'እንዲህም ላምልከው' እንዴት? እንዲህ! እኮ እንዴት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 192

  • @menberebirhandemissie9771
    @menberebirhandemissie9771 2 года назад +1

    እግዚአብሔር መጀመሪያህን እንዳሳመረልህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ!!! አብዝቶ ይባርክህ!!!!

  • @biruk7ab335
    @biruk7ab335 Год назад +1

    ያዕቆብ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።
    ²⁷ ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።
    ይህ ያልተዘመረበት ሐሳብ አስርሽ በመዘመርህ በጣም ደስ ብሎኛል።ተባርኬያለሁ። መዚቃውም ግጥሙም ከሰማይ ጋር የሚያነካካ ነው ተባረክ

  • @PaulosFekadu
    @PaulosFekadu 3 года назад +69

    መልእክቱ ወቅታዊና የሁልጊዜ ነው፡፡ እንዲሁም ውስጥን የሚበርብር ብቻ ሳይሆን በዝማሬ አገልግሎት ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርግም ጭምር ነው። ወንድሜ አንተንስ ቢስ አይይብን!

    • @lemlemmataofficial6714
      @lemlemmataofficial6714 Год назад

      የፀሎታቸው መልስ ልሁን ልቆረስ ...አሜን አስርሽ በርታልኝ ወንድሜ❤😂

  • @asratmulachew690
    @asratmulachew690  3 года назад +27

    ሁላችሁንም ስለ መልካም ቃሎቻችሁ አመሰግናለሁ።
    ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን! በብዙ ተባረኩ

    • @tigistzeray8047
      @tigistzeray8047 3 года назад +1

      ያባቴ ልጂ ላገኚህ ፈልጊ ነበር እና በምን አድራሻ ላግኚህ እችላለው እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ እጂግ እሚባርክ እና እሚመክር እራስን እሚያስታውስ ዝማሪ ነው እና እባክህ አግኘኚ የፊስ ብክ አድራሻ ካለህ ወይ የእኔን ልጻፍልህ ተባርክልኚ

    • @asratmulachew690
      @asratmulachew690  3 года назад +1

      facebook.com/mulachew

  • @dawittsegayesisay326
    @dawittsegayesisay326 3 года назад +17

    ተባረክ ወንድሜ! የናፈቀን እንደዚህ ያለውን መዝሙር ነው፤ ልብን የሚመረምርና ጌታን ደስ የሚያሰኘውን እንድናደርግ የሚያሳስብ።

  • @mesfingutuofficialchannel
    @mesfingutuofficialchannel 3 года назад +9

    ተባረክልኝ🙏 ይህ የጌታ ድምጽ ነው ጌታ ይርዳን::

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 3 года назад +1

    መዝሙር ብቻ ሰይሆን የጌታ ድምጽ ነው በእውነት አሁንም ጌታ በኃይል ይጠቀምብህ በብዙ ተበረክ ♥

  • @senaygetahun1876
    @senaygetahun1876 3 года назад +1

    ወንድሜ አስራት ይህን መዝሙር የሰማሁት በታላቅ አድናቆት ነው።ከዚህ ከፍታህ እንዳትወርድ ጌታ ይርዳህ እኔም ሌላው ወንድሜ እንዳለው በመዝሙር አገልግሎት ተስፋ እንዳልቆሮጥ አድርጎኛል እና ተባረክ።

  • @ምርኮፈጠነ
    @ምርኮፈጠነ 3 года назад +1

    በዚህ መዝሙር ልቤ ተነካ ማድረግ እየቻልኩ ሰስቼ ለራሴ ላከማች ዛሬን ላጣ ሰው ነፍጌ ነበር እወነት ተባረክ አሁን ግዴታዬን እወጣለሁ በአንተ አልፎ የተናገረኝ ጌታ ይባረክ

