🛑ሠኢድ ገና ፌንት ይሰራል ቪዲዮ መስራት አልፈለኩም አስገድደውኝ ነው 😭😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 2 дня назад +588

    የዘመናችን ጀግና ሴት እሰቲ ሰይፈ ላይ ትቅረብ ምትሉ😂❤ላይክ

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 2 дня назад +4

      Habibti❤❤❤❤❤❤❤

    • @SUSUSY-mh1qh
      @SUSUSY-mh1qh День назад +11

      ኧረ አታባብሱ ወልደዋል ይገናኛሉ መሀል ገብታችሁ ማቀጣጠል ምን እሚሉትነዉ

    • @fgdg4382
      @fgdg4382 День назад +3

      Iyegudachihate newe hulete lezawime sete lijuche yiza lije begezebe bicha ayadigime lezihe yabekachihate inate nachu

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl День назад +7

      ምን ሰርታ ነዉ ጀግንነቷ

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 День назад +2

      @@SUSUSY-mh1qh ማቀጣጥል አደለም እኔ ወላሂ እዲታረቁ ነው ምፈልገው ግን እኳንም አናደደችው ይታረቁ አሁን

  • @tetr4232
    @tetr4232 День назад +277

    😂😂😂 ወላሂ ሱምያ ልቀበለው ነው እያልሽ ሻማሽን አብርተሽ ተጫወትሽበት የኛ ጀግና ወላሂ ደግ አረግሽው ለወንዶች ሲያንሳቸው ነው

    • @EkramMohamd-t6c
      @EkramMohamd-t6c День назад

      ክክክክ፣ደምሪኚውደ

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን День назад

      እህቴ ደመርኩሽ አስደምሪኝ እኔ አድስ የቁራአን ቻናል ነው የከፈትኩት እና ላይክና ሼር አስደርጊኝ አይተሽ እዳታልፊኝ መልሽልኝ

    • @AemirEdres
      @AemirEdres День назад

      ኢክሩየ እኔ ዴምሬሻለሁ መልሽልኝ​@@EkramMohamd-t6c

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 День назад +1

      በጣም ጎበዝናት

    • @EkramMohamd-t6c
      @EkramMohamd-t6c День назад

      @@hawlltomar6162 ደምሪኚ

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g День назад +124

    የኔ ፍልቅልቅ እንዲህ ፍክት ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግና የኔ ደርባባ ሀዋ ፈጣሪ የሰጠሽ ምርጥ ጓደኛ ነች ስትጋፈጣቸዉ እንዴት ደስ እንዳለችኝ የኔ ቢጤ የክፉ ቀን ነች

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 День назад +70

    ከዘመኑ የለለች ታማኝ ጎበዝ ጓዳኛ ሀዋ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq День назад +12

    ሱመያ ደግአርገሽው ይገባዋል ጀግና ጥሎብኝ ልፍስፍስ ሴት አልወድም ጀግናብየሽአለሁ❤❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts День назад +102

    ከማውራት መስራት እንደ ጀግናዋ ሱመያ👌👌💕💕👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ День назад +140

    ሱመየ እውነት ከሆነ ጀግና ነሽ💪🤣😂ያዝህ ዓመት 2017 ጀግና ሴት ማነት ብትበል ሱመየ❤ቅጥል ይባሉ አዩ ና ስእድ🌶😂

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 15 часов назад +4

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ሡመያዬ ጀግና የኔ ውድ አብሽሪ አላህ በለሽበት ይጠብቅሽ ሀዋዬ የጎደኛ ጥግ ጀግና ብያታለሁ

  • @MdKarim-sh1xn
    @MdKarim-sh1xn День назад +8

    አቦ ይመችሺ ወላሂ ሴት ቆራጥሰትሆን ደረሰ ይላል የኔ ጀግና ሴት😍😍😘💪💪

  • @Emu-musabaMusaba
    @Emu-musabaMusaba День назад +8

    ❤❤❤❤❤😂አቦ ጀግና ነሽ ወላሂ የተቀበልሽው መስሎኝ ትንሽ ነበር መከታተሌን

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 День назад +42

    ደግ አደረግሸ ጀግና ነሸ የምር ብትቀበይዉም ለልጆችሸ ሰትይ ነዉ በሚል አንፍረዲብሸም ግን አሁን የበለጠ አኮራሸኘ 🎉🎉🎉❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts День назад +47

