ደረቅ ጥብስ ለጾኦም መፍቻ የሰራሁት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ደረቅ ጥብስ ለጾኦም መፍቻ የሰራሁት እንዲሁም ልዩ የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር በቪድዮው መመልከት ትችላላችሁ እንደ ሁሌው እምለው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Комментарии • 59

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 месяца назад +23

    እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ላይክ እያረጋችሁ (የሚገባኝ ከሆነ) የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን ❤❤❤

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 2 месяца назад +1

      ሜሊ ጠፍቻለሁ አልመቻችልኝብሎነው ግን ከሙያሽብዙተምሬነበረና እየተገበርኩነው ደሥእያለኝ ነውምግብ አበስላለሁ በፊትግን ሁሉንምብሰራ በጣም ኩሽናየይዝረከረክብኝና ደህናየጀመርኩትን ይሰለቸኛል ድንግርግርይለኛል ዛሬላይግን ማሻአላህ ኩሽናየንፀህሆኖ አብስየእጨርሳለሁ አሁን ከምክርሽየምፈልገው የፍጥነትጉዳይነው እንደትብሰራያፈጥነኛል

    • @zewidakassay4036
      @zewidakassay4036 2 месяца назад

      አርእሰቱ ሌላ ስራዉ ሌላ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад +1

      @@lubabaasfaw846 አመሰግናለሁ የኔ ውድ ምንም ብዙ ዘዴ አያስፈልገውም ለመፍጠን በልምድ ይመጣል አይዞን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      @@zewidakassay4036 ለምን ደረቅ ጥብስ አላየሽም?

    • @عائشهعمر-خ1ع
      @عائشهعمر-خ1ع 2 месяца назад

      ተርእሱ አስበልጣ ነው የሥራችው ምን ለማለት​@@zewidakassay4036

  • @fetikedir
    @fetikedir 2 месяца назад +11

    ለወሬም ላይክ እናደርጋለን እንኳን ሙያ አስተምረሽን እድሜና ጤና ይስጥሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 месяца назад +2

    እረ ሜሊ እረ ቆይ የትናንቱን ዴሰርት ገና አልሰራሁም አሁን ደግሞ ሌላ አስጎምጂ ምግብ አመጣሽ😮 እጅሽ ይባረክ ለማንኛውም ሙያሽ ተነግሮ ተነግሮ አያልቅም ተባረኪ 🙌👍

  • @ziadahaile9074
    @ziadahaile9074 2 месяца назад +1

    It is mouth-watering thank you.

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 2 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ሜሉየየየ ❤

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 2 месяца назад

    Thank you so much Mellye🙏🙏🙏
    I will make it today
    A good idea for today’s dinner with my family

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 2 месяца назад

    It looks yummy.
    Thanks, dear

  • @BRUKTesfaye-b9x
    @BRUKTesfaye-b9x Месяц назад

    Wow❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 месяца назад

    ቅመምኮነሽ በሁሉ ነገር፣ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ ❤

  • @rekikmoges
    @rekikmoges 2 месяца назад

    ejish yebarek

  • @nebbytsegaye1818
    @nebbytsegaye1818 2 месяца назад

    Grazie dì cuore Melluye che Meraviglia bravissima 💕

  • @judyshiferaw3699
    @judyshiferaw3699 2 месяца назад

    Thank you God bless ❤keep up please can make a video on cooking pot that you have Thank you 😊

  • @sewunettegegne8541
    @sewunettegegne8541 2 месяца назад

    Mealy how did you clean the cast iron pan after you cooked please I need help how to clean it . And I always love your cooking well done 😊

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      በደንብ አጥበው እና ከዛ አደርቀዋለሁ ምንም እርጥበት እስከማይኖረው ድረስ ከፈለግሽ ምድጃ ላይ ቢሆን ጣድ አርጊው እርግጠኛ ለመሆን መድረቁን በመቀጠል ዘይት ቀብቼ አስቀምጠዋለሁ ። በነገራችን ላይ ስታጥቢው በእጅሽ እጠቢው ማሽን ውስጥ አትክተቺው እንፋሎቱን እስኪተን ስጠብቂ ሊዝግም ይችላል ስለዚህ በእጅሽ እንዳጠብሽው ወዲያው ሌሎቹን ሂደቶች አርጊ

    • @sewunettegegne8541
      @sewunettegegne8541 2 месяца назад

      Oh thank you so much my dear you’re very kind thank you for your time and attention I will do that much love and respect 😘🙏🏾

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 2 месяца назад

    ሚሊዪ የኔ ቆንጆ የኔ ዘናጭ እንዉ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 2 месяца назад +2

