመኛለሁ። አንተም ደግሞ እኛን ለፈጠረን ቸር አምላክ የገለጽህበት እጅግ የሚያስደንቅ አነጋገር ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @tsgeredademissie9885
    @tsgeredademissie9885 11 месяцев назад +1

    በእውነት ክልብ ነው የማመሰግንህ።ይበልጥ በተሰጠኝ ነገር አመስጋኝ እንድሆንና እይታዬን እንዳሰፋ ስላደረክኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ።

  • @ፍሬ-ኸ1ኸ
    @ፍሬ-ኸ1ኸ 9 месяцев назад

    ግሩምና ድንቅ አርጎ ስለፈጠርን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ አፈጣጠራችን ስላሰቃኘህን እናመሰግናለን

  • @danieldebesay8518
    @danieldebesay8518 11 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነበር እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ሶል ወንድም

  • @innerpeace5476
    @innerpeace5476 11 месяцев назад +5

    please, we need one episode only FOR DNA.......its amazing......everything starts from there.......we need more on that.

  • @fethiyousuf8288
    @fethiyousuf8288 11 месяцев назад +3

    Alhamdulilah for everything! Thanks for amazing program!

  • @jhonyjoo5973
    @jhonyjoo5973 11 месяцев назад

    ተባረክ bro ምን ይባላል የፈጠረህ ፈጣሪ ሰሙ ይባረክ እግዚአብሄር ስራው ግሩም ና ድንቅ ነው ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ

  • @destahailu7530
    @destahailu7530 11 месяцев назад +1

    Is very fantastic thank you solomon👏👏👏

  • @NathinaodNamru
    @NathinaodNamru 10 месяцев назад

    እንዴት ጥንቅቅ አድርጎ እንደሰራን እኮ የሚግርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    የትኛውም ምስጋና ቢቀርብ እንኳን አይገልፀውም
    ሶል እግዚአብሔር እውቀትህን ይባርክ
    ልክ እንደ ስብከት ነው ያዳመጥኩት ወንድሜ

  • @ahmedmohammed2665
    @ahmedmohammed2665 11 месяцев назад +1

    በነፍሶቻችሁም ዉስጥ እንዲሁ ተአምር አሉ።
    አታስተውሉምን?(51:21)
    "ጌታችን ያ ለሁሉም ነገር ተፈጥሯዊ ቅርፁንና ባሕሪውን የሰጠውና የመራዉ ነው አሉ።"(20:50)
    thanks sole

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ 11 месяцев назад

    ሶል እጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግናም ነው ያለ በተለይ ደግሞ የአፈጣጠር ድንቅ የሆነ የፈጣሪ ስጦታችን እንድናስተውል ነው ያደረከን! እናመሰግናለን አንተን አለማድነቅ እራሱ ንፍጉነት ነው በርታ!

  • @sisaytegegn3281
    @sisaytegegn3281 11 месяцев назад

    ሶል አንተ የተባረክ ቅን ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:: ❤️

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 9 месяцев назад

    ሶል:-እድለኛ ነህ በእዉነት!!! አብዝተህ ፈጣሪህን #አመሥግን!
    ያገኘኅዉን አዲስ ነገር ሁሉ በጥሩ አገላለፅ ስለምታሳዉቀን እናመሠግናለን!!!!!👍.

  • @teferikebede8899
    @teferikebede8899 11 месяцев назад

    Thanks God is Great it's Good teaching God bless you with your lovely family it's wonderful class I enjoy it this Tk ❤

  • @fasilaragaw9422
    @fasilaragaw9422 11 месяцев назад

    በጣም ግሩም ኘሮግራም ነበር ሰው እንዲረዳ የምትሰጠው ምሳሌዎች ይመቹኛል በርታ ወንድሜ

  • @abdiwabela9742
    @abdiwabela9742 11 месяцев назад

    Subhan Allah ye Allah sera...
    Thx sol for your amazing program

  • @mickaelbirhanu3281
    @mickaelbirhanu3281 11 месяцев назад

    Praise to our almighty GOD for All!!!
    Sol, I appreciate you for your thoughtful programms, and this is the special of all time!

  • @heran6415
    @heran6415 7 месяцев назад

    Thank you so much for an amazing explanation. God bless you 🙏

  • @yimajahmedmohammed8674
    @yimajahmedmohammed8674 11 месяцев назад

    Alhamdulilah for everything! Best of the best thanks for amazing program 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @JobirAbdu
    @JobirAbdu 11 месяцев назад

    አራቱንም ክፍሎች ተከታትያለሁ ገራሚ ነው እጅግ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ሶሎ ከባዱ ሰው!!!!

