አስራት አዲስ-ኪዳናዊ ነው፡አራት ነጥብ II pastor Henok Mengistu II ARC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሴላዊ የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
    **አገልግሎታችንን ለመደገፍ
    የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ # 1000357365008 ብርሃን ባንክ #2600050009506 አዋሽ ባንክ #01352583526500
    This is an official RUclips channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
    ** To support our ministry
    Commercial Bank of Ethiopia #1000357365008 Berhan Bank S.C #2600050009506 Awash Bank # 01352583526500

Комментарии • 225

  • @debrealamrew6428
    @debrealamrew6428 Год назад +3

    እኛን ሊቀ ካህናችን ካህን አደረገን እንዲህ ከሆንን ደግሞ ሊቀ ካህኑን ወክሎ ከካህን አስራት የሚቀበል ካህን ማን ነውራእይ 1 (Revelation)6፤ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።ይልቁንስ ካህናት ተደርጋችኋል ይክህነት አገልግሎ አገልግሉ ብለህ አስተምር አስራት የምትስበስብበት ምእመን አታርገው

    • @IssacAbigial
      @IssacAbigial 8 месяцев назад

      Churches bamen yeserale

  • @therighteousnessofchristin9272
    @therighteousnessofchristin9272 2 года назад +10

    “እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።”
    - 2ኛ ቆሮ 9፥7

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 2 года назад

      “ትውልዱ ከእነርሱ የማይቈጠረው ግን ከአብርሃም አሥራትን አውጥቶአል፥ የተስፋ ቃል የነበረውንም ባርኮአል።”
      - ዕብራውያን 7፥6
      ለአይሁዳውያን የተፃፈ ስለሆነ ህጉን ስለሚያውቁ ደግሞ መናገር አይገባውም ።አስራት አስፈላጊ ባይሆን በመልክቱ አያስገባውም ነበር ምን አስፈለገ አላስፈላጊ ነገር መጥቀሱ ? ያስፈልጋል ማለትን ነው የሚያሳየው ።

  • @RedietHabte
    @RedietHabte 6 месяцев назад +5

    እስቲ መሸነፍ አይደለም ለትምህርትም ይሆንሀናል የዳዊት ፋሲልን ስለአስራት ያስተማረውን እይ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Год назад +1

    ትክክል ኢትዮጵያ ብቻ ናት ታዋቂ ሠው ሥትሆን ሁሉም ቦታ እንድትገባ እንድታቦካ የሚጋብዙህ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 года назад +1

    እጅግ አድርገ የሚወድህ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ሄኒ ስንጋሌ ብሩክ ነህ አንተ በረከታችን ነህ ኑርልን

  • @JehovahRaphaoffitial7080
    @JehovahRaphaoffitial7080 Год назад +1

    ooooh
    Thank you pasteriye....I love you! this is that!!!....hhh

  • @Semay218
    @Semay218 2 года назад +4

    በአዲስ ኪዳን ካለን ነገር ሁሉ ከዐሥር አንድ የመስጠት ህግ የለም። ምክንያቱም በአዲስ ኪዳን አማኞች ሁሉ ካህናት ናቸው። ዐሥራት የሚቀበል ምድራዊ የተለየ ካህን የለም። የተለየ መስዋእትና የቤተ መቅደስ ስርአት የለም። አማኞች ካላቸው ሀብት ለክርስቶስ ወንጌል መፋጠን: ለድሆችና እርዳታ ለሚፈልጉ የሚሰጡት (ሮሜ 12:8) እንደተጻፈውና “እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።” 2ኛ ቆሮ 9፥7

  • @gizachewtessema5311
    @gizachewtessema5311 2 года назад +6

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው በዝህ ዘመን የቃሉን እውነት ብረሐን ለእኛ ያበራ እግዚአብሔር ይባረክ...."አስራት የእምነት እርምጃ እንጂ የህግ ስራ አይደለም " አባታችን አብርሐም በእምነት ነው አስራት ያወጣው። እኛም በእርሱ ውስጥ ሆነን አስራት አውጥተናል እንቀጥላለንም.....
    ፓስተር ሄኒ እግዚአብሔር ያብዛልህ ተጠቅመናል በመረዳት እና በእውቀት ለንጉሱ መገዛት እና መታዘዝ ይሁንልን። ዘመንህ ለምልሟል! !!!!
    በጣም እንወድሐለን ከትልቅ አክብሮት ጋር።

