የማማዬ ትክክለኛ ስም ማነው? መልካም የእናቶች ቀን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 440

  • @mekdesmaereg1390
    @mekdesmaereg1390 5 лет назад +70

    መልካም የእናቶች ቀን ማማዬ በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸዉ እረጅም እድሜ ማማዬ እናት ህይወት ናት

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 года назад

      ወደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 лет назад +62

    አሁንማ የሁላችንም እናት ናችው ስወዳችው ረዥም እድሜ እና ጤና ተመኘው

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 лет назад +30

    የኔ እናት
    እድሜ ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን
    ቀን ጠብቆ ሳይሆን ቀን በቀን ማክበር ነው ለነሱ በየሴኮዱ ቢከበር ይገባቸዋል

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 5 лет назад +10

    ተባረኩ !!!
    የተባረካቹ ቤተሰቦች
    መልካም የእናቶች ቀን እረጅም እድሜና ጤናን እግዛብሄር ይስጦት ማሚዬ !!!

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 5 лет назад +16

    እድሜ ይስጥሽ የኔ ደስታ ቆንጆ ስም ነው ማማዬ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 5 лет назад +5

    አሜን ማማዬ አችይ የሁላችን እናት ነሽ ለልጆችሽ ብቻ አይደለሽም እድሜይስጥሽ

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ

    ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች እናት የደስታ ምንጭ ናት !

  • @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
    @ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 лет назад +10

    ማማዬ የምንሎት እኮ እናታችን ስለሆኑ ነው 😘😘😘እንኳን አደረሶት እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድልልን😍😍

    • @mada4429
      @mada4429 5 лет назад

      እፍ እማዩ እድሜ ይስጥልን ለሁሉም እና ታች ያርቢቢ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 года назад

      አሚንውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 года назад

      @@mada4429 አሚንንን ያረብ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    እኔስ.የናቴን.ውለታ.ለመመለስ.አልታደልኩም
    እናቴን.በጥዋት.ነው.ያጠዋት
    እረዢም.እድሜና.ጤና.ይስጣችሁ.ሙሉ.እናቶች

    • @yedanienat2448
      @yedanienat2448 5 лет назад

      እኔም የእናቴን ጠረን አላቀዉም 😭😭😭😭😭😭😭እናት ሢሉ ያመኛል እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 5 лет назад +19

    Happy Mother's Day to all mum's and future mum's , you look beautiful, God Bless You all !!! Happy Mother's Day to my mum in heaven 🙏🏿🌷🌷🌷🌷💕

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 года назад +1

    እማምዬ የኔ ጣፋጭ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም በጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር አደረስዎት (ረሳችሁ) መልካም በዓል

  • @addisdavid2367
    @addisdavid2367 5 лет назад +8

    I have a big love and respect for Mamaye
    You are one in a million xx

  • @almaz3950
    @almaz3950 5 лет назад +11

    እንኹአን ለእናቶች ቀን አደረስሽ!!! እውነትም ደስታ።

  • @zeharamohammed4352
    @zeharamohammed4352 5 лет назад +39

    ረጂም እድሜ እኔስ እናት የለኝም ግን እናት ያላችሁ እባካችሁ እናት አንድነች ተጠቀቁ

    • @zx5066
      @zx5066 5 лет назад +1

      አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ የምታምኚው አማላክ እናትም ጎንሽም ይሁን

    • @lidiyayashume2015
      @lidiyayashume2015 5 лет назад

      Ayizosh wude

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 4 года назад

      እኔም አላቃትም በልጅነቴ ነው ያጣዋት መልኳንም አላቅም

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 года назад

      ውደ አብሽሬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 года назад

      @@zx5066 ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад +1

    ኡ ኡ ማዘርየ ስወደወት እርጂም እድሜን ጤና ተመኘሁለወት ከነመላው ቤተስብወ
    መልካም የእናቶች ቀን💚💛❤👏👏😍

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ማምዬ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም በጤና አደረሰ መልካም የእናቶች ቀን ይሁን መልካም እናት ኖቶ የማቱሳላን ዕድሜ ተመኘሁ

  • @selamawittt
    @selamawittt 5 лет назад +9

    God bless this family. May god always protect you.

