በወር አበባችሁ ወቅት መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች እና የሌለባችሁ 6 ምግቦች| Foods must eat and not eat during period

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 80

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 года назад +20

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ!

    • @shamsiyahusseinshd320
      @shamsiyahusseinshd320 2 года назад +1

      Inmsginalen doctoriye idmee yisyelign

    • @حسنامام-د5ن
      @حسنامام-د5ن Год назад

      አብሽር ወድምየ

    • @حسنامام-د5ن
      @حسنامام-د5ن Год назад

      እባክ ወድም ጥያቄ አለኝ የወር አበባ እየፈሠሠ እያለ ግንኙነት ብፈጠር እርግዝና ይፈጠራል ወይስ አይፈጠርም

    • @ZebzebLawi-yq3bf
      @ZebzebLawi-yq3bf Год назад

      Doctor banati mala balini limotinew migibi minimi mamagabi alichilimi ahuni dikami bicha honiku damo dami manasati ale😢😢😢

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 года назад +6

    ለቻናላችሁ አዲስ ነኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ። እግዚአብሔር ይርዳን ችግራችን ብዙ ነው !

  • @herutendryse2754
    @herutendryse2754 3 месяца назад +1

    እሽ ዶክቶሪ በጣም እንማሳግናሌን 👍👍👍❤❤❤

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh 11 месяцев назад +1

    በጣም፣ጎበዝ፣ነህ፣በርታ፣ዶ፣ክ

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 года назад +2

    ዋዉ ባርታ ዶ/ር ጆይ ስለምክርህ አማሠግናለሁ ጌታ ይጣብቅህ

  • @hana-wd2mr
    @hana-wd2mr Год назад +1

    እኔ በጣምነው እሚያመኝ🥺ትኩስውሃ ሃይላንላይ ኣድርጌ ሆዴላይ ሲያድርገው ትንሽ ይሻለኛል😌tnx d/r🥰

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
    @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 11 месяцев назад

    እናመሰግናለንዱክተር የደም መርጋትምክናየትስራለን

  • @የማርያም-ቨ9ኸ
    @የማርያም-ቨ9ኸ 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር እመብርሀን ትባርክህ

  • @zizibekel9249
    @zizibekel9249 10 месяцев назад

    በጣም አመሰግናቸው ❤🙏

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @NaimaNaima-z1o
    @NaimaNaima-z1o 11 месяцев назад

    thankyou

  • @solianabrhane8417
    @solianabrhane8417 2 года назад +1

    Eshi enamesegnalen

  • @አላህወኪል-ረ9ከ
    @አላህወኪል-ረ9ከ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @LopsoBelayneh-su3eo
    @LopsoBelayneh-su3eo Год назад

    Thank you God Bless you❤

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

    • @hanna4751
      @hanna4751 28 дней назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @lubiyas175
    @lubiyas175 Год назад +4

    እኔ ፔሬድ ስመጣ እና እራሤን ሲያመኝ panadol እወስዳለሁ ችግር ይኖረዉ ይሆን?????

  • @አዝመራ-ሸ2የ
    @አዝመራ-ሸ2የ 2 года назад

    እናመሰግናለን ደኩተር

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 6 месяцев назад

    ይመችህ እኔ በጣም ነው የሚያመኝ😢

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Год назад +2

    እኔ የወር አበባ ስመጣኝ በጣም ይቆርጠኝል ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @alawyamohammed6701
    @alawyamohammed6701 2 года назад