  • @TsegayeWeldearegay
    @TsegayeWeldearegay 11 месяцев назад

    የምታቀርባቸው ሀሳቦች በጣም አስተማሪ ናቸው በተጨማሪ ሰለ አቲዝም መረጃ ካለህ ብታስተምር እላለሁ።

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 11 месяцев назад

    ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬያለሁና አመሰግንሀለሁ ሥራህ ድንቅ ነው ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። መዝሙረ ዳዊት ፻፴፰÷፲፬

  • @Efy_Tube09
    @Efy_Tube09 11 месяцев назад

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaymoges4315
    @tsehaymoges4315 11 месяцев назад

    thank you so much for sharing us God bless you

  • @tamenewmichael2919
    @tamenewmichael2919 11 месяцев назад

    Be blessed Bro. Its a great explanatiom. You helped me to glorify my creator

  • @yosephassegid6663
    @yosephassegid6663 11 месяцев назад

    Thanks for the amazing presentation 🎉🎉🎉

  • @animationmovies1235
    @animationmovies1235 11 месяцев назад

    Great ...Thank you sol, keep it up

  • @babyayele
    @babyayele 11 месяцев назад

    Amazing talk about DNA

  • @beni12km
    @beni12km 11 месяцев назад

    it was very amazing thank you solomon keep it up we appreciate this

  • @MamUmer-s3k
    @MamUmer-s3k 8 месяцев назад

    Alhamdulilah
    Thanks Solomon

  • @mohaarebu7459
    @mohaarebu7459 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ሰለ እንቅልፍ ብትነግረን

  • @modinali3987
    @modinali3987 11 месяцев назад

    You are my hero thank you ❤ God bless you

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 11 месяцев назад

    Fascinating… am so hyped by your conclusion ! Indeed God is great! Psalms 139
    14 I will give thanks to You, for I am fearfully and wonderfully made; Wonderful are Your works, And my soul knows it very well.

  • @lakachewwubale5762
    @lakachewwubale5762 11 месяцев назад

    #እፁብ ድንቅ ነገር ነው እየነገርከን ያለኸው ወንድም #ሰሎሞን!!

  • @solomonmulugeta-ey9zu
    @solomonmulugeta-ey9zu 11 месяцев назад

    Sol I wish you all the best. That’s the eternal best...

  • @fitsumsisay
    @fitsumsisay 11 месяцев назад

    Sol, the program you presented about the creation of human beings in episode 4 was very amazing, especially if the wonderful work of the creator God is talked about, it will not to be end talked about, the only thing I can say is, my God, my creator, you made me wonderful and I thank you forever for creating me. , GOD blessed you sol 🥰🥰🥰

  • @hannu7898
    @hannu7898 11 месяцев назад

    Armature alehu ye Egziabher sera ke amero belay new. ❤❤❤❤

  • @AI_Future_Story
    @AI_Future_Story 11 месяцев назад

    አፍንጫ የ survival ጥያቄ የለበትም ። ሽታ የሚባል ነገር በሕይወቴ አሽትቼ አላውቅም ፤ የማሽተት ልምድ ኖሮኝ ስለማያውቅ፤ ማሽተት ባለመቻሌ ቅር ብሎኝ አያውቅም ።
    University እያለሁ አንዱ ጓደኛየ RUclips ለይ ማሽተት የማትችል ቻይናዊ አይቶ ትዝ ባለው ጊዜ ሁሉ በጣም ተገርሞ ያወራኝ ነበር ፤ እንደማያምነኝ ስረዳ አልነገርኩትም። አለማሽተት ለእሱ ድንቃድንቅ ዜና ፤ ለኔ ደግሞ የየእለት አጋጣሚየ ነው ።

  • @selmanhussen9804
    @selmanhussen9804 11 месяцев назад

    Sole brother thank you

  • @mhretmesfn561
    @mhretmesfn561 11 месяцев назад

    Waaaaaaaaaaaaaaaaawwwwww amuzing think i realy apricate you bro...... thanks GOD

  • @AbumahiraHassen
    @AbumahiraHassen 11 месяцев назад +1

    እንዳንተ እውቀት መጋቢዎች ቢበዙልን አገራችን ምንኛ ትታደል ነበር....

  • @mekonenhabtemariam1158
    @mekonenhabtemariam1158 11 месяцев назад

    Hi selie selam new adnaqih negn
    1tyaqi alegn Ethiopia 2 satelayt sedalech betam Arif new
    Lemn lemn enteqembachew alen

  • @tekleamdemariam7074
    @tekleamdemariam7074 11 месяцев назад

    Thank you sole

  • @ethioapps836
    @ethioapps836 11 месяцев назад

    አቦ ኑርልን አባቴ❤

  • @sisaydesalegn6294
    @sisaydesalegn6294 11 месяцев назад

    መዝሙር 139:14 ግሩም እና ድንቅ አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ ብሎ መዝሙራዊ የተናገረው ይህንን የሳይንስ ምርምር አውቆ ቢሆን ምን ይል ነበር? ህይወት ዓላማ አለው ወደፊት ለዘላለም እንድንኖር ይፈቅድልናል .