    • @gracelife6551
      @gracelife6551 2 года назад

      አብረሀም ይስሀቅን ገርዞትም ነበር። ታዲያ ለምን ግርዛት አዲስ ኪዳን ነው ብለው አያስተምሩም?🙄😂

  • @therighteousnessofchristin9272
    @therighteousnessofchristin9272 2 года назад +3

    “ለጣዖት ከተሠዋ፥ ከደምም፥ ከታነቀም፥ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ ከዚህ ከሚያስፈልገው በቀር ሌላ ሸክም እንዳንጭንባችሁ እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና፤ ከዚህም ሁሉ ራሳችሁን ብትጠብቁ በመልካም ትኖራላችሁ። ጤና ይስጣችሁ።”
    - ሐዋርያት 15፥28-29

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 2 года назад +1

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 года назад +6

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @yesuusantiikoisdhugaauuffe5240
    @yesuusantiikoisdhugaauuffe5240 2 года назад +3

    Waqayoo sii haa ebbiisu jiraa dhaa ebbiifamaa

  • @meherettades5765
    @meherettades5765 2 года назад +12

    በሁሉም ነገር በረከት እቤት ይሞላል, አስራት ማውጣት ደሞዝን ማባዛት ነው ለአምላክ ከሰጠን ላይ ትንሹን አስራት ማውጣት መታደል ነው ክብር ሁሉ ለዳዊት ልጅ ለጌታችን ይሁን አሜን!

    • @abenistudio1
      @abenistudio1 6 месяцев назад

      ቆይ ግን ከ10ለጌታ 1 ከሆነ 9ኙ ለማን ሊሆን ነው ? እኛ ሲጀመር የኔ የሚባል ነገር የለንም በዋጋስለተገዛን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +3

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።

  • @tigistjansson305
    @tigistjansson305 2 года назад +2

    ሠላም ይብዛላችሁ!
    እኔ አሥራተ አዲስ ኪዳናዊ ነዉ ብለህ ማስተማርህ ከነማስረጃዉ እንደ ትምህርት ገብቶኛል አመሠግናለሁ ተባረክ። ለዚህ ለካህኔ የዘለዓለም ዕዳዬን ለከፈለ ፡ህይወቱና ክብሩን ሁሉን ሠጥቶ ላዳነኝ እንኳን አሥራት ሁሉ ደሞዜን ሁሉብሠጠዉ መልሼ ምኔ ነዉ? የዝህ ምድር ኑሮ ያዉ ወጪ ስላለዉ እንጂ።ወንድም ሄኖክ በብዙ ተባረክ ፀጋዉ እንዲበዛልህ ፀሎቴ ነዉ።

  • @BeleteWolde-gz4os
    @BeleteWolde-gz4os Год назад

    የእግዚአብሔር ሰዉ ፓስተር ሄኒ ።
    አዲስ ኪዳን በደሙ እንጂ በልደቱ(በመወለዱ) አልሆነም ። ከእየሱስ ሞት በፊት አሮጌ ኪዳን ነው። ተባረክ !!!!,

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 2 года назад +1

    Geta yebarekeh Heni
    I love you ❤️

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 года назад +4

    ፓስተር ሲንገሌ ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳንን በገንዘብ ምክንያት ደበላለከው አስራት በአዲስ ኪዳን የለም መስጠት ግን አለ

  • @kelemeworkzenbaba4229
    @kelemeworkzenbaba4229 2 года назад +6

    የብሉይ ኪዳን ካህኑ የሚሞትና ከሞተ በኃላ አስራቴን ደግሞ ሊቀበለኝ የማይችል መሆኑና የአዲስ ኪዳኑ መልከ ጸዴቅ(ኢየሱስ ክርስቶስ) የማይሞትና ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ አስራቴን ይቀበለኛል ይሄ ደግሞ ሂያው መሆኑን ይናገራል
    አስራት ቀርቱዋል ለሚለው የተመለሰልኝ ነገር ቢኖር
    ማቴዎስ 23:23 NASV
    “እናንት ግብዞች የኦሪት ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን፤ ወዮላችሁ! ከአዝሙድ፣ ከእንስላልና ከከሙን ዐሥራት እየሰጣችሁ በሕጉ ውስጥ ዋነኛ የሆኑትን ማለትም ፍትሕን፣ ምሕረትንና ታማኝነትን ግን ንቃችኋልና፤ እነዚያን ሳትተዉ እነዚህን ማድረግ በተገባችሁ ነበር፤

