75ኛAገጠመኝ በመከራና በስደት ውስጥ የጌታችን ሞገስ አለ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2020
  • እህታችንን ወደዚህ ገጠመኝ ያቀረብኳት ፍፃሜዋ ስላማረና እሷና አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ከሚያውቁት ችግር ስለተላቀቀች ነው

Комментарии • 445

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 3 года назад +37

    ወይኔ ጉዴ ድምፆ መምህር ዜማና ዝማሬ ስጣትና ትዘምር የምትሉ !!

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 3 года назад +3

      የእኔን ሃሳብ ነው በስመአብ ድምፃ የተፈጠረው ለዝማሬ ብቻ ነው ወይ መታደሏ

  • @user-pi4xt6tv4y
    @user-pi4xt6tv4y 3 года назад +28

    እውነት የስደት ህይወት በጣም ከባድ ነው ለኔ ግን መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ከባድ ፈተና ውስጥ ብሆንም እግዚአብሄርን እድፈልግ አድርጎኛል የእማምላክ ፍቅር አድሮብኛል የልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 года назад +22

    ዲስ ላይክ አታድርጉ በመቤቴ። ከዚህ የበለጠ ትምህርት ምን ይምጣላችሁ ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር

    • @ENTube-vi5km
      @ENTube-vi5km 3 года назад +1

      አይኒ አትናደጂ የሒወት ገጽታው ይሄ ነው ጥሩም መጥፍ ሰው እንዳለ ላይክም ዲስላይክም ያለነው

    • @ayni2800
      @ayni2800 3 года назад +1

      @@ENTube-vi5km ይሄኮ ለኛ ትምህርት ነው የሚጠቅመን ነው ለምን ግን

    • @ENTube-vi5km
      @ENTube-vi5km 3 года назад +2

      አይኒ ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነዋ ትምህርቱ ምስክርነቱ የሚገባን አሁን ይህቺ እህት ይህን መልእክት ስታስተላልፍ ቆርባለች ውሸት እንደማታወራ ይገባናል ለኛ ለምናምነው ሌላው ጥላቻ ነው ውስጡ ያለው እንዴት ብሎ መልካም ነገር ይገለፅለት እኛኮ የታደልን ነን ለምን ቅድስና ባይኖረንም በክርስትናው ተጋድለው በፆም በፀሎት በስግደት በምፁዋት ከእግዚሐብሔር ጋር የተገናኙ ሰወች ሲያስተምሩን ሲገስፁ ልባችንን ከፍተን እናዳምጣለን የተዳፈነበትማ በመሳደብ ዲስ ላይክ በማድረግ ቅዱሳንን ያሳድዳል እህታችን እንዳስተማረችን ለመልካም ሰወች ብቻ ሳይሆን ለሚያሳድዱን እንፀልይላቸው ተይዘው ነው እህት አለም

    • @ayni2800
      @ayni2800 3 года назад +1

      @@ENTube-vi5km ልቦና ይስጣቸው እህቴ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 3 года назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምንም የሚሳነው የለም ለኔ የደረሰ አምላክ ለናንተም ይድረስላችሁ መምህራችን በእውነት ለትምህርቶችህ ቃላት የለኝም በድሜ በጤና ያኑርልን እኔም ተለውጫለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ

    • @fsho1523
      @fsho1523 2 года назад

      Amen amen amen ወለተ ፃድቅ ብለህ ውይም ብለሽ አስቡኝ

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 3 года назад +21

    እህቴ ያለችው ሁሉ አረብ ሃገር ያሉ ሴቶች ሁሉም ተመሳሳይ ታሪክ ነው
    ሁሉም በጭንቀት ውስጥ ሆነን ነው ስንጸልይ የነበረው አሁን ግን ተመስገን ።

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 3 года назад +47

    ላንች የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን የእኛ ጎበዝ በርችልን ከዚህ የበለጠ

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 года назад +38

    ውድ መምህራችን እንኳን ከነቤተሰብህ በሰላም በጤና አድረሳቹለአድስ አመት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ ውዶቼ

