♦160ኛ B ፈተና ገጠመኝ ፦ከጎዳና የወጣችውና ነፍሷን ከአጋንንት እስራት የፈታችው ሰንበት ተማሪዎች አገለሏት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 303

  • @kalkidankalukal
    @kalkidankalukal Год назад +28

    መምህር ሁሉም ሰንበት ተማሪ እኮ አይቃወምክም ለምሳሌ እኔም ሰንበት ተማሪ ነኝ ።እዉነት ለመናገር ከመግባቴ በፊት ያንተን ትምህርት አዳምጥ ነበር እንድማር መንፈሳዊ እንድሆን ያረከኝ አንተ ነክ ሰንበት ስማር እንደ ግል ስታወራቸዉ ይስማማሉ ግን ብዙ ሲሆኑ ግን መንፈሱ ይተባበራል ደሞ በድብቅ ያንተን ትምህርት ሚያዳምጡ ብዙ አሉ ።ሚያሳዝኑኝ ግን መምህሮቹ ናቸዉ ያዉ እሱን እየዘለልን እንሰማለን አንዴ መምህራችን ልጄ ኩፊኝ ታሞ ሽቶ :ፎንዲሻ አረኩለት አለ እና>አለን እና በጣም አዘንኩ እግዚአብሔር ከሚያገለግል አገልጋይ መንፈስ ግብሩን ሲቀበል ያሳዝናል ብቻ በርታልን መምህር ስላደረክልኝ ስላስተማርከኝ ጠላቴ ሰው ሳይሆን ማን እንደሆነ ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ እመቤቴ ዉለታህን ትክፈል 🙏🙏🙏 ስጋዉ ደሙን ለመቀበል እንዲያበቃኝ ንስሀዬን እንዲቀበል ፀልዩልኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug Год назад +67

    እንደኔ በጉጉት የጠበቀው ማነው መምህር ሺህ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr9816 Год назад +36

    ግማሽ በግማሽ የኔ ታሪክ ከነቤተሰቤ በይ ነፍሴ እራስሽን አድኝ ወደ አምላክሽ ጩሂ😭😭😭

    • @user-pt7sn9lp5z
      @user-pt7sn9lp5z Год назад +2

      እኔም አሥተዳደጌ ይሄ ነዉ እመብርሃን ሆይ አማልጅን 🙏😭

  • @bitsatnigussie
    @bitsatnigussie Год назад +15

    እኔ አክስቴጋ ነዉ ያደኩት የኔ ታሪክ ነዉ በ85% ይመሣሠላል ከሣ የሚብስ ነገርም አሣልፌአለሁ 😢አሁን ስደተ ላይ ነኝ በአክስቴ ምክንያት ከቤቴ ማለቴ ከቤተ ክርስቲያን እርቄአለሁ ለቤቱ ያብቃኝ ብዙ ነገር አስቤአለሁ ፈጣሪ ያሣካልሽ በሉኝ

    • @SofiTeref
      @SofiTeref 11 месяцев назад

      Egizbheri yerfashi tseloti jematsegije belshebat bota memeri Tesafin bedab Ademcha

    • @temesgen637
      @temesgen637 11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያሳካልሽ አይዞሽ

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr Месяц назад

      እመብርሐን ትርዳሽ❤❤❤🎉🎉

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Год назад +44

    የማዳም ቅመሞች ኑ እንማር😍❤
    መምህርዬ ቃለህይወትን ያሰማልን
    እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ
    በእውነት አሁንም ከዚህ በላይ
    እግዚአብሔር ያበርታሽ🙏

    • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
      @ሳምሪነኝሰደተኛዋ Год назад +2

      😢😢❤❤በሰመአብ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን እህታች ከዚህ በላይ ያበረታሸ የእሰራኤል አምላክ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Год назад +18

    እንዴት አመሻችሁ ቤተሰብ።ተስፋ ስላሴ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። አንድ ቦታ ቁጭ ብለን ስንቱ ጓዳ ገባን ዩቨርስቲ ተምረን የማናገኘውን እውቀት አየኮመኮምን እራሳችንን እየፈተሽን ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር እየታገልን ነው ክብር ይስጥልን መምህራችን። አባቴ መምህር ግርማ ስንት አመት ሙሉ ብቻቸውን ሲጮሁ ኖሩ አሁን ግን አጋዥ ስላገኙ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜን ከጤና ግር ይስጥልን ለኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆ ከእራሳችን አልፈን ሌላውንም የምንጠቅም ያድርገን ለራስ ብቻ ከመኖር ለሌላውም የምንኖር ያድርገን። መምህር እኔና ጓደኛዪ ፈልገንህ ነበር ስልክህ እምቢ አለን ለግል ጉዳይ አይደለም። ቤተሰብ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +2

