I believe you are a role model for all of us. I have seen the love, affection, respect, guidance, and support you give to your children. I am genuinely happy for you because you were so happy when you heard your teacher's comments about Kidus.
Kedusa gatne betame new yemewdehe ena edzihu sayihe melkame lji edhoneke awke nber zara bememherehe setemshene sesma betame dess alege baherihe ahunenme bezihu yiketele Ethiopia semeta i hope endemagegehe we love all family ❤❤❤❤❤❤❤
ገንዬ ልጆችሽን በሙሉ እግዚአብሄር ለቁምነገር ያብቃልሽ::🙏🏽💕
❤እጅግ በጣም የሚያሳሱኝ ልጆችሽ ሁሌም ሳያቸዉ የደስታ እምባ ያስለቅሱኛል❤ የወላጅ ዉጤቶች ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ🎉🎉🎉
ደምሪኝ በናትሽ
አንዴኛ ነኝ አይገርምም ይሄንን ኮሜንት ዬምታነቡ እህት ወንድሞቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ከስዴት አለም በሰላም ወዴ ሀገራችን ይመልሰን ጉሉ አሚን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤❤❤
አሜን
@@emuyehagos1949ደምሪኝ በናትሽ
ገኒ የአች ውጤት ነው እግዚአብሔር ሲባርክ እደዚ ነው ወላጆች ይህን ተመልከቱ ትልቅ ትምርት ነው
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር የጠብቃቹ
ደምሪኝ በናትሽ
የቅዱስ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አንደበትህ መልካም ነው
እግዝአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልሽ
ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
ልጆችሽን ❤
ማሻሏህ
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስዬ እኔም ኮርቼባችሗል❤ 🎉እግዚአብሔር ይባርካቹ ጥሩ እናት ነሽ ገኒዬ ዘመኑን የሚመጥን አመለካከት ነው ያለሽ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ በናትሽ
እግዚአብሔር እመስግኚ ገኒ ለልጆቻችን ደክመንም ለፍተንም እንዲህ የተባረኩ የተቀደሱ ሲሆኑ በጣም ደስ ይላል።
ገኒ ለሀገርሽ ጥሩ ዜጋ እያበረከትሽ ነው የልጅ ኪሳራ ከባድ ነው ቅዱስዬ በጣም ነው የምወደው ጅንኑ
የቅዱስን ዩትዩብ ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ:: ruclips.net/video/t8gbRuWeDKs/видео.html
ውይ መታደል ነው በእውነት አላህ ለጥሩ ነገር ያድርስልሽ ገንዬ
ገኒ እወድሻለሁ ልጆችሽ ይባረኩ
ውይ ቅዱስዬ የኔ ቅዱስ ስምን መላአክ ያወጣል አሉ እውነትም ቅዱስ እድግ በል ጌታ ልክ ታናሽ ወድሜን ነው የምትመስለኝ የመጨረሻው የናቴ ልጂ ያንተ እኩያ ነው በጣም ነው የምሳሳለት እመቤቴ ትጠብቅልኝ❤
ደምሪኝበናትሽ
ገኒ ከነልጆችስ ፍጣሪ ይጠብቅሽ ስወድሽ ከልቤ ነው ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ገንዬ ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ
I believe you are a role model for all of us. I have seen the love, affection, respect, guidance, and support you give to your children. I am genuinely happy for you because you were so happy when you heard your teacher's comments about Kidus.
ደምሪኝ በናትሽ
ልጁችሽ አላህ የሳድግልሽ ለቁምናገር የብቃልሽ
I praise God 🙏🙏 for your Family 💕💕
መታደል ነዉ
ገኒ ይሄ ያንቺ ልፍት ነዉ እመብረሀን ትልቅ ቦታ ያድርሥልሽ
ጎሽእዲህነው አስተዳደግ ባራበርቺ ማማ
ታድለሻል አችው እኛ አንድ ሳይኖረን ልጅ በልጅነት ወላሒ ምን ያክል ደሥ ይላል ኢሻ አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን ብቻ
ገንዬ በጣም ታምራላችሁ፣ ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልሽን፣ ተባረኩ።
ት/ ቤቱ የት ነው?