    የኔ ቆንጆ የሴቶች ተምሳሎት ጠንካራ ኮፊደስ ትላላችሁ ሱመያየ🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌👌👌👌👌💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed День назад +112

    አማራወች እኮ ከጀግንነት ጋር አብረን የምንፈጠረው የዘመናችን ጀግና ሴት ብዬሻለሁ ሱመያዬ ፈንድሻ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

    • @EkramMohamd-t6c
      @EkramMohamd-t6c День назад +1

      ደምሪኚውደ

    • @Umrikiya
      @Umrikiya День назад

      Ina amharan megebat nawu😂😂😂😂😂tadia

    • @FatimaZ-jv1zz
      @FatimaZ-jv1zz День назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 День назад +3

      ምድረ ድዝ እየተሸቀለብሽ አተቂ

    • @SeadaMohemede
      @SeadaMohemede День назад +3

      ዘረኛ አቱኝ

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 День назад +6

    ድራማው መቼነው ሚያልቀው ግን ???

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv День назад +37

    ከዋሬ ታግባር የሉታል ይሄ ነው ጃግኒት 👌👍👈❤️❤️❤️❤️

  • @Sohaiba-p8o
    @Sohaiba-p8o 15 часов назад +3

    ወላሂ፡ሀዋ፡ከእህት፡በላይ፡ናት፡አላህ፡ይጠብቅልሽ፡ያንቺ፡ስትጋፈጥ፡ሱመያዬ፡አላህ፡ይጨምርላቹ❤❤❤

  • @SalihaAman-d4o
    @SalihaAman-d4o 23 часа назад +3

    Damo baxan amrobishal mashaalah wude allah yirdash

  • @GANOBASHIR
    @GANOBASHIR День назад +8

    Suamiye yene Kojo welah betam Belti nesh eko 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 betam Gobeznesh

  • @ZemzemSeid-j7q
    @ZemzemSeid-j7q Час назад

    ወላሂ ደግ አደረግሽው ያደረገው ሁሉ ባንችላይ ያሁሉ ጨዋታ ደግሞ ደህና ሳትኳን ባገባ ዶማ ነው አህሰን ይገባዋል አንች በርች ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadhaGamachu
    @hadhaGamachu День назад +2

    Yene qonjo anchi liyuu set nesh nuriliny 💞💞💞💞

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 День назад +31

    እኮን ብድርሽን መለሽ አላህ ይጠብቅሽ ሱምየየ 😢የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳሽ ግን አስቀሽኛልም 😂😂🎉🎉❤❤

  • @KiloMamo
    @KiloMamo День назад +14

    Habibati shariyaa hayamee ok haqa Kee yoo dabasee ykn sii midhee isatu itti gafatamaa maalii jechuu 🤔🤔

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr День назад +8

    የኔ ማር ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞሽ በርች ሁለተኛ እዳታገኝው ይጓዳሻል ❤❤❤

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 22 часа назад +2

    የኔ ቆንጆ እዴት እድምወድሺ እኮ የናቴ መሳይ 💕💕💕💕

  • @sumeyamahmud-zi7cu
    @sumeyamahmud-zi7cu День назад +8

    የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እንደው በአላህ ያለሽበትን አንዳትናገሪ እነሱ ባለጌዎች ናቸው አንዳይገድሉሽ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 День назад +19

    ጀግና ሴት ነሺ በእውነት አላህ ያጠብቅሺ እስክልጆቸሺ እህቴ አብሺሪ ነገም ሌላ ቀን ነው ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @betinegn3812
    @betinegn3812 День назад +8

    እግዚአብሔርን የሴት ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት❤❤❤❤

  • @Samfuj-d8x
    @Samfuj-d8x День назад +53

    በጣም ጀግና ነሽ ብድር የማይመልስ ልጅ አይወለድ ❤❤❤

  • @rawedederis
    @rawedederis 13 часов назад +1

    ዬኔ ጀግነ ሱማየዬ በየለሺበት አለሀ ይጠቢቅሺ 💋💋💋💋

  • @AntuMan-y4p
    @AntuMan-y4p День назад +1

    Allah yetebikish sume koo berchii❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedtselam
    @mohammedtselam 2 дня назад +132

