Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
“ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7
እግዚኦ ለጋኔንም እየሰገድን ነው ማለት ነው? እንኳን አይናችን አበራኸው ጌታችን ተባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የኒህን ጻድቅ ስም የሰማሁት። በጣም ወደድኩት❤
የፄዋለ ፅድቅ አማላክ እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትን አድርግልኝ 🎉🎉
አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ አምለክ ከዘመኑ ቁጣ በአማላጅነቱ ይታደገን በረከቱ ፀሎቱ ይጠብቀን ቃለ ሂወት የሰማልን አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ ይጠብቅልን አሜን (3)
እግዚአብሔር አምላክ ወዶና ፈቅዶ ደጂህን ለመርገጥ ስለበቃህን አቡነ ፄዋ ለጽድቅ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአቡነ ጼዋለ ለጽድቅ አምላክ በምሕረቱ ያስበን
እግዚአብሔር አምላክ እኮ ቸር ነው😢😢😢የኔ አባት ስለቅዱሳን ብለህ ማርን
አሜን(3) በረከታቸው ይደርብን
what 🤭🤭🤭🤭
በጌታ በኢየሱስ ስም ከኦርቶዶክሳዊያን ጋር እየሰራ ያለው አጋንንት በጌታዬ ስም የተመታ ይሁን ። ስራውም ለዘለዓለም የፈረሰ ይሁን ።
አንተ ሂድና ለፓስተሩ ስገድ ...ቅዱሳንን ሲነሳ ያማችዋል አይደል ..እናንተ የአሪዮስ ልጆች መናፍቃን .
@@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም ወንድማለም መቼ ስለ ቅዱሳን አነሳህ❓❓ ስለ ሰይጣንም ጥብቅና መቆም ጀመራችሁ❓❓ ቱ🤭
የተመታህ 😊
@@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 👈 አልሰግድም ለአምላኬ ብቻ እሰግዳለሁ ። አንተስ❓
@@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም በትክክል
በረከታቸው ይደርብን❤
ኸረ እናንተ ሠዎች መርምሩ እባካችሁ: በጣም እየሳታችሁ ነዉ
አሜን አሜን አሜን ከአቡነ ጼዋለ ለጽድቅ ህረዴት በረከት ይደርብን የክብር ባለቤት የእምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንም እኳን ባካል ባላውቀውም ቦታውን በረከቱን በስልክ እካፈላለሁ እዬተደወለልኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ደሞ ባካል ለማክበር ያብቃኝ
😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ ህዝቤ የውስጥ ኣይናቹን ጌታ ኢየሱስ ያብራላቹ ይሄ ፍፁም የሆነ የአጋንንት ትምህርት ነው ተጠንቀቁ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
የጋኔን በረከት ምንድነው ብለለህ ነው አሜን ምትለው
በእየሱስ ስም ተፈወሱ ገላትያ 1:8-9
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ያበረከተችው ይድረስልን ቃለ ህይወት የሰማልን 🙏❤️❤️🌷🌷
ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው
በረከታቸው ይደርብን😢
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!
እግዚአብሄር ይገስፃች እንደዚህ ስታችሁ ሰዉን የምታስቱ።
ምን አገባችሁ እኛ ወደእናንተ አናይም
አሜን 🥰🥰🥲🥲🥲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እገዚኦ ማለት አሁን ነው 🤭🤭🤭🤭🤭
የሱፍቃድ ሆኖ ደጃቸው እረግጮለው እና እምነታቸውን ተቀብያለው❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
ታድለሽ❤
የፄዋለ ፅድቅ ገዳም ወዴት ነዉ
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ በረከት ይደርብን
ምንድነው ጋኔን ባህሪውን አይለውጥም ሴጣን እንዴት ሆኖ ነው ኧረ ተው ህዝቡን አታወዛግቡት።
ሆሴዕ 4:6፤ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።ሆሴዕ 4:6
ቃል ህይወት ያሰማልን ።እባክህ የቤተክርስቲያንን ቦታ ንገረን የት አገር ነው የሚገኘው ሜሄድ እንፈልጋለን አድራሻው ስጠን ?
የቪድዮ መጨረሻ ላይ አድራሻው አለ
ወይ እናተ አያልቅባቹ ብላቹ ብላቹ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰይጣንም ነው የሞተው አላቹ😳😳😳😳
ከዚህ በላይ አጋንንታዊ ትምህርት ይኖራል ? ሕዝቤ እግዚአብሔር ያስብህ“ልቡም ከሰው ልብ ይለወጥ፥ የአውሬም ልብ ይሰጠው፤ ሰባት ዘመናትም ይለፉበት።” - ዳንኤል 4፥16 ናቡከደነፆር ልቡ ተቀየረ እንጂ አካሉ ተቀየረ አይልም። ይህን መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ልቡን የዘጋ ሕዝብ ተጫወቱበት
አይ ኦርቶዱክስ ሴጣን አመላኪዋ
ነቡከደነጾር ሳር ወደመብላት ስለ ተለወጠ አንተ የግድ ጋኔን በድርሳን ወደ ሰው እንዴት ትለውጣለኽ።መላእክት እኮ ንስሐ የላቸውም፧ ይህን እንኳን ኣታቅም?
አረ የተረት ተረት ጌታዬ ናና
በረከታቸው ይደርብን🙏
“ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7
እግዚኦ ለጋኔንም እየሰገድን ነው ማለት ነው?