    በሕጉ ውስጥ ዋነኛ የሆኑትን ማለትም ፍትሕን፣ ምሕረትንና ታማኝነትን እነዚህ መተው እንደሌለባቸው ጌታ ኢየሱስ ተናግሩዋል እነዚያን ሳትተዉ እነዚህን ማድረግ በተገባችሁ ነበር ስለዚህ አስራት ቀርቱዋል የሚል ት/ም ትክክል አይደለም
    አመሰግናለው ፓስተር!!!!!!!!!!!!

  • @YeSelamGebre
    @YeSelamGebre Год назад

    God bless you 🙏👍👍👍♥️♥️♥️

  • @selamtewolde8044
    @selamtewolde8044 2 года назад +1

    Waw my God bless you nice teaching really True. Eyesus liqe kahniye new.

  • @nahomwondwossen165
    @nahomwondwossen165 11 месяцев назад

    you are right pastor we need this type of preaching. Our people is poor because they think giving will decrease there capital but the truth is that giving multiplies our capital. Tith is a seed. And a farmer with out a seed in nothing. Even jesus him self gave himself for us as a seed and harvested us so we should not be carried away with a wrong mentality. We give for our own benefit not for the church or the pastor. Endewem please teach this course in phase by phase. Love you pastor and much respect

  • @genetwubshet3676
    @genetwubshet3676 2 года назад +1

    የሰማህየለም ትምርት ቀይር

  • @ሠላማዊትየኢየሱስተከታይ

    ሠላም ሠላም
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    አሜን
    የእግዚአብሔር ሰው ዉድ ወንድማችን
    ፓስተር ሄኖክዬ
    ተባረክ
    ጸጋዉ ይትረፍረፍልህ
    ቃሉን በደስታ ነው የምታስተምረው
    ወወወወወወወወወወወወወወወወወ
    📖📕📖📕📖📕📖📕📖📕📖📕📖💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @dawittaddese6857
    @dawittaddese6857 Год назад +2

    እኔ ያልገባኝ በአዲስ ኪዳን ሰዉ በህግ ስራ ነዉ የሚጸድቀው ወይስ ኢየሱስን በማመን ወንድም ሄኖክ የኢየሱስን የመስቀሉን ስራ ሞትና ትንሣኤዉን በሰዉና በእግዚአብሔር መሐል መካከለኛ ስለሆነ ስለ ኢየሱስ ስበክ አስራት አዲስ ኪዳናዊ ከሆነ ታቦቱ አምጣና መስዕዋት አቅረብና መገናኛ ቤተመቅደስ መሰራት አለብህ በአዲስ ክዳን የተኛው ሐዋርያው ነዉ እንዳተ በግድ አስራት አዉጡ ብሎ ያስተማረ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ነዉ ትክክለኛ ትምህርት ሕዝቡን ግራ አታጋባ ።ነገር ግን ሰዉ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ስራ እንዳይሆን አወቅን፥ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማጸድቅ ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል ። ወደ ገላትያ 2÷16

  • @rb2782
    @rb2782 2 года назад +3

    ጌታ ብርርርርክ ያድርግህ ፓስተር ሄኖክ ዘመንህ ይለምልም አሜን

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 Год назад

      "ብርርርር ያርግህ ወይሥ ብርክ ? የብር ሥብከትና ብርክና የትየለሌ
      የአራት ነጥብ ምልክቱ በቃል አጋኖ ተገልጧል በተጋነነ ሥብከት

  • @esiraeljhon5608
    @esiraeljhon5608 2 года назад

    Pastor Henok ye zelalem amlak be tsegawu bizat abzito yibarkh......

