Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 242

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +185

    ሂጃብሽን አስተካክይ እሙ ሰኪናዬ አትዝረክረኪ እዱኒያ ጠፊ ነች

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@እሙ ሠሊማ Tube ደምሪኝ

    • @h.2428
      @h.2428 2 года назад +1

      ልክነሽ።ግንአገርሲገቡ።ይረሱታል።ከምር።

    • @كونفيكون-ظ4ص
      @كونفيكون-ظ4ص 2 года назад +1

      ኢትዮ ሲሄዱ ፀጉራችን ይታይ የሚሉትስ አጀብ እዚህሆና ጠምጥማ ነበር

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 2 года назад +1

      በትክክል እውነት ነው ከላይ ሂጃብ ለብሠው የጆሮ ጌጥ ያሣያሉ

    • @ዬዉሎልጆነኝስደትኛዋ
      @ዬዉሎልጆነኝስደትኛዋ 2 года назад

      👍👍👍👍👍

  • @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ
    @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ 2 года назад +18

    እሙ ሲኪና እረስሽን ጠብቂ ነቃ ነቃ በይ ወንድልጅ እንደሆነ እለፍ ብሎ መሄድ ያቁበታል

  • @fatmafo4626
    @fatmafo4626 2 года назад +28

    እራስሽን ጠብቂ ስለምታጠቢ ትጎጃለሽ ያጥሚት እህል ከሁሉም አይነት እህል አዘጋጅና ማታማታ አጥሚት ጧጧት ጎፎ በማረ በቅቤ ተጠቀሚ ሰውነትሽ ይመለሳል ሴትልጅ እራሶን ስትጠብቅነው ወዶች እሚወዱት

    • @እሙዛኪር-ቀ1ጸ
      @እሙዛኪር-ቀ1ጸ 2 года назад

      የኔ እህትና ጥሩ መካሪነሽ እናመሠግናለን ዉዴ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 года назад +32

    ፍትህ እና ትኩረት ለሳኡዲ እስረኞች ፍትህ ፍትህ ..በቅንነት እንዛመድ 🌷🌷🌷🌹💐

    • @rabiamkubi
      @rabiamkubi 2 года назад

      አቦ በኤክራም ስም አነግዱ

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 2 года назад +9

    የእስላም ልጆች ተመቻችሁኝ ሂጃብሽን አስተካክይ ስትሉ አላህ ሂዳያ ይስጣትና ስትቀረጽ ይታያታል እኮ መስተካከል ስላልፈለገች እንጂ

  • @medinaawole6749
    @medinaawole6749 2 года назад +23

    እኔ ምለው እስልምና በስደት ላይ ብቻ ነው እንዴ ያለው ማለቴ በስደት እያለን እንሰተራለን ልክ ሀገር ስንገባ ደረት ክፍት ጆሮ እያወጡ ሂጃብ አሁን ትላንት ደረትሽን ከፍተሽ መጣሽ ዛሬ ደሞ ፀጉርሽ ❌

    • @የኮቻዋነኝ
      @የኮቻዋነኝ 2 года назад

      ወላሂ በጣም እንደውም ሀገራችን ስንገባ ዱናችንን መጨመር ሲገባ የሚሸፈኑትም ይጥላሉ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад

      ክክክክክ ፋሽነው ብለዋል አላህ ይሁነንእጂ 😥🌹

    • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад

      እኔም ጥያቄ ይሆንብኛል አገር ስንገባ ሞት ያለ አይመስለን ግልጥልጥ እንላል ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @EeEe-mn5vd
      @EeEe-mn5vd 2 года назад

      አሏሁምሙስተአን ነገ ደሞ ራቁቷን ትመጣለች አሏህ ያስተካክለን

    • @ameena1195
      @ameena1195 2 года назад

      ተትክክ፣ወለሂ

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 года назад +38

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ አሚን

    • @seidyimom157
      @seidyimom157 2 года назад

      አሚንን

    • @hayatweleyewa4140
      @hayatweleyewa4140 2 года назад

      አሚንንንያረብ

    • @Ikram-kd9gm
      @Ikram-kd9gm 2 года назад

      አሚን እህቴ አነቺም ይዉፈቅሸ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@seidyimom157 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@hayatweleyewa4140 ደምሪኝ

