ዮአዳን (ክፍል 21)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle 28 дней назад +867

    ሳሚ ለዮአዳን በሚያደርገዉ ድጋፍ የተደሰታችሁ እስኪ ላይክ 🥰🥰🥰🥰

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q 28 дней назад +10

      ሲጀመር እኮ የምትጠይው ሰው አይጎዳሽም የውሸት የሚያስመስል ሰው ነው የሚጎዳው ትልቅ ትምህርት አለው የምር እኔ ከዚህ ቡሀላ ተጣልቸ የታረቁኝን ሰወች አምኜ አልቀርብም ጠርጥ አለ

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 28 дней назад +4

      እኔ እዴት እንዳስደሰተኝ❤

    • @taibaaweet4449
      @taibaaweet4449 28 дней назад +2

      እኔ

    • @amaamm-vq1px
      @amaamm-vq1px 28 дней назад +2

      ደምሩኚ

    • @SarkalEthopia
      @SarkalEthopia 28 дней назад +2

      ሳሚ አና ምሃለት ምብርታት አለባችው አነኛእ ሴረኛኦቾሎ ነቅተዋል 😢😢😢😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 28 дней назад +169

    ዮአዳን በጣም ታሳዝነኛለች የኔ ሚስኪን እስኪ እንደ እኔ የምትወዷት 👍👍👍👍

    • @AbuneLukas
      @AbuneLukas 28 дней назад +2

      😘😘😘😘😘😘

    • @user-iy9wr6in3o
      @user-iy9wr6in3o 28 дней назад +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AyubGeneto-fc9wu
    @AyubGeneto-fc9wu 28 дней назад +951

    የ ዮአዳን ደጋፊዎች እስኪ👍👍👍

  • @user-xr4ml4fv7d
    @user-xr4ml4fv7d 28 дней назад +109

    ዋዉ የአቤል እህት ስለተናገረች ደስ ያለዉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍👍

    • @user-um8wl8kf9q
      @user-um8wl8kf9q 28 дней назад

      በጣም ደስ ብሎኛን🙏🙏❤❤

    • @KsahabdkkKsahabdkk
      @KsahabdkkKsahabdkk 28 дней назад

      😂😂😂

    • @FatomaToshome
      @FatomaToshome 26 дней назад

      😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr4ml4fv7d
    @user-xr4ml4fv7d 28 дней назад +27

    ዮአዳን ደጋፊ የሆናችሁ ❤❤❤❤

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 28 дней назад +555

    ሳሚ ከማሂና ከዮአዳን ጋር ስለሆነ ደስ ያለው👍😊

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j 28 дней назад +932

    ዮዋዳንንና ምሀሊትን የምወዱ ላይ ግጩኝ🙍👍👍👍🌹

    • @FH-yi8bj
      @FH-yi8bj 28 дней назад +6

      እኔ👍👍👍👍👍👍

    • @shwayeshwaye2774
      @shwayeshwaye2774 28 дней назад +3

      የእኔ እናት አማረኛ አትችይም እንዴ😅😂

    • @user-tr5tw1yq3e
      @user-tr5tw1yq3e 28 дней назад

      😂😂😂😂😂​@@shwayeshwaye2774

    • @user-uh3cw8ze2x
      @user-uh3cw8ze2x 28 дней назад +2

      የማዳም ግርግዳ ያጋጭሽ😂​@@FH-yi8bj

    • @Makka-fy4ph
      @Makka-fy4ph 28 дней назад +2

      ዮዎዳኔእግዛቤሄርካችይሁን❤❤❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 28 дней назад +958

    ይከን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ፈጣሪ ወእቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🎉🎉❤❤❤

  • @BahriyaHadiseman
    @BahriyaHadiseman 28 дней назад +46

    ግን እኔን ብቻ ነው እንዴ ይሄንን ድራማ ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ አፍላ ፍቅርን ያስጠላው እስቲ ንገሩኝ የመዳም ቅመሞች እንደኔው ስደተኛ የሆናችሁት አላህ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን❤😢😢😢

  • @emushewatube
    @emushewatube 28 дней назад +14

    የአቤል እህት ልክ እንደሷ የተዳፈነ እሳት የሆነባቸዉ ሰዎች ብዙ ናቸዉ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ፈጣሪ ከመጥፎ ሰዎች ይጠብቀን

  • @Arsuzele93393
    @Arsuzele93393 28 дней назад +108

    ዮአዳን የእኔ ጠንካራ እሷን የሚደግፍ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 28 дней назад +357