      እህቴ እመ ፍቅር ትጠበቀቨ አንች በለጥቨ ከአባቱች ❤❤❤

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 Год назад +20

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በዚህ ክፉ ዘመን እንደ እናንተ ያለ መምህራን እግዚአብሔር ያብዛልን በርታ መምህር ገጠመኝ በጣም ለዚህ ትውልድ ለተጠቀመበት ትልቅ አስተዋፆ አድርጓል እግዚአብሔር ሁላችንም ፍፃሜያችን ያሳምርልን በእውነት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +13

    እህታችን ከእድሜሽ በላይ ነሽ ከዛ ህይወት ወጥተሽ ለዚህ መብቃትሽ ከምንም በላይ ለዘላለም ህይወት ለድጋ ደሙ መብቃትሽ እልልልልልልል👏👏👏👏👏ብያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ።ከእድሜሽ በላይ በሳል ነው ንግግግርሽ ካንች ብዙ ተምረናል ። የሰንበት ተማሪዎች በአላዋቂ ደብተራ ጠንቁአዬች ተመርዘዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ።መምህሮቻችን አባቶቻችን ፁሙ ፣ስገዱ ፣ቁረቡ ባሉ እንደ ጠላት ተቆጠሩ ።በጣም ያሳዝናል 👏
    እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው በቤቱ በቤተመቅደሱ ያኑርሽ 👏በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ እህቴ እናትሽ እና አያትሽ ሊኮሩብሽ ይገባል እኔ ኮርቼብሻለሁ ጎበዝ እኛንም አበረታሽን ብዙ ተምረናል እናትሽን አያትሽን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቸው 👏👏👏🌻✅👏👏
    እግዚአብሔር ይስጥልን 👏

  • @liya7521
    @liya7521 Год назад +5

    መምህር ተስፋዬ ግን ምን ያክል ነብስህ ትደሰት ይሆን የሰውን ነብስ በማትርፍክ እንዳንተ ማን አለ መምህር ግርማን እራሱ ትበልጣለህ ምን አይነት ፀጋን ነው የተላበስከው ምን የዘመናችን እንቁ ሀዋርያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤እውቀት ሞልቶ ፈሰሰብን በአንት ትምህርት ደብተራውን እስኪገርምብኝ ድርስ ማነው እንዲህ ያሳወቀሽ የት ነው የተማርሽው ብሎ ደነገጠእንዲህ ነን ያንተ ተማሪውች እኔማ ከኔ እና ከወንሜላይ መተቱን ማለቴ የሚላክብንን መንፈሱን አዝዤው ሁሉ ስርውን ሰራላቸው ነብሴ ተርፋ ከመቃብር ተርፌ ልጆቼን በሰላም እያሳደኩ ነው

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 Год назад +9

    ለሰው ልጅ ትልቁ ሀብቱ የአእምሮ እረፍትነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ሰላማችንን አብዛልን

  • @ቲጂየማርያምልጂአግዘኚጌታ

    ይገርማን እኔም በቤተስብ ግፊት ነው የወጣሁት ግን መውጣቴ ለበጎ ሆነልኚ ቡዙነገርን ባሳልፍም ዛሬላይ ግን ተመሰገን በመምህር ትምህርት ከኔ አልፌ ለቤተሰቦቸ እየፀለይኩነው መምህርየ እባክህ ገና መጀሩነው ቡዞው ገናነው ተስፋ እዳትቆርጥ ዋጋህን በፈጣሪነው እምታገኝው ወለተሰንበት በፆለት አሰቡኚ 🙏

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Год назад +12

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው ....ድምጿ ያምራል ብዘምርበት❤❤❤ የኔ ጀግና የሰንበት ተማሪዎች ነገር የሚታየኝን ነው ያልሽው ስሜታዊና በደመነፍስ የሚጓዙት !!!ከጀሞ 3 ገብርኤል አሰቁሟቸዋል በደመነፍስ የሚጓዝ ትውልድ!!!!