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ

    ኡሙ ስኪና ወላሂ ኒጃብሺን አስተካክይ🌹

  • @zamzam9324
    @zamzam9324 2 года назад +6

    እኔ ግርም ምለኚ ካአራብ ሀገር ስቴዱ ሴጣን አብሮወቹ ነዉ ማሰለኚ ምገበዉ ለምንዲነዉ ምትገለለጡት አራ አለህን ፊሩ ያጆሮሽ ጌጥ ማታያት ለምን አስፈለገ ሀገር ስትገቡ ያበለጣ አለህን ልትፈሩ ይበል ትንሽ ሰካን በሉ ታዉ ዱንየ ጣፊ ነት አለህ ይሀዲኩም

    • @hurelBoss
      @hurelBoss 2 года назад

      ክክክክክ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ በቅንነት እህቴ

  • @zamzam6007
    @zamzam6007 2 года назад +5

    እሙሠኪነ ሂጃብሽን በደብ ልበሽ መቸም ሳኡድ ስታመት ቸቀምጠሽ ሀላልና ሀራም ሣታቂ ቀርቸሽ አደለም ወላሃ ስደት ለተጠቀመበት ትምርትቤነው አላህ ከተጠቀሚበት ያድርገን

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 2 года назад +17

    ሂጃቡን በደንቡ ልበሺዉ እህታችን

  • @-Ele
    @-Ele 2 года назад +6

    📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌸🌸💕💕

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 года назад +5

    እህቴ ሄጃብ አስተካክሊ አንድ ምክር ልምከርሽ እራስሽን ጠብቂ አንቺ ለልጆቼ እያልሽ ይሆናል ብስቁልቁል የምትይው ግን ወንድ ልጅ ንፋስ ነው ወደ ፈለገበት ይሄዳል ነቃ በይ የህትነት ምክሪ ነው

  • @ሙናቡታጅራዩቱብ
    @ሙናቡታጅራዩቱብ 2 года назад +4

    በመጀመሪያ አመሰጋኝ ሁኚ አልኸምዱሊላህ በይ ችግር አታውሪ ሲቀጥል ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሺ ሰምተሻል

  • @zuzutube58
    @zuzutube58 2 года назад +1

    ሰሚራ አማነው ስትል የምር ትዝ አለኝ ሀግሬ ብታቀው ባታቀው ደና አራችሁ ዋላችሁ የሚባው ነገርስ ደጉ ያገሬ ሰው

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ

    አትሻብኝ ጌታየዋ አረብ አገረ ሁናቺሁ አለባበሳቺሁ ማሻአላ ኢቱ ሰገቡ ረቃታቺሁን ትወጣላቺሁ ፀጉረሺንኮ ሸፉኒው

  • @hdojvisas2919
    @hdojvisas2919 2 года назад +1

    ቆይ ሀገር መግት ጨርሶ ያመናቅራልዴ ጃል ጌጡም ወጣወጣ ፀጉሩም ቡቅብቅ እጂሺ እሰክርንሸ ቧዶ አሏሁልሙሰተአን ምድርዝርክርክ ፉሸንተከታዬች መቆነጃጄት መበጃጄት ጌጡም ሁሉም ለልጆችሺ አባት ከካሜራ ጀርባነው መሆንያለበት ለሚድያ እየተዝርአርክሺ እሰልምናችንን አታሰደቡ ወይኔ ሚሰቱንሰትሮ የማይዝ ደዬሰ ወንድ እንደት እንደሚያናድ የቁሙት ወንድነቱ ራሱ ግራያጋባል. አልጫ ጨርሰችሁ ከጥቅም ውጭ የሚድያብር ሰላሰከራችሁብቻ ከቆይታ ቢኃላ በሱሪ እንዳትመጭ ብሶብሺ አርፈሻል አላህ ይዘንልሺ መሠሎችሸንም ይዘንላቸው በሰ ሰትደላደሉ አላህንማመሰገንወይሰ ማመፅ ኢሄሁሉ የተፈጠርንበትን አላማ አለማወቃችንነው ለነዚያ ውበታቸውን ጌጣቸውንሁሉ ለሀላላቸው ብቻ ግልፅ ላደርጉ እንቁ ሴቶች አላህ እዝነት አብዝቶ ይሰፈንባቸው ለነዛም ጀነተል ላሉ ወንዳ ወንድ ለሆኑ ሴትቻቸውን ሰትርውለያዙ ወንዶችም ይሰፈንባቸውአሚን