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ 🙏እኔ ወደ ጌታ ከመ ምጣቴ
    በፊት ነው ከአባቴ የተማርኩት
    የሰጠ ይበዛለታል ስጡ በፍቅር
    ደስታው ከመቀበል ይበልጣል ተባረኩ🙏

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Год назад

    😂😂😂 ወይ ሰው እና አስራት በነገራችን ላይ ሰው የቱን ነገር ነው ትክክል ነው ብለው የሚቀበሉት አስራት በምሰጡበት ጊዜ ሁሉ ግልጽ እና ግልጽ ነገር የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል ነው ጥያቂያቹ መሆን አለበት።
    ሲንገሌ ተባረክ🎉❤🎉❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад +1

    pastoriyee sewedik zena feta iyarek metasitemerewn neger hulem saladenk alalifm🙏zemenik yetedila yihun

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 2 года назад +6

    የምወድህ ሰባኪ
    ዕድሜህ ይርዘምልን

  • @tarikhailemariam3843
    @tarikhailemariam3843 2 года назад +8

    Giving tithe to the Church is a privilege for Us to give only 10% to Our lord who gives Us himself and uncountable blessings.Werkum Birum yesu eko new yene Geta.May God bless you Pastor

  • @eyobnegusie1359
    @eyobnegusie1359 Год назад

    ሲንገሌ ማስተማርህ ጥሩ እየገባኝ እያለ ሰባኪነትህ ተነሳብህና ማስተማሩን ትተህ ስትንጫጫ በግድ አዋክበህ ልታሳምን መሰለ ፡፡ ዛሬ አያስተማርኩ ነዉ እያልክ ስበክን እኮ . እረ ተረጋጋና እስተምር

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 года назад +1

    geta.yebark.pastor😍

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 2 года назад +3

    Glory to God 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @therighteousnessofchristin9272
    @therighteousnessofchristin9272 2 года назад +4

    “የሚመክርም ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚገዛ በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር።”
    - ሮሜ 12፥8

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 года назад +1

    Amennnnnnn Egezeabeher yebarkh!! 🙏❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 2 года назад

    Pastor henok Egzhaber Le zelalem yebarkhi.
    Be ante fimishi Le mezmurem
    Yesetehi new.
    Geta sbzito yebarkhi.

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 2 года назад

    ፓስተር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! ተባርከህ ባርከኸኛል፡፡

  • @hanahana445
    @hanahana445 2 года назад +1

    Amen amen amen

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 года назад

    Amen Amen geta yeredani pastor tebareki geta eyesuse yebareki Amen

  • @fiyor8009
    @fiyor8009 2 года назад

    Paster Henok Egzabiher ybarkh betam temre alehu

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 2 года назад

    Amen amen Geta ybark Tbareku 🙏❤️

  • @tirfessadabare2487
    @tirfessadabare2487 Год назад

    አሜን።አሜን።አሜን❤❤❤

  • @simonsikle4739
    @simonsikle4739 2 года назад +1

    “ይህን በሙሉ ሥልጣን ተናገርና ምከር ገሥጽም፤ ማንም አይናቅህ።”
    - ቲቶ 2፥15

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 года назад +1

    Geta Hoy 🙌🙌🙌🙌

  • @kalkidanfeyissa3557
    @kalkidanfeyissa3557 2 года назад

    Thank u p.r heny

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 года назад +1

    Amennnnnnn

  • @YonasgirmaSancho
    @YonasgirmaSancho Год назад +1

    አ ስ ራ ት ን የ ሚ በ ላ ው ማ ነ ው አ ስ ራ ት ያ ወ ጣ ው ዘ ዳ 14 አ ብ ላ ሳ ይ ሆ ን 17:11 ብ ላ ሁ ሉ በ ፀጋ!!!

  • @ሰላምዱሬሳኮንዴ
    @ሰላምዱሬሳኮንዴ 2 года назад

    ጌታ ይባረክህ ተባረክልኝ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 года назад +2

    ልክ ነው ፓስተር እኔ ምስክር ነኝ ለጌታዬ ደም , ደሙን ወስጄ ዲስክ መንሸራተት ነበረኝ ልክ ደሙን ስወስድ ለመጀመርያ ቀን ራሴን ችዬ ቆምኩ !!! ገናም ፈፅሜ እድናአለሁ !!!!!!!!!!

