ሁሱን በአደባባይ አፈቅርሃለሁ ብላ አስደነገጠችው🙄ሀያዕ የሚባል ነገር ጠፋ ማለት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 414

  • @asasd5621
    @asasd5621 Год назад +17

    እኔኮ ሤቶች የተላላጠ ወንድ የሚወዱት ነገር ሁሤን ወንድሜ እውቀትህን ተጠቀምበት እሥልምና እማይደግፋቸው ብዙ ነገር ይታይብሀል አሏህ ህዳያ ይሥጥህ ።

    • @LubabaMuhamed
      @LubabaMuhamed Год назад +2

      ሸህ ሙፍቲ ስሀዳ😏😏

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 9 месяцев назад +1

      ማለት ምን ሢሠራአየሽ

    • @SultanAladinan
      @SultanAladinan 9 месяцев назад +2

      ስለበላነው ብልአፊያ

    • @جمعةال
      @جمعةال 18 дней назад

      Endih aynet setoch kekeyr Sarah satan eyeteshmubh newu fkr yzognal sty tnsh heya atadergem

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Год назад +74

    ወይኔ እኔ ተሽኮረመምኩ እሷ ለጠየቀችዉ አረ በድንጋጤ ማንኪያዉ ወደዉስጥ ሳይገባበት እደኔ የደነገጠ በላይክ ክክክክ

    • @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ
      @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ Год назад +6

      እንዴ ይውጣላቴ እጂ ተናግራ ሁልጊዜ እያያችው አስቸጋሪነው

    • @sss2505
      @sss2505 Год назад +5

      ያአላህ ወላሒይ ከባድነዉ እኮ ከነገረንዉ ትንሺ ተንፈሥ ትላለች😢😢😢😢የኔብጥየ እኔየም የሚወደዉ አለኝ ልጠይቀዉ እደየ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @زينبسيد-ه6ط
      @زينبسيد-ه6ط Год назад +1

      ​@@sss2505😂😂😂😂😂😂

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ Год назад +1

      ምንም አያስደነግጥም ኖርማልነው

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Год назад

      ​@@sss2505ያይን ፍቅር ስሜትኮነው የሚጋልባችሁ

  • @RukiyaMohammed-g1m
    @RukiyaMohammed-g1m Год назад +20

    ኢላሂ አደራህን ሰትረኝ በሀያአ አኑረኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ ያረብ

  • @Kadijakadija-li2oe
    @Kadijakadija-li2oe Год назад +29

    ደሞ እኮ ወንዶችን እንኳን በአደባባይ እና በመግባባትም እውድሀለሁ ካል ነው በተቃራኒው ይጠሉናል አትሸወዱ ሴቶችየ

    • @tube9426
      @tube9426 Год назад +8

      ትክክል ብንወድም ማሳወቁ አስፈላጊ አደለም ጥንቃቄ ይፈልጋል

    • @maadeenadubai7641
      @maadeenadubai7641 Год назад +4

      እንኮን ለዉንዶች ለርስሺ ደስ የሚለዉ ቆፈጠን ስትይ ነዉ እህቴ እነም በአንዱ አላህ ተመክተሺ ኮራ ማለት አለብን እህቶች የምን መለማመጥነዉ

    • @Kadijakadija-li2oe
      @Kadijakadija-li2oe Год назад

      @@maadeenadubai7641 ትክክል ወላሂ ስንይ አላህ የፈጠራቼው ጀግኖች ሞልተዋል ዱአ ነው

  • @ZEMZEMBINTBABA
    @ZEMZEMBINTBABA Год назад +2

    ላኢላሀኢለላ አንተ ሱብሀነክ
    ያረቢ ሀያዕ መጠየቅም ካለብን
    በምዲያ አይዴለም_ እናስተውል
    አላህ ማስተዋሉን እውቀትን ይስጠን
    ጀግና ወንድምአቺንም የማስተማሪያው
    መንገድህ ቢስተካከል እላለሁ
    አላሁመ_ ኢህዲነ ስራጠል ሙስተቂም

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ Год назад +5

    እረ ጎበዝ የዛሬዋ ደግሞ በውስጥ ብታደርጊው ይሻል ነበር በፈጣጣው ከመንጣት ቀስ ብለሽ ቀርበሽ ቢሆን ይሻል ነበር ልጁ ማሻአላህ ዲን ያለው ልጅ ነው ችግር አይኖረውም ነበር

