Love the topic of discussion, As a young woman I agree with Kidus, I don't give a favor on this except it is in a relationship. For me that red line, I don't tolerate any physical harassment from either side and that is how I live with my boyfriend for 7 years now.
Kidus awo wend lij zik malet alebet b.c Adam lehewan enditazez kefetari tizaz tesetoal bezalay yesu akal nat malet new. So u have to think about the past that women's were living a hard life that's why a girl can beat a guy.
Ye kidus hasab mizan ydefal wend leg yetfterbet teftro keset begulbet endmebltew hulu emotionally high yehone teftro nw yalew selzi chubewn semzew guradew ynesal endalw esa emotionally high kehonech yesu demo yebsal yhe teftroachw nw selzi set leg belhatan tetkma zm malet nw yalebat
የዳዊትን ዕውቀት ይስጣችሁ ለሁላችሁ በጣም ነው ምወድህ you will be a reach level !!!
ግልፅነታችሁ ደስ ሲል የምሰማችሁ መናገር እና ያምናችብት ነገር እንዳምናቹብት መወያይት ይሄ በጣም ትልቅ ነገር ነው:: ሌላው ዛሬ መክሊት ገኒ ተ ረዳቻት ገኒ አይምሮዋ ምያስበው እና ምታወራው አይገናኛግም ልክ ነሽ :: ከዚ ቦሀላ ገኒ ታስተካክላልች የኔ አናት
ዳዊት ብሩህ ልጅ 1ኛ !!ሁላችንም ደስ ትላላችሁ
አላህዬ እኔም ልጆቼ አድገዉ እንደዚ በፍቅር ምናወራበት:ምንጫወትበት ምንመካከርበትን ቀን አሳየኝ ።ገኒዬ አንቺም ልጆችሽም እድለኞች ናቹ የልጆችሽ ብስለት በጣም ይገርማል ሁሉንም አላህ የምኞታቸዉን ይስጣቸዉ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅልሽ ።
تهدد ያረብ ❤
አሚንያረብ
በመጀመሪያ ደርጃ ውይይታችሁ ደስ ይላል ነገርግን በባልናበሚስትትስርርመካከል ባለው ነገር ሴትንልጂያከበረ የተከበረነው ሴትልጂያዋረደ የተዋረዴነው ብለውና ነብያችንን ስለላሁአለይሂወሰለም. ሴትልጂ እናት ነች እህት ነች ሴትልጂነች እስዋም የባልዋን ሀቅ መጠበቅአለባት እሱም እስዋን መከባከብ አለበት በጭራሽ ወንድልጂእጂን ማሳትየለበትም ሴትልጂስሜታዊነን ቶሎብንናደድ ባል ቢያስንደትእስከሚያልፍ ድረስ ጥሎወጣ ብሎ መመለስ ያኔንደትዋ በርዶ ያገኛታል ሴትልጂ ክብር አላት ባልም ክብርአለው
አሜን ትልቅ ሀሳብ ነው የህይወታችን ውስጥ ፍቅርን ከፍ ስናደርገው ሰላም በጋደኝነታችን ፣በትዳራችን ሁሉ ሰላም ይኖረናል ።ለዚህ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤
ዴቭ ስወደው የኔ አስተዋይ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅሩን ያባላችሁ 🥰
She is only one!
Just wow this is 100% Agri with you no more explanation done!!
