አልነገርኩህም/ሽም ወይ ||ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ || Didn't I tell you? || Pastor Henok mengistu @ARC
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሴላዊ የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official RUclips channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ
Amen keber Hulu legeta yehun agelegeloteh yebarek 🎉🎉🎉.
በምድር ዳግም የማይፈጠር ሰባኪ ሁሉ ነው የሚመስለኝ !!! ዘመንህ ይባረከ
ፓስተርዬ በጣም ድንቅ ነክ ትባርከናለክ ዘመንክ ይባረክ።
You pastor Henok(singale)you are blessing ኣንተ በሰበክ ቁጥር የድብርት ኣጋንንቶች ጉባኤውን ለቀዉ ወደ ገደል ይገባሉ ምነዉ እኔ እንዳንተ ሰባኪ(ኣንደበትሩትእ)ጌታ ባደረገኝ ብዙወቻችን እንዳንተው መሆን እንመኛለን ገመድ ኣፎች አለን ኣንተን ደስ ይበልህ ስጦታህ ነዉ 🙏❤!!
Halelujah!!!!Yetebarek sew!!
amen tebarek
አቤት አቤት ልዩ የሆነ ፀጋ !
Ewnt nwe ameenn
ፖስተር ዘመንክ ይባረክ
Eysuse yadnal eysuse geta new !!!
Amen, legeta hulume kelale newe pastor Henoke(singele) geta abzto yebarkhe
Amen Geta yetenagerewn yadergal. Denk meleket new. Geta abizto yibarkh Pr. Henok
Pastor hane blessed 🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
አሜን ይችላል አምላኬ ታሪክ ሲቀይር በአይኔ አይቻለህ
Melekti lenenew wesedkut Amen Amen Amen
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe
ሔኒዬ አንተ ይትባረክ ነህ
ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛልህ፤ እግዚአብሔር በዚህ ስብከት ተናግሮኛል።
እ/ር ይባርክህ ፓስቴር ሔኖክ፡ዘመንህ ይበራክ አርፍ ስብከት ነው።
Heni geta abezeto yebarekeh kezi belaye keberun ye geletebeh
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ሄኖክ እምነት የሚጨምር ኅይለኛ ቃል፣ እውነት የሆነ ቃል ፣የሚሰራ ቃል፣እምነት የሚጨምር ህያው ቃል አስተላልፈሀል አሜን ብየ ተቀብያለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ሄኒ
Amen
Egizabher melkam new ✝️
አመአአን አመአን አመአአን ታባራክ 🍇🍇🍇🍇🍇
Amen Amen tebarekilag
Egziabiher yibarkih
አሜንንንንንን
Amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 tebreku
Geta yibarkhi pastor
egzhaber yebark pastor
Ameeen Ameeen Hallelujah Ameeen!!
Amen Tesfa yemitamenew besechiw lik new!!!!
እድሜ እና ጤና ይስጥህ
Ameeeeeeen 🙏🙏🙏🖐️🖐️🖐️
pastor you are blessed
Geta abzto yebarkeh,tebarekilige ❣️
amen amen geta ale yene neger be Egzihabeher ej wist new hallelujah,pastoriyeeee tebarek
Pastor henok gbu we love you
Amen🙏🙏
Amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖 ebifama ebifama
አሜን
Amen. Plaster ante yetebarek neh.
Ameeeeeennn tebarek paster henok
HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🙌
Amen amen dinke yemiyatnana kale
Amen amen amen 🙏🙌
Bless you 🙏
እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይባሪክ
Amennn Amennn haleluyaa wesedku beyesus sim yene neger yibezal kibr legeta yihun🙏🙏🙏🙏 paster heni tebarek
ተባረክ
Heniye it’s my massage My almighty God bless you more
ተባረክልን
Amen Amen Amen
hale luyaaaaa paster God Bless You
አሜን አሜን እስይ ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።ፀጋ ይብዛልህ ስንገሌ ።እግዚአብሄር አለ እስይ
አሜንንንንአሜንንንንአሜንንንተባረክልን
እ/ር ይባርክህ። ፓ/ር ሔኖክ፣ እንድህ ነው ቃል ማስተማር።
Amen!!! Amnalehu Ayalehu!!!!!!!