    የሳላሴ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 28 дней назад +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 28 дней назад +1

      አሜን

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 28 дней назад +1

      እንኮን አብሮ አደረሰን🙏🙏👏👏👏👏👏

    • @sabchoHdC-xm9mt
      @sabchoHdC-xm9mt 28 дней назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @kassahunwondu3979
      @kassahunwondu3979 28 дней назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 28 дней назад +68

    የዮአዳንን መጨረሻ እያደር ያጓጓው አለ 👍❤❤አረ በቶሎ ይለቀቅልን የምር ልቤ ጥልጥል ነው ያለው እህህህ😢

  • @Hayamu-gf3kq
    @Hayamu-gf3kq 28 дней назад +11

    ዋው ይህ አጭር ድራማ ብዙ ቁም ነገር አለው በተለይ የታፈነ ጩህትን የብዙ ሰው ችግር የሆነውን ነገር ይፈታል ያስተምራል ወኔ ይሰጣል❤❤❤

  • @user-bo5zm4vj6q
    @user-bo5zm4vj6q 28 дней назад +17

    ልድያ እነሱን ስታጠምድ የእናትዋ ክፋት ታዉቅዋት ብቻ ይህን ክፋት አዉቃ ወደ ራስዋ የምትመለስበት ጊዜ ይመስለኛል

  • @serkalemmekonen3542
    @serkalemmekonen3542 28 дней назад +142

    እስኪ ሳሚን,ዮአዳንን እና ማህሌት የምትወዱ❤

    • @hanooalhrbi
      @hanooalhrbi 28 дней назад +1

      ሳሚን በፊትእጠላውነበር😢አሁንግን ❤❤❤

    • @serkalemmekonen3542
      @serkalemmekonen3542 28 дней назад +1

      @@hanooalhrbi እኔም እንደዛው አሁን ሳሚ በጣም ተለውጧል

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 28 дней назад +1

      እኔም ውድድድ ነው የማራጋቹ❤❤❤❤❤

    • @hanooalhrbi
      @hanooalhrbi 28 дней назад

      @@serkalemmekonen3542 በጣም

  • @AbebumeleKibret
    @AbebumeleKibret 28 дней назад +49

    ዋዉ ዮአዳን ድራማ የሚያጓጓኝ ነገር የለም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 28 дней назад +77

    በጣም የጨነቃቹ እና የከፋቹ ሳታስቡት ፈጣሪ አለውኝ ይበላቹ ❤❤❤❤❤

    • @ekramali-lp6py
      @ekramali-lp6py 28 дней назад +1

      አሚንንን

    • @RehanaYoussef-he4ih
      @RehanaYoussef-he4ih 28 дней назад +1

      አሜን

    • @belaya121
      @belaya121 28 дней назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @rahelfeyisa-y6i
      @rahelfeyisa-y6i 28 дней назад +1

      AMEEEEEN EGZIABIHER ALEWULACHU YIBELEN DEGMOM KE ISTFASACHN YILQ KRBACHN NEW EGZIABIHER SEWUN AYIXLM YIREDAL YIDEGFAL GULBET YIHONAL SMU YIBAREK

    • @user-dw2lr8zs7w
      @user-dw2lr8zs7w 28 дней назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-pw5gu5sx6i
    @user-pw5gu5sx6i 28 дней назад +4

    የዚህን ፊልም መጨረሻ እስከማይ ናፈቀኝ 😢😢

  • @appseth8007
    @appseth8007 28 дней назад +10

    ቅድስት በመናገርዋ ደስ ብሎኛል ዬአዳንን ትረዳታለች ሳሚ እዳታስነቃ እባክህ ተጠቀቅ

  • @rabi1011
    @rabi1011 28 дней назад +94

    ማነዉ ግን እደኔ ድራማ መሆኑን እያወቀ በእናትና ልጅ የሚናደድ 😢😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 28 дней назад +188

    ይዋነዳን ታሸንፋለች የምትሉ ❤እቅዷ ይሳካል በዚያ ላይ ማህሌት አለቻት ደግሞ ሳሚ ተጨመረላት ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EphLov
      @EphLov 28 дней назад +1