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 2 года назад +13

    ወይ አታምር ወይ አታፍር አሉ የሙስሊም ውበቱ የአላህን ሀቅ መጠበቁ ነውና ሂጃቡን አታዝርክርኪው

    • @hdojvisas2919
      @hdojvisas2919 2 года назад +1

      አላህ የሰእድች እህቴ. ዝምያለ ነጃወጣ ይላሉ አዳሜ መናገር ባለበት ላይ መናገር ግዴታ መሆኑን የርሱ ይመሠላሉ መኮመት አልወድም ግን አህዋሏ በጣም ያናዳል በዚህ ከቀጠለች የከፉ ሰለሚሆን እሰኪ ታንብብ ከተመልካቾቾ. አላህ ይዘንላት ይዘንልንና

    • @tubu3524
      @tubu3524 2 года назад

      ወላሂ በጣም ተሞላቀቀች ሂጃቡን ልጥለውፍልጋነውመሰል

    • @hdojvisas2919
      @hdojvisas2919 2 года назад

      @@tubu3524 እኛም እኮ ከመጣሏበፊት ብለነው የወርድንባት ተመልካች እሰከሆን ድርሰ በሂክማ እንዳትመከር መቸሰ ጠፉቶባት አይደለም ሰለዚህ በቁጣ መልክ መሆን አለበት አላህ ለሷም ለመሠሎቾም ይዘንላት ይዘንላቸው :ዝም ከተባለች ና አበጀሸ ብቻ ከተባለች ምንይቀራል ብለሸ ልቦችን እንዳሻው የሚገለባብጠው አላህ ልባችንን በድኑላይ ያፅናንጂኡክታ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 года назад +1

    አረ ጥርስሽን ብረቱን ወድያ በይ ሲያስጠላ ሲቀጥል ነቃ በይ አትንጎተቺ ሀገር ያሉ ሴቶቹን እይ እንዴት አለባበሳቸዉ ሲያምር አንቺ ያድሮዉነዉ የያሽዉ

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 2 года назад +10

    አላህን ፍሪ አለባበስሺን አስተካክይ

  • @qawwaswq9648
    @qawwaswq9648 2 года назад +2

    ኤጭ ይችልጅ ስተደብር 10 አመት ተቀምጣ ሳውድ ስንት እውቀት ካለበት ሀገር ሂጃብእኳ አለባበስ አትችልም ዊይ አለመማር ጊዚያችን ለድናች ውድ እህቶቼ እንደእሷ እዳንሆን ጌዜያችሁን ለድናቸሁ ሀባየረብ

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 года назад +2

    ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed474 2 года назад

    እረ ተይ ሰሚራ ተይ የሀኸ አለባበስሸን አስተካክሊ ዱኒያ ጠፊ ነች ፀጉረሰሽን ለምን አገትሽን ለምን ታሳያለሽ

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 года назад +2

    ቅን ልብ ያላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ቪዲዮዎች እዩልኝ ሳአት አልቆጥርልኝ ብሎ ነው

  • @መኪያነዳጋመሀመድ
    @መኪያነዳጋመሀመድ 2 года назад

    እኔ ምለው ሙስሊም ዩትዮበሮች ሀገር ስትገቡ ና ትንሽ ታዋቂ ሆንን ስትሉ ለምንድ ነው ምትመነቃቀሩት አላህ ይስቱር በስ

  • @Tube-el1ew
    @Tube-el1ew 2 года назад

    እሙ ሰኪና እኛ ገር ከገባሽ ቡሀላ አለባበስሽ ተበላሸሽ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ በቅንነት እህቴ