በእመብርሐን ስታምሩ ገኒ ታደለሽ የኔ ምርጥ እናት❤
ፖፖፖፖፖፖ ቅዱስ ትክክለኛ ጠበቃ መሆን አለበት 🤔🥰🥰🥰🥰🥰ጀግና ነህ ሴት ነኝ ግን ሴት በብለሀት ማለፍ አለባት
Geniye Anchi Edilgna Nesh Fexari Endezh Ayint Lijoch Silsxshe❤❤❤
ግን ለምድነው ላይክና ሸረ የሊለው እኔ በጣም የምደው ፕሮግራም ነው ገንዩ በጣም በጣም በፍቅር ነው የምወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
ሴት ልጅ እጇን ምታነሳው ሲጀመር ልትጎዳክ ሳይሆን
ጥፋትክ ከ ቃል በላይ ሲሆን እና እንዴት ብለክ እንድታስብ ነው ማለት ጭንቅላት ካለክ እንደመታችክ ይቅርታ ማለት ነው ያለብክ ወንድ ልጅ ሚማታው ግን ምክኒያት በሌለው ነገር ነው ማለት የሚያስመታ ነገር ሣይሆን በቁጣ ሚስተካከል ነገር ነው
ደሞ ሴት እናት ናት ብትገልክም አሜን ማለት ነው
Love the topic of discussion, As a young woman I agree with Kidus, I don't give a favor on this except it is in a relationship. For me that red line, I don't tolerate any physical harassment from either side and that is how I live with my boyfriend for 7 years now.
የሴት ጥፊ የፍቅር ነው ዝንብ ያረፈበትም ያክል አይሰማውም ሊያረጋጋት ቢሞክር ሊያልፉት ይገባል ስትረጋጋ ሁሉ ይቅርታ ትጠይቃለች።
ወንድ ተማታ ማለት እሷም ትጠፉለች ብዙ ነገር ይጠፉል።ቅድስ ወንድ ስለሆንክ ሳይሆን መኪታላይ ቢሆንስ ብለክ አስብ።
ዴቫ ❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛ ይህንን የሚያይ ሁሉ ለምን ላይክ አታደርጉም? ለምን? ስትጫወቱ ግን እንግሊዘኛ ብቻ ከሆነ በእንግሊዘኛ ይሁን ።በአማረኛ ከሆነ በአማረኛ ጥቅቅ አድርጋችሁ ተጫወቱ አትቀላቅሉ።
አችን ሳይ ካረብ ሀገር ሂጁ አግብቸ ወልጀ አድገዉ ስል ቀኑ በጣም ይጨቀኛል
መክሊት የትንሺ ትልቅ ነሺ አላህ አስብሺበት ያድርስሺ የኔ ምርጥ
የፍለገ ብትበሳጭ ወንድየው የላችበትን ስሜት የሚያዳምጥና የሚያስተውላት ከሆነ ማረጋጋት ይቻላል በሌላ አባባል እሳትና ጭድ ከመሆን እሳትና ውሀ በመሆን ላይፍን መኖር
Mekilit yene konjo besal lij nesh siriatish betam migerim new Tebareki
መክሊት በጣም በሳል ናት እግዚአብሔር ይባርካት
ተሳስታችዋል ከወንድ በላይ ጀግና ሴት አለች የምትረፈረፍ
በድሮ ትዳር ሴቶች መደብደብ መመታት ግዴታቸው እንደሆነ ሆነው ነው ያደጉት እና የወንድ የበላይነትን አምነው ስለተቀበሉ በሴቶች ስቃይ ውስጥ ነው ትዳሩ የሚቆየሁ
እንደ እምነታችን እና እንደ በባህላችን ሴት ወንድን መምታትም ሆነ ዝቅ ማድረግ አትችልም ለባሎቻችሁ ተገዙ ነው ሚለው መፅሀፍ ቅዱስ ነገር ግን ፀብ የሰይጣን ነው በፍቅሬ ኑሩ ብሏል ፈጣሪ እንደኔ ግን ወንድን መምታት አይደለም ጮክ ብላ ምትናገር ሴት አልወድም
ደምሪኛዋ❤❤🎉❤
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ገኒዬ ቢሮ ስለ ዋለ እሱ ብቻ የሰራ የሚመስለው ባል ሞልቷል
መክሊት ገበዝ ❤ጊኒየ ልጆችሽ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤️
አቤት የዳዊት እውቀት እኮ ሚገርም ነው
ቅዱስ በጣም ምርጥ ባል ይወጣዋል
Ganye geta ybrksh nggrsh bxam das yll
ዳዊትዬ የኔ ቅመምም