  • @schriptures
    @schriptures 3 года назад +8

    ቃሉን ያማከለ ዘመን ተሻጋሪ መልእክት በጥሩ ዜማና ቀለል ባለ አቀራረብ ይዘህ መጥተሃል። ክብሩ ለጌታ፤ መልዕክቱ ለትውልድ ይሁን። ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አስራት! ብሩክ ሁንልን።

  • @asnifekadu-cd8ky
    @asnifekadu-cd8ky Год назад

    እንደዚህ አይነት ዝማሬዎች ወደ ላይ ከፍ ያደርጋሉ ።ጌታ ያብዛልህ ተባረክ

  • @alexteasema4489
    @alexteasema4489 2 года назад +1

    አስርሽ በጣም ነው ምወድህ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያትረፍርፍልህ😍😍😍

  • @amharicbiblereading
    @amharicbiblereading 3 года назад +8

    በሚክያስ ጀምረህ በያዕቆብ ጨረስከን:: ይህን መዝሙር ሰምቼ እኔው ራሴን መልስ እንድሆን ርምጃ ባልወስድ ምን ዋጋ አለኝ አድናቂህ ብሆን? ተባረክ ይህን ጸጋ የሰጠህ ጌታ ይባረክ::

  • @netsanetzewdu1787
    @netsanetzewdu1787 3 года назад +12

    I can't get enough of this song
    "Let my heart be broken with the things that break God's heart"
    God bless you 🙏

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 Год назад

    ደግሜ ደግሜ ብሰማው ልጠግብ ያልቻልኩት ምርጥ ዝማሬ....it is indeed teaching and touching ❤

  • @elsadegelo53
    @elsadegelo53 2 года назад

    ተባረክ ራሴን የመረመርኩበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሌሎች የመቆረስን ሕይወት እንድንኖር ይርዳን

  • @saraAbush
    @saraAbush 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ! ቀለል ብሎ ሁሉ ሰው ሊዘምረው በሚችል ዜማ ተውቦ የቀረበ ሁሉ ሰው ሊሰማና ሊታዘዘው የሚገባ እውነተኛ የነብይነት አገልግሎት! ይሰማልህ፣ የአገልግሎትህን ፍሬ በራስህና በሌሎች ህይወት አይተህ ተጽናና ብዬ መረቅኩህ። ለእኛም የቃልኪዳኑ ባለቤት ልቦና ይስጠን፤ በጸጋውም ይደግፈን።

  • @Betelyacob
    @Betelyacob 9 месяцев назад

    እርዳኝ አምላኬ ከአንተ ጋር በትህትና እንድሄድ 😥🙏
    ተባረክ ወንድሜ!!

  • @tagaynigussie3452
    @tagaynigussie3452 3 года назад +4

    ተርቤ አብልታችሁኛል፤ ታርዤ አልብሳችሁኛል ከሚባሉት ወገን አድርገኝ አምላኬ። የግዜዉ መልእክት ነዉ ወንድሜ በርታልኝ!!

  • @jembermaru-rijato9920
    @jembermaru-rijato9920 3 года назад +2

    ተመሰገን! በዘመን መሃል መልዕክትና መልዕክተኛ ስላላሳጣሃን!

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +1

    አሜን። አሜን። አሜን። የብዙ ጊዜ ልመናየን በዝማሬ አማጣህልኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ክብር ለኢየሱስ ይሁን።

  • @abebelegassu7542
    @abebelegassu7542 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አስራት። በጣም የሚባርክ ዝማሬ ከግሩም ቅላፄ ጋር፣ ተባረክ

  • @Yominoabi
    @Yominoabi 2 года назад

    የወንጌል ዝማሬን በአንተ ስላገኘን ጌታን እጅግ እናመሰግናለን አሁን እስከፍጻሜህ በዝማሬ የተገባውን እውነት የምትለቅበትን አቅም ጌታ ይስጥህ ብሩክ ሁን!!!