    • @nigstbefkadu3703
      @nigstbefkadu3703 3 года назад

      ውድ ውንዲማችን ምሚህር ተስፍስዩ ብውነት ገታ ትልቅ ጽጋ ነው የድጠህ መታፈል ነአ ብቃሉ ምሚላት የምትስይርው ትምህርት ብሙሉ የንን ህይወት ይሚዳዲሲና ያለፍኩብት ኢንዲሁም ኣይንጥላ ይሚደርግው ትንኮል ሁሉ በህይውርት ጉዞዩ ላይ ኢያለፍብኝ መው ውርምድማችን ኢነ ያለሁትኢሲደት አለም ላይ ንኘ ኢንደትስ ትረዳኛለህ ግራግቢት አለኝ ምንም ምንም ሲከት ይርሚባል ንገር ኣጣህ ብጫ ኣዲመ ዝግሊት ኢያረገ ንግሮችን አስቀዲሞ ይዝጋንብኛል ወምድማችን ሰ ልምን ኢንደሚስድዲ ታውቃለህ ኢንሆ አሥሮ ይዝፕዝናል ኢብኪህ ድልኪህን ላኪልዝን ስለ ማርያም ስለ ሞካል ስልልጆችህ ስትል ኢለምንሃለህ

    • @nigstbefkadu3703
      @nigstbefkadu3703 3 года назад

      ይህንን ሲልህ መንግሥት የሚስጠኝን ግንዘብ ኢንካን ዘጋብኝ አሁን ባዶ ኢጂ ነኝነድው ውጭ ከውጣ አይፈለም ለራሱ ልድውም ይትርፍ ነበር አይፈለም ለስው ለራስ ባዶ ነኝ ጋድኞች ወረኣአታቸው አቶ ኢንድልብ ሲሆኑ የነ ግን ያድሮ አንገተን አስደፋኝ ባጠቃላይ ላኩት በታች፡ክሞቱት ንርላይነው ያረገኝ

  • @gosachifra261
    @gosachifra261 3 года назад +15

    30 60 100 የምናፈራ ያድርገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 года назад +50

    በስመአብ ዳግማዊት ምርትነሺ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ በርታልን ሰው እያተረፍክ እያዳንክ ነው በገጠመኞችህ !

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 3 года назад +41

    እንኳን አደረሰህ መምህራችን
    ድንግል ማሪያም ትባርክህ
    እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በፀሎት አስቢን እኛንም

    • @yemaneteklab3913
      @yemaneteklab3913 3 года назад +1

      በጣም ደስ የሚል ነገር ኣዝጋኣብሄ ካንቺ ጋር ይሁን ከዩላችን ኣሜ ለሁላችን ኣሜ የተዋህዶ ሰዎች እኛስ ከስዋ ምን ኣንማራለን ኣዝጋብሀር ኣይነልቦና ይክፈትልን ኣሜ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r 3 года назад

      @@yemaneteklab3913 አሜን፫ ከሁላችን ጋር ይሁን
      እንደ እሷ በንፁህ ልባችን ተግተን መፀለይ መስገድ መከራም ቢሆን ለበጎ ነውና ማንችለውንም አይሰጠንም አምላክ

    • @masarethalyammahi8582
      @masarethalyammahi8582 3 года назад

      አሜንአምንአሜንልልልልልልአሜንአሜን

  • @berktitube1339
    @berktitube1339 3 года назад +10

    ጀግና ለሌላዉም አርያ ነሽ ! በርች እህታችን
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን !!

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 года назад +19

    ሚስጥሩ የገባው እንዲህ ነው እንግዲ .አምላክ. የተዘጋውን ልባችንን ይክፈትልን

  • @Meklit27
    @Meklit27 3 года назад +16

    ያለምክንያት አልተጠራሽም:: በዛ ላይ የድምፅሽ ውበት የእግዚአብሔርን ስራ እጅግ እንድናደንቅ አድርጎናል:: የክርስቶስ ፀጋው ይብዛልሽ!