  • @foze7988
    @foze7988 Год назад +3

    ያጀማአ የመሀመድ አብድላሀብ ትምህርት አሪፍ ነው ብዙ ኪታብአለወ ተማሩ

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش Год назад +5

    ሁሱ ግን በጣም አናዶኛ ወላሂ ግፈኛ ነው እንዴት እንደዛ አድርጎ ያወርዳታል ምን ችግር አለው መልስ በአግባቡ ቢመልስ አላህ የህዲክ😢

  • @fatimakabtan6234
    @fatimakabtan6234 Год назад +8

    ያምን ማከበድ ነዉ ከድጀ አኮ ረሱልን ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም ለገብቸ ጠይቀለች

    • @GffJjj-fb3wk
      @GffJjj-fb3wk Год назад +1

      ትክክል

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Год назад

      ጢባራቸው የኛወንድች

    • @fatimakabtan6234
      @fatimakabtan6234 Год назад

      @@semirakemal3483 አኮ ያሚሆን መልሰ መሰጠት ትታዉ ይዘበረቀሉ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Год назад

      @@fatimakabtan6234ግን እንደዚህ አይደለምሚጠየቀው

    • @seada12345
      @seada12345 Год назад

      ታዳ ረሡል እና ሁሴን አንድ ሆኑዴ አስር ጊዜ ከንፈሩን እየመጠጠ እየሸወዳቸው ነው ሴቶችን ለምኑ ነው ዝቅ እምትልለት መልስኳን በአግባቡ እማይሰጥ

  • @tube9426
    @tube9426 Год назад +16

    የኛ ወንዶች ይህን ሲሏቸዉ ኩራት ይሰማቸዋል ግንኮ ሱና ነዉ ምን ታካብዳላችሁ

    • @Hayat-yh9dd
      @Hayat-yh9dd Год назад

      ትክክል ነው

    • @Am-mm3ii
      @Am-mm3ii Год назад +5

      በሰው ማስጠየቅ ትችል ነበር በሚዲያ ከምትጠየቅ ቁጥሩ ደግሞ ሰው ሳይሰማኝ የምጠይቀው አለኝ ብላ ቁጥር መቀበል ብዙ አማራጭ ነበራት ግን የምታላግጥ ነው የሚመስለው እንደዚ ያለ ጥያቄ ለመጠየቅ ፍርሃት አለ እሷ ግን ጭራሽ አልፈራችም

    • @мєимнммєутвє
      @мєимнммєутвє Год назад +5

      ሱናነዉ አላለችም ሱና መሆኑን ማንካደ ባደባባይ አፍቅርካለሁ አይከብድም ?

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Год назад +2

      ሱና ጋብቻ እጂ በየሚዲያው እፍቅርሀለሁ ማለት ሀያ እኮ የለም እደ እናታችን ከድጃ እኮ ነብዩ በጎደኛው እማካኝነት ነው የጠየቀችው

    • @tube9426
      @tube9426 Год назад

      @@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ኧረ ተጠይቀዉ ቀርቶ ጠይቀዉ በክብር ተሰተዉም በስርዓት የሚያኖር ከስንት አንድ አላህ የመረጠዉ ነዉ ሆ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Год назад +17

    .ፍቅር ነዉ ያለይዉ 😂ታዳ በግል አጠይቂምደ እረ ሴቶች ልብ ግዙ

  • @maramesubahaneallahe1385
    @maramesubahaneallahe1385 Год назад +12

    እህታችን በውስጥ ብትጠይቂው ይሻል ነበር

  • @زينبالاثيوبي
    @زينبالاثيوبي 13 дней назад +1

    😢ያረቢ፡አንተለኔየሚጠቅመኝን፡ታቃለህና፡ወደህ፡አሥወዲደኝ፡ያከሪም😢

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ Год назад +5

    ምንም ሀያ አያስፈልገውም ወደደችው ጠየቀችው ምንችግርአለው የኛየሀበሻወንዶች ይገርማሉ ቲሽ😒

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed Год назад +10

    ወይኔ ዉርደት እንደዉ እህትዋ ዝም ብለሽ እያለቃቀሽ መኖር ይሻልሽ ነበር ችግሩም የኛ ወንዶች ጥያቄ ከሴት መቶ አይ አይቀበሉም እሺ ቢሉ ጡሩ ነበር መጠየቅ ይቻላል ነገር ግን? አይ የኛ ነገር ሀያእ ጠፋ በቃ

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 Год назад

      😂😂😂😂😂 እኒ የጠናኝ ያደባባዩ

    • @ራህመትሙሰጠፉ
      @ራህመትሙሰጠፉ Год назад

      ሰንቱን፣እሺ ይላሉ ?