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 2 года назад

    የበዛው የጌታችን ጸጋ አሁንም አሁንም ይብዛልህ።

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 3 года назад +2

    አሜን ፍትህን ላድርግ!!
    ድንቅ መልዕክት ድንቅ ዝማሬ ነው። ዙሪያዬን እንድቃኝ አድርጎኛል።
    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ።
    ክፉ አይንካህ!(Doko) ወንድምዬ!!!!!

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 3 года назад

    እውነት ነው እንደፍቃዱ መሄድ ይሁንልን በኢየሱስ ስም ተባረክ ወንድሜ

  • @avelteka6097
    @avelteka6097 3 года назад

    አንተ ሰው ዘምረሀል .....በብዙ ተባረክ ርጋታ+መንፈስ ሁሉንም ያሟለ መዝሙር

  • @abenezerhage412
    @abenezerhage412 3 года назад

    በቀረው ዘመንህ ጌታ ለብዙዎች ፀሎት መልስ ያድርግህ። ተባረክ ወንድሜ

  • @betelhemkebede3829
    @betelhemkebede3829 Год назад

    ጌታ ሆይ ፍትህን ላድርግ !!! ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ።

  • @samtube2057
    @samtube2057 3 года назад +1

    ድንቅ ዝማሬ!! በዚህ ወቅት ሁሉም የተሰጠውን ሥፍራና ሥራ ዘንግቶ ፖለቲከኛና የፖለቲካ ተንታኝ በሆነበት ወቅትና ጎራ ለይቶ በሚፋለምበት ጊዜ ቆም ብሎ ያለበትን እንዲያይና ንስሃ እንዲገባ ልክ ጳውሎስን እንዳነቃው ዶሮ በትክክለኛ ሰዓት የተለቀቀ ዝማሬ።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @tsinatwondwossenwondwossen1127
    @tsinatwondwossenwondwossen1127 3 года назад +3

    ድንቅ መልዕክት ነው ተባረክ🙏

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 3 года назад

    በኢየሱስ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ዘርህን ሁሉ ለበረከት ያርጋቸው። በጣም ሚገርም ነው ።😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hirutbogale9774
    @hirutbogale9774 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ዝማሬ

  • @Yegeta2009
    @Yegeta2009 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።በሀገራችን በወንጌላዊያን አማኞችና በቤተክርስቲያን የዘነጋውን ኃላፊነታችንን አስታውሰኸናል። እግዚአብሔር አይናችንን ይክፈተው።በቀሪ ዘመናችንም ሌሎች በረከት ያርገን። አዎን በክርስቶስ ጸጋ ብቻ ድነናል። ጸገው ያዳነን ግን ግን መልካም ሥራ እንድንሠራ ነዉ።"እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።”
    - ኤፌሶን 2፥10 ።ጌታ ይባርክህ።

  • @abenezerabera1414
    @abenezerabera1414 3 года назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን I have no word እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @ematiemati8976
    @ematiemati8976 3 года назад +3

    ለሆዱ እንጀራ ለስጋዉ ልብስ አጥቶ አብሮኝ ይዘምራል ከመቅደስህ ገብቶ የቅንጦት ኑሮዬን ወደ ኃላ ትቼ
    ልመልከት ግራ ቀኝ እህት ወንድሞቼን የጸሎታቸዉ መልስ……….ወይ መልክት ተባረክ!!!!!

  • @ruthmulat9809
    @ruthmulat9809 2 года назад

    ተባረክ በቃሉ የተሞላ ዝማሬ ስላካፈልከን

  • @temesgenelias8509
    @temesgenelias8509 3 года назад +4

    ዘምረህ ሞልተሃል። በጥዋቱ አስለቀስከኝ። ያንተን መዝሙሮች ሰምቼ ያላለቀስኩበትን ጊዜ ጠይቀኝ።
    ምህረት ብዙ ነው ብዙ፣ እገዛልሃለሁ፣ ክበረልኝ፣ የነፍሴ ምርጫ ነህ........
    ............. የጌታ እጅ ባንተ ላይ ነው ወዳጄ ተባርከህ ቅር።