  • @user-fp1um5gb4v
    @user-fp1um5gb4v 3 года назад +19

    ሰላም ተወዳጆች የእመዬዬ የኢትዩጲያ ልጆዎች መምህር ተስፍዬ ከእነቤተስቦችህ እንኳን አደርስህ አደረሰን ለአዲሱ አመት

  • @genetgunawarqi8895
    @genetgunawarqi8895 3 года назад

    Amen amen amen Qaliyoti yesamalin wanti Nowi ehetchani

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s 3 года назад +13

    እርጋታሽ ድምፆሽ ጥንካሬሽ እጅግ ደስ ይላል የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላው እግዚአብሔር አመሰግንሻለሁ የህይወትሽን ተሞክሮ ስላካፈልሽን!!!

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k 3 года назад +7

    እንኳን ደና መጡልን መምህር እንኳን አደርሳችሁ ላንች የጎበኝሽ መድህን አለም እኛንም ይጎበኚን እህታችን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
    ለአንቺ የረዳሽ ልዑል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን
    በጸሎትሽ አስቢኝ እኀታችን ወለተ አረጋዊ ብለሽ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በርቺ 👍✝️✝️💚💛❤️

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p 3 года назад +6

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    እህታችን በፀሎት አስቢኝ እህተ ገብርኤል ብለሽ የኛንም የስደተኞችን መጨረሻ
    እንዳንች እንዲያምር ያርግልን በሰላም ለአገራችን ያብቃን ለስጋው ደሙ ያብቃን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 года назад +11

    ኢፍታህ
    አዉ እህቴ ልክነሽ በየቤቱ ካሜራ አለ እኔም የሚያሳቅቀኝ ካሜራ ነዉ ግን ዋይፍይ እና ስልክ ሰለሚፈቅዱ ተመስገን ነዉ

    • @yenata2563
      @yenata2563 3 года назад +1

      አይዞሽ በየቤቱ ነው እመብርሀን ትጠብቀን

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun3265 3 года назад

    በጣም የምትገርም እና ደስ የምትል ሴት ናት አንቺን የመለሰ የድንግል ልጅ ቸሩ መድአኒያለም እኛንም በአይማኖታችን ፀንተን በቤቱ እንድንመላለስ ያድርገን የሱ ፍቃድ ይሁን አሜን
    መምህራችንም የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመገን

  • @user-zf3qj9kp8d
    @user-zf3qj9kp8d 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-lt4gx7oi2u
    @user-lt4gx7oi2u 3 года назад +2

    ዝማሪ መላአክትን ያስማልን በእውነት እህታችን እዴት መታደል ነው በፀሎት አስቢኝ ወለተ ሰንበት እያልሽ ትግስት ሚባል ጨረሶ የለኝም በቴንሽ ነገር ኤናደዳለሁ

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እህቴ አመሰግናለሁ ወንድም እግዛሐቤህር ይስጥልኝ ተባረክ ጥሩ ት\ም ነው ለገባው

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c 3 года назад +2

    እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰንበት ብለሽ

  • @destadesu807
    @destadesu807 3 года назад +3

    ጌታሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን ዝማሬመላክት ያለማልን

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህርእናመሰግናለን።

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 3 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እህታችን ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @user-po5hp4rp9f
    @user-po5hp4rp9f 3 года назад +1

    እግዚአቤሄርይሐሥገን ለዚህክብርያበቃሽ በርች በቤቱያጽናሽ

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ምክንያት አለው በርቺ ለመምህራችንም ምስጋና ይገባሀል

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 года назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣቹህልን( ኤፍታ ) ብዬ ጀመርኩ …...የኔ እህት አደበትሺ ሲጣፍጥ ስለፍቅር ያለሺ አመለካከት ይገርማል ባስተዳደግ እንመሳሰላለን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የት ገባሺ የት ወጣሺ ተብዬ በአያቶቸ ነው ያደኩት ያኔ ብዙ ትኩርት ባላደርግም አሁን አለኝ የምለው ስብዕና ሁሉ የአያቶቸ ነው ። ላመሰግናቸው እወዳለሁ በስጋ አብርውኝ ባይኖሩም በመንፈስ ግን አብርውኝ ናቸው ። ነፍሳቸውን ይማርልኝ 😭
    እህቴ ቀናውብሺ መንፈሳዊ ቅናት በፀሎትሺ አስቢኝ ደካማ እህትሺ ወለተ ኪሮስ ብለሺ!!!