    እኔመሰግናለን

  • @bintmohamed4781
    @bintmohamed4781 Год назад

    እነማሰግነለን

  • @EjigMarkos
    @EjigMarkos 9 месяцев назад

    enamsignaln Ina ytelyaye bahir masayet mikngatu mindnew

  • @melkethany
    @melkethany Год назад +3

    በወር አበባ ወቅት ላይ በጣም ይመኛል መፍትሄው ምንድን ነው

  • @danidani9888
    @danidani9888 2 года назад

    Thanks

  • @saragizaw5741
    @saragizaw5741 2 года назад

    Thank you Dr 💐

  • @bestcell2722
    @bestcell2722 2 года назад +1

    የደም ምርጋት ምክንያት ስራልን ዶክተር እኅናመሰግናለን

  • @belayineshashenafi7294
    @belayineshashenafi7294 2 года назад

    እናምስግናለን ዶክተርዬ ❤️

  • @rahmalove5224
    @rahmalove5224 Год назад +3

    እህ እኔንስ አሰቄየኝ ወላሂ ወሩሲደርስ ጭንቀቴ በጣምነዉ የሚያመኝ

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 10 месяцев назад

      የኔህት እኔለራሡ ምጥ ከዚህ በላይአይሆንም የምር ሆዴን ሠፍቶ ይይዘኛል ወደሽትቤት ይላል ሠውነትቴን ብርዝ ያረገኛል መቆም አልችልም ተንጋልሌ ስተኛ ይሻለኛል

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 6 месяцев назад

    ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለን አናግሩን

  • @sfffy6a556
    @sfffy6a556 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔሥ የመጠብኝለት በጣም ያሠቃየኛል ወገቤን በጣም ይቆረጥመኛል ሆደንም ይቆርጠኛል ያዉልክ እደምጥነዉ የሚያረገኝ መቆምኮአልችልም ትንሺ እቅልፍ ከወሠደኝነዉ የሚያልፈልኝ ምንትመክረኛለህ ዶክተር እባክህን

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 года назад +4

    ዶክተርየ ይቅርታ ሀባብ እና ቀዝቃዛ ነገሮች ጥሩ አይደለም ማለቴ ሀባብ ዉስጥ ያሉት ጥቁሮቹን አብረን ከበላነዉ ማህፀን ይዘጋል ይባላል

  • @EmayEwadsealawe
    @EmayEwadsealawe 12 дней назад

    😢እኔሶጎኒተቃጠለምሁኘይሆን
    የወረአበባየምቀረ3ወረ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад +5

    እረ ዶክተር እኔ ምግብ አያስበላኚም ዉሀ ብቻ ነዉ ምጠጣዉ ግን ሆድ ወገቤ ማህፀን ይቆርጠኛል እና ድብርት እራስ ምታት ማስቀመጥ ነዉ

    • @destakeramila9545
      @destakeramila9545 Год назад

      ልክ እንደኔ ነሽ ውይ ያለው ሥቃይ ውይይይይ

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 10 месяцев назад

      😢😢

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 10 месяцев назад

    ዶክተር እኔ የወር አበባ በጣም ይበዛብኛል ለዛም የብረት እጥረት በጠማ አለብኝ የብረት እክብሎችን ሥወሥድ ሆዴን የደረቀዋል ያ ደሞ ኪታሮት ሥላለብኝ ተቸገርኩ😢

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር♥♥♥♥♥

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine991 10 месяцев назад

    ደኩተር እኔ እምጠይቅህ እኔ በወራበባየ ጊዜ አንዳንዴ አልፋፎ ስገየ ተቆርጦ ይወጣል እናም ሊቆርጥ ሲል በጣም ያመኛል ይቆርጥኛል እስኪወጣ ያፈረፍርኛል ምን ትለኛለህ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 18 дней назад

    ወተት ይፈቀዳል

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ Год назад

    ዶክተርየ እኔበተደጋጋሚ ፓራሢታሞል እወስዳለሁ ያሥታግሳልብለውኝ ወደፊት ተፅኖ ይኖረውይሆን የህመሙ አይወራ በሰውሀገርበሰው ቤትተሰቃየን እህህ😥😥

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад

    ሰላም ዶክተር እናመስግናለን ዝንጀብል እናእርድ ለውጥ አለው የወር አበባ ሰሞን እጠቀማለው ቡና ቀይ ሻይ በጥቂት ነው የምጠቀመው ማጊሪን ቀነሰልኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      ቡና እና ሻይ ከፍተኛ ካይፌን ስለሆኑ በብዛት መውሰድ አይመከርም!