      Beza ewunet bewustwa ale

    • @Wegiidii17
      @Wegiidii17 28 дней назад +4

      ይሳካል ዪአዳን በዲል ታሸንፋለች ሥወዲሽ ዪአዳን 😘😘😘😘

    • @user-uc6qr4li1j
      @user-uc6qr4li1j 28 дней назад +1

      Yeabel ehetem aleche

    • @haimanot-yo3bb
      @haimanot-yo3bb 28 дней назад +1

      ፊልም ነው ብዙም አርቃችሁ አታሰቡ ኮመታተሮች❤❤❤

    • @user-oc3sd2ku76
      @user-oc3sd2ku76 28 дней назад

      @@haimanot-yo3bb ዉይ ለካ ፊልም ነዉ🤗🤗🤗

  • @fozilovemohammed5654
    @fozilovemohammed5654 28 дней назад +165

    ዮሀዳን የምታሳዝነው እስኪ 👍👍 ሊዱ እና እናታ መርዝ የሚጠላቸው እስኪ ማነው

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l 28 дней назад +6

    የኔ ዮዳን ማሂ የኔ ውዶች ሳሚም ምርጥ ልጅ ሆነካል በርቱልን ከነኚ አውሬ ሰወቹ መጨረሻ አሳዩን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc 27 дней назад +4

    ዬአዳንየ የኔጀግና አይዞሺልኝ💪💪💪💪

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 28 дней назад +67

    እንዃን ደና መጣችሁ ማነው እደኔ በጣም በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው😮😊❤❤❤

  • @amrisasaifu4616
    @amrisasaifu4616 28 дней назад +117

    አንደኛ ነኝ 🥰ዮአዳን የምትዎዱት እስኪ ❤️🥰

  • @Tig-gs6nm
    @Tig-gs6nm 28 дней назад +36

    ዬአዳንን ማሂን ሣሚን የምቶዱ ድል ለተበዳይ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @DagmawittilahunDagi
    @DagmawittilahunDagi 28 дней назад +4

    ዮአዳንና የአቤል እህት በእውነተኛው እህትማማቾች ይመስላሉ በጣም ተመሳሳይ ናቸው 😊

  • @BurtkanBurtkan-u3w
    @BurtkanBurtkan-u3w 28 дней назад +9

    የመዳም ቅሞችየ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 28 дней назад +37

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ዮአዳን የምታሸንፍበት ቀን ናፈቀኝ 😊😊

  • @user-fh2qm6sd6o
    @user-fh2qm6sd6o 28 дней назад +27

    የኡነት ሳሚ የምር አንደኛ ልጅ ነህ ማህሌት ጭምር ከዮአዳን ጎን ስለቆማችሁ ደስ ይላል

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 28 дней назад +119

    እችን ኮመት እምታነቡ በሙሉ ተክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ😢ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን❤

  • @FatimaSaed-g2g
    @FatimaSaed-g2g 28 дней назад +8

    የኔቆጆ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እነዮአዳን

  • @user-pu5xq6uu1w
    @user-pu5xq6uu1w 28 дней назад +10

    ሰሚና ማሃሌት በርቱ ዮአደን ጣንከራ ልጅ ናት ❤❤❤የቤል እህት ስላወራች ደስ ብሎኘል በርቱ❤❤❤❤

  • @user-ek6ro4nt2g
    @user-ek6ro4nt2g 28 дней назад +89

    ዮአዳንን ያላቹ እስኪ እንያቹ😂🤗🙉🙉🙉

    • @user-rk3kq3yn6m
      @user-rk3kq3yn6m 28 дней назад +3

      ዮአዳንን ብለንይሄው መጣን 🎉😂😂😂❤

    • @AlAin-zn8rp
      @AlAin-zn8rp 28 дней назад

      😂😂😂😂

    • @user-ek6ro4nt2g
      @user-ek6ro4nt2g 28 дней назад

      ​@@user-rk3kq3yn6m
      Demrogn wde demrshalew❤

    • @user-ek6ro4nt2g
      @user-ek6ro4nt2g 28 дней назад

      ​@@AlAin-zn8rp
      Demrign wde demrshalew❤❤

    • @emebete6
      @emebete6 28 дней назад

      😂😂😂

  • @KiduHabesha-je1nt
    @KiduHabesha-je1nt 28 дней назад +44

    ዮአዳን አወራሯ እራሱ ደስ ስል😢

  • @mama8996
    @mama8996 28 дней назад +24

    ቶቶሎ ልቀቁልን ዋ አታስጠብቁን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @user-bf4zw8ef4t
    @user-bf4zw8ef4t 28 дней назад +69