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 5 лет назад +7

    Happy Mother's Day🌹❤🌹❤🌹 a lot of happiness, love and health many years to come. May GOD protect you to all MOM up there💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 5 лет назад +5

    Happy Mother’s Day Emamaye,
    በእውነት እማምዬ ይገባዎታል።
    ለመላው ውድ እናቶቻችን በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ።

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 3 года назад

    እማማዬ እንኳን ለአናቶች ቀን አደረሶት።በጣም እወዶታለሁ።

  • @firdod1648
    @firdod1648 5 лет назад +2

    ማሚየ ምርጥ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ተመኛሁልኝ

  • @salemabdissa5110
    @salemabdissa5110 5 лет назад +3

    I like this mom. I appreciate the way she explained the points.
    God bless you guys

    • @getekidani8465
      @getekidani8465 5 лет назад

      እናት ያላችው እረጅም እድሜ ተመኝው

    • @sabla201
      @sabla201 4 года назад

      እድሚይስጥልን👍👍👍👍👍👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 лет назад +2

    አቦ መጨረስ አቃተኝ.. ማማዬ
    እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥሽ ❤️️

  • @birshbaby4003
    @birshbaby4003 5 лет назад +1

    Belated happy mother's day mam....you are mother to us too....and Thank you for sharing Ur experience God bless mummy

  • @MM-ud5mr
    @MM-ud5mr 5 лет назад +1

    እውነትም ደስታ ፡ ማማዬ happy mother's day.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +3

    አሜን የኔ ሸጋ እናት እድሜወት ይርዘም❤❤❤🙏

  • @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ

    እውነትም ደስታ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት እናቶች ለሆንን በሙሉ

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 5 лет назад +3

    እኔስ በጣም ከፍቶኛል ከህይወቴ በላይ የምወዳት እናቴ በሞት ተለይታኛለች ማማዬ እንኳን አደረስዎት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት ፈጣሪ

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 5 лет назад +3

    Minale enem enate behiwot nora endezih fikren begeletskulat❤❤.. emama edime ketena gar abzito yistot ⚘⚘🌺🌺

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ

    ደስ ስትሉ አስቀናቻሁኝ ለዛሬ አትም ያድርሳቻሁ ሺ አመት ኑሩ እናቶቻ

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu

    "እማሚ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እምኝልሻለሁ"..!!!!

  • @kalebgetachew716
    @kalebgetachew716 5 лет назад +5

    Wowowow konjo God bless you
    Happy Mother's day mime

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 5 лет назад

    እኔ ያየሑት ዛሬ ነው ማማዬ ብዙ የእናቶች ቀን ከልጆጆች ጋ አክብሩ ልጆችዎም ሤትዋም የእናቶች ቀንን ወንዱም የአባቶች ቀን አብራቹ ብዙ አመቶችን አክብሩ 🙏❤
    ግን እንጀራ እርስዎን ካስቸገረ ከዚ በኋላ እኔ አልናደድለትም እጀራ ሠምተካል እእእ 👊
    ማማዬ ❤🙏

  • @tesfayeanteneh1675
    @tesfayeanteneh1675 5 лет назад

    እናት የምትለው ቃል ምን ያህል ጣፋጭ እንደሆነች ለሁላችንም ግልጽ ነው..!እማምዬ የእርሶ ግን አንደበቶት ከጣፋጭም እጅግ የላቀ ነውና ...!እና እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሶት እላለው !!!!!..

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ እናቶቻችን የአይናችን ብሌን ናችሁ ክፉ አይንካችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሺህ አመት ኑሩልን

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 5 лет назад

    እማምዬ ለእናትነት በቂ የሚሆን ቃላት መግለጫ የለውም እርሶም አስተማሪ መካሪ ሆነው እዚህ አድርሰውናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!

  • @አላህከርም
    @አላህከርም 5 лет назад

    የኔ እናት እንኳን አደርሰሽ ለናቶቻችን እርዥም እድሜ አሏህ ይስጥልን

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

    ለሁሉም ሙያዎትን ስለሚያካፍሉ ነው ማማዬ ያልንዎት የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ማማዬ እንኳን አደረሰዎት እረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋ ቸሩ መደሃኒያአልም ይስጦዎት

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 5 лет назад +2

    Ohhh Parfum Besutiful በጣም አሪፍ እና ውድ የሆነ ስጦታ ነው:: ጎበዞች ተባረኩ:: ለማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💐♥️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 лет назад +17

    አቦ ሆድ ያስብሳል
    አቦ እናት 365 ቀን እናት ነች
    ቀን የላትም .. አቦ እናት ያላችሁ
    እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ
    ❤️️👑😍