    • @yerufael9487
      @yerufael9487 3 года назад +1

      አንደበት ርትዖ ነሺ መልአኩ ቁዱስ ሚካኤል የደርስለሽ አየዞሺ

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o 3 года назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን ወደ የእግዚአብሔር መንገድ እንዳይ እድናስተውል ስለምታደርገን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 3 года назад +1

    አሜንአሜንአሜንመምህርምነውጠፌ

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 года назад

    Ymir 2gawa mirtinesh EGZIABHER tsegawinnyabizalish zimare MELAEEKITIN YASEMALIN Amen

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 3 года назад +1

    መምህር ትምህርቶችህ መጽናኛየ ናቸው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አሜን፫

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 3 года назад +2

    Amen, amen, amen,amen, amen,amen👏👏👏👏🙏🙏🙏👍👍👍💐💐💐

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 года назад +6

    እንኳን አደርሳችሁ ዘመኑ የሰላም የፍቅር ያድርግልን የቅዱሳን አምላክ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለነው መምህር እንኳን አደረሰን መልካም በአል የይቲብ ጓደኞቼ መልካሙን ተመኘሁላችሁ

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 года назад +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እሺ እናዳምጣለን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫ እኅታችን በረከትሽ ይደረሰን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ማርያም ,ወለተ መድህን, ሃይለ ሚካኤል, ሃይለ ማርያም🌻🌼🌻🌼🌻

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад +1

      እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን ።ቃለህወትንያስማልንእሜን።ወንድማችንእሺእናዳምጣለን።እሜን አሜን አሜን አሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን መምህርእሺ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад +1

      እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን ።ቃለህወትንያስማልንእሜን።ወንድማችንእሺእናዳምጣለን።እሜን አሜን አሜን አሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን መምህርእሺ

  • @soliyana344
    @soliyana344 3 года назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z 9 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ልቦናችንን ይመልስልን

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 3 года назад +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን

  • @user-yn7qw2ew7z
    @user-yn7qw2ew7z 9 месяцев назад

    መምህርየ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 года назад

    በእውነት ስደት ለኔ መምህር ብዙ ነው
    ያስተማረኝ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ማህተቤት በጥሼ ነበር የመጣሁት እግዚአብሔር ግን አልተለየኝም😭😭😭😭ቸርነቱ ብዙ ነው

  • @user-lt4gx7oi2u
    @user-lt4gx7oi2u 3 года назад +1

    እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ካንች ብዙ ተምሬ አለሁ በእውነት

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @genetkidane2053
    @genetkidane2053 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v 3 года назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እህታችን ብሩክታዊት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 3 года назад

    amen amen amen

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 3 года назад +1

    የእዉነት መምህር ከዚህ በላይ እጅግ የሚያሳዝን ከባድ የሆነታሪክ ነዉ ታሪኬ ለፊል ሳስበዉየነበር ታሪክ ለብዙወች ትምህር የሚሆን ነዉ ያለኝ አንድቀን አግኝቸህ ሁሉንም እንደምናገር ተስፋ አደርጋለሁ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ነኝ ከኳታር

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 года назад

    Amen Amen 🙏

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 года назад +1

    እንኳን አደረሰህ መምህራችን #የእመቤቴ ጥበቃዋ አይለይህ ☝️🙏🌻

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 9 месяцев назад

    የኔ ወርቅ እህት በጥሩ ተመስጦ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት ካልተሳሳትኩ እዚው ሃገረ ቤሩት ነበርሽ እኔ ቃላት የለኝም እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሚካኤል ብለሽ ፅናት ትትህና ልባም ሴትነትን ነው ያየሁብሽ ደግሞ ስለ ስደት የሰጠሽው ምክር 100%100ትክክል ነሽ እኔም በመምህሬ ብዙ ትምህርት አግኝቼ ብዙ እርምጃ ወስጃለው እራሴለይ ተመስገን ወይኔ ምን ማለት እንዳአለብኝ ግን ግራ ስለገባኝ ነው በጥሞና ነው ሁሌም ለማአዳምጠው ሁሉንም የመምህርን ፔጆች ስተኛም ስሰራም መንገድ ላይም ብቻ ብዙ አትርፊያለው እጅግ አመሰግንሃለው ደሞ ጥኡም ልሳን ብዬሻለው❤❤