    ስደት ለይ ሆኖ ዮአደንን ምካታታላሁ ማነው እስት በላይክ pss🤗

  • @user-pn8ci1cm1r
    @user-pn8ci1cm1r 28 дней назад +7

    እህህ ❤❤❤የዮሀዳን😢 ድራማ ውስጤ ነው🎉❤❤❤😢💐

  • @user-qd5wh5di8c
    @user-qd5wh5di8c 28 дней назад +40

    ማነው ሳሚን አሁን የወደደው❤❤❤ሀኒቾናማሂ የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤❤

    • @kjooo8400
      @kjooo8400 28 дней назад

      ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 28 дней назад

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @kjooo8400
      @kjooo8400 28 дней назад

      @@user-sd5uw9zv8i እንደማማር ማሬ

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e 28 дней назад +46

    እንደኔ ዮአዳን ድራማ ከክፍል 1አንድ እስከ ክፍል 20 ያዬ ላይክ 👍👍🙏❤❤

  • @saraeyueli
    @saraeyueli 28 дней назад +43

    አንደኛ ነኝ የአዳን የምትዎዱት እስኪ❤❤❤❤

  • @عيدروسع
    @عيدروسع 28 дней назад +4

    ድል ለዩአዳን💪ጀግኒት❤

  • @NureGalSiltte
    @NureGalSiltte 28 дней назад +5

    ቅድሥት በመውራቷ እንደኔ ደሥ ያለው ለይክ ግበሩ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zd3pw9dv8lmara
    @user-zd3pw9dv8lmara 28 дней назад +28

    የኣብየል እህት ስለ ተናገረት ደስ ብለኛል🙏💟

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 28 дней назад +34

    ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ማነዉ ዩአዳን መጨረሻ የናፈቀዉ❤❤🎉🎉

    • @AbebumeleKibret
      @AbebumeleKibret 28 дней назад

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AbebumeleKibret
      @AbebumeleKibret 28 дней назад

      እኔ ብዙ ችግሮች አሉ የኔም እደሷ

    • @ሀኒ
      @ሀኒ 28 дней назад

      @@AbebumeleKibret አይዞሽ ማማየ

    • @AbebumeleKibret
      @AbebumeleKibret 28 дней назад

      @@ሀኒ thanks

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 28 дней назад +71

    ዮአዳንን የምትወዱ ሳሚ በጣም ተለውጠሀል ማህሌት ምርጥ ሰው ስወድሽ ማህሌት ና ዮአዳንን የምትወዱ በላይክ ❤❤❤❤

  • @yaredfentaw2950
    @yaredfentaw2950 27 дней назад +4

    ዮአዳን የምታሳዝነው እስቲ በላይክ❤❤

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j 28 дней назад +19

    ዮዋዳንን እና ማህለት የምወዱ👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MissSara372
    @MissSara372 28 дней назад +46

    የሳሚ መቀያር ደስ ያላቹህ ለይኩ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 28 дней назад

      ❤❤❤

  • @MahiTubj
    @MahiTubj 28 дней назад +22

    አደኛነኝ ማንም አልቀደመኝ ለይኩኝ😂❤

  • @سمرالدينسمر
    @سمرالدينسمر 28 дней назад +16

    ሰሚይ ከወደን ጎን ማሆኑ ደስ ይበለል❤🎉🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 28 дней назад +4

    የዩአዳን ደጋፌ የትናችሁ❤❤❤የኔ አሣዛኝ😢 መጨረሻዉ ናፈቀኝ

  • @salimadegu522
    @salimadegu522 28 дней назад +5

    እኔ ግን የሚመስለኝ መጨረሻው ሳሚ የዋዳንን የሚገባት ይመስለኛል 😊

    • @TytfGyyg-yr9km
      @TytfGyyg-yr9km 28 дней назад

      እህቱ ሳኮን አቀርም ጠብቁ❤❤❤

  • @Helentube466
    @Helentube466 28 дней назад +31

    ዮዋዳን በጉጉት የምጠብቁ እስኪ በላይክ😢🤙🤙

  • @mesfinbonkola
    @mesfinbonkola 28 дней назад +25

    ዎይኔ ማጨራሸዉ የነፈቀዉ 👍🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼pls

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 28 дней назад +16

    ሳሚን አሁን አሁን እየወደድኩት ነው😊

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 28 дней назад +13

    ዮዋዳንን የምትመቻችሁ ሰዎች ላይክ ግጩ😂😂😂
    ስቀጥል ሁሌም ይለቀቅ የምትሉ😊❤

  • @GruTt-bm1qf
    @GruTt-bm1qf 28 дней назад +9

    ከፍል 22ልቀቁልን ይችን አረመኔ የሂሩትን መጨረሻ ማየት ናፍቆኛል አታጓጉን

  • @tiijiiasefaa6473
    @tiijiiasefaa6473 28 дней назад +11

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ክበሩልን ❤❤

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 28 дней назад +10

    የዘሬ ደግም የምያስጣለም በጣም የምያምር የምያስዳስትም በርቱ ጥሩ ትምህርት እያወሰድን ነው

  • @elenihaftom
    @elenihaftom 28 дней назад +17

    ዩኣዳንየ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-cb3gr6lp3e
    @user-cb3gr6lp3e 28 дней назад +3