እንኳን አይናችን አበራኸው ጌታችን ተባረክ።
እግዚአብሔር ይመስገን። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የኒህን ጻድቅ ስም የሰማሁት። በጣም ወደድኩት❤
የፄዋለ ፅድቅ አማላክ እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትን አድርግልኝ 🎉🎉
አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ አምለክ ከዘመኑ ቁጣ በአማላጅነቱ ይታደገን በረከቱ ፀሎቱ ይጠብቀን ቃለ ሂወት የሰማልን አቡነ ጼዋለ ለጽድቅ ይጠብቅልን አሜን (3)
እግዚአብሔር አምላክ ወዶና ፈቅዶ ደጂህን ለመርገጥ ስለበቃህን አቡነ ፄዋ ለጽድቅ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአቡነ ጼዋለ ለጽድቅ አምላክ በምሕረቱ ያስበን
እግዚአብሔር አምላክ እኮ ቸር ነው😢😢😢የኔ አባት ስለቅዱሳን ብለህ ማርን
አሜን(3) በረከታቸው ይደርብን
what 🤭🤭🤭🤭
በጌታ በኢየሱስ ስም ከኦርቶዶክሳዊያን ጋር እየሰራ ያለው አጋንንት በጌታዬ ስም የተመታ ይሁን ። ስራውም ለዘለዓለም የፈረሰ ይሁን ።
አንተ ሂድና ለፓስተሩ ስገድ ...
ቅዱሳንን ሲነሳ ያማችዋል አይደል ..
እናንተ የአሪዮስ ልጆች መናፍቃን .
@@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም ወንድማለም መቼ ስለ ቅዱሳን አነሳህ❓❓ ስለ ሰይጣንም ጥብቅና መቆም ጀመራችሁ❓❓ ቱ🤭
የተመታህ 😊
@@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም 👈 አልሰግድም ለአምላኬ ብቻ እሰግዳለሁ ። አንተስ❓
@@ቅድስትሀገርእየሩሳሌም በትክክል
በረከታቸው ይደርብን❤
ኸረ እናንተ ሠዎች መርምሩ እባካችሁ: በጣም እየሳታችሁ ነዉ
አሜን አሜን አሜን ከአቡነ ጼዋለ ለጽድቅ ህረዴት በረከት ይደርብን የክብር ባለቤት የእምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንም እኳን ባካል ባላውቀውም ቦታውን በረከቱን በስልክ እካፈላለሁ እዬተደወለልኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ ደሞ ባካል ለማክበር ያብቃኝ
😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ ህዝቤ የውስጥ ኣይናቹን ጌታ ኢየሱስ ያብራላቹ ይሄ ፍፁም የሆነ የአጋንንት ትምህርት ነው ተጠንቀቁ 😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
የጋኔን በረከት ምንድነው ብለለህ ነው አሜን ምትለው
በእየሱስ ስም ተፈወሱ ገላትያ 1:8-9
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ያበረከተችው ይድረስልን ቃለ ህይወት የሰማልን 🙏❤️❤️🌷🌷
አሜን
ጌታ ሆይ ይቅር በላቸው
በረከታቸው ይደርብን😢
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን
ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!
እግዚአብሄር ይገስፃች እንደዚህ ስታችሁ ሰዉን የምታስቱ።
ምን አገባችሁ እኛ ወደእናንተ አናይም
አሜን 🥰🥰🥲🥲🥲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አሜን
እገዚኦ ማለት አሁን ነው 🤭🤭🤭🤭🤭
የሱፍቃድ ሆኖ ደጃቸው እረግጮለው እና እምነታቸውን ተቀብያለው❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
ታድለሽ❤
የፄዋለ ፅድቅ ገዳም ወዴት ነዉ
አሜን አሜን አሜን የፃድቁ በረከት ይደርብን
አሜን
ምንድነው ጋኔን ባህሪውን አይለውጥም ሴጣን እንዴት ሆኖ ነው ኧረ ተው ህዝቡን አታወዛግቡት።
ሆሴዕ 4:6፤ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።
ሆሴዕ 4:6
ቃል ህይወት ያሰማልን ።እባክህ የቤተክርስቲያንን ቦታ ንገረን የት አገር ነው የሚገኘው ሜሄድ እንፈልጋለን አድራሻው ስጠን ?
የቪድዮ መጨረሻ ላይ አድራሻው አለ
ወይ እናተ አያልቅባቹ ብላቹ ብላቹ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰይጣንም ነው የሞተው አላቹ😳😳😳😳
ከዚህ በላይ አጋንንታዊ ትምህርት ይኖራል ? ሕዝቤ እግዚአብሔር ያስብህ
“ልቡም ከሰው ልብ ይለወጥ፥ የአውሬም ልብ ይሰጠው፤ ሰባት ዘመናትም ይለፉበት።”
- ዳንኤል 4፥16 ናቡከደነፆር ልቡ ተቀየረ እንጂ አካሉ ተቀየረ አይልም። ይህን መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ልቡን የዘጋ ሕዝብ ተጫወቱበት
አይ ኦርቶዱክስ ሴጣን አመላኪዋ
ነቡከደነጾር ሳር ወደመብላት ስለ ተለወጠ አንተ የግድ ጋኔን በድርሳን ወደ ሰው እንዴት ትለውጣለኽ።
መላእክት እኮ ንስሐ የላቸውም፧ ይህን እንኳን ኣታቅም?
አረ የተረት ተረት ጌታዬ ናና
በረከታቸው ይደርብን🙏