    • @bintmuhammed
      @bintmuhammed Год назад

      @@ራህመትሙሰጠፉ ሀሀሀሀሀሀ ትክክል እሱማ በሚዳ ያዩትን ሁሉ ነዉ አፈቀርን የሚሉት ወንዶቹ ሌላ አማራጭ የላቸዉም እስከ አራት ያግቡ ከዛ ቡሀላ ሲጠይቋቸዉ ቁጥሩ ሞልቷል አራት አሉኝ ይበሉ ሆ

    • @bintmuhammed
      @bintmuhammed Год назад

      @@zahramohammad5812 ሀሀሀሀሀሀ ያበጠ ይፈንዳ ብሎ መናገር ነዉ እንጅ ነገሩ ከጠና

  • @Hafuነኝ
    @Hafuነኝ 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ወላሂ ልሰማው እንኳን እንዴት እንዳፈርኩ ያረቢ ወይኔ ወዴት እየሄድን ነው ያረቢ በውስጥ ብትጠይቀውስ በአደባባይ ወይ ድፍረት

  • @mohammedzayintajudintajudi1445
    @mohammedzayintajudintajudi1445 Год назад +3

    ወይ ዘንድሮ በቃ ወላሂ በፊት የነበረውን አምቆ በውሰጥ የመያዝ አቅም ጠፍቶ ወደ መናገሩ ዘመነ ማለት ነው እነሱም ላይ መፍረድ ከባድ ነው የጨነቀለት ይልሃል ትዳር ለሌለን አላህ ሐላሉን ይወፍቀን እሰኪ የማጋባት ሰራ ቢሰራ አሪፍ ነው ባይ ነኝ

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky Год назад

      ለምሳሌ ማንና ማነዉ የሚያጋቡ
      ያረቢ ሳሊህ ትዳር ስጠን🎉🎉🎉🎉

  • @Aminat-r9z
    @Aminat-r9z 9 месяцев назад +2

    ደግ አደረግሽ እንኳን ከ ሁሱ ከ ጃሂልም ፍቅር ይይዛል 😂😂😂እሪ ድፍረትሽ ግን

  • @ranyamohammed5843
    @ranyamohammed5843 Год назад +1

    በሴቶችም ብቻ አትፍርዱ እሱስ ቢሆን በቭድወ ወቶ በዛ ላይ የሚያሳያችው እክቶች ደስም አይሉኝም ተፍጥሮው ሊሆን ይችላል ግን ።መስተካከል ይቻል ነበር😮

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ

    አላህ ይስቱርና ወላሂ ትሰማኝ ይመስል አረ በአላህ እንዳጨርሽው እያልኩ ዘርግፋው እርፍ እኔ በሷ ተሸማቅቄ በድንጋጤ ስልኬን ጣልኩት

  • @መሬምዩቱብ-በ2ጘ
    @መሬምዩቱብ-በ2ጘ Год назад +2

    እህታችን አብሽሪ ብዙም አትደንግጭ ስንት አጸያፊ ንግግር የሚናገሩ ሴቶች አሉ አንች ከሰው የተለየ ምን አልሽ ወደድኩህ ነውጅ ሌላ ምን ጠየቅሽና ይንጫጫሉ

  • @zinet3238
    @zinet3238 6 месяцев назад

    እህቴ የጠየቅሽው ደሞ እንደው ምን ነክቶሾነው በሚድያ ጭራሽ አላህን የምትፈሪ የትዳር አላማካለሽ መጠየቅ አስፈላኪ ከሆ በግል አደብ ባለውመልኩ ጠይቂ እኔእንጃብቻ የኛነገር እየባሠብንኸደ ምንይደረጋል አላህ ሂድያይስጠንበስ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Год назад +11

    አምጨ አምጨ አለች አፈረጠችው የኔ ውድ ፍቅርኮ ፍራሀት አያቅ አብሽሪ አላህ ያገናኛችሁ😢😢

  • @Fsudhd-u8z
    @Fsudhd-u8z 4 дня назад

    ግን ልጅ ያረገዘችው እሷናትጅ ሁሴን ምን ያሳውቀዋል አብሮ አላደረ 😂😂😂😂😂

  • @bintAbduAli
    @bintAbduAli Год назад +3

    ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ አሰላቱወሰላም አላረሱሊላህ ሰለላሁ አለይሂወሰለም ጀዛኩሙላህኸይር ወንድማችን ለማስተማር እስከወጣህ ድረስ ግን የምትበላውን ጨርሰህ ብትወጣ ስርአት አለው