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Год назад +7

    መምህርየ ጥሩ አቀራረብ ነው ቀጥልበት እነረደዝህ ቀልጠፍ ቀልጠፍ ያሉትን እንደዝህ አቀርባቸው ጥሩ ላይ ነህ በርታልን❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችንም ለሰው ትምህርት ይሆናል ብለሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለ ምእመናን ሼር አንርሳ እኛም መንፈሳዊ ግዴታችን እንዋጣ

  • @medimt1285
    @medimt1285 Год назад +8

    በእግዚአብሔር ስም በዚች አለም ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔርን አምላክ ያንተ ትግስት ቸርነት እጂግ የበዛ ነው ጌታ ሆይ አተ ስንት ዋጋ ከፍለህልን እኛ ሰወች ግን አሁንም ቁጥር ስፍር የሌለው በደልን አሁንም በደልን ታገስከን ያንተ ምህረት ቸርነት ድንቅ ነው አባት ሆይ ልቦና ስጠን ማረን ፫❤❤❤❤❤ እህቴ የእግዚአብሔርን ጥበቃ ካችጋ ይሁን❤ መምህር እግዚያብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከልህ በአድሜ በፀጋ ይበብቅልን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Год назад +5

    በጣም ደስ ይላል እኔም ለብዙ ሰዎች እየላክሁ እየተቀየሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    መምህር እንዃን ደና መጣህ በድጋሚ ምእመናን ስገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ እንዳረሱ አይታችሁ ዝም አትበሉ እህታችን አደበቷ ሲጣፍጥ በጌታ ልብ ትመስጣለቼ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад +6

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ተሥፋ ሥላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እንደናተ ያሉትን ቸሩ እግዚአብሔር ያብዛልን እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን መጨረሻሽን ያሰምርልሽ ጎዶልያስ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Год назад +5

    #ትላንት_ሰኞ_ቀን_በእለተ ቀናቸው ቅድስት ሥላሴን የሰሩልኝ ተአምር በፀሎት ያሰባችሁልኝ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏#እህቴ_ሕሩይተ_ስላሴ በሰላም ሴት ልጇን ተገላገለች ወለደች🙏ደኩተረቹ የተናገሩትን እስደንጋጭና አስጨናቅ የነገሩንን እመቤቴ ወሬ ብቻ ሁኖ እንድቀር አድርጋ ሀክም ራሱ ሳትሀድ እቤቷ ወለደች ደኩተር ሳያስፈልጋት እመብርሃን ደኩተር ሁናት ልጇን አስታቀፈቻት🙏ደስ ብሎኛልና ደስ ይበላቹሁ🙏

    • @ዮስቲና-ዸ6ጨ
      @ዮስቲና-ዸ6ጨ Год назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ይላል

    • @h6ey335
      @h6ey335 Год назад

      @@ዮስቲና-ዸ6ጨ አሜን አሜን አሜን 🙏ክብር ይግባትና እመ አምላክን የለመነ አያፍርም ተመስገን🙏

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Год назад +1

      እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ አመብርሃን ታበርታት በሉ ለክርስትና እንዳረሱን በእዉነት እመብርሃን ጭንቅ አማላጇ ክብር ምስገና ለርሷ ይሁን

    • @h6ey335
      @h6ey335 Год назад

      @@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ አሜን በእውነት ምን ይሳናታል🙏

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Год назад +8

    ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐና ጸጉኡ በረከቱ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር ምስ ኩሉ አበሳናን ሓጥያትናን እዩ ዝፀረና ከይ ኣፍቀርናዮ ዘፍቀረና እግዚአብሔር ዕድመ ንንስሓ ይዓድናና 😢

  • @alex-vg1oo
    @alex-vg1oo Год назад +4

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመን ነው በቤቱ ያፅናሽ በርች እህታችን🥰 ይህን የመስለ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Год назад +8

    Way ዝሓፍተይ ምዓረይ ኣምላኽ ቁዱሳን ምስኪ ይኹን ❤️❤️❤️❤️

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w Год назад +10

    እኔም ሼር አረጋለሁ እህት ወድሞቼ ሼር ላይክ ኮመት እያረጋቹ እህት ወድሞቻችንን እናቃ እላለሁ በተረፈ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወድሀችሀለሁ አከብራችሀለሁ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +3

    ይገረማል የሀያቷ መንፍስ ዛሬ እደምታዋረደው አዉቁ እኮ ነው የሚያሰደበድባት የነበርው ከዛም አልፉ ከአክራይዋ ጉበዝ ነሸ እህቴ በዚህ እድሜሽ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад +29