    ሙስሊሞች በኣለህ 😢ክርስቲያኖች በፈጠራቸው 1000 ኣስገቡኝ😢😢😢😢❤

  • @Ekram-re8iz
    @Ekram-re8iz День назад +15

    ወላሂ አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ሳሙያ ደግ አደረግሽው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ሠላምሽ ብዝት ይበል ከነልጆችሽ ያረብ

  • @NoorSeid-r2q
    @NoorSeid-r2q День назад +24

    ወላሂ አንቺን ያለማድናቂ አይቻልን የሃያ አንደኛ ጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኩኩነኘ
    @ኩኩነኘ 5 часов назад

    ወላሂ ጀግነ ነሺ ወላሂ አላህ ይጠብቅሺ እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErEe-qf5nv
    @ErEe-qf5nv 17 часов назад +3

    አንበሳ ሲፍልግሽ እሚያገኝሽ እቃ መስልሽውደ ደግ አደርግሽ ጀግና አይገልፅሽሕ አንዳንዶች ቢኑ ይናፍቃሉ😂 ሱምያ ጀግና❤

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c День назад +10

    የኔ ፈዲሻ ደግ አርገሺዋል❤❤ ግን የትነዉ ያለሺዉ😂😂😂

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 2 дня назад +43

    ወላሂ ጀግና ሱመያዬ የኔውዲ እሰይ ደግአረግሽው ይቃጠል በተራው

  • @Joseph1234-d3d
    @Joseph1234-d3d День назад +3

    Mashahlla ❤❤❤❤❤❤sister

  • @YEWUBNESHYAMMII
    @YEWUBNESHYAMMII День назад +3

    ❤❤❤❤❤yene.ehet.ayezosh.yene.qojo.enedewm.beta.deg.sew.nesh❤❤❤❤❤

  • @HayatHayat-rz1qx
    @HayatHayat-rz1qx День назад +1

    Masha Allah jegena sete❤❤❤ dadelesh tenkaresh jegenenetsh asekenashg Allah yatekersh ❤❤❤❤ dege aderegsh siyasew new

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 День назад +8

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና ተባረኪ ቅቤ ነው የጠጣሁት😂😂😂😂😂

  • @tube6066
    @tube6066 2 дня назад +29

    ውበቱን ደፍቶብሻል ደግሞ ❤❤❤አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ እስከ ልጆችሽ ጀግና ነሽ ወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatEg-z4g
    @hayatEg-z4g День назад +15

    ጀግና ነሽ ወላሂ በጉጉት ሥጠብቅሽነበር❤🎉🎉🎉🎉🎉 በለ በተ አላህይጠብቅሽ

  • @FyFy-eh9ku
    @FyFy-eh9ku 14 часов назад

    ማሻአላህ በጣም ጀግናነሽ ሡምያ አላህ ይጠብቅሽ❤❤

  • @Moaza-fi1zc
    @Moaza-fi1zc 22 часа назад +1

    ሱማያየ ሰላምሽይብዛ ባለችበት ❤❤❤❤እንወድሻለን ራስሽንጠብቂ ሁሉንምነገርበማስተዋልአድርጊ ሀላየማይጎዳሽንናየማትጸጸችበትንነገርወስነሽአስበሽተራመጂ አይዞሽ የጀግናሴትተምሳላትነሽ ቢሆንምግንለልጆችሽምአስቢ አባትያስፈልጋቸዋል ብቻሽን ለምን ከቀጣሽዉበቂነውከጥፋቱይማርበትልብካለውናይቅርታአድርጊለትበምድርስላለነውደስያለሽ አንድነገርቢሄንኮጉዳቱያንችምነውስለዚለልጆችሽስትይብቻይቅርበይውበተረፈሰላምሽብዝትይበል❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 День назад +8