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 года назад +2

    እኔ ግርም የሚለኝ. አገር ስትገቡ ሂጃባችሁን የምትረሱት ነገር አጀብ. አላህ ይህደን ብስ

    • @የሀርቡልጅወሎየዋ
      @የሀርቡልጅወሎየዋ 2 года назад

      ሀገርኮ እኳን ሂጃብ ቀሚስም ያስወልቃል ከራብ ነዉ ጠንካራ ላልሆነ ሰዉ ፈተና ነዉ አላህ ከጠካራወች ያድርገን

  • @የዱባዋቀበጥ-ረ9ጐ
    @የዱባዋቀበጥ-ረ9ጐ Год назад

    እሙ ሰኪና አለባበስሽን አስተካክይ

  • @youtub8700
    @youtub8700 2 года назад +6

    አችግን ውሸትነገር እደታቀርቢ እና እዳታሥጠሊኝወላ ውነትየሆነነገርአቅርቢ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 2 года назад +1

    ሰወለካአገሩሲገባይበላሻልየሚባለውእወነትነው እህቴሆይረተይሞት እዳለእሰቢ

  • @mhmmsooou2521
    @mhmmsooou2521 2 года назад +4

    ቆይ ግን ለምድነው እራቁሽን የምትቀመጭው እጅሽን ገላልጠሽ እደገና ሻርብ አለባበሥሽን አሣምሪ በጥቅሉ አለባበስሽን እሣምሪ እህቴ ይቻለም ቀሪናት አችም መቸም ሥደትምድር መቶ ሀራምና ሀላሉን የማያቅ የለም እና እወቁ ከሚያጠፉት አንሁን እህቴ ላችም ጥሩ አይደለም ወላሂ ለሤትልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад

    ረብዙነው ኬኩ እሙ ሰኪና እንዳታማርሪ ወላሂ ባልሽም ስራ አለው ደሞ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @ጓልዋዩ
    @ጓልዋዩ 2 года назад +1

    እሙ ሰኪና አለባበስሽ አስተካክይ

  • @طيبهمحمد-ظ8ف
    @طيبهمحمد-ظ8ف 2 года назад +3

    እሙሠኪና ሠላምነሽ እህት ይቅርታ ሂጃብሽን አሥተካክሊ ይቅርታ እዱኒያ ጠፊናት

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 года назад

      Min hone ijabu tsagurwa taye inde muslim gare sitematu tichite tebazelachu

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr 2 года назад

    አሠላምአለኩም
    ዉድያገሬ ልጆች ሰላም ላገራችን 🇪🇹
    ሰብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብይሁኑ
    እሙሠኪና እካንለዝህአበቃከታሱእማያልፍየለም👍

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 2 года назад

    አለባበሰሸ ረወደዛ እደጀማል ምሰት ሰበረሰበረ በይ

  • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ

    ካፊሮቹስ ባንድ ፊቱ ሞቶ መነሳት የለም ብለው ስለሚያምኑ ልቅ ናቸው ደግሞ የሙስሊሙ ሚስት መዝቀጥ እና መበላቀጥ ምን ይሉታል አሏህ ይመልሳችሁ አዱኒያ ጠፊ ነች ምን ትመልሻለሺ

  • @ghfg3797
    @ghfg3797 2 года назад +1

    ለንቺ ወለሂ መለት አቦ ሪየሌን አይደል ለዉሸቱም ወለሂ ኢየልሺ አይደል በተረፈ ኢጀብሽን አሰተከኪይ

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ውዷየ ደምሪኝ ❤️🌹❤️❤️

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b 2 года назад +6

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ኢትዮ ሥትገቡ አለባበሳችሁኝ የምታጃጅሉት ነገር ነው። አላህ ልቦና ይሥጠን በስ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 года назад +1

    ኸረ..አላህን.ፈረ.ያረብ..እጂጌ.ሙሉና..ፀጉረሺን.በደብ..እሚሸፈን..ሂጃብ..ብለብሺ..ምን..ችግረ.አለዉ..አማረብኚ..ብለሺ..ከመጃጃል..እደሙሰሊም..ሴት..ሰተረ.በይ.አትዝረክረኪ..