    • @semiramohamed1245
      @semiramohamed1245 Год назад

      ምን አገባሽ አምሳ ኮልኮሌ አረፈሽ ትምርቱን አትከታተይም

    • @bintAbduAli
      @bintAbduAli Год назад +2

      @@semiramohamed1245 ከተሳሳትኩ አፍወን እህቴ

    • @GhdhtUfjj
      @GhdhtUfjj 9 месяцев назад +1

      ትክክክል ነሽ እህቴ አልተሳሳትሽም ያንችኛይቱ መልስ በትክክል መልሽ ምክንያቱም ምግቡን ጨርሱ ቢወጣ ተመራጭ ነው ወሏሁ አዕለም

  • @HawaNurye-c2d
    @HawaNurye-c2d 7 месяцев назад +1

    ሙስሊምእህቶች ሃያእይኑረንአሏህሂዳያይስጠን ቀጥተኛውንመንገድአሏህይምራን ወድማችን ጀዛከሏህ ኸይር ማሻአሏህ አሏህይጨምርልህ ግንወንድሜ እውቀትህን ተጠቀምበት ኩንሰለፍይ

  • @uae9062
    @uae9062 Год назад +4

    አትሻብኝ አሏህዋ እረ ሴቶች አሏህን ፍሩ ሀያዕ የሚባል ነገር እኮ አለ

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 Год назад +7

    ሁሱን አፈቅራሀለሁብትልም ምንምችግርየለውምየተውሂድ ጀግና ነው አላህ ሷሊኋን ይዘውጅህ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Год назад +3

      አረ አቦ እንዲህ እያልን ሴቶቻችን ታዳ በሶሻል ሚዲያ መጠዬቃቸወ ጥሩ ነውንዴ ለምን አፈቀረችኮ አይዴለም ወቀሳችን ለሞራሏ ከቻለች በውሰጥ አውርታወ መፈታት ትችላለች ያወ መቸም እሸ አገባሻለሁ ባይላትም ተመልካቹ ሞራሏን ይሰብሩባታል ሰለዚህ በሚዲያ አይበሉ

  • @hawa-ts2ut
    @hawa-ts2ut Год назад +14

    ውስታዝ ነህ ከሆክ ለምን እደውስታዝ ስርአት አይኖርህም እስር ግዜ ማኘክ አስር ጊዜ ከፈር መምጠጥ እውቀትህ ማሻአሏህ ላኪን

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Год назад

      😏😏ማለት

    • @SultanAladinan
      @SultanAladinan 9 месяцев назад +1

      ኧረ ነውር አይባልምምምም ሁሱን ነው ብልአፊያ ሁሱ ወድሜ

  • @mehamedseid7747
    @mehamedseid7747 Год назад +2

    ካፈቀረች አፈቀረችነው ምንችግርአለው

  • @االل-ه6و
    @االل-ه6و Год назад

    እህታችን ምን ማለትነዉ እወደሀለሁ አንች ሴት አይደለሺም ወይ እንዴት እነደዚህ ይባላል.በአደባባይ ያችማ ጤነኛ አይደለችም ይህእማ እማይሁን ነገር ነዉ አታዋረደኝ
    የአላህ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ ከዉረደት

  • @khadigekh1606
    @khadigekh1606 Год назад

    ዉይድፍረት፣ሱበሀንአላህ፣ሀያዐ፣ጠፋ፣ዉድም፣አብሸሪ፣በርታ፣
    አላህይጠብቅህ፣

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 2 месяца назад

    ኤረ ማንኪያብውን አደራ😂😂😂ኤረ እንደት እንደሳኩ ወላሂ😂😂😂አታስጨርሳትም ነበር😅እንደው በአደባባይ አትሻብኝ😂😂

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Год назад +3

    አላገባም እንደ. ወይ ጉድ. ምንም ችግር የለውም
    ፎንቃ ጠልፏት ነው። ልጁም የተውሂ ጀግና ነው ጥሩ የአላህ ባሪያ ይዘውጀው

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Год назад

      ሚስት አለው አይደል

    • @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ
      @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ Год назад

      እስኪ መልሱልኝ አንድ ባል ሚስቱን ወላሂ ቁረአንን ሚስቴ አይደለሽም ካለ ኒካው ይወርዳል አይደል

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq Год назад

    ያአረሕማን እንደንጉሱ ሚስ አዋቂ አድርገን አሚሚሚን ያረብ

  • @zeynebaseid2206
    @zeynebaseid2206 Год назад +6

    እረ ሴቶች ተው አሏህን ፍሩ አትዋረዱ ተው ያረብ ትግስቱን ስጠኝ ምን አይነት ድፍረት ነው ጭራፍ ፍቅር ይዞኛል ካንተ ክክክክክክ

    • @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ
      @መልካምነትለራስነው-ሸ7ሸ Год назад +1

