Discover Ethiopia Season 1EP 13: Sekota / ሰቆጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 49

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 года назад +1

    ሃገሬ ኢትዮጵያ የጥበብ መገኛ።
    ታላቅ ሃገር ነበርሽ።
    ኣሁንም ትሆኛለሽ

  • @الببخنال
    @الببخنال 5 лет назад +5

    የሚገርመው ወሎ የታሪክ መነሻ ነበረች ስንት ና ስንት ቅርስ አላት በስሜን ወሎ በደብብ ወሎ ብዙ ታሪክ ነበራት ነገር ግንደህና እኮን መኪና መገድ የላትም የዛሬ150 አመት ጣላን የሰራው ነበረ ያነም እየፈረሰ ነው አየ አገሬ ወሎ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Год назад +1

    ይገርማል ሰቆጣ ይህን የመሰለ ታሪካዊ ቦታ ግን ምንም መሰረት ልማት የለውም 😢😢😢

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Год назад +1

    እውነት የኢትዮጵያ መንግሥት ማፈር አለበት ሰቆጣ ምንም መንገድ የለውም ላስታም እንደዛው መንገድ የለም

  • @adanechbeyene3694
    @adanechbeyene3694 7 лет назад +8

    እንደዚህ አይነት ቦታ ማስተዋወቅ ስታስቢ አለባበሽን ብታስተካክይ መልካም ነው እንደዚህ ለብሰሽ ውስጥ ድረስ መግባት ትንሽ ሸህም የለሽም

  • @ወለተሥላሴመብራት
    @ወለተሥላሴመብራት 5 лет назад +1

    በጣም ደሥ የሚል አብያተ ክርሥቲያን

  • @metadel2167
    @metadel2167 7 лет назад +11

    ሱሪ እና ጫማ አድርጋችሁ ፀጉራችሁን ሳትሸፍኑ አትግቡ ቱሩስትም ጋዜጠኛም አስጎብኝ ነን ባዮች ለምትደርጉት ነገር ሁሉ ባታምኑበት እንካን ክብር ስጡ!!!! ህጉንም አክብሩ!

    • @ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ
      @ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ 6 лет назад

      ልክ ነሽ

    • @hadyamohamed6330
      @hadyamohamed6330 6 лет назад

      ሂዳያይስጣችሁ ከጥምትነጻያውጣላችሁ ፍትህ ነውእምትሉት እየሱስ እለይህስላም እደምናሀዋንማንፍጥሮቸው ነው ፍጣርከሆነ እናቱ መርየም ለምንወለደችው ሀቅንፍልጉ ሾይጦንንእትገዙ

  • @workaSefer
    @workaSefer 7 лет назад +8

    አይ ጉድ የድሮ አባቶች ይህን የመስለ ጥበብ ታምር ባይስሩት. በምን እንጠራ ነበር አይ ያሁን ግዜ ልጆች ደም ትቃራኔ ምንም ሚንሳ ይለለው ትውልድ የትስራውን እሚያፍርስ ብቻ ወደፌት ምን እንሆን

    • @weleshmahary3403
      @weleshmahary3403 7 лет назад

      selam w. k
      Yedrowoch betekristian bicha neber yemiserut. Hizbu elim bale dihnet tinor neber. Yahunu tuwlid ke chaf eske chaf menged eyeseru newu, Abay eyegedebu newu wezeterefe. Yih hulu teshekimen eminitawekewu be dihinetina hualakerunet newu.

    • @msblen6577
      @msblen6577 7 лет назад

      worka. ከጎንድር Sefer ማር አሁንም ዳግማዊ ላሊበ ላ በሠሜን ወሎ እየተሠራ ነው እሚያምርው በአማራ ቴሌብዥን ተለቋል እይው

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 7 лет назад +3

    Anchi min aynetwa gazetegna nesh, ye Ethiopia wukur betekrstianant demo tiyake wust askemetishiwu.

  • @bradshawm5713
    @bradshawm5713 3 года назад

    Exodus 20:4-5
    Exodus 20:4-5 says, "Thou shalt not make unto thee any graven image, or any likeness of any thing that is in heaven above, or that is in the earth beneath, or that is in the water under the earth: Thou shalt not bow down thyself to them, nor serve them." On the surface, this command is negative; but as we look more

  • @bafokollo3338
    @bafokollo3338 7 лет назад

    It is good to know our history or historical places.

    • @johntadese1302
      @johntadese1302 6 лет назад

      bafo kollo ቀናክ ቂቂቂቂ እንዲህ ነነ የአገው ልጆች መቸ አየክና

  • @እሙየየማርያምልጅ
    @እሙየየማርያምልጅ 5 лет назад +2

    ስታናድ አለባበሷ

  • @ሙሌነኝየላስታወርቅወንድም

    ሰቆጣ አገሬ

  • @etsegenetmillion2314
    @etsegenetmillion2314 7 лет назад

    I have heard about a cave to be several hundred kms ( during my childhood I have seen the entrance / one end of the cave/ in my birth place in Arsi, Sirie Woreda, Is there any way to discover it?

