የዓለም ሳይንቲስቶች ከፍተኛ ድንጋጤ ወደቀባቸው!!የታመሙም አሉ!!ለምን??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
HTML-код
- Опубликовано: 15 дек 2024
- Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
ተመስገን ጌታዬ እባክህ ጨምረህ አስደንግጣቸው🙏 ምክንያቱም በትዕግስትህ ብዛት ረስተውካል
የእግዚያብሔር ድጋፍ እና ጥበቃው አይለይህ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ያስገዛልህ ወንድማችን በርታ
Amen amen amen
እ/ር እመስገን
እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ የሁሉ ፈጣሪ ነዉ ሰዉ ዝም ብሎ እግዚአብሔርን ተስፋ ቢአደርግ መልካም ነዉ!እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፯
ዓብያችን ዓምላክ ይታደግህ በዕውነት ታሣሣኛለኅ ሞገሥህ ይብዛልህ
we need to support this visionary by buying his book and standing with him...... thank you Abiy and Bezawit for your brainstorming vision
እግዚአብሔር ስለአለም ፍፃሜ የነገረን እዉነት ብቻውን ይፈፀማል በዚህ ፍፃሜ ምድርን እግዚአብሔር ይጠቀልላል
አሜን 🙏🏿 ይችላል እግዚአብሔር!!
ቃለ ኅይወት ያሰማንል አቢዬ
እግዚአብሔር ታጋሽ ይቅር ባይ ምህረቱ ወሰን የሌለዉ የነበረ ያለ ለዘለአለም የሚኖር ድንቅ አምላክ ነዉ። በራሱ ጊዜ እዉነትን ስለገለጣት ስሙ ከምድር እስከ አርያም የተመሰገነ ይሁን።አሜን አሜን አሜን!
የምወድህ የማከብርህ መምህር አብይ ይልማ አቤት ትንተናህ ድንቅ ነው ምጡቅ አይምሮ ደሰ ይላል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ያበርታህ እህቴም በርቺ
የሁሉም ነገር ጀማሪ እና ፈፃሚ እግዚአብሔር አምላክ ነው ።ሳይንስ ውሃ በላው።
አንተ ማለት በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ነህ ማለትም በመንፈሳዊም በአለማዊም እውቀት የተካንክ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
እናመሰግናለን ዐብይ እና ቤዛ እግዚአብሔር ሀያል እና ገናና ነው ሕይወት ከእግዚአብሔር ውጪ ባዶ ናት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ !!!
አበይእግዚአብሄርእድሜናጤናይስጥህ ለኢትዮጵያትልቅ የእውቀትአባትነህ
መምህራችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክህ ጉድ ነው የምንስማው መቺም
Abiy Yilma is number one👍🏿
እግዚአብሔር ያላችሁ እንዴት የታደላችሁ ናችሁ
እጅግ አመሰግናለሁ ስለሁሉም ትምህርትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ዘመንህ ሁሉ ጤና, ደስታ ካንተጋ ይህን ኑርልን 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በፀሎት እናግዛሀለን ተባረክ
መምህር ክብረት ይስጥልኝ!
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ! የእግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ይሁን!
አንተ እግዚአብሔር በአምሳያው የፈጠረህ ምርጥ የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን እንኳን ደና ሆንክ አሁንም እግዚአብሔር ከጠላት ይጠብቅህ።
እንኳን በሰላም መጣችሁ የተከበሩ መምህራችንና ክብርት እህታቼን። የሳይንስ ነገር ሁሉም ግምታዊ ነው: ምንም የተረጋገጠ ነገር የለም። ሁሉም በንቃተ ሕልና ፍጥረትን የፈጠረ ሓይለኛ እግዚአብሔር ነው። እነሱስ ማን እንደፈጠራቸው ግን መልስ ኣግኝተዋል ወይ: ኣስቀድሞ ወደ ሌላ ፍጥረት ሳያዩ ወደ እርሳቸው ቢመለከቱ ጥረ ነበር። እንዴት ህይወት ያለው ህይወት ከሌሌው ነገር ይፈጠሪል?? እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው ለኛም በትከክል መንገድ ይምራን ሁሉ የፈጠረ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን።
እግዚአብሔር ድንቅ ነው የአለም ሁሉ ፈጣሪ ነው
ዕውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ሁለም በእግዚአብሔር ሆነ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ክብሩን ለማንም አሳልፎ አይሰጥም !!!!!!! ጠላቶቹ ይዋረዳሉ ።