      ግንኮ ችግር የለውም የኔናት ተጎድታነው አላህ ይሆናል

    • @madinachanel6313
      @madinachanel6313 Год назад

      ምን ችግር አለው😂

    • @rabiaahmedawol
      @rabiaahmedawol Год назад

      ምን ችግር አለዉ ብጠይቅ እናታች ከድጃ ረዲየላሁ አንሁ ነብዩን ሡለላህ አለይሂ ወሠለም ጠይቃ አይደል ያገባችዉ

    • @yusufyusuf1638
      @yusufyusuf1638 Год назад

      @@rabiaahmedawol ችግር የለዉም መጠየቅ

    • @rabiaahmedawol
      @rabiaahmedawol Год назад

      @@yusufyusuf1638 ትንሽ በመሚዲያ መሆኑ ነዉ እጂ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 8 месяцев назад +1

    😮😂😂😂😂😅😅😅😅😅ወላሂ እባየ እስከሄድነዉ የሳኩት ሁሱ ማኪዉን ባልበላሀዉ በንደት😂😂😂😂ሴቶች በጣም ደፈሩህ ወላሂ በኮሜት ወይ በግል ይገሩሁ አያስቀኑን ሁላችንም እንወደሀል😂😂😂😂

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os Год назад +1

    ወይ ጉደ የኔ መደገጥ ምንማለት ነው😅😅😅

  • @እገዘኝያረብ
    @እገዘኝያረብ Год назад +1

    አችብቻ ጥያቄጠየቅሽ የኔም ሀሣብነበር ጀዛክላህ ኸይረን የሡንኝና የዋህብይ ነገር ግራገብቶኝ ነበር❤

  • @Lupapa-b3j
    @Lupapa-b3j Год назад +3

    እረሸምእንወቅሤቶች
    እባካችሑ
    ሑላችንምእንወደዋለን
    በዲነልኢሥላምብቻ

  • @ZebebaHassan
    @ZebebaHassan 6 месяцев назад +1

    ያረህማን ኢማንሥጠኝ

  • @zainabuhassan3180
    @zainabuhassan3180 Год назад +3

    ያረብ አላህ ሀያአ ይስጣችሁ ሴቶችየ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 Год назад

    ወይ ጉድ እወድሀለሁ አላለችም ምናለ ቢቀርብሺ ግን ምኑ ደስ ብሏት ነው

  • @እደነዉሀገ
    @እደነዉሀገ Год назад +1

    ወላሂ ዉሴንንበጣምነበረየምወደዉ ግን አሁን በጣምአስቆጣኚ ለምዲነዉ እወዲሀለሁ አፈቅረሀለሁ ብለዉ የማይመልስላት እህትየለዉም እደ ፍቅር እኮከባዲነዉ አላህይርዳት እሱ አዋረዳት እሱይርዳሺ

  • @asasd5621
    @asasd5621 Год назад +1

    በሷ ጥያቄ ማኪያውን ገለበጠው kkkkk

  • @HamidGetachew
    @HamidGetachew 8 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም በግራ እጅ መብላትና መጠጣት በሸሪአ እንደት ታየዋለህ?

  • @SadSad-e3p
    @SadSad-e3p Год назад

    አሰላምዋለይኩም።ወንድሜ።እኔስመጣበብሀርነበርግንስንመጣክርስታንናቸውደላሎቹም።ከዛእነሱየቀደሱትንአሲርጠጥተናልእንደትይታያልበስልምና።አትለፈኝ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +11

    እርዕሱን አይቼ ስሮጥ ተዴፍቼ ነበር ሀያዕ /አይን አፋርነት/ ለሴት ልጅ ውበቷ ነው
    ሁሱ በድንጋጤ መላአጋው ከጉሮሮህ እዳይሰነቅር ፈራሁ በቃ ሴቱ አበዱ ማለት ነው ኤጭ አይ

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 16 дней назад

    እረቀልድ እወድሀለው ነው ያለቺው አላህፍሩ እረ በጣነው የሳኩት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GdH-v7t
    @GdH-v7t 8 дней назад