    ደሞኮ ስታምሪ የኔ ማርር❤❤❤ይሄ መላጣ በይ😂😂

  • @KelemWorkench
    @KelemWorkench День назад +3

    ጀግና ሴት ነሽ በእውነት 🎉🎉🎉🎉

  • @ToybaTube-vm1tf
    @ToybaTube-vm1tf День назад +10

    በአላህ በማርያም 500አሥገቡኝ ሥደት ሠልችቶኛል12አመቴ😢😢😢😢

  • @ጦይቢየቦረናዋ
    @ጦይቢየቦረናዋ 13 часов назад

    የኔውድ አይዞሽ ጀግናነሽ ለበጎነው አብሽሪ😭😭😭😭

  • @Almaz-t3p
    @Almaz-t3p День назад +2

    የኔ ፍልቅልቅ. ❤❤❤

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g 2 дня назад +11

    ሱሙዬ የኔ ውድ ድቅ ሴት ነሽ ደግ አረግሺለት የኔ ጀግና👍👍👍👍👍

  • @SonySony-s4v
    @SonySony-s4v 2 дня назад +77

    ጀግናነሽ ወላሂ አቃጥይው😅😅😅

  • @sartt7113
    @sartt7113 День назад +8

    ጀግኒት ማሻአላህ ደግአረግሺው
    አብሺሪጠክረሺ ልጆቺሺን አሣዲጊ ❤

  • @ummirashid8627
    @ummirashid8627 День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ruhi inti barchi bara hama namni jabanakka kee jiru

  • @KokobeTaye
    @KokobeTaye 4 часа назад

    Sumiyee yen qojoo berchi degi new yadreshiw yen liyuu ❤❤❤😊💪

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 2 дня назад +26

    ሡማያ መጣሺልኝ የኔውድ

  • @halimo1255
    @halimo1255 День назад +6

    አቢሽር እህቴ ትዳረሽን አላህ ይጠቢቅልሽ ልጆሽንንም ያሳዳግልሽ❤❤❤

  • @buski7405
    @buski7405 2 дня назад +11

    የኔ ፈንድሻ እንኳን በደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤

    • @hidjind8081
      @hidjind8081 День назад +1

      ጀግና ነሽ የኔውድ እውነት ከሆነ❤❤❤

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc День назад +2

    ጀግና፡የሴቶች፡ተምሳሌት፡አላህ፡ይጠብቅሽ፡ከነልጆች፡ያረብ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NahatA-n9w
    @NahatA-n9w 18 часов назад +1

    የኢትዮጵያ የሴቶች አምባሳደረ ስወድሽ

  • @seadaseid2781
    @seadaseid2781 День назад +4

    ይመችሺ እውነት ካደረግሺው❤

  • @خديجه-ك8ذ
    @خديجه-ك8ذ День назад +13

    ❤❤❤እራስሽን ጠብቂ ማማየ ከአላህ በታች ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዉ አለሽ አብሽሪ አላህ ቅዋዉንን ይስጥሽ

  • @MeatDnku
    @MeatDnku 2 дня назад +64

    እውነት ከሆነ ጀግና ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 21 час назад +1

    ሱምየ አንች ጀግናነሸ ግን ሀዊ በጣም ጀግናነች አሳዘነችኝም አድንቄታለሁም የጎደኝነት ጥግ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HammuudiiShaamil-mr4yw
    @HammuudiiShaamil-mr4yw День назад +1

    Kanasu anchi dirama ti chilalesh👍

  • @ZenuDesalegn
    @ZenuDesalegn День назад +12

    ሱመያ የኔ ቆንጆ ደሞ አምሮብሻል ጀግና ነሽ ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ጀግና መሆን አለባት

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w День назад +27

    አላህ ያስተካክልልሽ እኔ ያለፈብሽን ስለማላውቅ ምንም አስተያየት የለኝም ግን አምርረሽ ትዳርሽን ለመበተን ሰበብ መሆን የለብሽም ሱመያ አላህን ፍሪ ያለው ችግር ተነጋግራችሁ ፍቱት ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው

  • @FewaedforeignEmploymentagentpl
    @FewaedforeignEmploymentagentpl День назад +6

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን እደሁ ታዉቂያለሽ ስላማረብሽ ብቻ

  • @HelimaOmer
    @HelimaOmer 20 часов назад +2

    ግን ፕራንክም ይሁን የምር. ግን እውነታውን ማወቅ አለበት በጣም ቆንጂየ እኮ ነሺ ትበዥበታለሺ. ብትቀሪበት እንጂ አይቀርብሺም. ጠንካራ ሁኝ. ፕራንክም ከሆነ 😂 ይሁን