  • @azebsolomon6153
    @azebsolomon6153 3 года назад

    ድንቅ ዝማሬ! ተባረክ ወንድሜ!ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @kaleababera356
    @kaleababera356 3 года назад +1

    ራሳችንን እንድናይና እንድንመረምር የሚያደርግ ግሩም ዝማሬ ነው።ባንተ አልፎ የገሰፀን እና የመከረን የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር🙏እግዚአብሔር በዚህ የአገልግሎት ዘርፍ የምታገለግልበትን ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ።

  • @lewi5960
    @lewi5960 3 года назад +1

    Egziabheren selant ejeg adergie amesegenalhu Tebarek!

  • @theday4793
    @theday4793 3 года назад +8

    አንተ ሰው ግጥም ትችላለህ! ገለባ ከሆነ ሃሳብ ፤ ያዝማሪ ከመሰለ ግጥም በዚህ መዝሙር ገላግለኸኛል ። ወደራሴ እንዳይ ያደረገኝ መዝሙር ከመሆኑም በላይ ዜማውንና ሙዚቃውን እጅግ ወድጄዋለሁ። ድምጥህ ሸጋ ነው! ጌታ ይጠብቅህ! ፀጋህን እንዳትጥል!

  • @mercykifle2769
    @mercykifle2769 3 года назад

    ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይርዳን ድንቅ ልመና ነው

  • @yosephsimon3308
    @yosephsimon3308 3 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን በመገኘቱ ይሙላው!
    ድንቅ ዝማሬ ነው ፤ በረከታችን ነህ!

  • @alazarasdesach9676
    @alazarasdesach9676 3 года назад +3

    Konjo mezmur God bless you 👏

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 2 года назад

    ዛሬ እንደ አዲስ መዝሙር እየዘመርኩት ነዉ። ተባረክ

  • @nardostessema843
    @nardostessema843 3 года назад +4

    Yes truly !
    Let my heart be broken with the thing that break God's heart!
    Asrsh God blessssss you! Keep shining.

  • @bog8728
    @bog8728 3 года назад

    ጌታ የባርክ የንስሐ መዝሙር ነው

  • @newcreation1668
    @newcreation1668 Год назад

    The message of this song is timeless. God bless you brother Asrat!

  • @bareketchakebo2460
    @bareketchakebo2460 2 года назад +1

    Geta Egziabher abizto Yibariki Tebareki

  • @maheletmulugetaofficialcha1804
    @maheletmulugetaofficialcha1804 3 года назад

    ወቅታዊ መልዕክት ነው ተባረክልኝ🙏ጌታ ይርዳን

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat8025 3 года назад +2

    እውነት ነው እኛ ዛሬ የምንሆነውና የምናደርገው እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገውን እንዳልሆነ ከህሊናችን የተሰወርብን ሆኖ አይደለም ግን በልብ ደንዳንነትና በግብዝነት ተሞልተን እንጂ በእኛ ግብዝነትና ማስምስል ምድሪቱ እየታርስች እያየን እንኳን ቆም ብለን መንገዳችንንና ሥራችንን መርምረን ከመመለስ ይልቅ በብሉይ ኪዳን እንደነበሩት አመፀኞቹ ይእስራኤል ሕዝብና ሐሰተኞቹ ነቢያት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ምንም ክፉ ነገር አይመጣብንም እያልን በዕልከኝነታችን እየገፋን ነው ኧረ ተው ! ተው! ተው ! እናስተውልና እንመለስ መንገዳችንን እናስተካክል እግዚአብሔር የሚፈልግብን ቅድስና, ፍትህ, ለሰው ማዘንና መራራት እኛጋ የት አለ?

  • @singermulunehfanta2948
    @singermulunehfanta2948 3 года назад

    አስረ,ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልዕክቶች ወጥተዋል
    ደስስስ ብሎኛል! !