    እህቶቼ አዋቂወንድየማይወድ የለም ምክንያቱምትክክለኛዉንይመራኛልስለሚባል ይህማለትደሞ አድወንድ የአለሙንሤት ያሣድራልማለትአይደለም ትእግስተኛአዋቂሴትሁናችሁ ባሎቻችሁንአስተምሩ ሁሱ እናቱስትወልደዉ እደዚህአይደለም አሥተምረዉትነዉ ባሎቻችሁን አሥተምሩ እናተምተማሩ ሀያእ ይኑራችሁ

  • @zinet3238
    @zinet3238 6 месяцев назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውዱ ወንድሜ ሁሱ አላህ ይጨምርልህ የምታስተምርበትን መንገድ ብታስተካክልጥሩነው ሤቶች በድምጽ አይጠይቁ በጽሁፍ ይጠይቁ የሤቶችን ድምጽ መስማት መቀላለድ ሸሪአችን አይፈቅድም አንተም ታቀውአለህ
    በተጨማሪ እህቶቸ አላህን እንፍራ ሀያእ ይኑረን ሀታስትጠይቁ በስርአት ጠይቁ በድምጻችሁ ሠውፊትና አትጣሉ

  • @Hayatyoutbe
    @Hayatyoutbe Год назад +2

    አላህ ህድያ ይስጥን ያረብ
    ምን አይነት ዘመነው የደረስነው
    እሶላለችው እኔ አፈርኩ

  • @cggg1254
    @cggg1254 Год назад

    እሶ ስለጠየቀይ እኔ አፈርኩ አረ አደፋፋር ሰው በገዛጁ መርከስ

  • @ሰአድወለየዋሰአድወለየዋ

    እኔም ጥያቄ አለኝ በምድነው የማገኛው ሁሱን

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Год назад

    ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ

  • @መሊሀሳኒ
    @መሊሀሳኒ Год назад

    ይቅርታ እንደ ኡስታዝ act ብታደርግ መልካም ነው ማሻ አላህ ነዉ ስታብራራ

  • @lifeisshort-u5k
    @lifeisshort-u5k Год назад +14

    አቤት ኮሜንተሮች በርግጥ ለሴት ልጅ ሀያአ ግድ ነው ነገርግን አልቻለችም ብትናገር ምንም አይደለም ስንቶቻችን ነን ሚዲያ በሚወጡ ወንዶች ልባችንን የምንሰቅለው ሲቀጥል ሙስሊም የሆነች ሴት ኒቃብ መልበስ ብቻ አይደለም ልብንም አይንንም ማቀብ ግድ ነው በየሚዲያው ኒቃብ ለብሰን እንድናይ ላይቭ መግባት ማን ፈቀደልን !!!!

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ

    አይ ወዶች እኳን ጠይቀዋቸዉና😂😂ቱ ዙሪም አላየዉ አላህ ያለዉ አለ እኛበተሯሯጥነዉ አደለ ተረጋጉ ሴቶችየ ደህና ድንያለዉን ይስጠን

  • @gdvs9532
    @gdvs9532 Год назад +9

    ጥሩ ናው እንኮንም ነገረችው ይውጣላት ንገራው

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 Год назад +2

      የኔውድ እህት ሥታሣዝ እባክህ በደብ አናግራት የግድ መሆን አለበት ሣይሆን ባይሆንም ቀርበህ አሥረዳት አትዝጋት

    • @gdvs9532
      @gdvs9532 Год назад +2

      @@zekiya7868 በጣም የወድምነቱን ምክረ ቢስጣት ብየ ተመኝሁ የኔ አህት ልቦዋ ባይሰብር አይይይይ

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 Год назад

      ​@@zekiya7868አወ ብየስረደት አርፍ ነበር 😂የምታወራ እሷ እያለች እኔ አፈርኩ ክክክ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 Год назад

      @@ajeba3191 እኔምኮ ደግጫለሁ ግን እሡ የሚቆጣት መሥሎኝ ነው ከሧ ጥያቄበላይ ያሥጨነቀኝ ፍቅርኮ ይሉኝታ አያውቅም ሠዎች ምን ይሉኝ ይሆን ሣይሆን የምትል እሡ ምን ይመልሥልኝ ይሆን ብላነው የምታሥበው