  • @ekram2819
    @ekram2819 2 дня назад +16

    እረ ጀግና ነሽ ይመችሽ ወላሂ እኳንም አቃጠልሽው እሄ የማይረባ

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw День назад +10

    ድራማ ካልሆነ ጀግና አችነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 2 дня назад +6

    እኳን መጣሽልን ናፈቅሺን ወላሂ ከደቂቃዎች በፊት እያሰብኩሽ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SitiBegashaw
    @SitiBegashaw День назад +1

    ❤❤❤❤❤ማር ጀግናነሽ እኔም ተጎደቻለው ባችትምርት ተምሪለው ፍቅርይበልጣል ከቁስ ጀግናአላህ ይጠብቅሽ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 часа назад

    ሡመያየ የዘመናችን ጀግና ሤት😂ካች ብዙ ትምህርት ወሥጃለሁ😢❤

  • @ሀሊመትሁሴን-ጸ2ጰ
    @ሀሊመትሁሴን-ጸ2ጰ День назад +9

    ሱመያ የኛ ጀግና የሴት ተምሳሌት የምር ምስጋና ይገባሻል ጀግና ሴቱ ሁላ ያችን ልቤ ይስጠኝ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seryat-n6r
    @seryat-n6r День назад +4

    አላህ ያግዝሽ የኔ ብርቱኡ ❤❤❤

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 2 дня назад +32

    ጀግና የኔቆጆ❤❤❤❤ሰራሽለት ግን ታረቁ ጥል ለሴጣንነው

  • @جوادجواد-ز4ط
    @جوادجواد-ز4ط День назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Mkeamka
    @Mkeamka День назад +7

    የኔ ጀግና ሴት አላህ ይጠብቅሽ ቀጥይበት እሱ ካረገው አይበልጥም እኔስ ከደስታም በላይ እህቴ ብትሆኝ ብየ ነው የተመኘሁት

    • @Zabeba-o3r
      @Zabeba-o3r 22 часа назад +1

      በለኢላሀኢለላህ እህትሺ ናት

    • @Medina-tr2bq
      @Medina-tr2bq 21 час назад

      ​@Zabeb❤❤❤❤❤a-o3r

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse День назад +26

    Ani kan na dhibuu warii coment malitu sii dhibbe kan arbstan danat isaant dirama hojacha jiruu jarii dhuga mitii soba😅😅😅😅

    • @ZayadaMusa
      @ZayadaMusa День назад

      Meerree eenyutu arrabsinaan agarte Namni arrabsse hin jiru nama ishii dinqisiifatu yoo tahee malee
      Sumayyaan nama dinqisifatamuu qabudha

    • @AyuuDhabii
      @AyuuDhabii День назад

      Angaa amma pirank godha jiruu 😂

    • @AshaaAbdallaa-v5y
      @AshaaAbdallaa-v5y День назад

      Dhugaa diramadha

    • @tiyaatube5617
      @tiyaatube5617 День назад

      Dhugumaa pirakii dha

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 День назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግኒት ደግ አደረግሽዉ 😂 ሃዊ እማ የጓደኛ ጥግ ናት ማሻ አላህ

  • @user-weloywa
    @user-weloywa День назад +23

    እውነት ከሆነ በጣም አድቅሻለሁ ደግ አደርግሸው
    አንጀቴን ነው ያጠጣሸው
    ሡመያ ጀግና ነሸ 💪💪

  • @EmanShemsu-v1b
    @EmanShemsu-v1b День назад +4

    ሱማይ ባቃ እታረኩ ብድርስህን ማልሳሸል ባቃ እባቃል ታረቁ

  • @አልሀምድሊላህ
    @አልሀምድሊላህ День назад +1

    አች ጎበዝ ነሽ ማሬ አላህ ይጠብቅሽ ግን ሠይድ ይገርመኛል የሚሠራውን ሥራሁሉ በካሜራ አኡዙቢላ ገርሞኛል ወላሂ 😅

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd День назад +3

    ጀግና ሶማያየ አላሕ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HalfiyaAsbali
    @HalfiyaAsbali 2 дня назад +9

    kabajani abba mana kee waji bareda ilmani ketile isuma waya 😢😢😢😢😢

    • @Gudisee
      @Gudisee День назад +1

      Of xiqeessite kana akka seyido ishee kabaju hin argatu kana booda galmoote jiraatii seyidon garaa kutaate tokko jedhee jireenyaa isaa jiraata hojiisa ittii fiufee ok