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።የ
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥በጣም አስተማሪ das የ ሚል ቃል 📖📖ጌታ ይባርክህ ፓስተር
Thank you God man
Ameen ameen
አሜን ተባረክ ፓስተር ጸጋው ይብዛልህ።
Blessing
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለታላቁ ስምህ ይሁን እልልልልል
አሜን አምነዋለሁ እግዚአብሔር ያኖረኛል
ድንቅ ግዜ ነበር !ተነክቼ ነው የወጣሁት !ምነው ስብከቱ ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀብኝ !!ተባረክ ፖስተርዬ🙏🙏
Elllllllllllwasedkut Amen
Weyene min ayenet sibiket nw. Zemeneh yebarik.
ሄኒ እንዴት እኮ እንደምወድህ
እኔ ሴት ነኝ ግን እንዳንተ መስበክ ነበር እም ፈልገው
በተለይ እግዚያብሄር አለ የሚለውን ስብከት ሙሉውን ደግሜ እሰብከው ነበር
አሁን ግን ያለሁበት ህይወት እግዚያብሄር የማይወደው ነው እስካሁን ድረስ ያንተን ትምህርት ስብከት አዳምጣለው. ጸልይልኝ ከዚህ ጋዛሰርጥ ከፊሊስጤም መንደር እንድወጣ።።።።
አሜን እስይ ፃድቁን በማመኔ ፀድቂያለው።
Amen amen amen eyesus geta new!!!
ፓስተርዬ አንተ ብሩክ ነህ በጣም እወድሃለሁ....በጣም ድንቅ መልዕክት 👏👏👏....ነግሮኛል አምነዋለሁ የእግዚአብሔር ታምራት አያለሁ!!!
ይህ ሰባኪ 100% ሁሌ መንፈስ ቅዱስ🔥🔥🔥 በአፉ ሆኖ እየተናገረ ነው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!🙌🏽❤ Thank you 🙏
You are an amazing preacher .thank you
አሜንንን
አሜን አሜን 👏👏 ከውርቀት የምያነሣ ሕያው ቃል 😃😃😃 ጸጋ ይብዛልህ ፓ / ር ሔን 🙏
Amen Amen Amen 🙏 Jesus is Lord 🙏 pastor God bless you all your family
❤❤❤❤❤
l belive you lord Jesus
Pastreye I love you so much! You are my model next to Christ!
Amennnnnnnnn
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
Ameeeeeeennnnnnnnn yegiremmale
ለመስማት እንዳንዘገይ እግዚአብሔር ይርዳን ጌታ ያብዛልህ
ፓስተር ሄኖክ ቀልድ ከማብዛትህ እንጨት እንጨት እንዳይልብ ፍሬን ያዝ ብታደርግ መልካም ነው ::
Amen!! God bless you.
Wawwwwwtebarek
የእግዚአብሔርን ክብር እናያለን!!
አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
37:48 AmenWawwwwwAmen
አሜን አሜን አሜን🙏 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
“አስቀድሞ የወሰናቸውን ጠራቸው፤ የጠራቸውን አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን አከበራቸው።”
ሮሜ 8:30
አሜን አሜን 🥰🥰🥰😍😍😍😍❤️❤️❤️
እግዚብሔር ይባረክ
🙏🙏😍🤲🤲🤲
This message is for me , and I recive it in the Name of Jesus.
Amen.
9875
4:51 4:54 4:55
Amen ❤️❤️❤️🙏🙏🙌🥰🥰
Amen Amen Amen 🙏🏽 I agree believe and receive this message from me and my family in Jesus mighty name Amen 🙏🏽🙌🏾
God bless you Pastor Henok!!