ገኒ ማዳመጥ የምትፈልገዉና የበለጠ የምታዳምጠዉ ሴት ልጇን ነዉ መክሊትን 😂😂♥♥♥
Yetaweke new
I love this family so much ..Bertu .. 👏👏👏I always watch with all the advertisement included so you can get paid ..❤
We need this kind of family discussion more
ፍቅር ቤተሰብ ❤❤❤
God blessed u you are love family
Dawit is a GEM❤
የቅዱስ አገላለጥ ይገርማል
We need more like this kind of video❤
ገንየ አፊ ቁርጥ ይበልልሽ ❤❤❤❤
ትዳር ላይ ትልቅ ማስተዋል የሚያስፈልገው የቤት ስራ ነው ትልቁ ነገር ሁሉ ነገር ፐርፌክት አለመሆኑን አምኖ መቀበል ነዉ
ስታስቀኑ በናታቹሁ ዋው ግን መንፈሳዊ ቅናት ነው ግን
ደስ ስትሉ
Woman naturally emotional nen ke wendoch like we are not equal be gulbet so if she's more emotional the man should be more patient
❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ዳዊት😀😁😁
Gniye yne enate nurilgn keleljochesh wed
Love family ❤❤❤
Iam with kidus because he mention big idea
ውዶቸ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችው መልሱልኝ ከይቅረታ ጋ ገኒም ተባበሪኝ መልሽልኝ እኔ ባል አለኝ እና በጣም ቅናታም ነው በየቀኑ ነው የሚደበድበኝ እና ፍታኝ ስለው እግልሻለው ከነቤተሰቦችሽ ይለኛል ለቤተሰቦቸም ክብር የለውም እና ሲመረኝ አረብ ሀገር ተሰደድኩ ለዚያውም እሱ ነው ካልሄድሽ እገልሻለው ሲለኝ መጣው ከዚያ እንለያይ በዚህ መንገድ አልቀጥልም አልኩት እና 4 አመት ሙሉ አናወራም አድራሻውንም አላቅም ግን በሰው ስሰማ ዛሬም ሚስቴ ናት እና ስትመጣ ከኔጋ ካልሆነች እገላታለው ይላል እኔ ደግሞ አልፈልገውም እና ምን ትሉኛላችው ውዶች ገኒም ከሙያሽ አኝጻር ምክር ስጭኝ በናታችው
ህግ ባለበት ሀገር እንዲህ ይኮናል እንዴ እራስሽን አስከብሪዬ የኔ እህት የማንም ወጠጤ እንዲቆጣጠርሽ አትፍቀጅ
ገንዬ በልጅ ታድለሻል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ውጪም ቢሆን አንዲት ሴት ወንድን ከመታች ወይንም ቀድማ ካጠቃችው ለፍርድ ትቀርባለች ።
ገኒ ውድ መክሊት ማር ፍቅርነችሁ
Dave love
ገዚ እና ወሳኝ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት❤❤❤
ሀሀሀሀሀ እኔ የቅዱሥ ደጋፊ ነኝ እሧ እራሧን መቆጣጠር እንደሚያቅታት እሡም እኮ ኢሞሽናል ይሆናል እንዲያውም ሤቶች ነው መታገሥ ያለብን ብየ ነው የማሥበው
genye selam indate neshe
መምታትየለብትምከወትሮበተለየ ጠባይ ሆና ከመታችው እራሱን መቆጣጠር አለበት
Geni tekelenesh
የገነት ሀሳብትክክክልነው❤❤❤❤❤❤
Des setelu ke mahelachu aderegugn😊❤
wawe betam dse yimil hasab nwe geniy lijoceshine begilitent selmitasadegi tru msemer edminorachiwe aliteraterim enam tru tmhert nwe lhulachienm
Ere ebet new yemewelew. Gen temeteche alawkem. Astesasebu enji bet mewalesh doesn't matter. Egzabher Yalebet tedar new mebal yalebet!!!