ቅዱስ ኤልሻዳይ አዶናይ ፀባዖት ቡሩክ ንዑድ ክቡር አሸናፊ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አለም ሳይፈጠር የነበረ አለምን የፈጠረ ለእርሱ ግን አስገኝ የሌለዉ ዘላለማዊ ንጉስ እርሱ ነዉና።ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን
እግዚአብሔር ነው ሀይላችን መምህር አብይ ተባረክልን እኛ ወደላይ ወደ እግዚአብሔር እጃችንን እንዘርጋ አለም የሚድነው በእየሱስ ክርስቶስ ነው 🤲🤲🌻🌻🌻
መምህር አብይ ይልማ ሁሌም ስለምትሰጠን ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን እግዚያብሔር ያክብርልን ትንሽ ማስተካከያ አለኝ ሰርን ያለው ኦስትሪያ ሳይሆን ስዊዘርላንድ ጄኔቫ ነው
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ውዶች 🥰🥰🥰
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🤲🏽🙏🏿
በጣም እንደግፍሃለን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
U are incredible 👏👏
ቸሩ መድሃኒአለም ያለም መድሃኒት ከክፉ ይጠብቀን እነደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ
እግዚአብሔር ይመሰገን በርቱልን መምህር
ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ልፋት ድካምህን እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃልህ በሁሉም ነገር ከጐንህ ነን💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ልበ ሙሉው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ሁልጊዜም ከአንተ ጎን ይሁን በርታልን ከአንተ ጎን ነን ወንድማለም ።
ሰላም መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብያችን እንኳን በሰላም መጣህልን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ
ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
ተባረክ!!!
እግዚአብሔር አምላክ የገለጠልህን ይህንን ብሩህ አዕምሮህን ይጠብቅ።
የእግዚአብሔር ሳላም በእናንተ ላይ ይሁን የሳድስ ቤተሰቦች❤❤❤ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር ብዙ ይባርክህ ኑርልን❤🙏
ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
ሳይንስን ማጣጣል አደገኛ ኃላቀርነት ነው ዪ ቲዩብ እኮ የሳይንስ ውጤት ነው በፈጠሪ የምናምን ከሆነ ሳይንስም የፈጣሪ ስራ ነው እ/ር እና ሳይንስን መለየት አይቻልም
ዝግመለውጥ እኮ ሂደት ነው እኮ አቢይ አታጅዋክመን እንጂ
አብያችንንንንንንንንን እግ/ ር ይጠብቅህህህህ በርታታታታታታታታታ
እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህር አቢይ ይልማ።
ጤና እና አዕምሮ ብቃት ይጨምርልን ይስጥልን ወንድሜ።
እንዳንተ አይነቱን ዜጋ መጠበቅ እና መከበር አለበት መድሀኒአለም ይባርክህ ሳይንቲስቶች እኮ ለራሳቸው ምን ያውቃሉ። እኛ መሰረታችን መጽሐፍ ቅዱስ ነው
ሰላም ላገራችን
I have got so much knowledge after I follow this channel.Thank you brother.
እግዚአብሔር ይመስገን ጠላቴ ማን እንደሆነ ለይቼ አውሚያለሁ🥰🥰🥰🥰
መምህር ክብረት ይስጥልኝ🙏🙏🙏
ጠላታችን አንድ እና አንድ ዲያቢሎስ ብቻ ነው
Egzabher yesteln.... Part 2 please
እንኩዋን ደህና መጣቹ💞💞💞 ገና ያብዳሉ ይፈቀድልን እንጂ? ገና ብዙ እናያለን!! ጥበብ የእግዚያብሄር ነው።!!!🙏🙏🙏
የኛውድ ወንድማለም እንኮን ሰላም መጣቹ እናመሰግናለን ብዙነገር ላይ እንድናሰተውል እያነቃከን ነው
የንጉሶች ንጉስ ፣የጌቶች ጌታ ፣ የአማልክት ሁሉሉሉሉ አምላክ የትሁታን አምላክ፣ የአብሐም የይስሐቅ የያዖቆብ አምላክ የአባቶቻችን አምላክ ገና ያዋርዳቸዋል ያፈርሳቸዋል እንደ አቧራ ብንንንን እድርጎ ያጠፋቸዋል❗
💞 እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው 💞
🌻 አብዬ ወንድም ጥላ ኑርልን እውቀት ታላቋን እግዚአብሔርን ታከብራለች 🌻
ሰማይና ምድር ያልፋሉ እንጂ ቃሌ ግን አታልፍም ብሎ ተናግሯል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር !!! ቃል ነውና ግድ ነው ይፈፀማል !!!!