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 4 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥልሽ ክብር ለፍተው ጥረው ግረው. እዚህ ላደረሱን እናቶች በሙሉ

  • @abubakerahmed5438
    @abubakerahmed5438 5 лет назад

    እኳን ለእናቶችቀን አብሮአደረሰን በርግጥ የእናትን ስጦታ በምንም መግለፅይከብዳል እዳውለእናቶቻችን እረጂምእድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ምንግዜም ይደሰቱ እናትን አይክፋት ምግዜም ትደሰት መልካም የእናቶች ቀን

  • @jvvjugfyjf371
    @jvvjugfyjf371 5 лет назад

    እንዴት ደስ ትላላቹ ማዘርዬ እንኳን ለናቶች ቀን በሰላም አደረሶት እናቴ እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 4 года назад

    ኣሰይይይይይይይይይይይይይይ ማማየ መዓረይ ኳዕ ኣብጽሓኪ ዝያዳ ከማኺ ኣደ ክንከውን ጸሎትኪ ርድእኒ ኣደይ መዓረይ ይፈትወኪ ናይ ልበይ።

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    ብዘገይም እንኳን አደረሶት የአዲዬ እናት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ከልጆቻችው ጋ ያኑራችው❤❤❤🇪🇹🇪🇹👈

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 года назад

    ኡፍ እንዴት ደስ ትላላችሁ ኡፍ የደስታ እንባ ያዘኝ እህቴ የታደልሽ ነሽ እንካን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እማምዬን እኛም ወደናቸዋል ለኛም እናት ሆነዋል የታደላችሁ ናችሁ ሺ አመት ያቆያቸዉ የልጅ ልጅ ያሳያቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ እዋዶታለሁ እማማዬ ሰላሞት የበዛ ይሁን እዋዶታለሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 года назад

    መልካም የእናቶች ቀን🙏🏾እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾እናንተም ልጆች ተባረኩ🙏🏾

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    ማሚዬ እንኳን አደረሰሽ እናቶቻችን እድሜያቸው ያርዝምልን አሜን

  • @fluffyfluff7902
    @fluffyfluff7902 5 лет назад +8

    My #1 RUclipsEthiopian momma 😻♥️😻♥️👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @burtrellglascoe6716
    @burtrellglascoe6716 5 лет назад +2

    GOD bless you !! Happy Mother’s to you .you deserve more and more 😍💕💕❤️ amen 🙏 everything that your mother say it so true much love 💕😍❤️😘💕💕💕💕💕

  • @emuyetilahun6068
    @emuyetilahun6068 4 года назад

    ወ/ሮ ደስታ የሁሉም እናት ኖት ሳዮት እናቴን አስታወሱኝ በለሞያ እናት የስደት እናታችን እድሜ ይሰጦት እንኳን አደሮሶት እናቴ እወዶታለው ።

  • @tesfandrashabte8386
    @tesfandrashabte8386 3 года назад

    እድመን ጥዕናን ይሃብኪ ኣምላክ ብሓቂ ደስታ ኢኪ

  • @endrismengstu3836
    @endrismengstu3836 3 года назад

    በአለምላይ ላሉ እናቶች ሁሉ እድሜ ጤና ይስጥልን
    ማሚ እንኳን ደህናመጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 лет назад +1

    እማየፐእማየ ናት እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናቴ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 лет назад

    እንኳን አደረሰሽ ማሚዬ አሜን ለቁምነገር ያብቃልሽ የሰው መጨረሻው ሲያምርነው እና የልጆቻችንን መጨረሻ ያሳምርልን እንወድሻለን እንወዳችዋለን ሁላችሁንም እኔበበኩሌማሚዬ ውውውውውድድድድ ነው የማደርግሽ ፕሮግራምሽን መከታተል ደስይለኛልየኔ ደታ እንደስምሽ ደስ ትያለሽ

