Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መስኪ እንኳን ደና መጣሸ !! ኢትዮጵያ ሰው የሌላት ይመስል በየሚዲያው ተመሳሳይ ፊት እያየን ተቸግረን ነበር እደዚህ ተፈልፍሎ የሚያወጣ አንድ አንች መጣሽ ። በርቺ ጎበዝ ❤❤❤
ግርማ ፍስሀ ስራዉን አዉቆ ለስራዉ የታመነ ትልቅ ጋዜጠኛ ክበር እናከብርሀለን።
ሁለታችሁንም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ። እናመሰግናለን።
ሁለት ዕንቁ ከስጋዊ ጥቅም ፈሪሃ እግዚአብሔርን ያስቀደማችኹ ወጣት ጋዜጠኞች!ስላየኋችኹ ደስ ብሎኛል።መሠል ሙያተኞችን ለማፍራት እባካችኹ ትጉ።ፈጣሪ ይባርካችሁ።
በጣም በጣም የማደንቀው ጋዜጤኛነው ስላየውት በጣም ደስ ብሎኛል መስዬ በጣም እናመሰግናለን
ሁሌ የገርመኝ ነበር ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው የማይፈራው እል ነበር። ሸገር ኤፍም ላይ እከታተላለሁ በመልክ አይቼው ኣላውቅም ነበር በጣም ጎበዝ ጋዜጠኜ
ያፅናህ ጋዜጠኝነት የምትወክልነህ
መስኪ ለአንቺ የምትጠይቂው አትጪ ለግርምሽ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሁለታችሁም አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ
በርቺ መስኪ እንደዚህ አይነት ለሙያቸው ታማኝ የሆኑ ሰዎችን ማቅረብ እና እውቅና መስጠት መልካም ነው
ግርምሸን በመልክ ሰላየሁት ደሰ ብሎኛል በርታ ፈጣሪ ይርዳህ መሰኪም እናመሠግናለን በርቺ።
ግርማ ድምፅህ ራሱ ደስ ይላል።
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ!ግርማ በጣም ትልቅ ሰው
መስኪ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው።
ጎበዝ አስተዋይ ሚዛናዊ ገዜጠኛ ነህ በርታ
ግርማ ፍስሃ💚
ግርምሽ በርታ
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና❤የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ አምላክ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን
መስክ አንችን ማን ይጠይቅሽ? በጣም እወድሻለሁ።
አንኳኳ ይከፈታል ጠይቅ ይሰጠሃል
ግርማ ፍስሃ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ በጣም አከብርሃለው
Thank you Meski he is my favorite person. Very interesting discussion
Glad you enjoyed it
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
❤🧠💫💫💫💫👏
የስቱዲዮ መብራት ምቾት እንደነሳው በግልፅ ያስታውቃል
ምን እነጠይቅ ግርማ ፍሠሀ መስኪ ይመችሽ
የግርማ ፍስሀ "ምን እንጠይቅሎ" ኘሮግራም እጅግ ውጤታማ ስራ ለ 7 ዓመታት በትጋትና ቁርጠኝነት የሰራ: የፍትህ ተቋማትን ስራ ያገዘ: ይበልጥ ደግሞ የመንግስትን በየደረጃው ያሉ ስራ መሪዎች የሙያ ስነምግባር ችግራቸውን: ብልሹ አሰራራቸውን በድፍረት የሚያጋልጥ ሙያውን ከፍ ያረገ ጋዜጠኛ ስለሆነ ክብር ይገባዋል::
የድሮ አለቃዬ ነበርክ በእርግጥ አሁን በስራው ላይ የለሁም ግን ሁሌም እንድበረታ ትገፋፋኝ ነበር ወደፊት አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል አመሰግንሃለሁማትያስ ታደሰ freelancer
♥️🧠💫💫💫💫⚖️👏
❤️❤️❤️
🎉
Yaltasbe guest ke melku gar🙌
Meskiye ke dirom siwedish edme ketena yistish
መስኪ ግን ሴት እኔ እበቃለው ብለሽ ነው ከሴቶች ጋር የማታወጊው?