ወንድ አለቃ ነው በትዳር ውስጥ መልካም አያያዝ ሊዪዛት ግዴታው ሆኖ በእስልምናችን የትዳር አስተምህሮት
Ohhh 🥰🥰
የኛ ቤተሰቦች ገኒ ከነልጆቿ❤❤❤❤
ግነ 🥰🥰
ሴት ልጅ ጩቤ አይደለም ማማሰያ ይዛ ነው የተወለደችው:: በማማሰያ ብትመታ ያምህ ይሆናል እንጂ አይገልህም :: በጉልበት ስለምትበልጥ ማማሰያውም እንዳይነካህ መከላከል ትችላለህ እጇን ጠምዝዘህ:: ጎራዴው ግን ይገላል:: ለዚነው ወንዱ ይበልጥ ራሱን መቆጣጠር ያለበት:: ከተማታ እስከሞት አደጋ ሊያደርስ ይችላል ሴቷ ራሷን ለማስጣል አቅም የላትም: ለዚ ነው
Mashllha. Setmerue
ነገሩን ከፊዚካል አንፃር ሳይሆን ከተጣሉበት ምክንያት አንፃር ማየቱ የሚሻል ይመስለኛል !!
Amennnnn geneye
ከመታችውማ ይምታት እንጂ እሷ ራሷን መቆጣጠር እንደማትችለውኮ እሱም አይችልም በሌላ በኩል ደግሞ እሱም ከመታት እሷም መምታት አለባት ራሷን ዝቅ አርጋ ማየት የለባትም
ግጥም ተወች እንዴ
እና ብልጭ ሲልባት ሥትማታ ወንዱም ብልጭ ሲልበት ብልጭ ፣ብልጭ፣ብልጭ፣ብልጭ ልጭ እንዳንፖል መቃጠል
በውጭ አገር መብት መጀመሪያ ለሴት ከዛለውሻ ከዛ ለወንድ ነው
😂😂😂😂ሰህ
des yemel beteseb endenante alayehum
Ene gin ezi bateseb lay yemayew dawiten yagelutal hulum video lay lib bilachu temelketu
That's Really take addise wow
ትክክለኛ አገላለፅ ነው ማሳት የለባትም
እውነት ነው ትዳርን አንዱ ብቻ አስጠብቆ ማቆየት አይችልም ወይም ዘላቂ አይደሐም
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ሴት ልጅ መመታት የለባትም
I dont kniw what this is good for. Pity!
ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
Hey bro 😂😂❤️❤️❤️
የኒ ማሮቸ❤
ዴባማስተዋሉይገርመኛልአዳምጦመናገርንከዴብውሰድምርጥቤተሰብ❤
መከበርማ አለበት እሱ ያዝንላታል እሷ ታከብረዋለች
❤❤❤
Both contral there self
እኔበቅዱስ አይነት ያለውን የፍቅርወይም የትዳርእንዴኖረኝ ነውየምፈልገው
🥰🥰🥰🥰🥰
Kidus awo wend lij zik malet alebet b.c Adam lehewan enditazez kefetari tizaz tesetoal bezalay yesu akal nat malet new. So u have to think about the past that women's were living a hard life that's why a girl can beat a guy.
Des metlelu beteseboch be geltsi menegager enem tedar seyze lik ende enante nw mehonew
❤️❤️❤️❤️❤️
Please bezh guday en tenesh kenanet gare meweyayet efelegalew
ይቻላል ደውይልኝ።0940100405
❤❤❤👍
Getan nw Melachu gene balaleke eyalku nw yadametkuwachu des setelu
Ye kidus hasab mizan ydefal wend leg yetfterbet teftro keset begulbet endmebltew hulu emotionally high yehone teftro nw yalew selzi chubewn semzew guradew ynesal endalw esa emotionally high kehonech yesu demo yebsal yhe teftroachw nw selzi set leg belhatan tetkma zm malet nw yalebat
UAEውስጥ ሴት ልጂ በጣም ትከበራለች የሀበሻ ወንዶች ህጉን እሚያውቁ አደብ ይዘው ነው እሚኖሩት ሴት ልጂ ብዙ ነገችሁ ናት ለወንድ እህት እናት ልጂ ስለዚህ እንክብካቤ ያስፈልጋትል
❤❤❤❤❤100 %
ገኒየልብአውቃነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