💦 ባል መጥቶላት ነው የሄደችው 💔

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 51

  • @Zeyiba-z1t
    @Zeyiba-z1t 8 дней назад +16

    አቦ አታቅራራባትሆ ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል ቆፍጠን በይ

    • @merd24
      @merd24 8 дней назад

      Endeza እያሉ ወንድ ሲቀያይሩ መኖር ከይከብድም ወይ

  • @Eden-m5o
    @Eden-m5o 7 дней назад +6

    ኪያ የሰው ልጅ ስተ አለ ዝቅ ብላ ስለለመነቸህ ነው እንዲህ የሚያረግህ

  • @AsdjKsje
    @AsdjKsje 8 дней назад +15

    ኪያ ደሞ ምነው አካበድ ልሱ አትገባም ደሞ በጣም ምታምር ልጅ ናት 😢😢😢

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 8 дней назад

      እሱመችፈለጋት ድሮምለምናውነውጂ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 8 дней назад

      Uko.ihe.xuqru😂

    • @ሀበሿዊት
      @ሀበሿዊት 7 дней назад

      ፍርድ እንደራስነዉ እኔምቢሆን ፍቅረኛየ ትቶኝሄዶመልሶቢመጣ የማይታሰብነዉ ስለዚ አትፌረዱበት እሷየምታለቅሰዉ የሄደችበትነገር ፀፅቷትይሆላልእንጂ ጥፋተኛናት

    • @mareyamenata-b9r
      @mareyamenata-b9r 7 дней назад

      እሱ አላጠፋም ትክክል ነው እዴ በግድ አለ እዴ

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 7 дней назад +4

    ጓደኞቿ የምር ጓደኞች ናቸው የማይቀየሩ ሲያስቀኑ ተባረኩ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 7 дней назад +1

    ጉድ ኮነው ሙጭጭ በግደታ 😅😅😂 ኧረ ምን ሸነው 😅😅😂ወገን ኪያም እውነት ሊኖረው ይችላል ተረዳዱ

  • @Aynalem-z1u
    @Aynalem-z1u 7 дней назад

    ኪያ ሌሴትልጅ ክብር ትንሽ ይኑርህ ሴትነቶን ዝቅ አድርጋ ይቅርታ ስለጠየቀችህ ነው

  • @ዉዴዩዩቱብ116
    @ዉዴዩዩቱብ116 7 дней назад

    ኪያ ደሞ በጣም አፈላክ ክብር ሚባል ነገር የለህም ሴት እኮ ነው የወለደችክ ለሴት ክብር ይኑርህ ባለጌ

  • @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
    @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k 7 дней назад +7

    ጉዞ ወደ 20k🎉

    • @Papi_Vlogs5
      @Papi_Vlogs5  7 дней назад

      @@YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k 🙏🙏

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 7 дней назад

    💔💔💔💔💔💔😢😢

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 7 дней назад

    ኪያ ፍቅር ደስ የሚል ህመም ነው ብታለቅስም ብትጎዳም ያለና የሚኖር ሁል ጊዜ የሚከሰት ነው አንድ ነገር ማወቅ ያለብህ ሰው አጥፍቶ ይቅርታ ሲልህ ግን ይቅር ማለት መቻል አለብህ ስህተት አይጠፋም እሷ ተሳስታ ይሆናል ግን ልትረዳት ሞክር ፑሽ ማድረግ አይደለም ከተዋደዳችሁ ብትቀጥሉ ደስ ይላል።

  • @Eden-m5o
    @Eden-m5o 7 дней назад +2

    ኪያ ግን ምን ሊያረግህ ነው ይቅርታ አለቸህ አደል

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 5 дней назад

    ኤፊራታ ምን ነከት በሞለ ወንድ ኪያ መምራጣ ይገትመል😢😢😢😢😢 ምነው ወንድ ጣፈ በጌታ ሴት ልጂ ክቡር ነትጌታን ❤

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 7 дней назад

    አረ እነዚህ ሰዎች ኪያን መልሰው ሊጥሉት ነው...ኪያ ራስህን ጠብቅ ተመልሰህ ከኤፍራታ ከሆንክ እልሀቸውን ነው የሚወጡብህ ..ነቃ በል ኪያ እንዳትገባ...ይሄ ለየት ያለ ነገር አለው..ምን ጉድ ነው ..እንዴ ኪያ ይሄ ፍቅር ከሰይጣን ነው

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 8 дней назад +4

    😄😄😄😄ኪያም እዉነት አለዉ ለምን ቤተሰብን ላሳምን የተፈጠረ ችግር አለብላ መናገር ነበረባት😄😄😄

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 7 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @HdhdhfBdbdhf
    @HdhdhfBdbdhf 8 дней назад