  • @zebiderzenebe6464
    @zebiderzenebe6464 3 года назад +1

    በስማም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @abebaghebre7175
    @abebaghebre7175 3 года назад

    Amelke mehertu ywerdelna Amen

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 года назад +2

    አረ መምህር ዘፈን ለቀነል የእግዚአብሔር ቃል ገዝቶኛል በተለይ ለእኔ

  • @bezawetadese5343
    @bezawetadese5343 3 года назад

    እኮን አደርስህ መምህር መልካም አመት እስከቤተስቦችህ እመኝልሀለው እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ እኛንም በፆለትሽ እስቢን

  • @shewit1307
    @shewit1307 3 года назад +1

    ብሩክታዊት እጅግ ጀግና ሴት ነሽ ተመሥጬ ነው ሥራ እየሰራሁ ያዳመጥኩት በእውነት ላንቺ የረዳ አምላክ ለእኛም የታወረው አይነ ልቦናችንን ያብራልን በሥሙ የሚታመኑ ሁሉ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይበሉ ሥለ ምክርሽ ቃል ህይወት ያሠማልን ለወንድማችን መምህር ተሥፋዬ በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 года назад +1

    እንኳን አደረሳቹህ መምህር እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ላቺ የደረሰ አምላክ ለኛ ለስደተኞቹም ይድረስ እህቴ ያረብ አገር ኑሮ የሚያወቀዉ ያዉቀዋል በፀሎትሽ አስቢን እህታችን መምህር በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን

    • @alyanatsegaya271
      @alyanatsegaya271 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህውይት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 7 месяцев назад

    በፆለት አስቢን እህታችን ወለተ ሰንበት ወልደ ኪዳን ሀይለ ማርያም ክንፈ ሚካኤል ወለተ ህይዎት😢😢😢

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዘ መምህር እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ለዝህ ክብር አበቃሽ እኔ በስጋው ወደሙ ማጠበቃ እፈልገዋለሁ ግን የለሁበትን ችግር እኔ የእኔም ጫፍ የሌለው ምክንያት ሰስበው ቀነ ብዬ ሰማይም ማያት ይከብደኛል ግን ለእግዚአብሔር የምሰነው ነገር የለም እና እግዚአብሔር እንድረደኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 3 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርክ በጣም የማይጠገብ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 3 года назад +1

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን ለእኛም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ እህታችን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 года назад

    Tsegawun yabzalish zimare melaktn yasemalin😭😭

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 года назад

    Amen amen amen kalehewet yasemalene ehete bebetu yachnashe

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 3 года назад +2

    *የሞላዉ የኦርቶዶክስ አሁንም ምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በሰደት ያላችሁ በሰደት ያለን ለቅድስት ሀገራችን ለንሰሀ ያብቃን*
    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @lulabrhane9683
    @lulabrhane9683 3 года назад +1

    እባክህ መምህር በራስህ ድምፅህ ብቻ ነው የሚበልጠው እና ሰላምህን ያብዛው

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስግ ለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏

  • @hscell6646
    @hscell6646 3 года назад

    ኣሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 года назад +7

    እግዚያብሄር ይመሥገን እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሠብህ መምህር ለእሷ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን 2013 የሠላም ዘመን ያድርግልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 года назад

    Amen amen amen klhwete ysmalene ehetchiene

  • @tiruneshngato1281
    @tiruneshngato1281 3 года назад +2

    የእውነት በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር የሚያጠነክር የሒወት ታሪክ ነው ያሰማሽን እህታችን ላቺ የተገለፀልሽ አምላክ ለኛም ይገለፅልን ።ስለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 3 года назад +1