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 4 года назад

    Ye Setan lijoch ferenjoch Selam Agerachin lay attitrubbat.

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

    እሰኪ ሸዋሮቢትንም ቀኙልን

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 лет назад +2

    ክርስቲያኖች. ጀግንነታቸው ሙስሊሞችን በማረዲ ነው ሀሀሀሀሀ

    • @hayatm898
      @hayatm898 5 лет назад

      ኤጭ ስታስጠይ

    • @ሸጋየማሪያምልጅሸጋየማሪያ
      @ሸጋየማሪያምልጅሸጋየማሪያ 4 года назад

      ሀሀሀ ስጥለው ገለበጠኝ አለ ያሀገሬ ሰው እናቱ ካለወቅሽ ዝም በይ ሀራጅስ እናተው ናቹ ማስተዋሉን ይሰጣቹ

  • @makihabeshawi630
    @makihabeshawi630 3 года назад

    ene milew EBS tiru tiru program tigemiralachihu lemin endemikwaret aygebagnm "discover Ethiopia ,semonun Addis ,maleda Lemin tekwaretu

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 7 лет назад +3

    ሀገሬ ሰቆጣ ውድድድድድድድድ

    • @hayatseid5230
      @hayatseid5230 7 лет назад

      balweledbatm betam ewedatalehu hijem aychatalehu demo nafkagalechi sekota..

    • @eskedartilahun2101
      @eskedartilahun2101 3 года назад

      dahneme yalmewe

  • @ደብረሩሀ
    @ደብረሩሀ 6 лет назад

    በጣም የገረመኝ እና ያዘንኩበት ፈቢዲዮ ግን አባቶች ምድነው የምትስቡት እናት ካላከበራችሁት እኛማ መቸስ አደየ አይናችን ታውሯን ጉድ

  • @temesgenhunegnaw8594
    @temesgenhunegnaw8594 5 лет назад

    ሱሪ ለብሳ ቤተ መቅደስ ስትገባ አባቶች ለምን ዝም ይላሉ እሷስ መችም ደነዝ ናት

  • @طيبهيوسف-م9ب
    @طيبهيوسف-م9ب 7 лет назад

    አላቃትም ነበረ በስምጀከ አሪፍ ሀገረ ነች

    • @hayatseid5230
      @hayatseid5230 7 лет назад

      sekota des yemtl hager nat ena enkan alawkatm ke 3 wer befit hije aychatalehu le 10 ken koyche metchalehu hije lemayet mgota neber bekal hije slayewat des blogal betam nafkagalechi..

  • @286solomon
    @286solomon 7 лет назад

    yetekeberew drama tekoret end

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 5 лет назад +1

    በቃ የማንም ፊሪቆ ሢመጣ እየከፈታቹ ማሣየትነዉ ለምን አልገሠጿትም ምንምን ጋዜጠኛ ብትሖን ሕጉን ማክበር አተባት አሥካል ተሥፋዪን አብነት አድርጊ

  • @سبريناسيد
    @سبريناسيد 7 лет назад

    Akatalehu gn sewchu ye beg Koda new yemilebsut ketemawa degmo tebab nat

  • @الببخنال
    @الببخنال 5 лет назад

    የሚገርመው አሁንም ደግማዊ ላሊበላ እየሠሩ ነው

    • @NeimaAbdulahab
      @NeimaAbdulahab 25 дней назад

      አሰላሙ አለይኩም እዴት ነሽ ። የሰቆጣ ልጅ ነሽወይ? መልሽልኘ እህት

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 лет назад

    ኢቢኤስ በጣም ኩራት ነው ሚድያቹ በታሪክ ዙርያ ቁምነገር እያስጨበጠን ነው

  • @amw3005
    @amw3005 4 года назад

    ቄሱን ቁላውን አቆምሽበት ቂጥሽን አፈንድደሽ ወይም አብራችሁ ምድራዊ ገነትን ያሳይሽ።

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 6 лет назад +1

    What is a wrong with this woman she doesn't have no shame no respect this beautiful ald Hester's. The way you. Appear journalist.is so messed up you know how to respect your histories. Is it your first time wearing hoody that is ....

  • @radiyehabeshatrse3030
    @radiyehabeshatrse3030 7 лет назад

    fkr yehonechi ager nat swedat

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 7 лет назад

      bita ye Ethiopia lji trse please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @hayatseid5230
      @hayatseid5230 7 лет назад

      alteweledkubatm aladegubatm gn betam ewedatalehu sewechu fkr nachew tnshi mengedu gn yaschegral

    • @radiyehabeshatrse3030
      @radiyehabeshatrse3030 7 лет назад

      +Hayat Seid betam mal enem ewedatalehu

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 7 лет назад

    ምንድነው አቅራቢዋ የማይሆን የተንዛዛ ግጥምና ሙገሳ አበዛች። ዝም ብለሽ አታቀርቢም ያንቺን ግጥም ማን ፈለገ? ይሄ የግጥም ቦታ አይደለም፤ ዘጋቢ ፊልም እንጂ።

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 7 лет назад

    እግዚአብሔር ጥበብ ሠጠዋቸው ነው