ፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 ሰባተኛ ሳምንት ውድድር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • ፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 ሰባተኛ ሳምንት ውድድር

Комментарии • 13

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h День назад +5

    ይገባታል ከመጀመሪራ ቀን ጀምሮ ኮሜንት እየፃፍኩ ነበር ለስራው ትኩረት ሰጥቶ መስራት ላይ አልነበረችም መሽኮርመምና መቅበጥ ላይ ተጠምዳ ነበር ብዙ ልጆቹ እንዳዬኃቸው በጣም መጣር እገዛን መጠየቅ ነበረባት ድምፃ ሳያንሳት ዘላለም ግን እንዴት ጥያቄ አለን ???

  • @shuxitube7060
    @shuxitube7060 День назад +1

    @Nahom የሚከብድ ተወዳዳሪ ነው 👏👏👏👏👏

  • @yazy635
    @yazy635 День назад

    ናሆም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @user-ml6sn1jh4l
    @user-ml6sn1jh4l День назад

    ኩርክሚ ያሳደኩ ልጅ ናሁም ነጋሽ የሰፈሪ ልጅ ሳይህ ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ደርሰህ እንዳይህ እመኛለሁ

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 День назад +1

    zentalem she doesn't working because she can't choose singer so she is not going to be working. so please 🙏 u guys fixed.

  • @alem5097
    @alem5097 День назад +2

    ብሩክ. ይሄን. የቅኝት. ነገር. ቅኝት. ማለት. ምን. ማለት. ነው ከቅኝትስ. ወቶ. ነበር. ሲባል. ምን. ማለት. ነው. የሚለውን. ብታሰረዷቸው. በዚህ. ደረጃ. ጥሩ. ድምፃዊ. ሆነው. ሰለቅኝት. መነሳት የለበትም

    • @user-ps8jj6qe4j
      @user-ps8jj6qe4j 22 часа назад +1

      አንድ ድምፃዊ ስለቅኝት ካላወቀ ታድያ በምን መስፈርት ለክተን ጎበዝ ድምፃዊ ልንለው እንችላለን

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 16 часов назад

    ዝንታለም በእውነቱ ምን አይነት ስብዕና እንዳለሽ በማስመስከርሽ ያለኝን አክብሮት ልገልፅልሽ እወዳለሁ: ባለፈው ባላገሩ አይዱል ላይ 3 ኛ የወጣው ልጅ ለመድረኩ ክብር ሳይስጥ ለዚያ ደረጃ የደረስው ከምንም ተነስቶ በብዙ ምክር እና ግሳፄ መሆኑን ረስቶ ሽልማቱን ንቆ ተመልካችን ንቆ ለዚህ ያደረሱትን ዳኞች ንቆ መድረክ ረግጦ ወጣ:: አንቺ ግን ስህተትሽን አውቀሽ በራስሽ ፈርደሽ ወጣሽ (አንቺ ልዩ ነሽ) ❤🎉
    ጆን From Norway 🇳🇴

  • @alem5097
    @alem5097 День назад

    ቴነርና. አልቶሳካሰተሮች. እንደ አንድ. ሰውእንደሚያወጣው. ድምፅ. ነው የምታሰሙት. ጥሩ. ተቀናጅታችሗል በርቱድንቅ. ባንድ. በየ ሳምንት. ለውጥ. የሚታይበት ነው. ከሙዛቃ. መሳሪያ. ፍቅር. እንዲይዘን. እያረጋችሁ. ነው. በርቱ

  • @alem5097
    @alem5097 День назад

    ናሆምዬ ዘፈን. ምርጫ. ላይ. ተጠንቀቅ

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 День назад +1

    Kiki out here ZENTALEM she is not experienced about singer. out of service.

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 2 дня назад +1

    አይ በቃ ፋና ላምሮትን አቆምኩኝ ዝንታለም ተሰናበተች

    • @MUFC-HD
      @MUFC-HD День назад +1

      አይ ጥሩ አረክ ይቅርብህ