  • @tumitube2549
    @tumitube2549 11 месяцев назад

    God bless you bro🎉❤

  • @AlexAnder-jm2to
    @AlexAnder-jm2to 11 месяцев назад

    Thanks sol

  • @kamayman
    @kamayman 11 месяцев назад

    Waw antm cher senbit

  • @johnherma8462
    @johnherma8462 11 месяцев назад

    Thank you sol

  • @abdialemu8391
    @abdialemu8391 5 месяцев назад

    more blessed sol

  • @KalkidanKal-s5w
    @KalkidanKal-s5w 11 месяцев назад

    Solo betam nw bagegneh des emilegn betam

  • @deguyeshiwas4754
    @deguyeshiwas4754 Месяц назад

    እግዚያብሔር ይስጥልን!!!

  • @HASMedia1984
    @HASMedia1984 11 месяцев назад

    ሱብሃን አላህ ከማለት ውጭ ቃላት የለኝም

  • @nathanfikadu
    @nathanfikadu 11 месяцев назад

    i'm Amazing, i'm awesome thank GOd you creating me this amazing for free!!!!

  • @NitroEthiopia
    @NitroEthiopia 11 месяцев назад

    Please Talk about stem cell therapy

  • @ermiasgetachew9304
    @ermiasgetachew9304 11 месяцев назад

    thanks to be god he mades perfect all things

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 5 месяцев назад

    አቤት አየሱስ ስራህ ድንቅ ነው

  • @user-cu7b14
    @user-cu7b14 11 месяцев назад

    Yemerejawun minch linkun magignet yichalal

  • @engchisu7737
    @engchisu7737 11 месяцев назад

    Four billion years of evolution man

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 11 месяцев назад +1

    good morning 🙏

  • @seblewongelmengste210
    @seblewongelmengste210 11 месяцев назад

    ፈጣሪ ይመስገን

  • @dawitkassa329
    @dawitkassa329 11 месяцев назад

    እፁብ ድንቅ ነው ።

  • @نجاتمحمد-ض3س
    @نجاتمحمد-ض3س 10 месяцев назад

    እኔ አለምን መዞርእፈልጋለሁ እና ደምስሬ ይሄን ያክል ከዞረ በአካል እንደምዞር ተስፋ አለኝ

  • @Poem_AI
    @Poem_AI 11 месяцев назад

    Like

  • @FranklinWatchit
    @FranklinWatchit 10 месяцев назад

    Wow

  • @fitawrari117
    @fitawrari117 11 месяцев назад

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @Abdusaid-id4lz
    @Abdusaid-id4lz 11 месяцев назад

    Allahu akbar

  • @oumerahmeed9425
    @oumerahmeed9425 11 месяцев назад

    شكرن

  • @tedrosvaluescare
    @tedrosvaluescare 11 месяцев назад

    Endet 177,000,000,000,000 metalih? 600×150,000,000=90,000,000,000km metalign lene,lemawek slefeleku new

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 11 месяцев назад

    ሰሌ በእርግጥ ውብና ድንቅ ሆነን መፈጠራችን ድንገተኛ አይደለም።ዳርዊን እንደሚቀባጥረው አይደለም።
    እኔግን ውብ አድርጎ የሰራኝን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ!!!!

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 11 месяцев назад

    batkikel beta ❤❤❤❤

  • @HASMedia1984
    @HASMedia1984 11 месяцев назад

    لقد خلقنا الإنسان في أحسن تقويم
    ትርጉም
    We have created the human in the best way

  • @yonatanberhe8437
    @yonatanberhe8437 11 месяцев назад

    ሶልዬ ጦርነት የሚያመነጭ ሴላችን ምን ይባላል??😢😢😢😢😢😢😢🙄🙄😔😔😔😔

  • @tewodrosbacha3365
    @tewodrosbacha3365 11 месяцев назад

    10q sol !!!!

  • @beletetesfaye
    @beletetesfaye 11 месяцев назад

    የምጋርም ትምህርት ነው

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 11 месяцев назад

    Astamari program yekateL

  • @BeharuKebede
    @BeharuKebede 9 месяцев назад

    Saw animal nw nagaraniki please😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @BeharuKebede
      @BeharuKebede 9 месяцев назад

      Saw animal nw nagaraniki please😊😊😊😊😊😊😊

  • @endrisabas-kg7kc
    @endrisabas-kg7kc 5 месяцев назад

    ❤😂

  • @Lejes8755
    @Lejes8755 11 месяцев назад +1

    first

  • @eyasuẅerash
    @eyasuẅerash 6 месяцев назад

    We came by evolution. Science told u about our miraculous body and at the same time it told u we came by evolution. Learn to walk with evidence only. There is no such thing as God. GOD IS THE GREATEST LIE EVER INVENTED BY MAN

  • @DELLINATUBE
    @DELLINATUBE 11 месяцев назад

    wow