    መልዬ መቼም አያልቅብሸ

  • @nati_tp
    @nati_tp 2 месяца назад

    ምንም እንከን የማይወጣልሽ ሜል❤❤❤

  • @tesg9551
    @tesg9551 2 месяца назад

    👍 👍

  • @shalom744
    @shalom744 2 месяца назад +2

    1000 like bichal, enareg nebere mellu.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ ሻሎምዬ ሀሳብሽ ብቻ ይበቃኛል

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 месяца назад +1

    ሜሊዬ ላይክ በደንብ ይገባሻል የእኔ ባለሙያ❤❤❤ሜሊዬ ትላንት አንድ ኮመንት ፅፌ ነበር እይው ስሞትልሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      የታል የኔ ቆንጆ ፈልጌ አጣሁት የኔ ውድ

    • @nanigebru6212
      @nanigebru6212 2 месяца назад

      ሜሊዬ የፆም ፍች ቁርስ ቀላል ጣፋጭ የሚለው ጋር አለ

  • @shalom744
    @shalom744 2 месяца назад

    Mellu, 1 question, salmon asa endet endemitseri diro ayichalehu gin ethiopiawi kana endinorew argesh mokireshiw tawkialesh, ebakish, salmon lemitela gin yegid mewsed lalebet sew. ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад +1

      በበርበሬ ቀምሚው በርበሬ ውሥጥ ብዙ ቅመም ስላለ ቃናውን ትንሽ ይቀንሰዋል

    • @shalom744
      @shalom744 2 месяца назад

      @Mellyspicetv eshi. Thank you love!!!

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 2 месяца назад

    ሜሉ የተዋጣልሽ ባለሞያ ተባረኪ❤❤❤

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 2 месяца назад

    Molly kemema❤❤enekan beselam metashelegn

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 2 месяца назад

    ሜልየ❤❤❤

  • @YeshiworkSisay
    @YeshiworkSisay 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 месяца назад

    🙏🙏🥰

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 месяца назад +7

    ሚሉ አዶት ዩቱብ ምን ሆና ይሁን የጠፋችው በውስጥ የምታወሩ ከሆነ እስቲ ጠይቂያት

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 месяца назад +3

      ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር ዉስጤ ያስባታል ምን ሆና ይሆን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      ለኔም ነው የጠፋችው በሰላም እንደሆነ ተስፋ አረጋለሁ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 2 месяца назад

      @@Mellyspicetv ባለችበት ሰላም ትሁን እደአፍሽ ያርገዉ እዳች ባለሙያ ናት

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 2 месяца назад +2

    በደንብ ፡ ይገባሻል ፡ የኔ ፡ ትሁት ፡ ሚልየ

  • @Adinec-u6q
    @Adinec-u6q 2 месяца назад

    ❤የኔዉድባለሞያየኔቅን👍👍👍👍👍ቢቻልኖሮ

  • @ፋንፊልሞን
    @ፋንፊልሞን 2 месяца назад

    ሜሉዬ ኣንድ ጥያቄ ኣለን ጾም መሆኑ ሳላቅ ጾም ፈታን ወይኔ እኔ ግን የት ነው ያለሁት 😢

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад +1

      አይዞን ከሀገር ውጪ ያጋጥማል ድባብ ስለማያስታውሰን አይ ዞን የኔ ውድ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 месяца назад

    ሠላም ሜሊ ቲማቲም ከጨመሮሽ የዕርዱ መልክ ስለሚጠፋ ምንም አገልግሎቴት አይሠጥሙ 😍💕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад +1

      እውነትን ነው እሱን በደንብ አስረድቼ ነገር ግን ቪዲዮ ሲበዛብኝ ኤዲት ሳረግ አውጥቼው ነው እርድ የጨመርኩት ለመልኩ ብቻ ሳይሆን ብዙ የጤና ጥቅም ስላለው ነው

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 2 месяца назад

    ካሮቱ ግን እኩል በሰለ በስጋው ጋ 😮

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 2 месяца назад

    ፖስት አሪግሊኝ ጥብሲ 🥰

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 месяца назад

      ቢቻልማ አርጎት ነው

    • @Mk-vl3vr
      @Mk-vl3vr 2 месяца назад

      @@Mellyspicetv 🥀🥀

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 месяца назад

    ያንቺ አገር ካሮት ጠንካራ ነው ከስጋ እኩል መብሰሉ

  • @jamparound68
    @jamparound68 2 месяца назад

    hi

  • @SaraYigeremu
    @SaraYigeremu 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @le1785
    @le1785 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