  • @nafikena357
    @nafikena357 2 года назад

    Ebbafami pastor heni!! Si jallanna

  • @zinayeabebe6762
    @zinayeabebe6762 2 года назад

    Pastor geta yabzalhi

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen uffeeeyyiiiii uffeeeyyiiiii uffeeeyyiiiii uffeeeyyiiiii garaan na ciibse ebifama umurin kesan nufa dheratu

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 года назад +1

    Amen

  • @mulunehnegussie6363
    @mulunehnegussie6363 2 года назад

    Thanks So Much For Your Teaching

  • @هاشمعصمان-ي3ل
    @هاشمعصمان-ي3ل 2 года назад

    gta ybarke hnoke

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ፓሰተር ሄኖክ

  • @meklittsongachoto9850
    @meklittsongachoto9850 2 года назад

    Tebark paster hanaya

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Год назад

    Ammeeennn

  • @adugnabayata9492
    @adugnabayata9492 2 года назад

    Tebarek Pastor

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ፡

  • @hailuharto105
    @hailuharto105 Год назад

    Henok.... hailu ebalalew sle asrat yeneberegn ginizabe lela neber ahun gebtognal ameseginahalew

  • @solomontesfaye9292
    @solomontesfaye9292 2 года назад +1

    ትምህርትህ እውነትም ይሁን ሀሰት በጩኸት አታበላሸው እሰብልን የምንሰማበት የድምጽ ማስተላለፊያ ሁሉ ይጨናነቃል ስንት ጊዜ እየተነሳን ከፍና ዝቅ እናድርግ

  • @yisihakhailu9780
    @yisihakhailu9780 2 года назад

    ሄንዬ ውዴ ተባረክልኝ።

  • @elsahailemariam5934
    @elsahailemariam5934 2 года назад +2

    አስራት አዲስ ኪዳናዊ አይደለም በአዲስ ኪዳን የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ደስ እያለው በልቡ እንዳሰበ መጠን እንጂ ከ100 /10 አይደለም በአዲስ ኪዳን ሰው የሚሰጠው እ/ር በቤቴ ሉአላዊ ገዢ ጌታ ባለመብት ከሰጠኝ ብዙ ነገር ጥቂት ነገር ፍቅሬን የምገልጥበት እንጂ እ/ር ይፈልጠኛ ይቆርጠኛል ብዬ አይደለም ገብቶን ነው

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 года назад

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿 amennnnnn

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 2 года назад

    Amne amne 🙏🙏❤️

  • @derejegaddissa3855
    @derejegaddissa3855 2 года назад

    አስራትን በትክክል , ባክህን መለኮትን ታላቅ ወንድም ጨዋታ ወጋውት

  • @eyoeltalu2307
    @eyoeltalu2307 Год назад

    መልካም የሆነ ❤

  • @apostlesaymonteweldebrhan7026
    @apostlesaymonteweldebrhan7026 Год назад

    ኣምላኽ ይባርኽካ ቡሩኽ ሰብ ።

  • @genettigistu7261
    @genettigistu7261 2 года назад

    Asirat gideta new tebarek heni

  • @kiflehaile4176
    @kiflehaile4176 2 года назад +1

    ብራዘር ሄኒ ቁምነገረኛ ትምህርቶችህንክ በቀልድ እያዋዛህ ትውልዱ ላይ አክሊልህን እየሰራህ ነውና በርታ ተባረክ ያው ማወቅ ያለብህ የኛ ህዝብ መስጠት ላይ ውጊያ ስላለበት ወጋሁ ነቀልኩ እያልክ ጊዜ አታጥፋ ዝም ብለህ አስተምር በአስራቱም ብር ዝንጥ በልበት ታዲያ ጭርቁስቁስ ያለ ሰው መሆን አለብህ??? ስለወፋፈርክ ቦምቦሊኖ መስለህ ዘንጠህ ውጣ ትምህርትህ ይፈውሳል የዩትዩብ ተገልጋዮችህም ብዙ ነንና በርታልን