    « 🎚የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ👏የሚመካ በአምላኩ ይመካ👏ሞቶ መነሳቱ ፍቅር ነው ልብን የሚነካ 👏 🎚»

  • @konjo7249
    @konjo7249 Год назад +2

    የዋህ ልጂ ናት እግዚያብሄር ይጠብቃት ጎበዝ ጨሌያቸውም አስጢያቸው መምህር ተስፋዬ ዘመንህን ሁሉ እግዚያብሄር ይባርከው 😍😍😍😍😍😍😍

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመን ነው በቤቱ ያፅናሽ በርች እህታችን🥰 ይህን የመስለ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 11 месяцев назад

    ዋው የታናሽ ታላቅ ቅመም የሆንሽ ልጅ ጸጋውን ያብዛልሽ በመጨረሻ ያስተላለፋችሁት በጣም ወሳኝ ነው እኔማ በእነዚህ በማይረዱን እናንተን በሚያሳድዱ ሰዎች አገልጋይ ተብዬወች ጨጓራዬ ተላጠ 😒 መምህር በረከታችሁ ይደርብን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በዚህ በዩቱብ ባትመጣ ይሄን ሁሉ ምዕመን ከእሳት አታወጣውም ነበር ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!
    እኔም ከስደት መልስ በትዳሬ ጸንቼ ንስሐ ገብቼ ስጋወደሙን እቀበል ዘንድ "አመተ ማርያም እና ባለቤቴ ገብረጊዮርጊን እንዲሁም ቤተሰቦቼን" በጸሎታችሁ አስቡን 💚💛❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Год назад +5

    ኦኦኦ የቀሲስን ቪዲዮ አይቸዋለሁ እህታችን ሲገርም እንኳንም ተጋለጠ እሰይ እልልልል❤❤አይ ሰንበት ተማሪ ስም ብቻ😢

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Год назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እማፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን እህታችን በርች ብዙ ታርክሽ የኔ ነው በቤቱ ያፅናሽ ገጠመኝ ለናትሽ እየጋበዝሽ እስዋም ትንቃለች ለአያትሽም እንደዛው ካሉበት የዳቢሎስ እስራት አውጥቶ የመቁርቢአ ልብስ ይዛችሁ መምህር ጋ እንደምትሄዱ ተስፋ አለኝ አንችን የርዳ መድሀንያለም ወደቤቱ ይመልሳቸው
    የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪወች ጉድ አይወራ በርግጠኝነት ሁኝ መናገር እችላላለሁ ጠቋር ስለሆነ እነሱ ላይ ያለው ምንም ከማለትና ከማድርግ ወደሗላ አይሉም የነሱ ስራ ልክ ነን ብለው እሚስቡት ብዙወቹ በዝሙት ወድቀው ሁሉ አያፍሩም
    እኔ በቅርቡ ትዳሬ ላይ ትልቅ ፈተና መጣብኝ ምንድን ነው እሱ የባለቤቴ ጓደኛው ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ ነው ዲያቆን ም ነው እና መምህር ያንተን ፎቶ ላከልኝና ታውቂዋለሽ አለኝ አወ በጣም እምወደው እማከብርው የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ የዘመኑ ሀዋሪአ መምህር ነው አልኩት ውስጤ በኩራትና በደስታ እና ደግሞ ወደኛ ሀገር ላገልግሎት ሂደህም መስሎኝ መቶ ሊለኝ ነው ብየ እንደጥጃ ነው የዘለልኩ ማርያምን ከዛ ይህን ሰው አትከተይ ብሎ ብዙ እዚህ እማልፅፈው የውሸት ክስ ነገርኝ ተናደድኩ አለቀስኩ እና እሱን ሳይሆን ትምህርቱን ነው እም ማር እና እምከታተል ስለው ንስሀ አባት እኔ ላገናኝሽ እሱን ተይው አለኝ መምህር ተስፋየ አኮ ካህን አይደለም ንስሀ አባቴ ሌላ ናቸው ስለው የተለያየ የውሸት ክስ ደርድሮ ባለቤቴ ጋ ሁሉ ክፍተት ፈጠር ብዙ እያለ አሳመነው ምንድነው ምቀባጥርው የት አውቀህው ሲጀመር እስኪ ጎበዝ ከሆንክ ከላኩልህ አንዱን ገጠመኝ ስማ አልኩት ምን ሊሰራልኝ አለኝ በርግጥ ልክ ነሽ. ምንም እህል አስተምሮቱ ግን ብሎ ወደ መምህር ግርማ ዞር ብቻ ምን ልበላችሁ ሳምንት ሙሉ ነዘነዘኝ ከዛ ዝም ስለው ተወ😅 በጣም አዝናለሁ በውሸት ዲያቆን ነህ ለዘውም ሰውን ሳታውቀው በጭፍን ጥላቻ መወንጀል ስለው እኔ እኮ አላውቀውም ግን ማህበር ቅዱሳን አባል ነኝ እነሱ ያሉትን አልሰማሽም አለኝ 😅 አይ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ብየው ዝም ስል ቀጠለና ደግሞ አንድ ወንድሜ ሊፀበል ቃጥላ ማርያም ሂዶ 7ወሩ እና እሱም በደንብ ነገርኝ አለኝ ለማንኛውም ይቅር ይበልህ ሲለፈልፉ የሰማህውን ማመንህ ብየ ዘጋሁት ኔትወርክም ተዘጋ እኔ በአስተምሮቱ ብዙ አውቄ ከብዙ ሀፅያቴ ወጥቼ እግዚአብሔር ባሁኑ ስደቴ ደስተኛ የሆንኩበት ቀን የለም ቤተሰቦቼ ከባእድ አምልኮ ወተው ለስጋወደሙ በቅተው እኔም ንስሀ ገብቼ በዙሪአ የ ያሉትን እህት ጓደኞቼን ገጠመኝ ልኬ ነቅተው በትንሹ 8ነፍስ ድነዋል ንስሀ ገቢ ሀገር ስንገባ ለስጋወደሙ እንድንበቃ እግዚአብሔር ይርዳን
    ጠላትም አውቆ እንደመኖር ትልቅ ነገር የለም መምህር ብዙ ጉድ ምስክርነት አለኝ እንድሁም ገጠመኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድእንደማገኝህ ተስፋ አለኝ በዚህ አመት እመጣለሁ ኪዳነምህርት እናቴ ታሳካልኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም

  • @አፀድ
    @አፀድ 11 месяцев назад

    እህቴ በቤቱ ያፅናሽ በእውነት በጣም አስተማሪነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምረዉ በእዉነት ብርቱ ሌጅ ነሽ መምህራችን ቃለ ሄይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ ከእነ ቤተሰብህ

  • @limalima4922
    @limalima4922 Год назад +5

    መምህር ወንድሜን ገብር ስላሴን በጾለታቹህ አስቡልኝ ከዚህ አለም በሞት ተለየኝ ለዛም በባእድ ሀገር ሁኝ እህህህህ

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Год назад

    ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጠብቅ እግዚአብሔር ይሓልውክም

  • @alamalam8657
    @alamalam8657 11 месяцев назад

    🙏🙏🙏 የኔእህት በባ ነው የሠመሁት ከኔህይወት ጋር ይመሣሠላል መቸረሻሽን ያሣምርልሽ መምህር ካለህይወት ያሠማልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Год назад +2

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን እህታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠበቅ ገጠመው በጣም እሳትም በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Год назад

    ቃለህይወትን ያሰካማልን መምህር እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ካንች ብዙ ተምርናል

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ከሒወትሽ ብዙ ተምረን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Год назад +4

    አሜን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @workietube3057
    @workietube3057 Год назад +4

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ጎበዝ ነሽ በጊዜ ነቅተሻል በርችልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 11 месяцев назад

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ አይን ልቦናችንን ያብራልን ።

  • @bere2532
    @bere2532 Год назад +1

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @hiruttufalemu1722
    @hiruttufalemu1722 Год назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን .... አሜን

  • @brikitytesfazghi2904
    @brikitytesfazghi2904 Год назад +1

    መም ጌታ ይባርክህ።
    ይህ ሁሉ ታሪክ መጽናኛ ሆነልኝ።
    በምን እንደማገኝህ ጠፍቶኛል

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Год назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎት አስቦኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w Год назад +2

    ረቡኒ እንኳን ደና መጣክ በጣም ነው የምናመሠግነው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአብረሀሙ ስላፅ በረከት ይደረብን

  • @ruthruthab-zb6zt
    @ruthruthab-zb6zt Год назад

    መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንዲሁም እህቴ አንቺም ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ።