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o 2 года назад

    ሰዉ ሲመክሩት የቀኑበት ይመሥለዋል አሉ በይ አትዝረክረኪ እጀ ሙሉ ልበሽ ሂጃብሽንም አስተካክይ ምን ይበሉኝ ነዉ እንደዚህ ሆነሽ ሚድያ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 2 года назад

    እሙሰኪና አትጃጃይ ጀልሴት

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @fafituob77
    @fafituob77 2 года назад

    እሙ ሰኪና ምነዉ ሂጂብሺን አሰተካክይ እንጂ ባልሺ እንዴ ዝምታዉ ምዲነዉ ሚስቱ ተገላልጣ ሚዲአላይ ስትወጣ

  • @አብዱሐድራ
    @አብዱሐድራ 2 года назад

    እም ስኪና ደምሪኝ እህቴ ኮሜቶችም

  • @zuzutube3707
    @zuzutube3707 2 года назад +1

    ምነው ሂጃብሽን አስተካክይጅ እናቱ ዱኒያ ቀሪናት ማማየ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @oumumeryem
    @oumumeryem 2 года назад +2

    አንቀትሽን እና ጆሮሽን አትገላለጭ በደንብ ሂጃብ ልበሺ

  • @طیبهمحمد-ز3ط
    @طیبهمحمد-ز3ط 2 года назад +4

    አላህ ሂዳ ይስጥሽ ዱኒያ ነች እች አለም አስተካክለሽ ልበሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    እሙ ሰኪና ጀግና ሴት ነሽ

  • @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ
    @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ 2 года назад +2

    ሂጃብሽን አስተካክይ እሙ ሰኪና

  • @yaasmin-w3d
    @yaasmin-w3d 2 года назад +1

    ያረብ ሰትረን

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ውዷየ ደምሪኝ ❤️🌹❤️🌹

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 года назад

    ሠላማችሁይብዛ

  • @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l
    @Mነኝየናቴናፋቂ-f2l 2 года назад +1

    አትዝረክረኪ አቦ ሂጃብሽን አሥለካክሊ ወይም ጣይው

  • @fatumfatuma566
    @fatumfatuma566 2 года назад

    ደዝዘሺአይደለምእህትስደትአድክሞሺነውአብሺር

  • @ሪቾነኝወሎዬዋ
    @ሪቾነኝወሎዬዋ 2 года назад +1

    አማትሽ ተሼፋኝ እዳትድረዉ ጭራሽ ፀጉሯብቅማረግጄመረች

  • @Neju197
    @Neju197 2 года назад +4

    ባልሽን ያዥ የምን ጥሎ መሮጥ ወይም አብርሽ ሂጂ አሁን አገር ገብተሽ እማ እዳለቂ😀

    • @zeyenebabesher3624
      @zeyenebabesher3624 2 года назад

      እይዋ አሴምራትያዝ እመኪናም ላይ ሲቀመጥ ተጋቤና ተቀመጥ አለዛ ይወስዱባታልክክክክ

    • @zeyenebabesher3624
      @zeyenebabesher3624 2 года назад

      አለዛ እደሚዳም ካሜራ ትደቅን

    • @Neju197
      @Neju197 2 года назад

      @@zeyenebabesher3624 ጥሩ ሀሳብ😀

    • @zm5638
      @zm5638 2 года назад

      @@zeyenebabesher3624 😂

  • @iihj550
    @iihj550 2 года назад

    እሙሰኪና ከውስጥፀጉርሽን እሰሪ እየተሻተተይመሥለኛልክሪምሽ ግን

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 2 года назад

    አህለንኡሙሰኪናየ ምላይነሺደሞ ኬክነው ሰኪናየተቀበይና የዘሺአምልጭክክክክክክ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረእህቴ

  • @seid6083
    @seid6083 2 года назад +2

    ሰሙቲ እህቴ ሂጃብሽን በስረአት ልበሽ ጆሮሽን አንገትሽን አትግለጭ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ በቅንነት እህቴ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +1