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣችሁ የእግዘብሔር ታአምር አያልቅም ተመስገን
እግዝያብሔር ክብሩን ይግለፅ
እግዚአብሔር ይስገን አሜን
በርታ አንተን የሚተቹ ከእውቀት ነፃ የሆኑ ናቸው አንተ .ዘ.ወይንዬ.ዶ/ሮዳስ እጅግ በጣም በጣም እወዳችኋለው በርግጥ ሙስሊም ነኝ ደስ ይላል አስተምሮታቹ!!
ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
God Bless you 🙏
መምራች አቢይ እንኳን በሰላም መጣህ፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጠና እና ዕድሜ ይስጥህ፡ እነዚ ሳይነቲስቶ ተፈጥሮን በሰይጣን ዕውቀት እየተረዱና ያልተገባ ትንታኔ በመስጠት ከልጅነታች ጀምረው እኛን ከፈጣሪ ለማለያየት ያልሞኮሩት ደለም እግዜር ጠብቆን ተረፍን የእጂ፡ በአሁን ጊዜ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ህፃናት ሀማኖትን እንዳይስቱ በየቤተክርስቲያኑ ጠንካራ ሰንበት ትምህርትቤት መኖር አለበት እላለው፡ መምር ለሰጠኸን ትምህት አመሰግናለው እግዜር ይስጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን።
Wow...when Abiy opens his mouth...it is knowledge that comes out to teach and enlighten us! Thank you and keep it up bro
እናመሰግናለን አብይዬ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንደዚህ ዓይነት የአዕምሮ ምግብ እንዳዘጋጀህልን የአንተንም ጤና ይስጥልን
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏
መምህር እንኳን ደና መጣህልን
ኧረ እግዚአብሔር ይምጣ እየሆነ ያለው ያስፈራል ኧረ ይምጣ ሰው እንደዶሮ መፈልፈል ጀመሩ እግዚአብሔር የለም አሉ የሰውን ስጋ የማቅዶናል ሰንድዊች ሰርቶ መብላት አመራቸው ኧረ ብዙ ብዙ ወይኔ የምለውም ቃላት የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭
ወንድማችን ብዙነገር እየተማርን ነዉ በርታ እግዚያብሔር ይረዳሃል
ወንድሜ እ/ር ይምጣ ይምጣ ትላለህ ለመቀበል ተዘጋጅተሀል ወይ
እናመሰግናለን መምህር👏👏👏
ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ዝግመተ ለውጡ ሰው ጋር ሲደርስ መቆሙ ነው።
እንኳን በሰላም ጣችው የአምላክን ድንቅ ነገር እንድናይ አደረከን ቤዚዬና አብይ ፈጣሪ ይጠብቃችው
30:58 ላይ እግዚኣብሔር ይመሥገን አልሽ ዕህትዓለም ፤ ኣሜን።
Bless you Memher Abiy. Gods power is beyond imagination. 🙏🏻
ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
እናመሰግናለን አብዬ
ወንድሜ እረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ የንተን ፕሮግራም ገና ተማሪ ሆኜ በራዲዮ እከታተል ነበር በጣም ብዙ እውቀት አጊንቻለው አሁን ደሞ ትውልዱን የምታነቃበት መንገድ አድካሚ እና ዋጋ ቢያስከፍልም ጥንካሬክን አደንቃለው
እግዚአብሔር ይባርክህ::ተባረክ
ውድ መምህር አብይ ይልማ አምላክ ይባርክህ ድንቅ የሆነው አምላካችን በቸርነቱ ቢታገሳቼው አብዝተውታል አምላክ አይተወን በነሱ ሐጢያት አለም እንዳትጠፋ አስባለሁ
ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
ኧረ ወንድሜ ራሳችን ብዙ ኃጢያት ሰርተናል እና ስለራስህ ኃጢያት ተጨነቅ እንጅ የነሱ አንተን አይጎዳህም።
እድሜ ይስጥህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እታችን በርቺ ሁላቹም በርቱ የሚገርም ትምርት ነዉ
ውሸት ምንም የተመመ ሳይንትስት የለም ከካለ እነከሌ በል ጎግል እናርገው ቢግባንግ የተፈጠረበትቦታ ሌላቦታ ሊሆን ይችላል እንጂ ቢግባንግ አልተፈጠረም አያስብልም አቢይ አዋቂ ትመስለኝ ነበር ያሳፍራል
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ! ያለህ ግንዛቤ በጣም የሚገርም ነው::በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ::❤
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ።ልጆች ብሩካን አንደበታችሁ ትውልድን ያነቃ ዘንድ ግዜ ስለናንት ባርነት ትወድቅ ዘንድ አምላክ ፈቅዷል።
መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ላንተ በጣም ክብር አለኝ አሁን ላይ ከሥራ ብዛትና ተጽኖ ሊሆን ይችላል። እባክህን አንድ ነገር ልበልህ መምህር አብይ ይህ ሰው ዶክተር አብርሃም አምሃ ይባላል። እጅግ በጣም በስህተት መንገድ ሕዝቡን እየከተተ ነው። ወንድማችን ጉዳዩን አጥናውና አንድ ነገር በለን። በእግዚአብሔር ሳይሆን ሰዎች በራሳቸው እንደሚችሉ metaphysics ን መሠረት አድርጎ የሚናገረውን በጥንቃቄ ለሰማ ጥፋቱ ጥልቅ የሆነ ከፈጣሪ የሚያለያይ ብርቱ ጉዳይ ነው። ለጥረትህ እግዚአብሔር በበለጠ ይክፈልህ። ቸሩን ያሰማን።
የሚገርም እውቀት መምህር
ተባረክ ወንድሜ ዛሬ ነው ትምህርትህን ያዳመጥኩት በጣም ተጠቅሜአለሁ።
May God bless you my brother.