  • @Berki-h6e
    @Berki-h6e Год назад +3

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ጎበዝነሽ እናመስግናለን❤❤

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Год назад +1

    እግዚያብሃር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አንቺን የጎበኘ አምለክ እኛንም ይጎብኘን እማ ፍቅር አንድ ታድርገን አንድ አይማኖት ይዘን የመረዳት የማስተዋል ችግራችንን ከላያችን ያንሳልን አሜን አሜን አሜን

  • @Ureal22
    @Ureal22 Год назад

    የኔእናት፤ እመብርሃን ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም።
    ክብረት ይስጥልን ።

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን በርቺ ❤❤❤

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w Год назад +1

    ጠቋር ተመሣሥሎ እያሠቃየኝ ነው ባህሬዬ እንኳን ለሠው ለራሴ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው እግዚያብሔር ይገስፀው

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    እኛን የቻልክ አምላክ ሆይ ተመስገን😢😢😢😢😢😢

  • @merichannel743
    @merichannel743 Год назад +1

    ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምህር ! ልጃችንንም ፡ መጨረሻዋን ፡ ያሳምርላት ! አንተን ፡ ላበረታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ምስጋና ፡ ይድረሰው !!!

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Год назад

    መምህር ቃአለሒውት ያስማአልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራቺን እዲሑም እሕታቺን ፀጋውን ያብዛላቺሑ በቤቱ ያፆናቺሑ❤

  • @መስጋናወለተስላሴ
    @መስጋናወለተስላሴ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያስማልን መምህር እን መሰግናልን እህቴችን እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው በእውነት ብዘ ነገር አውቀናል

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Год назад

    አመቤቴ ፍፃሜሽን ያሳምር በእውነት በዙ ገገር አሰታወሰኩ በሰመአብ አንዳንደየ አማናስተውላቸው ነገሮች ግን😢
    እኔም ልጀን ትቸ ሰደት ከመጣሁ ይልቅ ከእናቴጋ ትቸ መምጣቴ ብዙ ነገሮችን አየሁ አመቤቴ አደራሽን ልቦናቸው ለቤተሰቦቸ ከፈችላቸው አኔ ቤተሰብም ያለው ነገር ልጅቷ እንዳለችው ብዙ ነገር ስንል ቄሶቹ እንኩዋን እንድህ አያረጉ ነው ይላሉ አለማስተዋል አየ ደብተራ አሰራህን ይስጥህ

  • @roychehwan1959
    @roychehwan1959 Год назад

    በጠም ግሩም ነው መምህረ ፀገውን ያብዛላቹ ቃል ህይውት ያሰማልን እህታች በጣም ጀግና ነሽ በቤቱ ያፆነሽ ስትነገረ ድምፆሽ ደስ በሚል ሁኔታ ገለፆሽ ተባረኪ ቀለልጣፋ ነሽ በጣም ❤❤

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Год назад

    መምህር ይህ ይጥቀም አይጥቀም አላውቅም ግን እኔ ከ3ቀን በፊት በህልሜ ሰይጣን ከቦን ይመስለኛል ቤተክርስቲያን ነው እና ድምፅ እሰማለሁ ንፁህ ካህኖች ጥቂቶች ናቸው ይለኝና ንፁህ የሆነውን ካህን ከላይ ሆኖ ነጭ ካባ ለብሶ ቆሞ ይቀድሳል አስመሳይ የሚባለው ካህን ደሞ ያደፈየክህነት ልብስ ለብሶ ፊቱ ጅብ እባብ የሚያስፈራ የዱር እስሳ ሆኖ ይታየኛል እና አባታችን ሆይ ሲል ይላል ከዛ እኔ አባታችን ሆይ ስል ግን የከበቡኝ ሰይጣኖች ተቀጠቀጡ የእግዚአብሄርን ህቡስም ስጠራ ወደሆላቸው ተፈግለው ሲወድቁ አባታችን ሆይ እያልኩ ባነንኩ አሁንም በርቱ ምእመናን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤በጎውን አባቶች ያብዛልን

  • @selam801
    @selam801 Год назад +2

    እውነት በጣም የሚገርምና የሚያሰተምር ገጠመኝ ነው የልፋትህ ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ረቡኒ❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉❤
    መምህር በድጋሚ እንኳን ደህና መጣህ
    በጣም የሚገርም ገጠመኝ❤🎉 ነው

  • @FyoriEmbaye
    @FyoriEmbaye Год назад

    በጣም ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚኣብሄር ያበርታሽ እሀቴ ለመምህር ደሞ እድሜ ና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Год назад +5