  • @mulunehfekadu3396
    @mulunehfekadu3396 2 года назад +1

    የዳነው በፀጋ እንጅ ህግ ስለጠበቅን አይደለም።

  • @yismateferi8308
    @yismateferi8308 2 года назад

    ተባረክ ስለአስራት በራልኝ

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 года назад

    Endna ye Asrat shfta yelem!! Egezeabeher yefwesgne!! Amenn🙌p. Henoky tebarkh

  • @comcell4306
    @comcell4306 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏❤️❤️

  • @mekdesyeegzaberseeti2066
    @mekdesyeegzaberseeti2066 2 года назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @thetruth8005
    @thetruth8005 2 года назад +2

    አስራት አዲስ ኪዳናዊ አደለም

  • @amantekie7570
    @amantekie7570 2 года назад

    Amen amen Belss u pastor

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 2 года назад

    ድንቅ መልዕክት 👏👏👏👏❤❤❤

  • @teferigudissa3431
    @teferigudissa3431 2 года назад

    woow amazing manifestation !!!

  • @zedagem3400
    @zedagem3400 2 года назад +3

    Amen!!
    May the LORD bless you abundantly my brother!

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 года назад +1

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, Geata zemenihin yibarik ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ሰላምዱሬሳኮንዴ
    @ሰላምዱሬሳኮንዴ 2 года назад

    ተባረክልኝ

  • @emebetyami2435
    @emebetyami2435 2 года назад

    Gets yibarkih

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 года назад

    Gata yebareke

  • @ሰላምዱሬሳኮንዴ
    @ሰላምዱሬሳኮንዴ 2 года назад

    አሜን

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 2 года назад

    That is right ✅️

  • @nafisamohammed8566
    @nafisamohammed8566 2 года назад

    Ameeeeeeen

  • @henokshiferaw3141
    @henokshiferaw3141 2 года назад +2

    ትክክለኛ ትምህርት ነው !!!!!!!!!!!!!

  • @fikrefiseha1248
    @fikrefiseha1248 2 года назад +1

    በአዲስ ኪዳን አማኙ እንደቀናዉ መጠን በልግስና እንዲሰጥ ነዉ የታዘዘዉ ። አሥራት ነዉ የሚናወጣዉ ካልክ አወጣጡንም በትክክል መተግበር አለብህ ። (ዘዳግ 14 )
    ሌዋዊዉን ቸል ሳይል አሥራት አዉጪዉ ያወጣዉን ራሱ እንድበላ ነዉ የታዘዘዉ እንጂ አብላም አስበላም አይልም።ደግሞ በየወሩ ሳይሆን በየዓመቱ፤
    ------------
    22 22 ከእርሻህ በየዓመቱ ከምታገኘው ከዘርህ ፍሬ ሁሉ አሥራት ታወጣለህ።
    23 ሁልጊዜ አምላክህን እግዚአብሔርን መፍራት ትማር ዘንድ፥ ስሙ እንዲጠራበት በመረጠው ስፍራ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት የእህልህን የወይን ጠጅህንም የዘይትህንም አሥራት የላምህንና የበግህንም በኵራት #ብላ።
    24 አምላክህ እግዚአብሔር በባረከህ ጊዜ፥ መንገዱ ሩቅ ቢሆን፥ አምላክህም እግዚአብሔር ስሙን ያኖርበት ዘንድ የመረጠው ስፍራ ቢርቅብህ፥ ይህን ወደዚያ ለመሸከም ባትችል፥ ትሸጠዋለህ፥
    25 የዋጋውንም ገንዘብ በእጅህ ይዘህ አምላክህ እግዚአብሔር ወደ መረጠው ስፍራ ትሄዳለህ።
    26 በዚያም በገንዘቡ ሰውነትህ የፈለገውን፥ በሬ ወይም በግ ወይም የወይን ጠጅ ወይም ብርቱ መጠጥ ሰውነትህም የሚሻውን ሁሉ ትገዛለህ በዚያም በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት #ትበላዋለህ፥ አንተና ቤተ ሰብህም ደስ ይላችኋል።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 года назад