    ሶብር (ትዕግስት) ወደ ሰላም መውጫ ቁልፍ ነው‼
    አሏህ ሆይ ከታጋሽ ባሪያዎችህ አድርገን።
    ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ፕሩፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ እወሰቀት ያገኙበታል

  • @ቁረአንእናኪታብ
    @ቁረአንእናኪታብ 2 года назад

    ኑ ቁረአን ኪታብ እንማር

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እሸ እንደማምረ እህቴ

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 2 года назад +1

    ሁሉም የምያወራ ዩቱበር ሆነ ወቸ ጉድ

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين 2 года назад +2

    እኔ ይሚግረመኝ ኢቶ ሰጎቡ ሂጃባቸሁን ይምትጥሉትነወ አሁን ምንአለ ከወሰጥ ውይም ትነሸ ሻርብ በትለብሸ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ በቅንነት ጀሙየ

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም እሙሰኪናእወድሽ አለሁግን ሂጃብሽንበዴብልበሽ ውበትሽ ለባልሽእጅ ህዝቡቢያይሽምንጥቅምሊሰጥሽ

  • @usratube4895
    @usratube4895 2 года назад

    ሒጃብ አስተካክሊ እሽዳ እሙ ሠኪና

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 года назад

    ዋው ደስ ሲል ገበያው😍😍

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 2 года назад

    ምነዉ እዩኝ እዩኝ አልሽ ሂጃብሽን አስተካክይ

  • @meditube4525
    @meditube4525 2 года назад

    ግን ኢትዮጵያ ሂጃብ ግለጡ ግለጡ የሚላቸውሁ ሰይጣን አለ አይደል እጂጌ ጉረድ መልበዘ አይይይ

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 2 года назад

    እዉኝ እዉኚአትበይ

  • @m....m57
    @m....m57 2 года назад +2

    ሻርበሸን አሰትካክይ አማርበኝ ብልሸ አትምናቅሪ ምቅር😏😏😏😏ምድነው ምዝርክረክ እኝክ ቆጠጥ በይ

  • @r-no9de1kg9f
    @r-no9de1kg9f 2 года назад

    አች ልጅ አማረብሽኮ እባሉካጋ መገናኘት እድህ ፍልቅልቅ ያደርጋልደ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 года назад

    አቤቴ ኮሜቴሎች ጉድድድድድ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 2 года назад

    ይቺ ደሞ አማረብኝ ብለሺ ነዉ ሊጃቡን መልበስ ልትተዉ ነዉ መሠል አልላህ ሒድያ ይስጥሽ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 года назад

    ምነው ሂጃቤን ካልጣልኩ አልሺ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад

    🙄 ተይ እንጅ በደንብ ልበሺ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ

  • @haleemaali2389
    @haleemaali2389 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @እሙአሚርየልጀምርኮኛ

    አህለን እሙ ሠኪና

  • @ኡሙመናልyouTube
    @ኡሙመናልyouTube 2 года назад +4

    ውሸትን ልምድ አረገቹት በቃ ዩቱበሮች ይገርማል

    • @aliykakader144
      @aliykakader144 2 года назад

      እኮ የሠለጠኑ ይመስለቹወል😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@aliykakader144 ደምሪኝ

  • @toyibaassefa312
    @toyibaassefa312 2 года назад

    Behijab seter bey amu sekina

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 2 года назад

    እጅጌው አጪር ሰለሆነ እጆን ለመሸፈን ብላ መሰለኝ ዝብላ የለበሰቺው ጠረሀውን

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @salamontube
    @salamontube 2 года назад +2

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @sumyatube4409
    @sumyatube4409 2 года назад

    አረ ሂጃብሽን ሰሚራ ምን ቃስ ብለሽ ልትጥይው እኮ ነው

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 2 года назад

    ውበትሲለካበሂጃብነውለካ፣፣ሂጃብሸንአሰተካክሊእህቴ፣፣👈🤪

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @ኡሙዘክርያ
    @ኡሙዘክርያ 2 года назад +1