Meski too much light on his eyes can’t you see?
መስኪ እንኳን ደና መጣሸ !! ኢትዮጵያ ሰው የሌላት ይመስል በየሚዲያው ተመሳሳይ ፊት እያየን ተቸግረን ነበር እደዚህ ተፈልፍሎ የሚያወጣ አንድ አንች መጣሽ ። በርቺ ጎበዝ ❤❤❤
ግርማ ፍስሀ ስራዉን አዉቆ ለስራዉ የታመነ ትልቅ ጋዜጠኛ ክበር እናከብርሀለን።
ሁለታችሁንም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ። እናመሰግናለን።
ሁለት ዕንቁ ከስጋዊ ጥቅም ፈሪሃ እግዚአብሔርን ያስቀደማችኹ ወጣት ጋዜጠኞች!ስላየኋችኹ ደስ ብሎኛል።መሠል ሙያተኞችን ለማፍራት እባካችኹ ትጉ።ፈጣሪ ይባርካችሁ።
በጣም በጣም የማደንቀው ጋዜጤኛነው ስላየውት በጣም ደስ ብሎኛል መስዬ በጣም እናመሰግናለን
ሁሌ የገርመኝ ነበር ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው የማይፈራው እል ነበር። ሸገር ኤፍም ላይ እከታተላለሁ በመልክ አይቼው ኣላውቅም ነበር በጣም ጎበዝ ጋዜጠኜ
ያፅናህ ጋዜጠኝነት የምትወክልነህ
መስኪ ለአንቺ የምትጠይቂው አትጪ ለግርምሽ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ሁለታችሁም አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ
በርቺ መስኪ እንደዚህ አይነት ለሙያቸው ታማኝ የሆኑ ሰዎችን ማቅረብ እና እውቅና መስጠት መልካም ነው
ግርምሸን በመልክ ሰላየሁት ደሰ ብሎኛል በርታ ፈጣሪ ይርዳህ መሰኪም እናመሠግናለን በርቺ።
ግርማ ድምፅህ ራሱ ደስ ይላል።
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ!
ግርማ በጣም ትልቅ ሰው
መስኪ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው።
ጎበዝ አስተዋይ ሚዛናዊ ገዜጠኛ ነህ በርታ
ግርማ ፍስሃ💚
ግርምሽ በርታ
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና❤የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ አምላክ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን
መስክ አንችን ማን ይጠይቅሽ? በጣም እወድሻለሁ።
አንኳኳ ይከፈታል ጠይቅ ይሰጠሃል
ግርማ ፍስሃ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ በጣም አከብርሃለው
Thank you Meski he is my favorite person. Very interesting discussion
Glad you enjoyed it
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
❤🧠💫💫💫💫👏
የስቱዲዮ መብራት ምቾት እንደነሳው በግልፅ ያስታውቃል
ምን እነጠይቅ ግርማ ፍሠሀ መስኪ ይመችሽ
የግርማ ፍስሀ "ምን እንጠይቅሎ" ኘሮግራም እጅግ ውጤታማ ስራ ለ 7 ዓመታት በትጋትና ቁርጠኝነት የሰራ: የፍትህ ተቋማትን ስራ ያገዘ: ይበልጥ ደግሞ የመንግስትን በየደረጃው ያሉ ስራ መሪዎች የሙያ ስነምግባር ችግራቸውን: ብልሹ አሰራራቸውን በድፍረት የሚያጋልጥ ሙያውን ከፍ ያረገ ጋዜጠኛ ስለሆነ ክብር ይገባዋል::
የድሮ አለቃዬ ነበርክ በእርግጥ አሁን በስራው ላይ የለሁም ግን ሁሌም እንድበረታ ትገፋፋኝ ነበር ወደፊት አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል
አመሰግንሃለሁ
ማትያስ ታደሰ freelancer