  • @barchdereje4360
    @barchdereje4360 5 лет назад +5

    የት አባቴ ልድረስ ሁሌም በየአመቱ የእናቶች ቀን ሲደርስ ተሳቅቄ ልሞት በጠዋቱ ነው እናቴን ያጣሁዋት

    • @sdt3004
      @sdt3004 5 лет назад +1

      የእኔ እናት አይዞሽ እ/ር ካንቺ ይሁን እውነት ነው እህቴ ህመምሽን እጋራሻለው።

    • @zx5066
      @zx5066 5 лет назад +1

      አይዞሽ ማማዬ የፈጣሪ እናት ከጎንሽ ትሁን

    • @wb2222
      @wb2222 4 года назад

      Enem inda anchi negni ye 6 wer lij hogne nw inten atawu😢😓

  • @እሙአቡበከር-መ3አ
    @እሙአቡበከር-መ3አ 5 лет назад

    አሜን ማማየ እረዥም እድሜ ለእናቶች

  • @ኤፍታህየማርያምልጂ
    @ኤፍታህየማርያምልጂ 5 лет назад +29

    መቼ ይሆን ከናቴ ጋር ቁጭ ብዬ የማወራው

    • @selamleethiopia2153
      @selamleethiopia2153 5 лет назад

      Afomiya Yemikael and ken yehulum mignot new lenatochachen edim seto lemgnagnet yabikan amlakachen

    • @happy7puer640
      @happy7puer640 5 лет назад

      Soon

    • @loveumam7816
      @loveumam7816 5 лет назад

      እኔም ናፍቆኛል ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እናቴን አባቴን

  • @lemlemtekie1905
    @lemlemtekie1905 5 лет назад +1

    እንኳን አደረሶት የርሶን ቪድዮ እያየሁ እንዴት ባለሞያ ሆኜሎታለው መሰሎት ረጅም እድሜ ይስጦት♥♥♥

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +1

    ልክ ነው በጣም ደስ ይላል:: ልጆቹም እግዚአብሔር ይባርካቸው::

  • @selamawuyteshetu750
    @selamawuyteshetu750 5 лет назад

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም በስደትሁነን እናትናአባታችንን ለምንናፍቅ በሰላም ለአይነስጋ ያብቃን እስኪ እንደእኔ ንፍቅቅቅቅቅ ያላችሁ የስደትኑሮ የመረረው ግን አላማው ያልሞላት እጅ ያውጣ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 лет назад

    አሜን እናቴ እንኳን አደረሰዎት እርስዎ የሁሉም እናት ነዎት የኔ እመቤት የሁሉ ጓዳ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 5 лет назад +1

    እንዴት እንደምታምሩ ማማየ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ የመጀመሪያ ልጄ የ7አመት ናት እየደረሰችልኝ ነው ልጆች እንደዚህ ጓደኛ ሲሆኑ በጣም ያስደስታል

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam 4 года назад

    እናቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ
    ለሁሉም እናቶቻችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @nardimal1342
    @nardimal1342 5 лет назад

    ማማዬ እንኳን ለናቶች ቀን አደረሰሽ እናት ምንግዜም ፍቅር ናት የናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም እደምድር አሽዋ እደሰማይ ኮኮብ ሰላማችሁ ይብዛ እናቶች በሙሉ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 года назад

    Tebarekuligne ancema legi tabareki🌹🌹❤❤🙏🙏

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 лет назад +2

    Mommy happy mother's day, you the best.

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 лет назад +11

    ምናለ እናቴ ኖራ እኔም እንክዋን አደረሰሽ ብላት ።እናት ቃላት የላትም እናታችሁን ተንከባከቡ ።አንዴ ካመለጠች አትገኝም

    • @hanna8382
      @hanna8382 5 лет назад

      አይዞሽ እኔም እናቴን ስደት ላይ ያጣዋት

    • @zx5066
      @zx5066 5 лет назад

      አይዞዋቹ ህቶቼ ፈጣሪ ከ እናቱጋ ይሁላቹ እናትም አባትም

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 5 лет назад

    እንክዋን አደረስዎት ማማዬ! መጋቢያችን አስተማሪያችን በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልዎት::

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 года назад

    ማምዬ እኛም እንወድሻሌን የሁላችን እናት አስታማርያችን ነሽ እንወድሻሌን ❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 лет назад +3

    ማሚዬ እረጂም እደሜ ይስጥሽ ልጆጁሽም ይባርክ😍👌

  • @yoditalemayehu1996
    @yoditalemayehu1996 5 лет назад

    Ufffffffff Emaye sile mirikatish Amen leanchi demo rejim edime ketena gar yistish! Happy mothers day!