    የአዳም እውነትም ቅርብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤mahlet ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGirma-be6uz
    @MeseretGirma-be6uz 28 дней назад +3

    ለዮአዳን እነ ለማህሌት ፋጣሪ ይሪድለችው❤❤😢👍👍

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 28 дней назад +29

    አቤሎ እስከመቼ ዋሽተህ ልትኖር ነው እውነተኛ ማንነትህን ብትነግራት ይሻላል ሳሚ መጨረሻህን ያሳምርልህ ዮአዳንን አፍቅረሀል መሰለኝ የእናትና ልጅ ተንከሲስ ስራቸው መጨረሻውን አይቼ

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 28 дней назад +17

    ድል ለዮሃዳን 💪💪

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 28 дней назад +9

    የ ዋዳን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍 🥰🥰🥰🥰

  • @HelenGetaye
    @HelenGetaye 28 дней назад +2

    አንድት የአጎቴሚስትነበረች ልክእንደ ዮአዳንታሰቃየኝ ነበር ልጆቹሲኖሩ አትናገረኝም ከሌሉ ሻወርመታጠብስፈልግ ለራሱ ከሌሉሽንትቤት ታጠቢትለኛለች እነሱእስከሚመጡ ጠብቄ ሻወርቤት እታጠባለው እነሱ ሲሄዱ ሁለተኛ ከልጆቸጋ ምግብ እንዳትበይ ትለኛለች እኔምአልቅሸ ዝም እልነበር አንድቀን ልሄድነው ስላት አትሄጅም አለችኝ ከዛ ለልጆቹ ስነግራቸው ልብስምናምን ገዙልኝ እነሱበሌሉት ቀማችኝ ከዛም የልጆቹንልብስደብቃ ወስዳለጓደኞቿ ሰታለች ብላ አጣላችኝ ግንልጆቹ አላመኗትም እኔም ሁለተኛአይኗን ላላያት ወጥቸ ቀረው 😢 😭😭😭😭 ፈጣሪከእንደዚህ አይነት ህይወት 🙏🙏 ይጠብቃችሁ

  • @JesusisLord-123
    @JesusisLord-123 28 дней назад +2

    Sami አየተመችኝ ነው 😂ድራማ ቢሆን 💪ድሎ ለዮአዳን 😮😊

  • @Rim-d4l
    @Rim-d4l 28 дней назад +16

    ውይ ሳሚ አሁን ወደድኩህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miratuamaregebure-mx7th
    @miratuamaregebure-mx7th 28 дней назад +16

    😂😂በለፈው ሳሚ ዮአደንን ያፈቅራታል ስትሉ አያፈቅራትም ብዬ የተከረከርኳአቸው አሻንፈቹኛል

  • @user-gp5ef8oh9f
    @user-gp5ef8oh9f 28 дней назад +13

    ኡፍ ነብሴ ሳትጣ ደረሳቹልኝ ❤

  • @Likye-mf9hk
    @Likye-mf9hk 28 дней назад +1

    የአቤል እህት ማውራቷ ደስብሎናል 🤓🤓🤓የዩዋዳን መጨረሻ ምንይሆን?

  • @hanhan2010
    @hanhan2010 28 дней назад +3

    ሙስሊም በ ዱሃ ክርስታኖቺ በ ጽጣሎት አግዙኝ ስዳት ማራረኝ 🥹💔🥹

    • @hadyaadem5922
      @hadyaadem5922 28 дней назад

      አብሽሪአላህያግዝሽ

  • @AbemGranite
    @AbemGranite 28 дней назад +16

    ማነው እንደኔ መጨረሻው የናፈቀው😂😂😂

  • @user-hw4fx7ri8s
    @user-hw4fx7ri8s 28 дней назад +10

    ዛሬ አንደኛ ላይነኝ ዮዋዳንንናማሀሊትን የምወዱ like❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @user-pp1pp8xh9o
    @user-pp1pp8xh9o 28 дней назад +19