ገኒዬ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚያብሄር አምላክ በልጆችሽ ባርኮሻል እውነት መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ የልጆችሽን እወዳችዋለው
ስምን መላዕክ ያወጠዋል ቅዱሴ እደስምህ ቅዱስ ነህ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ድረስልን ዴቭ አደክልን እኮ omg ቁመት መለሎ ሆነክ የለ❤️
ዋው የሴት ወንድ ነሽ ተመችተሽኛል ማርያምን ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ ቲጂ ያለችበትን ሁኔታ አስታውቁን እባካችሁን።
❤❤❤ Egizabeher lejocheshen bebetu bareko yetebekelesh
ቅዱሴ ያበደ ነው❤❤❤
Enkuan des aleh Geni le enat yeteshale min desta ale kelijoch siket belay. Enkuan Egziaber eredash/Eredachihu
geniye amelakeshin amesgni yewnt besnesrat kersshi new yasadegeshachew yetebarku lijochi nachew yemiyahorushi behedubet yemiyasekeberushi nachew egeziabeher yetebekeleshi kekifu hulu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ በናትሽ
ምርጥ ቤተሰብ
ደምሪኝ በናትሽ
ገኒ መተደልነዉ ሰዉድቸ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
Sila ezh dink batsboch gatachin eysusi yimsgan aunim ba tibabu yanurachu ya zmnu takula aygignachu ba dMu yishfinach ly lov so mach fameli❤❤❤
እድለኛ ነሽ ገኒዩ ታድለሽ
የት ትምህርት ቤት ነው የሚማሩት?
ቅዱሴ ሽሽግ ብለህ ኑር አሪፍ ነው ጭብጨባውን ይቆይህ
President Kedus 👊👊
ገኒ ለነዚ ወርቅ ልጆች ዋጋ ብትከፍይም አይቆጭሽም የተባረኩ።ለነገሩ ጋሽ ሙልጌታን የመሰለ አባት አላቹ ❤❤❤ቅድስዬ ጨዋ 👏👏👏👏👏👏ቅድስ የተቀደስክ ነክ ተባረክ ።ዴቫ ሙሁር ቁመትክ የት ልትደርስ ነው።
ደምሪኝ በናትሽ
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
እውነት ነው ወቅዱስ እንደስሙ ቅዱስ ነውወቅዱስ ነው
ደስ ሲል ❤❤
ቅዱስዬ ስወድህ እኮ ❤❤❤የኔ ፍልቅልቅ🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤🎉
Kedusa gatne betame new yemewdehe ena edzihu sayihe melkame lji edhoneke awke nber zara bememherehe setemshene sesma betame dess alege baherihe ahunenme bezihu yiketele Ethiopia semeta i hope endemagegehe we love all family ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳዕ ደስ በለኩም ❤🎉
ወላሂ ቅድሱን በጣም ነዉ እምወደዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Lewege lemareg yebekulesh ehta love u
መምህርን ቁጭ ብሎ መጨበጥ የለባቸውም ቢያስተካክሉ ጥሩ ነው
Mechersha chewn yasamerw betam new yemsasa lachew yche becham adelume yehager habtoche nachew
Dave stota sichiw enam betam aberetachiw
❤❤❤❤❤❤❤
Kidus is becoming handsome man
Ye kidu wetet yneger yemtlu🎉
የኔእናትደስስትሉ
Yedave kumetena ekuyaw Yene liji kumet yegermegnal beyekenu nw merezmut geta yetebkachu
❤❤❤
The drink
ዳዊት ርዝመቱ 😂😂😂😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስማም የዴቭ ርዝመት የሚገርም ነው ከአይን ይጠቅህ የኔ ቆንጆ ቅዱሴ የኔ ሽማግሌ ቀጥልበት በጣም ጥሩ ፀባይ ነው ያለህ በርታ እናታቹን አኩሯት እናት ሁሉ ነገር ናት ተንከባከቧት ወዳችዋለው 🥰
enat suri batlebis arif new imnetachum ayfekdim lik ende muslim geniye kemis libeshi 😮
እስቲ ዝም በይ ዝም
Werey sinit kumneger tetesh enken telekakmeyalesh sure esuwa lemejemerya geze lebesa nw
@@meseretrefera2664መልካም ነገር መምከር በቃ ሀጥያት ሆ ማለት ነው ?
@@meseretrefera2664😂😂😂😂😂
@@مسرات9999eko😂😂😂😂😂
Not that good
❤❤❤❤❤