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي Год назад

      ወላሂ እኔም አፈረኩ ይገረማል

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b Год назад +1

    አፈነዳች እወድሀለው ያስቃል የአይን ፍቅር ይዛት ነው አልስቅም አያምጣብን ማለት ነው መጥፎነው

  • @DhhdghdDhhd
    @DhhdghdDhhd 7 месяцев назад

    ደግ ወጣልሽ አህቴ ዋ

  • @bulalemuhemed2703
    @bulalemuhemed2703 Год назад +2

    አላህ ሂዳ ይሲጣቺሁ ሴቶቺ እደዉ ባሊ እያላት ሌላ ወንዲ ማዉራትሥ አይከብዲም እንደ ያአላህ አተዉ ጠብቀኛ ያረብ

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል Год назад +1

    አኡዙቢላህ ባል እያላት ከሌላወዲ ያርገዘችዉ የባሏ አልበቃትብሎነዉ ተበርቸሰላም አለ ጉራጌ

    • @Ty23r
      @Ty23r Год назад

      አይገርምሸም አትሻብን ያረቢ ለመሠትር መሥሎኝ ትዳር ሚያዝ አኡዙቢላህ

  • @osmantube514
    @osmantube514 Год назад +1

    መኪያውን ዋጠው ብየ ደነገጥኩ ግን አንሳቅ ውድ አህቶች ወላሂ ፍቅር ሀያል ነው መያዝ አልቻለች ሁና ነው መገን እኔ ግን እኔም ስቂያለሁ የሳኩት ግን በሱ ሀረካት ነው

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq Год назад

    🙆🙆🙆 ያአላሕ ሀያእ መልስልን

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 10 месяцев назад

    ምነው እህት እራሥሽን አዋርደሽ ሤቶችንም ታዋርጃለሽ እህ እኔ ምን ብወደው ይህን አልልም ለማንኛውም ከምትወጅው ጋር ያገናኝሽ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ Год назад

    እረ ሁሴን ሌሎቹ ጋር ምንጠላውን እንዴት ነው ማንከያ እየጎረሱ እረ ይደብራል ከዚህ እውቀትህ ጋር አይመጣጠንም

  • @Hayatyoutbe
    @Hayatyoutbe Год назад +1

    ሁሡ እየመረረህም ቢሆን ዋጠው መቸሥ ጆሮ አትስማ አይባል

  • @HdutufYdhrhrh
    @HdutufYdhrhrh 8 месяцев назад

    በዚህእሚጠየቀውኢልምለማወቅእጂየፍቅርመጠየቂያአይደለም

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js Год назад +1

    ጉድ ውርደት የሚጠየቅበትን ቦታ እንኳን አለማወቅ አሁን የምር እሽ ይለኛል ብላ ነው. እጭ.

  • @Fsudhd-u8z
    @Fsudhd-u8z 4 дня назад

    እዝሊ ታሀት😂😂😂😂😂😂

  • @ساجدةسعادة-خ6ظ
    @ساجدةسعادة-خ6ظ Год назад +1

    አኡዙላህ አረ እህቶች እደው ጨለላችሁ እኮ የምር ሆሆሆ አሏህን ፍሩ የምር ምን መጨማለቅ ነው ወንድ ልጂ ጠብ እረግፍ ብሎ ሰያ ገባሸ እንጂ አንች የትዳር ጥያቄ አቅርበሸ የምር ያወረድሻል ይንቅሻል ምንም አይነት ክብርና ፍቅር አይሰጥሸም አረተው ሃያዕ እንላበሰ ይከን ሰል በሸሪዓ አይፈቀድም ማለቴ አይደለም አሁን ላይ ያሉ ወንዶች ሆሆሆ

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 10 месяцев назад

    ወንድሜአላህይጨምርልህ

  • @FathyaAhmad
    @FathyaAhmad 2 месяца назад

    ጫን ያለው ነው
    የኔ ማፈር ምን ይባላል 😂😂😂😂😂

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል Год назад

    አዉቃ መሆን አለበት ያርበ

  • @saadaahmad6655
    @saadaahmad6655 Год назад

    ወይኔ ስለሷ የኔ ማፈር ምን ይሉታል አትሻብኝ አሉ

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z Год назад

    ክክክክ❤ሁሱአይሴቶች❤ምነውነካሽ ማሬአይዞሽ።ደሞፍቅርእደዚአይጡየቅም ውዴ❤ምንሆናችሁእናተሴቶች ኮሜታሮችተረጋጉ እሚገጥማችሁንአታውቁ❤ሆ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Год назад