    “ትውልዱ ከእነርሱ የማይቈጠረው ግን ከአብርሃም አሥራትን አውጥቶአል፥ የተስፋ ቃል የነበረውንም ባርኮአል።”
    - ዕብራውያን 7፥6
    ለአይሁዳውያን የተፃፈ ስለሆነ ህጉን ስለሚያውቁ ደግሞ መናገር አይገባውም ።አስራት አስፈላጊ ባይሆን ጳውሎስ በመልክቱ አያስገባውም ነበር

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 года назад

    👏👏👏👏👏

  • @dawitberhane148
    @dawitberhane148 2 года назад +11

    በፍጹም አስራት የአዲስ ኪዳን ትምህርት አይደለም። 100%
    የአዲስ ኪዳን ትምህርት በፀጋ መዳን፡ በፀጋ መኖር፡ ብፀጋ መገልገል፡ ብፀጋ መስጠት ነው። 100%

    • @dawitberhane148
      @dawitberhane148 2 года назад +2

      2 ቆሮንቶስ 8፡1 ወንድሞች ሆይ፥ ለመቄዶንያ አብያተ ክርስቲያናት የተሰጠውን የእግዚአብሔርን ጸጋ እናስታውቃችኋለን፤
      2፤ በብዙ መከራ ተፈትነው ሳሉ የደስታቸው ብዛትና የድህነታቸው ጥልቅነት የልግስናቸውን ባለ ጠግነት አብዝቶአል፤ 3 እንደ ዓቅማቸው መጠን ከዓቅማቸውም የሚያልፍ እንኳ ወደው እንደ ሰጡ እመሰክርላቸዋለሁና።4 ለቅዱሳን በሆነው አገልግሎት እንዲተባበሩ ይህን ቸርነት በብዙ ልመና ከእኛ ይለምኑ ነበር፥
      5፤ አስቀድመውም በእግዚአብሔር ፈቃድ ራሳቸውን ለጌታ ለእኛም ሰጡ እንጂ እንዳሰብን አይደለም።
      2 ቆሮንቶስ 9፡6 ይህንም እላለሁ፡- በጥቂት የሚዘራ፡ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ፡ በበረከት ደግሞ ያጭዳል። 7 ፤ እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም። 8-9፤ በተነ፥ ለምስኪኖች ሰጠ፥ ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል፡ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔር፥ ሁልጊዜ በነገር ሁሉ ብቃትን ሁሉ አግኝታችሁ፡ ለበጎ ሥራ ሁሉ ትበዙ ዘንድ፥ ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል። 10፤ ለዘሪ ዘርን ለመብላትም እንጀራን በብዙ የሚሰጥ እርሱም የምትዘሩትን ዘር ይሰጣችኋል ያበረክትላችሁማል፥ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያሳድጋል፤

    • @elsahailemariam5934
      @elsahailemariam5934 2 года назад

      በብሉኪዳን እንደ ህጉ ሲሰጡ በአዲስ ኪዳን ግን በፀጋ ነው የምንሰጠው ትክክለኛው ይሄ ነው

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Год назад

    ፖስተር ተባረክ የባረከኝ ካሕን አርጎ የቆጠረኝ በልጅ እየሱስ በኩል ልጅነትን የሰጠኝ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @bereketsiyum74
    @bereketsiyum74 2 года назад +4

    I see it as a principle as you said even before the law of Moses but it is not given as a commandment in the new testament. There are lots of commandments in the new testament such as love one another, forgive one another, pray earnestly, live righteous lives, seek peace,etc ... written repeatedly in the new testament. But I don't see tithe as a commandment in the new testament hence we shouldn't command people. It is up to them to give the bible says the one who gives let him give with joy.

  • @tesfayeeresso1356
    @tesfayeeresso1356 Месяц назад

    አብርሃም በብሉይ ኪዳን ሞቴ እኮ፤ ዘፈ 25 ን አንብብ፤
    አብርሃም በአድስ ኪዳን አስራት አልከፈለም፡፡

  • @gracem3690
    @gracem3690 2 года назад

    Amen amen hallelujah praise almighty lord ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @zufankifle6296
    @zufankifle6296 2 года назад

    የፅድቅ ንጉት እየሱስ
    የስላም ንጉሥ እዬሱስ