አብያችን በርታ ራሱን ያለምስክር የማይተዉ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ኦኦኦኦ ደስ ሲል በናታችሁ!!! ደግሞ እንዳይደብቁት... አይ አምላክ!!! ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ!!!! እግዚአብሔር እራሱን በገለፀላቸው መጠን ወደ ህይወት ይመለሱ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው።
ቤዝዬ ግን አንዳንድ ነገሮችሽ... አስኪ የመምህር ተስፋዬን በኮስሞቲክስ ውስጥ የተደበቀው የዲያቢሎስ ሴራ የሚለውን አዳምጪ... እንደኔ ይወጣልሻል... day 7 tubeንም ተከታተይ... ይገባኛል እድሜሽ ሊሆን ይችላል...
ተባርክ
Good with you dear Abiy. Much apperciated and amaxed in your specific description.
Hi Abiyachin well come back , I was missed you for a days. Happy Ethiopian 2015 Newspaper year.I wish the best.
እብያችን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ከለላ ይሁንህ በርታልን ወንድማችን🙏🙏🙏
Abiyachn really u are real teacher and inspirational speaker may God keep keep keep u safe I knew from the bignining u were sent to deliver the Gods thought and message brother I'm Dr working in referral hospital I need u you to talk to me if u have time my brother
Yeserawit geta kidus egzihabher ewketn tbebn chemro chemro yisth ende tebibu Solomon
I'm so great-full for Ur comments Doc....We can contact via my email: yabiy@yahoo.co.uk
በሰው ሀገር ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ለምትሉ በሙሉ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ አሳባችሁን
#መምህር_ዐብይ _ይልማ በርታለን እንበርታ
AMEN SIRAM TENAM LELELEN BE SIDET LALENEWIM MERKUN ENJI
እንካን ደና መጣችዉ ጎበዞች ገና ያብዳሉ በጣም ጎበዝ ናችዉ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ ❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ድንቅ የሆነ ትንተና ነው ተባረክ አብይ እናመሰግናለን ።አሁንም ወደፊት በሁሉም ቦታ እግዚአብሔር ይክበርልን የሱ ስራ ረቂቅ ነው እሱ ብቻ ያሸንፋል በአለም ላይ ሁሉ ገና ገና የእግዚአብሔር ስራ ይገለፃል።
ማሮች እንኩዋን ደህና መጣቹህ
እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። ካንተ ብዙ ነገር ተምረናል እንድናውቅ አድርገሀናል።
ስራችንን አይተው ይወዱናል! ብዙዎችም መስክረዋል...እርሶስ? ዛሬውኑ ቤተሰባችን በመሆን ሕልሞን እውን ያርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
አብይዬ ለምታደርገው መልካም ስራ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Egzabher yetebekelenge kekefu nurelenge🙏
አብዩ ዛሬ የተረጋጋ እፕለባበስ ለብሰሃል ይመችህ የአጋንንትን ስራ ገልጠህ እግዚአብሄርን ከፍፍፍፍ በማድረግህ ውድድ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Enkuwan bedehna metachiu Memher Abiy and Beautiful Beza! We always believe in Creation, not in a Fake Evolution!! God is in Control! We fear no Evil, we worship a Mighty God!! 💚🙏
አብይ ሰላም አንተን መስማት በጣም ነዉ ደስ ግን የ ቤዛ ሁኔታ ደስ አይልም ብታስተካክሉት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Enam endesu eyalkugh ....she should be natural.....
ሠላምህ ይብዛ መምህር ለምታቀርባቸዉ መረጃዎች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጥበቃዉ አይለይህ
ከቻልክ Iink አስቀምጥልን በድጋሜ የሰማይ መልአክ አይለይህ
respect profser abey
ሰላም መምህር ስለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን 🙏