      እዴ ባዴባባይ ይሄንያክል ቁጥሩን አላት በግል ብትጠይቀዉ ምንችግርአለዉ

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 5 месяцев назад

    ዉይ በዲጋጤ እረ አይባልም ከወደደይዉ አደዉልትለትምደ በግል ወላሒ ክዉነዉ ያልኩት😮

  • @nouriyehno9296
    @nouriyehno9296 Год назад

    ምድነው ማኪያ መምጠጥ ዘጋኸኝ ህፃን ልጅ ይመሥል አይደብርም ሥት ተመልካች አለ

  • @JamalZeynu-n2l
    @JamalZeynu-n2l Месяц назад

    ምችግርአለዉ

  • @hawasiraj3860
    @hawasiraj3860 Год назад +1

    አሏሕ የጠብቅሕ ሑሡ በርታልን

  • @sofyasf4893
    @sofyasf4893 Год назад

    እኔ የምትገርሙኝ ኮሜንት የምትሰጡት ምናለ የሠው አይብ ባትከታተሉ በቃ ተዋት ያረብ

  • @ZeHaRabithusenhabeshi
    @ZeHaRabithusenhabeshi Год назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ሀባይብ ልጂቷ ታፈቅረው አለች እዴምታፈቅረውም ገለፀችለት ምናልባትበውስጥ ልትነግረው ፈልጋ አታው ከሆነ በአዴባባይ ወታ መግለፇ ይህ ጥፋት አይዴለም በውስጧ አፈና ብትይዝ ግን ሠበብ ካላዴረሰችመፍትሄ አታገኝም ኢንሻ አላህ

  • @mjikn1172
    @mjikn1172 Год назад

    እኔም አፈቅርዋለሁ😢😭😭😭ቁጥሩ ያላቺሁ ስጡኝ❤😢

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 Год назад +1

    አይ ጉድ አምጨአምጨአላለችም።

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Год назад

    ወይኔ እስከ ዛሬ ሳላይ መቅረቴ ይህን ጉርብ

  • @LumitaIbrahim-jc9ne
    @LumitaIbrahim-jc9ne 8 месяцев назад

    ተተጠየቁ አይፈልጉም ሴቶች ዝበሉ😂😂😂😂

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ Год назад

    ውይ ድፍረት ጭራሽ በአደባባይ በስርአቱ በግል ቢሆን የተሻለ ይሆንላት ነበር

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 10 месяцев назад

    ውይኔ ጉዴ 🤭በውሥጥኳን አይሻልምደ

  • @Zahra-l1v1j
    @Zahra-l1v1j Год назад +1

    መጠየቅ ትችላለች እኮ ሚስኪን

    • @yusufyusuf1638
      @yusufyusuf1638 Год назад

      ይቻላል መጠየቅ ለጋብቻ እስለሆነ ድረስ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    እፍፍፍ የኔመሸማቀቅምንይሉታል አላህዬማረን😢😢

  • @ReEt-d3h
    @ReEt-d3h 6 дней назад

    ያረብማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ

    ክክክክክክክክክ እኔም ለምን ይቅርብኝ እወዳወላዉ ንገሩት

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    😂😂😂😂 አወየሁ ወደዉአይሥቁ የሚወደኝን ባሌን እኮን ሥት ለምኞኝነዉ እወድሻለሁብሎኝ ዝምሥለዉአቺሥብሎ ሢያብቀኝአወንየምለዉ እወድሀለሁአላለችም ደፍር አትሻዉ መዉደድ እናፍቅርይለያል

  • @JdhrEdd
    @JdhrEdd Год назад

    በድጋጤ መሠለኝ ማካውን ያጠለጠልከው ዬች ደሞ ከግድ ያዋድሽ ምን ትመስላለች

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹በርታ:ኡሱ

  • @እደነዉሀገ
    @እደነዉሀገ Год назад

    ወይዉሴን እደዚህ ሰዉንያዋርዳልብየ አልጠበኩትምነበረ

  • @Tmara-i8k
    @Tmara-i8k Год назад

    ወኔ ጎበዝናት ደግ አደረገች ከወደደች

  • @سعديهثوبيا
    @سعديهثوبيا Год назад

    ሡበሀንአላህ ምንጉድነው

  • @Seada-h5z
    @Seada-h5z Год назад

    ይሄንን ግን ለምን ለቀቃችሁትበአላህ የሴትን አይብ ገመና መዴበቅ ያለብን እኛ ሴቶች ነን እባካችሁ ተው እሷን በውስጥ ገብታችሁ መምከር ሲገባችሁ ባዴባባይ ይለቀቃል እዴ ሲቀጥል ሴቶች ፍቅራችሁን በውስጥ ያዙ ለወዶች አትናገሩ ወዶች አፈቅራሀለሁ ካላችሁ ይኮራል አይወዱም ተው እራሳችንን እናስከብር ሴትነታችን ውብ ነው እራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ በአዴባችን በኢማናችን ከፀናን ለኛ ያለው የትም አይሄድም ይመጣልል