    • @znbeznbe3821
      @znbeznbe3821 2 года назад

      @@healtheducation2 አሺ ዶክተርዬ ሰላማቹህ ይብዛ ልኝ የተማረ ይግደለኝ ተለውጫለው ምስጋናውን ፍጣሪ ይቀበል !ኑርልኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      @@znbeznbe3821 አሜን

  • @ZebzebLawi-yq3bf
    @ZebzebLawi-yq3bf Год назад

    Wodime bizu himami alho megib mamagabi alichilimi limotinow mini maragi alabati

  • @yeshumneshgonder9693
    @yeshumneshgonder9693 6 месяцев назад

    የወር አበባ ከወር በላይ ይቆያል ምንላድርግ😢

  • @rahemahhassan
    @rahemahhassan Год назад

    እኔ ዶክተር የ3/ አመት አሰቀብሬ አሁን 2 አመቴ ነው ግን የወር አበባዬ መጣ እና ግን ምንሞ አይነት ህመም አይሰማኝም የበሽታ ይሆን

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክቶርዬ ግን ብርድ ሲሆን ለምንድነው ህመማችን የሚጨምረው😭 መፍቴሄውስ ምን ይሆን

    • @jamilasaied4139
      @jamilasaied4139 Год назад +1

      ደማችን ስለሚረጋ ነው እፍ ስቃይ ነው

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ Год назад +1

      እኔደሞ ብርዱይሻለኛል በሙቀጥ ከሞትነው የምተርፈው😥😥

    • @fetawitaboa-i1i
      @fetawitaboa-i1i Год назад

      @@Zdነኝየህልሜደራሢ እኔማ በብርድ ወቅት ነው የተሰቃያሑ እማ😥😢

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ Год назад +1

      @@fetawitaboa-i1i አብሽሪ ማማየ ለኸይርነው ብቻ ከባድነው😥😥

  • @YoditYoyo-m2g
    @YoditYoyo-m2g 11 месяцев назад

    Yaware ababaya btame yazabal 2ware 3ware yamematawe men madrage albege sera btame yebazabegale

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 года назад +1

    ዶክተር እኔ ፔሬዲ መጥቶ። 15ቀንቡሀላ ለ3ስት ቀን ያህል ጡቴን የህመም ስሜት እና ከፍተኛ የሙቀት ስሜት ይሰማኛል ግን 2ወይም3ቀን ቡሀላ ይጠፍል ምልሆን ይችላል

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад +1

      የኦቩሌሽን ምልክት ነው እንቁላል ወደ ማህፀን የሚለቀቅበት ቀንን አመላካች ነው! እርግዝና የሚፈጠርበት አደገኛ ቀኖች ናቸው!

    • @hayuhayu1868
      @hayuhayu1868 2 года назад

      የኔ ደግሞ በ15ኛዉ ቀን ጀምሮ ያመኛል ፔሬዴ ከመጣ በሗላ ይተወኛል መልስልኝ

    • @RfewDge
      @RfewDge 11 месяцев назад

      ዶክተርየ ሰላም ላተ ይሁን እኔ ደግሞ ፔሬዴ እደ ማንኛዉም ሴቶች በወር ሳይሆን በየ20ቀን እናበየ15ቀኑ ይመጣብኛል እናም በጣም ያመኛል 😢😢እባክህን ምን ማድረግ አለብኝ🙏

    • @ZufanNega-xn3te
      @ZufanNega-xn3te 10 месяцев назад

      እኔም ያመኛል

  • @حسنامام-د5ن
    @حسنامام-د5ن Год назад

    ወድም ለምሠን ትምርት ከልብ እናመሠግናል ጥያቄ አለኝ የወር አበባ እየፈሠሠ እያለ ግንኙነት ቢፈጠር እርግዝና ይፈጠራል አይፈጠርም

  • @fantugidi5868
    @fantugidi5868 Год назад

    Thank you

  • @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
    @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ 🙏🙏🙏❤❤

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mulufeker2859
    @mulufeker2859 Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር