Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁለቱ አይኖቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ:: የኦርቶዶክስ ልጆች ዳንኪራ ላይ ጊዜያችንን እያጠፋን እነዚህን የመሰሉ መምህሮችን የማዳመጥ እድሉ እያመለጠን ነው ልቦና ይስጠን::
እንደለበሳቹህት ልብስ የድንግል ልጅ በሰማይ ነጭ ያልብሳቹህ መምህሮቻችን
እንዴት ታምራላችሁ! ፀጋው ይብዛላችሁ+++
እነዚህ ሁለት የቤተክርስቲያናችን እንቁዎችን በዘመናችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
አሜን
ጸጋውን አብዝቶ በቤቱ ያጽናልን
እዉነት ነው አሜን 🙏
በእውነት አሜን ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን
ደስ ብሎናል መምህራን በርቱ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ዘመናቸውን ባርክ
ክብረት ይስጥልኝ የኔ እንቁ መምህሮቼ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! የኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኩራትና ጌጦች ናችሁና በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤!!!
ቃልህይወት ያሰማን!!!
Kale hiwotn yasemaln....Egziabher ytebkln🙏🙏
ሁሌም ደስ ይለናል
እንተ እያላችሁ እናንተ ባትኖሩ ብሎ ንሰብ ጤናማ አይመስለኝም ስላላችሁ እንድትኖሩን ያረገ አምላክ ይመስገን
ዘመናቹህን ይባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቤተክርስቲያን በሚያስፈልጋት ሁሉ በምትፈልገው መንገድ ዘመኑን በዋጅ መልኩ በድንቅ ጥበብ በመኖርም ጭምር የምታስተምሩን መምህራን ፀጋውን ያብዛላችሁ
እንቁዎቻችን❤❤ ስለናንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Thank you 🙏!! ቃለ ሂወትን ያሰማል መምህራኖቻችን:: በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን:: 🙏 🙏🙏
awo. zendrom Holy fire bertual
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሩካን አባቶቼ!ያ ነጋዴ ቅዱስ መርቄ ይባላል የሚታሰብበት እለት በ 3 ነው ነጋዴዎች ከቻላችሁ በስሙ ስለ ቅዱስ መርቄ እያላችሁ መፅውቱ በረከት ታገኛላችሁ!
Kale Hiwotn Mengste Semayatn yawrsln Bedme Betena yakoyln Memhrochachin
Zenderome ende Addis dese beloye ayewete...ezabehair yebarekachu
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እጅግ ድንቅ ትንታኔ ነውመዝሙሩን ግን ድምፁን ብትቀንሱት ወይም ጭራሽ ባይኖር የተሻለ ነበር ምክንያቱም ሀሳብ ይበትናል። ትምህርቱን በተመስጦ እየሰማሁት መዝሙሩ ረብሾኛል።
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህሮቸ
እረ ይሄ የማን እውነተኛ ቻናል ነው? ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ሁለቱ አይኖቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ:: የኦርቶዶክስ ልጆች ዳንኪራ ላይ ጊዜያችንን እያጠፋን እነዚህን የመሰሉ መምህሮችን የማዳመጥ እድሉ እያመለጠን ነው ልቦና ይስጠን::
እንደለበሳቹህት ልብስ የድንግል ልጅ በሰማይ ነጭ ያልብሳቹህ መምህሮቻችን
እንዴት ታምራላችሁ! ፀጋው ይብዛላችሁ+++
እነዚህ ሁለት የቤተክርስቲያናችን እንቁዎችን በዘመናችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
አሜን
ጸጋውን አብዝቶ በቤቱ ያጽናልን
እዉነት ነው አሜን 🙏
በእውነት አሜን ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን
አሜን
ደስ ብሎናል መምህራን በርቱ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ዘመናቸውን ባርክ
ክብረት ይስጥልኝ የኔ እንቁ መምህሮቼ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! የኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኩራትና ጌጦች ናችሁና በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤!!!
ቃልህይወት ያሰማን!!!
Kale hiwotn yasemaln....Egziabher ytebkln🙏🙏
ሁሌም ደስ ይለናል
እንተ እያላችሁ እናንተ ባትኖሩ ብሎ ንሰብ ጤናማ አይመስለኝም ስላላችሁ እንድትኖሩን ያረገ አምላክ ይመስገን
ዘመናቹህን ይባርክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቤተክርስቲያን በሚያስፈልጋት ሁሉ በምትፈልገው መንገድ ዘመኑን በዋጅ መልኩ በድንቅ ጥበብ በመኖርም ጭምር የምታስተምሩን መምህራን ፀጋውን ያብዛላችሁ
እንቁዎቻችን❤❤ ስለናንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Thank you 🙏!!
ቃለ ሂወትን ያሰማል መምህራኖቻችን:: በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን::
🙏 🙏🙏
awo. zendrom Holy fire bertual
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሩካን አባቶቼ!
ያ ነጋዴ ቅዱስ መርቄ ይባላል የሚታሰብበት እለት በ 3 ነው ነጋዴዎች ከቻላችሁ በስሙ ስለ ቅዱስ መርቄ እያላችሁ መፅውቱ በረከት ታገኛላችሁ!
Kale Hiwotn Mengste Semayatn yawrsln Bedme Betena yakoyln Memhrochachin
Zenderome ende Addis dese beloye ayewete...ezabehair yebarekachu
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እጅግ ድንቅ ትንታኔ ነው
መዝሙሩን ግን ድምፁን ብትቀንሱት ወይም ጭራሽ ባይኖር የተሻለ ነበር ምክንያቱም ሀሳብ ይበትናል። ትምህርቱን በተመስጦ እየሰማሁት መዝሙሩ ረብሾኛል።
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህሮቸ
እረ ይሄ የማን እውነተኛ ቻናል ነው? ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።