    የባስ አሰጠላሺሺሺ አሁንስ

  • @rahmet1179
    @rahmet1179 2 года назад

    ወነትም ደንዝዘሻል ደሞ ህጃቡም አሠጠላሽ ሆ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ በቅንነት እህቴ

  • @fafi5397
    @fafi5397 2 года назад

    ዥልጥ ሁላ ዝም ብሎ ወሬ እጭ ስው ኬክን ቁም ነገር አድርጐ ይመጣል ምን እንማር ስለ ትዳር ምንም ህይወት አረ ምንም አንድ አይነት ተገናኛቹ ከየት አውቃቹን ነው ምንናፍቃቹ ሽቀላ ነው😃😃😃

  • @nametube4493
    @nametube4493 2 года назад

    ማሸአላህ በረች አገረሸየትነው ግን

  • @EeEe-mn5vd
    @EeEe-mn5vd 2 года назад

    ሱበሀን አሏህ ኧረ ተዉ እባካችሁ ከሀገር የምትገቡ እህቶች ድናችነን አታሰድቡ አይይ ታዋቂነት ሲበዛ አሏህ ይረሳል ማለት ነዉ ምድር አመዳም ጭራሺ ፀጉራቸዉን እያሳዩ መጡ ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል እናንተን እያየ ብዙዎች ይጥላሉ ገና

  • @shibre2999
    @shibre2999 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @amoonym6348
    @amoonym6348 2 года назад +1

    እረ ሥበይሥራአትይኖርሽ አላሽ

    • @zm5638
      @zm5638 2 года назад

      ብልስስ ሱና ነው

  • @danitube8639
    @danitube8639 2 года назад

    መስሊሞች ግን ለምንድነው እጃቸው የምሉሱት እጭ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ውዷየ ደምሪኝ ❤️🌹❤️

  • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ

    ፀጉርሺን እያሳየሺ ኧረ ተው ግን ሴቶች አሏህን ፍሩ ተው ስንሞት ጥያቄ አለብን ዩቱብ ተከትሎሺ አይሄድም ተሰተሪ ሁልሺም ሞት ሳይቀድምሺ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ በቅንነት እህቴ

  • @ነፍጠኛዋከወሎ
    @ነፍጠኛዋከወሎ 2 года назад +2

    ወላሂስታስጠሊ

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 года назад

    ሂጃብሽን አስተካክሊ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህት

  • @ggff8405
    @ggff8405 2 года назад +1

    እንደዝ ዉሻት አቁሚ ጡሩ አይደለም ስለተራቅሽ አለሃምዱሊላ በይ

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 года назад

      ውዷየ ደምሪኝ ❤️🌹❤️

  • @halimahussien657
    @halimahussien657 2 года назад

    አይሳኡድ ይሰራህን ይስጥህ ምኑን ክምኑው ያገናኘዋል
    የዩቱብ ብር ማንነታዋ አሰጣላት
    ሰው ክመናፍቅሽ በፍት ሂጃብሸን አሰተካክሊይ

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 2 года назад +2

    እስኪ ከመላላስ እራቂ ቆፉጠን ብለሽ ተመገቢ ያእኔ በስረአት ደሞ ገና ወጣት ነሽ ነቃ በይ በተረፈ እወድሻለሁ

    • @hayattube5754
      @hayattube5754 2 года назад

      ውይይይይይ ስድብም ምክርም

    • @sssss-ow7zi
      @sssss-ow7zi 2 года назад +1

      ይማርሽ እያሉ መልሶ ይውጋሽ 🤔ሱብሁነክ ረቢ ምን አደረገች

    • @ሰብሪናአሚን
      @ሰብሪናአሚን 2 года назад

      @@sssss-ow7zi ምንም አላደረገችም እንደምታይዉ ነዉ ግን አንሻጉሊት አትጠቀሚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@hayattube5754 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ​@@sssss-ow7zi ደምሪኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    ጻፍጭ እታብዛ ልጅሽ እባክሽ

    • @rabia647
      @rabia647 2 года назад

      እንደማምረ እህቴ