    ይመስገን እግዚአብሔር
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Год назад +2

    🥰🥰👏ሼር እናድርግ ለወዳጅ ለዘመድ እህታችን አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ይታደገን🤲ከሚፀኑት ያድርገን

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane3815 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ አስተማሪ ህይወት ነው በርቺ እህታችን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +2

    ተባረክ መምህር እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 Год назад +1

    አንቺን የረዳ እግዚአብሄር እኛንም ይርዳን በሰው ሀገር በዚህ ቆሻሻ መንፈስ የምንፈተን የምንሰቃየውን በፀሎታችው አስቡን 😭😭

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @alesh647
    @alesh647 Год назад

    እህታች እካን እግዚብሄርየረዳሽ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад

    እግዚአቤሔር ይመሰገነ መምህራችን እህታችን ወለተ ማርያም ዬኔ ቅመም ለዚህ ክብር ያበቃሽ አምላክ አበው ቅዱስ ስሙ ነተመሰገነ ይሁን በረቺ ጎበዝ ነሽ እናቴ ድንግል ማርያም ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እናትና አያትሸንም እርሱ ወደ እቅፉ ይመልስልሽ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ሆይ ለደብተራዎች የንስሃ ህይወት ስጥልን

  • @woynshetbezabih1134
    @woynshetbezabih1134 Год назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @najunknk142
    @najunknk142 8 месяцев назад

    መምህራችን እዲሜና ጤና ይስጥህ

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😘😘😘

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እኔ በአሁን ጊዜ በጣም የሚገርመኝ እዚጋር ቤተክርስቲያን ተቃጠለ አባቶች ተገፉ ሰንበት ተማሪዎች ተጣሉ ችግር ደረሰብን እያሉ በሚድያ የሚጮህ የእኛው ቤት ልጆች እናንተ አባቶችን አልገፋቹም አላበረራቹም እናንተ እራሳቹ እርስ በራሳቹ ጤናማ ፍቅር አላቹ ምንድነው እንዲ ለተቃውሞ ያነሳሳኝ ብላቹ አስባቹ ታውቃላቹ በውስጣቹ የበቀለውን የጥላቻ አረም ነቅላቹ የፍቅር ስንዴ ዝሩ ያኔ ለውጡን እዩ

  • @yordanosberihun1677
    @yordanosberihun1677 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h Год назад +3

    የመምህር ተማሪዎች ማስታወቂያ ሲመጣ አታሳልፉት ይጠቅመዋል ለመምህር ለለፋበት ደሞዙ ስለሆነ
    10 ደቂቃ ብሆን አታሳልፉት አደራ😊

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Год назад

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አንተ ብታቀርበው የበለጠ ጥሩ ነበር በሌላ ሲቀርብ ይንዛዛል ግን ወደ መጨረሻው ላይ ከB ግማሽ በሗላ ታሪክ አወራሽ

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Год назад

    ልጅቷ በጣም ትክክል ናት እኔም ተክለሀይማኖት ነኝ አያቁም እናቶች ብቻ አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም ይጠብቀን ለመጥፋትም ቅርብ ነን እዛ ሰፈር እማ ፍቅር ከፈቀደች እንገናኛለን የኔ እንቁ መምህርዬ የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Год назад +1

    መምህርዬ አመቤቴ ታበርታህ አንተም ፍሬያችሁ እያፈራ ነው እና ደስ ይበላችሁ🥰

  • @astergebrsslass9562
    @astergebrsslass9562 Год назад

    እኅም እግዛብሔር ይስጥልን.ትልቅ ትምሕርት አግኘተንበታል.

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Год назад

    በእውነት መምህር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እህታችን በጣም ጎበዝ በአንች እድሜ እንደዚህ ወደ እግዚያብሔር መቅረብ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤🙏

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር❤

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Год назад

    ተመስገን ሁለቱንም ጭንቅላቴ ሳይሰረቅ አዳመጥኩ ግን ምን አይነት ኮሜንት ልስጥ የራሴ ህይወትም መሰለኝ ደሞ የተወሰነ ልዩነት አለው ብቻ እባካቹ እንንቃ ሰዎችን መለወጥ ባንችል እራሳችን በደንብ እንለወጥ ማዳመጥ ብቻ እንዳይሆንብን እኔ በቻልኩት መጠን ለሚሰማኝ እየላኩ ነው እና መምህሬ በጣም ደስ ያለኝ ነገር እረፍት ወጥቼ ነበር ቦታው ላይ እንኳን ስለመንፈስ ቤቴክርስቲያን የሚያውቁ አይመስልም ግን እኔ ቢለወጡ ብዬ ስለመንፈስ አወራው ያንተን ትምህርት እንደሚያዳምጡ ብዙ ነገር እንዳወቁ ነገሩኝ ነገ ደሞ ተለውጠው እናያለን እንሰማልን ብዬ አምናለው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abanobmurael9459
    @abanobmurael9459 Год назад +1