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc День назад +4

    ሡመያ የነውያለሽዉ አሁን🎉🎉🎉 ሥወድሽ መልሽልኝ

  • @AdemMohamed-up2tg
    @AdemMohamed-up2tg 18 часов назад +2

    አሁን ባሌ ዛኒ ነው ላያት ሴት በሙሉ ይዘላዘላል ማለት ነው አልገባንም አቺ ከተቀበልሽው እኛ ምን አገባን ስንት የሀገር ነገር ሚያስጨንቅ ነገር እያለ ሱመያ

  • @BelayneshZeudu-i1s
    @BelayneshZeudu-i1s 23 часа назад +1

    አሁን ገና ጀግና ጀግና ተጫወትሽ የማንም መጫወቻ ሁነሽ አልቀረሽ👍

  • @MakuMama-j1m
    @MakuMama-j1m 2 дня назад +8

    ሱላ ኣላ ናብ የኡማት ማሃማዲ ኤልዮሙ ጁማኣ❤

  • @Siifaan-j3q
    @Siifaan-j3q День назад +46

    Osoo dhalaa oromoo tatee akkanaa hin gotuu warrii jettiin like godhaa 😢

    • @JatuA-b3c
      @JatuA-b3c День назад +2

      Dhugadha amara ta.ushe ibsati fandon kuni

    • @Siifaan-j3q
      @Siifaan-j3q День назад

      @JatuA-b3c dhugaa argadhuu lubbuu ko

    • @maskaramdarajee4970
      @maskaramdarajee4970 День назад

      😂😂😂 dhisi dima ira qaba ama 😂❤

    • @abadiirabbiirabbii9783
      @abadiirabbiirabbii9783 День назад +2

      Usii jedhe warii zarinati keessa gute jiduu jarasa fi jalati kan bekku rabbii qofaa

    • @Siifaan-j3q
      @Siifaan-j3q День назад

      @abadiirabbiirabbii9783 muxee hadhaa keetii sharmuxaa demii muxee nadhoo amaraa arbii kolkolee ficanii qabachuu hin tolee

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    አችጀግና ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ቃልኪዲንአበራ
    @ቃልኪዲንአበራ 22 часа назад

    Yemir jegina neshi❤❤❤❤❤

  • @frdds5006
    @frdds5006 2 часа назад

    Sumayh shido😢😢😢😢😢😢

  • @madenamadena5526
    @madenamadena5526 День назад +26

    ዩቱቤን ተናድጄበት ደልቼው ነበር የት እንደደረሽ ለማወቅ ነበር መልሼ የከፈትኩት የሴት ጀግና ቁምነገረኛ ብዬሻለው ❤

  • @madey56
    @madey56 День назад +3

    ሱመያዬ የኔ ዉዲ ከዝየበለጠ ይበቃል ልጆችሽን የለአባት ኢዳይሆኑ ትደረሽንም ንፈስ አታስገብ ሱሜ አደረ ለልጆችሽ ስትይ ማሬ❤❤❤

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw 2 дня назад +25

    የኔ ውድ እንኮን ሰላም ሆንሽልን ድምፅሽ ሲጠፋ በጣም ጨንቆኝ ነበር ሀዋዬ የጓደኛ ጥግ ናት ❤

    • @VdCv-fg8xn
      @VdCv-fg8xn День назад

      ጨነቀሺደ እኳን ተፈረጂሺ ሁቢ ዉይ ሠዉ ለነገር ለማቆናጠጥ ጎበዝ ጎበዝይሏታል እኔ አልከታተላቸዉም ወላሂ ግን ሠዉ ምነዉ ለድናችን ሠአት በሠጠን የሚጠቅመንን

  • @እናቴንናፋቂ-ዐ3ሰ
    @እናቴንናፋቂ-ዐ3ሰ День назад

    አደነቅኩሽ ጀግና 👌👌👌👌👌 አሏህ ይጠብቅሽ 😍😍😍😍😍

  • @faitmahmohameed3653
    @faitmahmohameed3653 15 часов назад

    ወይኔ ጀግና ነሽ ሱሚ❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ День назад +10

    ሱመያዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነዉ ታረቁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