  • @tizutizu543
    @tizutizu543 5 лет назад

    እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን ለሁሉም እናቶች ሁሌም እንደምለው ከእያንዳንዱ ልጅ እድሜ ላይ እየተቀነሰ ለእናቶቻችን ቢጨመር

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +7

    አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን🙏🏾እናመሰግናለን🙏🏾

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 5 лет назад

    ማማየ ስወደወት ከልብ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ከነልጆቸወ ከናቴ ባሻገር ሞያ አስተምረውኛል እናቴ ባለሞያ ናት እና የሰው ስራ አይጥማትም ብዙም አታሰራኝም ልጅም ስለነበርኩ ጭምር መማር ማለብኝም ሰአት ስደት አስተማረኝ

  • @hananHanan-lx6tq
    @hananHanan-lx6tq 5 лет назад +3

    ብድሩ ይግባችሁ በእውነት ከባድ ነው ማማየ እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

    እህቴ እናትሽን በጣም ነው የምወድዎት እረጂም እድሜ ለእናቶች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያረቢ አይ እናትትትትትትትት እስኪ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶች

  • @hannamengesha9847
    @hannamengesha9847 5 лет назад +1

    I love this family! May you be blessed abundantly!

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    እካን አደረሳችሁ እናቶቻችን እኛንም ወልደን ለመሳም ለቁምነገር የምንበቃ ያርገን ለናተም እድሜ ይስጥልን

  • @shalatube9999
    @shalatube9999 3 года назад

    New Ethiopian music 2021 sami bariyaw ሳሙኤል ይርጋ የእኔ ጀግና

  • @SerkygogimllShibeshi
    @SerkygogimllShibeshi 5 лет назад

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሶት ማማዬ

  • @እራመዳለሁበተስፍ-ጐ6ኸ

    የኔ ቆንጆ ታድለሽ መልካም የእናቶች ቀን እርጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልሽ ።
    እናቴ ምናለ በህይወት ኑራ ባያትና እዳንቺ ባከብርላት ማም እወድሻለሁ .........,!

  • @hageralegn4930
    @hageralegn4930 5 лет назад +1

    Happy mothers day mamaya.

  • @MunnaMUnna-gx1ef
    @MunnaMUnna-gx1ef 3 года назад

    የናቶች ቀን በስት ቀን ነዉ የሚከበረዉ ማለቴ 28 ወይም 27 ነዉ እስኪ ቀኑን ንገሩኝ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 5 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጠን አምላክ እወድሻለሁ

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 5 лет назад

    ማማዬ በጣም ጎበዝ ነዎት እድሜና ጤናውን ይስጥልን አመሠግናለሁ።

  • @zoeemmanuel7995
    @zoeemmanuel7995 5 лет назад

    Your mother is a hero.... She has lovely heart.. long life Christ bless you.......

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 года назад

    እህህህህህህህህ የኔ እናት እህቴ ያንቺ ብቻ የሁላችን እናት ናት ስወዳት እናቴ እጅሽ ይባሪክ አንቺ እኮ እናት ብቻ አደለም ለሁሉም ባለሞያ ነሽ ውድድ እግዝአብሔር ይባሪካችት ከነቤተሰብሽ

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 5 лет назад

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።።።

  • @በረራየወደአላህመድረሻየጀ

    ውይይይ እምርም ደስታ ፈገግታወ ብቻ ይበቃል እማየዋ እድሜወ እረጀም ይሁንልን

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 лет назад +1

    You are so lucky to have a wonderful mom, I wish I had a mother like your mom,

  • @zeynuyai6014
    @zeynuyai6014 5 лет назад

    ማማዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘው

  • @azebmengistu9629
    @azebmengistu9629 4 года назад

    እዉነትም ደስታ ኑሩልን መልካም የናቶች ቀን

  • @zezesaad5016
    @zezesaad5016 5 лет назад

    እውነትም ደሥታ ነወት እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @meraftekie3602
    @meraftekie3602 5 лет назад

    ማማየ ይገባሻል መልካም ቀን እድሜና ጤና ላንቺ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 лет назад

    አሜን ማማዬ እኔስ በእናትና አባቴ ፍቅር ተቃጠልኩኝ በሰዉ አገር

  • @demekechager4300
    @demekechager4300 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ማማየ

  • @elizabethahmed5552
    @elizabethahmed5552 5 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦ በጣም ነው እምወዶት

  • @tegesetgezu9948
    @tegesetgezu9948 3 года назад

    በጣም ታምራላችሑ እድሜ ና ጤና ይስጣችሑ