    Zare yemejemeriya negni endaregtugni like argugni yuadann yemtwedu

  • @rabiamusa5381
    @rabiamusa5381 28 дней назад +4

    እስኪ መርቁኝ አሚን ልበል😢

  • @user-il8ib7be4u
    @user-il8ib7be4u 28 дней назад +3

    ዮዋዳንእና ማሕለት ወይኔ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @user-xs2bw5fy1f
    @user-xs2bw5fy1f 28 дней назад +10

    መጨረሻው ደስ እደሚል ተስፋ አደርጋለሁ

  • @saadah5656
    @saadah5656 28 дней назад +21

    😂😂😂ቱ ያቤል ውሼት ዘጋኝ ዘጋኝ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p 28 дней назад

      😂እኔም
      ደግሞ እኮ
      ያችኛዋንልጅ
      የድሀልጅበመሆንሽአትፈሪእያለ
      😂😂😂😂
      እሱደግሞሌላውሸት

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r 28 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @nqdiakader8238
      @nqdiakader8238 28 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @Gtuj-k9p
      @Gtuj-k9p 28 дней назад +2

      የጀርመን ዋና ከተማ ፓሪስ ወዬው አቤላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 28 дней назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @mekidesbalcha7394
    @mekidesbalcha7394 28 дней назад +12

    ሰላማችሁ ይብዛ ዉዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ 🥰🥰

  • @nardi7379
    @nardi7379 28 дней назад +2

    የቱርክ ተዋኒያኖች እዚ አይደል ያሉ ዋው😮 ትችላላቹሁ ቀጥሉበት❤

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 28 дней назад +4

    ዋው ቅድስትና ዪአዳን አብራችሁ ከሆናችሁ አሸናፊ ናችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 28 дней назад +29

    ጥሩ ድራማ ነው በጣም ጎበዞች በርቱ አስተማሪ ነው ግን አደራ ፍጻሜውን አሳምሩት ብዙ ግዜ የኢትዮጵያ ፊልም ፍጻሜዎች አያምሩም

  • @hyat2155
    @hyat2155 28 дней назад +11

    ማነዉ እደኔ ይህን ዲራማ በጉጉት የሚጠብቀዉ ስደተኛዋ ነኝ አበረታቱኝ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 28 дней назад +7

    ቅዱስ..አቤት..ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @AlamirMohammed-z7o
    @AlamirMohammed-z7o 26 дней назад +1

    ወቶ መሀል መንገድ ከመቅረት ይጠብቀን!!!

  • @user-kk1yh2hl4p
    @user-kk1yh2hl4p 28 дней назад +3

    ደሰይላል በተለይ በሳምት 2ቴ ቢሆን👌

  • @SaadAhmed-eq4fp
    @SaadAhmed-eq4fp 28 дней назад +6

    ሳሚ ዮአዳን ማህሌት ውድድድድ😘😘😘

  • @user-zg6ke2zu1b
    @user-zg6ke2zu1b 28 дней назад +3

    የዛሬው ይለያል ወደጌሙ እየገባን ነው ደስ ይላል ድል ዮዋዳን💪💪💪

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q 28 дней назад +7

    ሣሚ በጣም ነው የተመቸኝ ከዮአዳን ጎን በመቆምክ❤❤❤❤❤

  • @Samera-rp6kf
    @Samera-rp6kf 28 дней назад +1

    ያቤል እህት መናገርስለጀመረች በጣም ደስብሎኛን😂😂🎉🎉

  • @BediryaAli
    @BediryaAli 27 дней назад +1

    ወየው😢እች ምስጥሊድያ አሥፈራራችኝ😊😊

  • @MhnmMujj
    @MhnmMujj 28 дней назад +4

    የ ዮአዳነደጋፊዎኛእስኪ👍👍👍

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 28 дней назад +15

    ዩአዳንን እና ማህሌትን እንደኔ የሚወድ👍

  • @Wubit-cb4td
    @Wubit-cb4td 28 дней назад +4

    አሜን እንኳን አደረሰን

  • @user-il4vl6to1r
    @user-il4vl6to1r 27 дней назад +1

    ዮአዳንዬ የኔ ምስጊን❤❤❤

  • @user-or1es4oj1o
    @user-or1es4oj1o 28 дней назад +4

    ሠሚ ከዪአዳንጋር ሥለሆነ ደሥ ያለዉ👍👍👍