🔴 አዲስ ዝማሬ “ ምሕረቱ “ [ Mihretu ] ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል New Orthodox mezmur

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • #new_መዝሙር
    #አዲስ_መዝሙር
    #ZemariDnNebiy_Samuel
    ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ። ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    👇👇👇
    • 🔴አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለም...

Комментарии • 91

  • @DeaconNebiyuSamuel
    @DeaconNebiyuSamuel  8 месяцев назад +17

    እንዴት ናችሁ ውድ የነቢዩ ሳሙኤል ቤተሰቦች አገልግሎቱ ለሌሎች እንዲደርስ እንዲሰፋ ላይክ ማድረጎን አይዘንጉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    አመሰግናለሁ!

    • @Meklyt777
      @Meklyt777 5 месяцев назад +2

      ስልኬ በጠራ ቁጥር የምሰማውም ሆነ ከእንቅልፌ የሚቀሰቅሰኝ ይህ የተቀደሰ ዝማሬ ነው:: ነፍሴ ምን ያህል ደስ እንደሚላት እግዚአብሔር ያውቃል:: በእውነት ወንድሜ ትልቅ ፀጋ ነው ያለህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ:: የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ::🙏🏽

  • @beliymhiret6936
    @beliymhiret6936 8 месяцев назад +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ መንፈስን ይሚያድሱ ናቸው በእውነቱ ለዝማሬዎችህ ምንም ቃል የለኝም ብቻ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @እራሔል
    @እራሔል 8 месяцев назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ዝማሬመላክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤እልልልልልልልልልል።።።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።።እልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wasintu
    @Wasintu 8 месяцев назад +5

    የኔ ወንድም የተስጠህ ፀጋ ታላቀ ነው፣ በተሰጠህ ፀጋም አንደበት ያመስግናል።
    ልብን ማራኪ የተረጋጉ ዝማሬዎች መንፈስን ያድሳሉ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።

  • @yezemariwerknehlegessetube9511
    @yezemariwerknehlegessetube9511 8 месяцев назад +3

    ነባዬ ግሩም ስራ ነው ወንድሜ ወዳጄ ትልቅ ክብር አለኝ
    ምህረቱን አፌ ያውራ
    ያዳነኝን ስሙን ልጥራ
    መድሐኒቴ ኢየሱስ ነው
    ሞቴን በሞት የገደለው😍😍😍😍

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ ፣በፀጋ ፣በሞገስ ይጠብቅህ 🙏
    ምህረቱን አፌ ያውራ
    ያዳነኝን ስሙን ልጥራ.....❤❤❤❤

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 8 месяцев назад +1

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን ለውንድማችን ቃለ ህይወት
    ያስማልን በቤቱ ያፅናህ ኩሩም ስራ
    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
    በጥበብላይ ይጨምርልህ ወንድማችን
    💚💚💛💛❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን መዝሙሮችሁ ሁሉ አእምሮን የሚያድሱ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ሰቶሀል ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 8 месяцев назад +1

    የኛ እንቁ ዘማራችን ዲያቆን ነቢዩዬ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን መዳንቴ ኢየሱስ ነው ዝማረ መልአክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 8 месяцев назад +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @hiwetwerku9102
    @hiwetwerku9102 8 месяцев назад +2

    ነባዬ ትለያለህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ❤❤❤

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤️🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን ነቢዩ👏👏👏♥️ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ🤲🤲🤲♥️♥️♥️

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 8 месяцев назад +2

    ኣሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እልልልልልልልል

  • @SilenatMulatu
    @SilenatMulatu 8 месяцев назад +1

    amen amen amen Zemare Melakite yesamale ❤❤❤❤❤

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 8 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🏻🍀

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 8 месяцев назад +1

    ዝማሬመላዐክት ያሰማልንወድማችን❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእትን ያሰማልን

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 8 месяцев назад +1

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬዎችህ ልዩ ናቸው

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @Dilayehu21
    @Dilayehu21 8 месяцев назад +1

    በጣም የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😍😍

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 8 месяцев назад +1

    አሜን ወንዲማአችን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን🙏🙏🙏

  • @YeneneshKefe-o2h
    @YeneneshKefe-o2h 8 месяцев назад +1

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን❤❤

  • @fasikayemikaellji432
    @fasikayemikaellji432 6 месяцев назад

    ምሕረቱን አፌ ያውራ👏👏👏
    "ያዳነኝን ስሙን ልጥራ👏👏👏
    "መደሀኒቴ ኢየሱስ ነው"👏👏👏
    "ሞቴን በሞት የገደለው👏👏👏
    "ይሹር የምትለኝ👏👏👏
    "በፍቅር ስያሜ"👏👏👏
    "አንተን ምን ልበልህ"👏👏👏
    "ኢየሱስ ሰላሜ"👏👏👏
    ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው👏👏👏
    "ስለሌለኝ የምሰጠው ስጦታዬ ምስጋና ነው👏👏👏❤❤❤
    ዘማሬ መላዕክትን ያሠማልን ነብዩ ዲ/ን ሳሙኤል፣ዘማሪ ዲን/አቤል መክብብ/ዘማሪ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ትለያላችሁ❤ ፀጋውን ያብዛላችሁ አምላካችን ቅዱስ ጌታ እግዚአብሔር የአገሌግልት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ☦️❤💒🙏👏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад

    ,ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን ወንድማችን አጥንት የሚያርመጥምት መዝሙር ነው ክብሩን ያድልልን
    ,ምህረቱን አፌ ያውራ
    ,ያዳነኝን ስሙን ልጥራ
    ,መድሀኔቴ እየሱስ ነው
    ,ሞቴን በሞት የገደለው😭😭😭😭😭😭😭

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 8 месяцев назад +1

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!! Ellllllllllllll la kidest Dengel Maryame leg Amanualeya!!!🥳🥳🥳🥳👏👏👏💯💯🥰💝💝

  • @HaymanotZemikael-x2g
    @HaymanotZemikael-x2g 8 месяцев назад +1

    Wendme egziabher ytebkh 🙏
    Zmare melaekt ysemaln ❤❤❤❤❤

  • @eneyehaile
    @eneyehaile 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤

  • @ruthabera61
    @ruthabera61 8 месяцев назад +1

    አሜን ኢየሱስ ነው!!!

  • @BertukanDeriba
    @BertukanDeriba 7 месяцев назад

    የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ቅዱስ እግዚያብሄር ከጤና ከእድሜ ጋር

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርህ እሡ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MemihirYonasTeklemedhinመምህ
    @MemihirYonasTeklemedhinመምህ 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
    @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ 8 месяцев назад +1

    Ameen Ameen Ameen zimare melaekt yasemalin 🙏🙏🙏

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 8 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 8 месяцев назад +1

    ቃለሀይውት ያሰማልን ውንድማችን❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 2 месяца назад

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አረ ፀገውን የጨምር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💔💔💔

  • @nebiyuassefa1328
    @nebiyuassefa1328 8 месяцев назад +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 8 месяцев назад +1

    ዘማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 8 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mobilepalace4504
    @mobilepalace4504 Месяц назад

    ፀጋዉን ያብዛል እንወድሀለን አንቁአችን በርታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 8 месяцев назад +1

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 19 дней назад

    ❤😢ወንድሜ ትክክል ነው ጌታ ዘመነ ተባረኪ ❤💪🙏

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 8 месяцев назад

    nebaye tebarek mezmurochih atent yalemelmalu tsegawn yabzalk

  • @ወለተሀና-ረ7ወ
    @ወለተሀና-ረ7ወ Месяц назад

    Yante mezmur min yahil hiwoten endekeyerew atawikim, Medhanialem kenebetesebik yibarikih, bebetu yisinak❤

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 7 месяцев назад

    Hulame endezi ayenete mezmure zemerlene zemari benateke tebareke semechawe altegebkuteme tebarek

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 8 месяцев назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @WgWg-t2k
    @WgWg-t2k 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን ወንድሜ❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @Anna-21
    @Anna-21 8 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @genethailu769
    @genethailu769 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MamaMama-qt3tp
    @MamaMama-qt3tp 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ለኔስእናቴማርያምነች
    @ለኔስእናቴማርያምነች 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @NadosMalede
    @NadosMalede 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፀሀይነሸየማርያምልጀ
    @ፀሀይነሸየማርያምልጀ 8 месяцев назад

    ዝማሬ መልአከት ያሰማልን❤❤❤

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤Egizahber tsegawun abezito yisixik ulunim Mezemurochin zewuter misemacho bee fiker newu miwedacho Embete kekifu nager ulu tixebikik❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @YeshiTeshom
    @YeshiTeshom 7 месяцев назад

    Amen amen amen zmare melakt yasemaln

  • @mikeethio4743
    @mikeethio4743 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bushemelese8345
    @bushemelese8345 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በጣም ደስ እሚል እረጋ ያለ አደበት ደስ እሚል መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BertukanDeriba
    @BertukanDeriba 7 месяцев назад

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Fikreselassie29
    @Fikreselassie29 8 месяцев назад

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💯💯💯💯👏👏👏👏👏

  • @lambujilam8180
    @lambujilam8180 8 месяцев назад

    Zemare melaken yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 7 месяцев назад

    Tebareke betame merete zemari

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 8 месяцев назад

    እልልልልልልልልልች

  • @merontarekegne8222
    @merontarekegne8222 8 месяцев назад

    geta eyesus kerstos yebarkh, bebetu yasenah

  • @ehetewolde5351
    @ehetewolde5351 2 месяца назад

    Zemare melaan yesman

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b 8 месяцев назад

    Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @IgjevjgsuIgdhibduh
    @IgjevjgsuIgdhibduh 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie 8 месяцев назад

    Zemari melakt yasmalene

  • @tenankassa2792
    @tenankassa2792 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantualemayehu
    @fantualemayehu 7 месяцев назад

    ኣሜንንን ኣሜንንን

  • @meseretzike
    @meseretzike 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @meseretzike
    @meseretzike 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @tigistkatamaa3151
    @tigistkatamaa3151 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zolaFLXE1816
    @zolaFLXE1816 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    🙏🙏🙏

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammehari814
    @selammehari814 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 8 месяцев назад

    ❤❤❤