    Qale hiwet yasemalin egzabher ymesghen ezi yaderesen eme berhan qdsti dngl mariam amaladneta ayleyen ye hulum qudusan sematat hawaryat nebyat liqanat bereket redaet amaladnet ke hulachin hzbe egzabher yhun amen amen amen amen

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад

    .መምህርየ❤❤❤❤❤የአገለገልህዉ.መአላአክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ እህቴ በረከት ይደርብኝ በእዉነት በጣም ጐበዝ ልጅ ነሽ እኔ በአቺ እድሜ መፈሳዊይ የሚለዉን አላውቅም መምህርየ እኔ የሚያመኝ ነገር ቢኖር1ኦርቶዶክስ ሁኖ ቤተመቅደስ ማርከስ አባቶቻችንን ማጥላላት ሠዉ እደት ጠላቱን ይደግፋል ወይኔ በግዜ የዚህ ትምህርት እድልን ባገኘዉ ዛሬ ላይ ሠዉ በሆሁ በደብተራ ስራ ያዉ የስት አመት ፈተና መሸኘት አቅቶኛል በረከት ይደርብኝ የኔዉድ

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      Hymiye demrign😢

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ገራሚ ነው እህቴ ጎበዝ ከዚህ በላይ በርች እና እመስግናለን ስላካፈልሽነ ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +2

    እኔ ግን መምህራን አይናቸውን ለምን እንድ ታወር አላቅም አሁን ኢትዮጰያ ውስጥ እያንዳንዱ ቤት ውስጥ ይህ ነገር እንዳለ እያወቁ እራሳቸው ቤት እራሱ እያለ ግን ማመን ወይም በቃ እያወቁ ዝም አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም የተባለው ነገር እነሱ ላይ ነው ያየውት ብቻ እግዛብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን😢

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz Год назад

    Slehulum negere egzyabher yimesgen memer kalyot yasemaln eete yanchi talaku nen bzu negere temryalehu egzyabher bedeju yatsinashi yagelglot zemenshin yibarklshi tebareku❤❤❤

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Год назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
    መምህርየ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እርጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @MerberMaga
    @MerberMaga 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Год назад

    እውነት እህቴ ታሪክሽ ህይወትሽ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በዚህ እድሜሽ ይህን ፈተና መወጣትና እዚህ መድረስ በጣም እግዚአብሔር ይወድሻል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Год назад

    እሚገርም ነው የፈተና ገፈታ መቅመስ የቤተሰብ ጦስ ይህ ሁሉ የቤተሰብ ኮተት ለልጅ ይተርፋን አምላክ ሄወታችነን ያስተካክልልን

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml Год назад

    Kale hiwotin yasemalin memirachin ehitachin tarike sew yastemiral bileshi silakerebshilin inameseginalen bizu sew yilewital beteleyi lesembet temariyochi bedembi yimaralu biye tesfa adergalew aboyochachinm binew kuchi bilo besemut bayikawomut ilalew libona yisten lehulacjinim❤❤❤

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Год назад

    Mamerc kleyt ysmlen amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @user-wv8bs7ez3h
    @user-wv8bs7ez3h Год назад

    በኡነት በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ፈጣሪ ጨምሮ ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Год назад

    መምህር. እግዚአብሔር. ይመስገን. ሊምረኝ ሊያድነኝ. ሲፈልግ. አምላኬ መልካም ጎደኛ. ላከልኝ. ከዛም በሷ ምክንያት. ያባቶችን. ቁጥር ሰጥታን. በስልክ. እኔም. ቆርቢያለሁ. ሁሌም በጸሎት. እንድበረታ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ ሰንበት. እባላለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እህታችን በቤቱ ያጽናሽ. በርችልን

  • @tamenganamleki6088
    @tamenganamleki6088 Год назад +1

    ጅግና ሴት ነሽ በዚህ እድሚህ ፀጋዉ የብዝልሽ