Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጥ ነሽ ተባረኪ እርጋታሽ ደሞ ልዩ ነው
Thanks gin le biro iyehedin azegajiten bihed chigir alehu woy ken mulu binitekim
በርቺ በጣም ነው የጠቀመኝ እናመሰግናለን
Lije bewerua betam tilk neberech eske 5wer minm lewut alameta alech chenekegn min ladrglat pls melshilign
Yene wede betam tank you gen bewetet benfech men yehonal
አመሰግናለሁ ❤ የኔ ቆንጆ
በጣም አመሰግናለሁ
Rise ግን ሆድ የማድረቅ ስሜት የለዉም? በተረፈ ግን አሪፍ ነዉ።
thanks 🎉🎉
Tnx for sharing.Mefchawen.... yet magegnet echlalew pls
አመሰግናለው ልጄ 5 ወር ሆነው ምንም ምግብ አላስጀመርኩትም ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ እሰራለታለሁ
አመሰግናለሁ በርቺ እህቴ
Thank you so much darling
ወሳኝ ሰአት ላይ ነው ያገኘሁሽ ዱቄት ቡላ ከሌለን እርጥቡን መጠቀም እንችላለን
እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም ሰው
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤
አዲስ ገቢ ነኝ ውዴ በጣም ውድጄዋለው ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን
Very good
Thank
Enameseginalen 🎉🎉🎉
በርቺ እናመሠግናለን
በጣም አመሠግናለሁ
እናመሠግናለን
ጎበዝ ነሽ
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ በርቺ❤
Enamseginalen
ጎበዝ እህት በርቺ
Thankyou
በርቺ ጎበዝ
ጎበዝ
Betam arif new gobez berchi. Mefchashin wedjewalehu endet lagegnew echilalehu?
Oliv oil antekemem?
Betam arif wedenwal
ጎበዝ በርቺ
Betam amesegenalewu arife aserare new
በጣም በጣም ምርጥ ስራ ምንም እንከን የሌለው ነው ወድጄዋለው። ልጄ አራት ወር ሊሞላው አንድ ሳምንት ነው የቀረው ያቀረብሽውን የምግብ አይነት እስጠዋለሁ :: ግን የትኛውን ልጀምርለት ለመጀመሪያ ጋዜ?
ቸኮልክ
እሩዙን ከስድስቶር በሆላ ካልሽ ለምን የ4ወር ጀምሮ ብለሽ ፃፍሽ መጠቀቅ አለብሽ ምለቂውን ይቅርታ ግን
እኔም እያሰብኩ ነበር
ከ 6 ወር በኋላ ያለችው ነጩን ሩዝ ነው እሷ የሰራችው ቡኒውን (brown) ሩዝ ነው
Endezih aynet vidio snsera betnkaki yezane Mgib balemoya amakren mehon alebet
እናመሰግናለን
❤በመጀየሪያ እናመሰግናለን እህቴ ልጄ 5ወሩ ነው ከነዚ ውስጥ አንዱን አስሞክረዋለው❤
Le mango & avocado lomi metekem enchelalen?
Berchi
Lomi mechemer yichalal?
እናመሰግናለን በርቺ
Dinch sikwar malet duba new?
tebareki tekmognal thank you
ሩዝ ድርቀት አያመጣባቸውምን?
ተባረኪ🙏
ቡላየዱቄቱነዉ ወይስ እርጥቡን
በርቺ
Betam newu mamesegnewu min madreg indalebn iyasebku neber thanks ❤
lije 4 wer ke 15 knwa newteyakeye beyeknu and and gize new andun serche mesetat??
Hiii echi mefcha yet engeyat ale ebachse
ሰላም አዲስ ነኝ በጣም ደሰ የሚል አው እኔ መጠየቅ የምፈልገው 3ከ7ወር ነው ምግብ በጣም ያስቸግርኛል ምን ላርግ
Waw 10Q sis
Selam lije ahun sidst wer moltatal beken sinte migb listat sint mankiya
ሰላም እህቴ የኔ ልጅ 6 ወሩ ነው ትንሽ ትንሽ እያሰጀመርኩት ነው በቀን ሰንቴ ልስጠው እና ብርቱካን በዚህ ዕድሜ ይሰጣል ወይ አመሰግናለው ?