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 7 дней назад

    ግን ኢሄ ቤተሰብ መቼነው ሠላም የሚሆነው ኤጭ ኪያ በጣም ተቆለልክ ጠቃራ ምን ይመስላል😢😢😢

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 7 дней назад

    እናንተ ልጆች ግን ፍቅር በግድ አይሆንም ወንድ ጠፍ እንዴ ኤጭ ፈጣሬዬ ሴት ነኝ ልቦና ሥጠኝ

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 7 дней назад

    ምን ሴቶች ቆላላቹው ተከበሩ ኪያ ትክክል ነው የእናቶ ጎዳ ነው እዴ ምነው እናት ጎደኞቾ ተብዬ አትከበሩም በግድ አፈቅራት አይባልም ዛሬ በሰው ግፊት እሺ ቢል ነጌሰ ልጅ ሲመጣ አብሮ ሲኖር ማሰቢያቹ ዞር እዴ በሰማም አሳፋሪ ናቹ ተቆጪ የላቸውም ደነዝ

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 7 дней назад

    አትመጥናትም እኮ ምርጥ ልጅ እኮ እሳ

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 7 дней назад +2

    ኪያ ሽንቴ ሚሪንዳ ነው አልክሳ ደግሜ እልሃለሁ ይቆጭሃል

  • @GuGu-l7f
    @GuGu-l7f 8 дней назад

    ❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 6 дней назад

    ስታስጠሉ ሌላአይዲያየላችሁ ኤጭ😅😅😅

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 7 дней назад

    ኪያ ልክ ነው ማን ተወዛገቢ አላት መጀመራራ

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 8 дней назад +1

    Ere nate eferu. Kiya bate koyegn new defaroch nachu. Kiya wisanekin endatikeyr. Late yalat timetalech

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 7 дней назад

    እነዚህ ልጆች ግን ለስት ነው የሚያገቡት ኪያ ትክክል ነው

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 7 дней назад

    ምንድን ነው ይህንን ልጅ ሙጭኝ ያላችሁበት ምክንያት ለምን አትተውትም ምናል የራሷን የራሱን ህይወት ቢቀጥሉ

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v 7 дней назад

    ሶጀምር አተ ለሳአዉ አጠጋብም ፍራ ደሞ ታቅብዳለ እዴ u😡😡

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 7 дней назад

    ብትወደዉ ኖሮ መጀመሪያ ጥላዉ አትሄዱም እሩታን አታዮትም እሰከመጨረሻዉ ነዉ የተከተለቺዉ ይቺሄድ አሁንደግሞ መጣች ማይሆነገርነዉ ቤተሰብ አይፈልጉህም ብላአ ሄዳ አሁንደግሞ ባንዳፍ ሁለትምላስ 😮

  • @helimaagegnehu7591
    @helimaagegnehu7591 8 дней назад

    አላህየተሻለነገርይዞላትነውእሶእዴምትወዴው።እሶንየሚወዳትንይሰጣታልከታገሰች።ሴትልጅትንሽነውየሚያስቀይማትሲጄመርጀምሮየሚናገራቸውቃላቶችልብይሰብራሉ።

  • @sofiidriss
    @sofiidriss 8 дней назад +1

    ኧረ ወዳ ገደል ይግባ ሆ እሷ እኮ ቆንጅየ ነች ካንተ ሸበላ ትመዛለች እንዳውም አቶናትም እውነት ለመናገር ምን ትመስላለህ ሲማጎ

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 8 дней назад

    ቤተሰቦቿ ባለ አመጡ እምቢ አለች እነሱ ያመጡትን ስላምታ ስለምትወድቅ ማን ነው ያመጡት አይመጣችኋለን አንተን ስራ መታፈቅረው ያንንም አጠጪኝ አንተ የቀበራትም ችግር አንተ አልተነ ቤተሰቦቿ 🤔

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 7 дней назад

    ኤሄ ጥቁሪ አዝሙድ እራሱን አካበዳ 😢

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 7 дней назад

    Kiya Tikikilena neh 100/100

  • @AbuEbrahim-o9e
    @AbuEbrahim-o9e 7 дней назад

    Kiya batami sitati eyasarahi naw qomah asibi

  • @MeIatWasihun-v5m
    @MeIatWasihun-v5m 5 дней назад

    🎉😂

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 7 дней назад

    ሀዳእሦእአተወዳህመታይቅርታአለችህምድንሽግርአለው

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 7 дней назад

    እና እሱን ልታወራ ምን ከለከላት ወሬ የቺ ደነዝ

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 8 дней назад +1

    Key.jili.akabadiki.efat❤

  • @Fatima-hy7sm
    @Fatima-hy7sm 8 дней назад

    Asrwdw🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @xcamgMan
    @xcamgMan 6 дней назад

    ኪያ ቅንቅናም ነህ ሲጀመር አንተ ለሷ አትገባም ጭላዳ ዝንጀሮ ተመልካቾች የኪያን ሰብስክራይብ አንሱ

  • @SlameMulune
    @SlameMulune 8 дней назад

    Key yekrta adrgelat yemwdhen new yemtwdat sayhun yemtwdhnew mafker yesaw lej Hun yemysast yelalm

  • @اوهه-ه2د
    @اوهه-ه2د 7 дней назад

    ቅጥ ነህ ባክህ
    አካበድክ

  • @TamrieTaye
    @TamrieTaye 7 дней назад

    ❤❤❤❤