    እህቴ ላንቺ የደረሠ ለኔም ይድረሥልኝ አሜን፫

  • @misge3021
    @misge3021 3 года назад +1

    መምህሬ እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f 3 года назад +2

    እህቴ ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው በዝማሬ እንደምትመጪ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l 2 года назад

    ቃለ ህወተ ያሰማልን በእውነት ደሰ ሰትለ ገልፀ ህለ እድች ሰሆን ሃገርችሰ ሰላማ ትሆነ ነበርች😢😢😘

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 года назад +1

    መምህር መልካም አዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ የፍቅር የሰላም የስኪት ዘመን ይሁንልህ እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁን በተማርነው ትምህርት ውጤታማ እንድንሆን የእግዚአብሔር ይርዳን

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 года назад +1

    እግዚኣብሄር እስከፍጻሜዉ ኣይለይሽ በጣም ደስ ይላል

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x 3 года назад +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እህታችን እማመላክ ትርዳሽ በድምጽሽ እንድትዘምሪ እንድታመሰግኚ በርቺ በጣም ነው ደስ የምትይው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    የኔ እህት ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉን አልፈሽ ለክብር በቅተሻል በከበረው ስጋና ደሙን ተቀብለሻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-dy9vc2ow2h
    @user-dy9vc2ow2h 3 года назад +5

    አሜን(3) እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-pi4xt6tv4y
    @user-pi4xt6tv4y 3 года назад +2

    ዋው እህታችን አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኬ አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎት አስቢኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-yg2ln4rw2d
    @user-yg2ln4rw2d 3 года назад +1

    የሚገርም ነው እህቴ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ፀተሽ ምታገለግይው ያድርግሽ

  • @sosetg1
    @sosetg1 3 года назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር በትልቅ አገልግሎ እንድናገኝሽ ይርዳን ደስ የምትይ!

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 3 года назад +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እህታችን በርችልን አይዞሽ

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 3 года назад +1

    አረ እኛም ይህ በረከት እንዲደርሰን እግዝአብሄር ይርዳን

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 3 года назад +1

    ላንች የደርሰ አምላክ ለኔም ይድርሰልኝ እህቴ 🙏🙏

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 года назад +1

    መምህራችን በጣም ነው የምናመስግነው። እህቴዋ ላንች የደረሰ ለእኛም እህቶችሽ እግዛብሄሬ ይዲረስልን አሜን። እህቴዋ ረስቸዉ የነበሩኩት ማንነቴይ አስታወሽኝ በጣም አመሰግናሎሁ እግዛብሄሬ በፀጋው ይጠብቅሽ።

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z 3 года назад +1

    እንኳን አደረሳቹ መምርህር ተስፋስላሴ እህታችን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደንግል ከልጅዋ ጋር ለሁላችን ትድረስልን የምንሰግድበትን የምን ፁልይበትን አንደበት ታፅናልን እናቴ ድንግል ማርያም

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад +1

    Igzehiber yibarkish Hitachi 🤲🤲🤲

  • @tnasutesfu7734
    @tnasutesfu7734 3 года назад +1

    ላንች የደረሰ እመላክ ለእኛም የደረሰልን በርቺ እህቴ

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 года назад +1

    ውድ መምህራችን. አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ
    በቤቱ ያኑራልን
    በራታልን. በጣም. እየተ ማራንበትነው
    እህታችን. ፅጋውን ያብዛልሽ. በቤቱ. ያኑራሽ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @hewantemesgan8021
    @hewantemesgan8021 3 года назад +2

    ወይ መታደል

  • @user-yy3fz5nb9t
    @user-yy3fz5nb9t 3 года назад +1

    መምህራችን እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንዴት አይነት መታደል ነው እመቤቴ ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን እግዚአብሔር ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +1

    መምህራችን እንኳን አደረሠህ እሥከ መላው ቤተሠብህ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 года назад +1

    ታላቅ እህታችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @user-bc1iq8oo7z
    @user-bc1iq8oo7z 3 года назад +1

    አሜን፫ መምህር ሰላም ለአንተ ይሁን