በቀን2
Tnxsss
ኦትሰ ምንድነው በአማርኛ ቢሖን ጥሩ ነበር
ብሮኮሊ ቢያንስ ስምንት ወር አካባቢ ቢሰጥ ነው የሚል አንብቢያለው እንዴት ለአራት ወር አልሽ አምታታቹኝ
ልጄ5 ወሩ ነዉ እና በቀን አንዴ ሴሪፋም አያበላሁት ነዉ በቀን አንዴ በቂ ነዉ ልላዉ ደግሞ የተለያየ ምግብ በሰጠዉሰ ?
Mefchaw yet engeyaw ale places
እናመሰግናለን እህት ልጅ 4ወሯ ነው ልጀምር ነው
Enne 5 ligaba sille nawe yajamerkutr
Betam enmsegenal lejy 6wer lehanwe
Le 4 wer lj hulum chgr yelewm
ሰላም እዚ ቤት አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊያለው አሁን ወደ ጥያቄ ልግባ ቆንጆ ናቸው ሁሉም የሰራሽው የኔ ልጅ 4 ወሯ ነው እና አሁን የሠራሽውን ሁሉ ማለማመድ እችላለው ወይስ በየወራቶቹ የሚበሉት ይለያያል? መልስሽን እጠብቃለው
ሰላም ፅዬ በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️ ከእነዚህ ውስጥ የሚቀልሽን መርጠሽ መጠቀም ትችያለሽ ሆዳቸው ለምግብ አዲስ ስለሆነ በሳምንት ውስጥ ከ2 አይነት በላይ ምግብ አታለማምጃት 🙏🙏🙏
@@sunshineethio እሺ በጣም አመሠግናለው እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን
@@sunshineethio በጣም አመሠግናለው
Endetegbu be mn enawkaln
ህህት አመሰግናለው ልጄ 4ወር ከ 5ቀኗ ነው ከላይ በሰጠሽው ኮሜንት በሳምንት ሁለቴ ስትይ አንድ ቀን አነዱን አንድ ቀን ሊላኛውን ነው ?ሌላው ከአቮካዶ ውጪ ሁሉንም ልሞክራት ለቀና መልስሽ አመሰግናለው
ኦትስ ና ሩዝ ላይ ትንሽ ቅባት (ኦሊቭ ወይም ለጋ ቅቤ) ቢጨመር መልካም ነው
ልጆቼ 4ወር ሊሞላቸው ነው በ4 ወር መጀመር ይቻላል ማለት ነው? ስለእርጋታሽ አመሰግናለው
lige 4 werrua new ahun mgeb lejmerlat echlalew?
በጣም እናመሰግናለን ።
ሰላም እህቴ በጣም እናመሰግናለን ልጄ አራት ወር ከአስራምቀኑ ነው ከዚህ ከአሳየሺን ውስጥ በየትኛው ልጀምርለት?
ሰላም ህሉዬ በቀላሉ በካሮት መጀመር ትችያለሽ ሳይበዛ 1-3 የሻይ ማንኪያ ጣፍጭ ስለሆነ ለመመገብ አያስቸግርሽም
thank U❤❤❤
በጣሳ ወተት ነው ያደገችው 4ወር ከ10ቀን ሁኗታል ምግብ ላስጀምራት ወይ
የኣራት ወር ህፃን ምግብ ይጀምራል አንዴ
አዎ እኔ ልጆቼን በአራት ወራቸው ነው ያስጀመኳቸው
Lije 3chrsha 4wer yzalech meblat ትችላለች ውዴ
Bekn sent mankya new mestew lemalmad 5 were?
ሰላም ሊዱ በመጀመሪያ ሳምንት 1-3 የሻይ ማንኪያ ጣዕም እንዲለማመድ ብቻ በትንሹ ማለማመድ ነው
@@sunshineethio Eshi Tnk u betam berchi
በጣም ጥሩ ነዉ ግን የተጠየቁ ጥያቄዎችን ብትመልኝልን
ልጄ አምስተኛ ወሩን ጀምሯል ምን ምግብ ልስራለት ውዴ
Kebelu behwala ke snt seat bhwala new yemnatebachew pls ngrign
ቡላዉ ዉስጥ አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ መጨመር ትችያለሽ
እህቴ ቡላውን እንዴት አዘጋጅቼ ልስጠው?
በቀን ውስጥ ምን ያህል ጊዜ መጠቅም ወይም መመገብ አለባችው እባክሽ
5
እግዚአብሔር ይባርክሸ
አሜን
ለ 4ወር ልጅ ምን ልስራለት
የቡላ ዱቄት ከምን ነው
እናመሰግናለኝ እኔ በ5 ወር ነው ያስጀመርኳት ግን አሁን ከጀመረት ምግብ ሁለት ወር ሊሞላት ነው እናም በቀን ስንት ግዜ ላብላት መጠኑስ
ከ 4ወር ጀምሮ መስጠት ይቻላል????
ሰላም ሀኒዬ አዎ ይቻላል ዶክተሮች የሚያዙት ህፃናት በ6 ወር ምግብ እንዲጀምሩ ነገር ግን አብዛኛው ሰው ከ4 ወር ጀምሮ ምግብ ማለማመድ ይጀምራል። አንቺ ከ4 ወር ለማስጀመር ካሰብሽ አዎ በደንብ ይሆናል
እሺ የኔ እናት በጣም አመሰግናለሁ
ሩዙ ግን ድርቀት አያመጣም ውዴ
Formula milk መጠቀም ይቻላል ?
አዎ ማሂ ከ 1 ዓመት በታች ለሆኑ የ እናት ጡት ወተት ወይም formula ነው መጠቀም ያለብን
thank you
Selam yena lejocha menta nachu ulteghaw kebedeta anstegha nw men lemegebat
ቡላ ዱቄት ምንድነው
mefichaw kelelenesaw
እሩዙ በቡና መፍጫ ይደቃል እሱ መፍጫ ካላገኘነው
ሰላም ውዴ ዛሬ ምግብ አስጀመርኩት በ አፕል ግን አልወስድልኝ አለ 5ወር ከ15ቀኑ ነው ምን ይሻለኛሎ
try sweet potato
እኔ የፈለኩት ለ5 ወር ልጅ ነው ይሆናል
❤❤❤❤❤
የኔ ልጅ 4 ወሩ ነው ሙዝ ለምዶልኛል በፍቅር ነው ሚበላው በጣም አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ እኔ 5 ወሩ ነው ምንም አልጀመርኩለት ሲድስት ይሙላው ብየ
አቡካዶ ለ 4 ወር ይሆናል
በጣም እናመስግናለን ግን በ4ወሩ ልጀምርለት
betam enamesegnalen ehte lje 4 weru new beka asjemrewalew
እናመሰግናለን ሁሉም ምግቦች ላይ ምንም አይነት ጨው ወይም ስኳር ስታረጊ አላየሁም መደረግ የለበትም
Chew ke 1 amet betachi lehone atargu bilalechi eyiwu vidiowun
እናመሰግናለን ልጀ ስድስት ውር ሊሞላው አድ ሳምት ቀረው በምን ላስጀምረው የኔ ውድ በርችልን
Eskahun masjamre nabarabesh enne 5 ligaba sille nawe yasajamerkute
Ehte 🥑 basjemrew chiger alw salbeza?5 wor 15 kenu@@lidiasisay3742
Betam amesgnalhu

lije 4 wer ke 15 knwa new
teyakeye beyeknu and and gize new andun serche mesetat??