  • @merrydiga1286
    @merrydiga1286 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @abineabera7810
    @abineabera7810 3 года назад

    እውነተኛውንና የአምልኮዎች ሁሉ ዋና የሆነውን አምልኮ እንድናስተውል አሳስበኸናል, ጌታ ይባርክህ!

  • @ganet2097
    @ganet2097 2 года назад

    አሜንንንንንንንንንንንን እርዳኝ አሜንንንንን ተባረክ በብዙ

  • @bizunehhandoro0official306
    @bizunehhandoro0official306 3 года назад

    ድንቅ መዝሙር በብዙ ይሞግታል

  • @medi-tz2po
    @medi-tz2po 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @myflavor228
    @myflavor228 2 года назад

    What a song with timely message, God bless you Brother!

  • @KishaChristian
    @KishaChristian 3 года назад +1

    ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣ በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን?
    ሚክያስ 6:8 NASV
    .
    .
    .
    ተባረክ ወንድሜ🙏🙏

  • @Tamagn
    @Tamagn 3 года назад +1

    God bless you brother
    Great message and song

  • @etsegeneteyuel1209
    @etsegeneteyuel1209 3 года назад

    “ልብህን የሰበረው የኔንም ይስበረው “.Amen

  • @medhinfikadu2488
    @medhinfikadu2488 3 года назад

    "አንደበቱን ሳይገታ፣ ልቡን እያሳተ ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው፣ ራሱን ያታልላል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው። በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኵሰት ራስን መጠበቅ ነው።"ያዕቆብ 1፥26-27
    ጌታ ይርዳን!
    ጸጋ ይብዛልህ!

  • @seblewoyessa6913
    @seblewoyessa6913 Год назад

    It is a Powerfully message!! May the Lord God bless you, brother and equip you with a timely message to being God's people to obedience. Stay strong!!

  • @berekettegegn4094
    @berekettegegn4094 3 года назад +5

    I was telling myself that I should be rich and that I should start living a better life, but the power of the song made it clear to me that the Lord is pleased with our life for him, not with our wealth. God bless you and keep shining 🌟

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 3 года назад +1

    ተባረክ

  • @betheltamiru9196
    @betheltamiru9196 3 года назад

    የጊዜው አንገብጋቢ መልእክት እርዳኝ አምላኬ በትህትና እንድሄድ 🙏🏽💖💕 timely, spirit and substance filled song.

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 2 года назад

    Wow a powerful message goro yalew yesma
    God bless you brother

  • @degefudalke9650
    @degefudalke9650 2 года назад

    Classical song.God bless you brother.

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 3 года назад +3

    Wow what an amazing song !! God bless you my brother

  • @tigistkassahun3797
    @tigistkassahun3797 Год назад

    ተባረክ ውንድሜ

  • @tututube7062
    @tututube7062 3 года назад +1

    ውውውውውው ጦሳይ ኔና አንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎤🎤😭😭💔🎶🙏

  • @Helenhana201
    @Helenhana201 2 года назад

    God is speaking ...... you are his voice
    😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @asratamareofficial6806
    @asratamareofficial6806 3 года назад +5

    Now this is the time that the things listed by this marvelous song are come to our (Christian's) mind and escalate to be done by the grace of almighty God. Then the outshining glory of God will be manifested via Prosperity, Justice, Mercy, Loving and Humble Heart. This song is witness and many songs will come after it by the same agenda. Bro I'm founder of the #"Action Charity" that is why can't stop listening this song and sharing to my colleagues. REMAIN BLESSED my BIG BRO.

  • @teshomezewde6373
    @teshomezewde6373 2 года назад

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 3 года назад +1

    Beloved bro. Bless you!

  • @enzemiralemayehu7995
    @enzemiralemayehu7995 3 года назад

    wow what Amazing song God bless you.

  • @birukalemu7625
    @birukalemu7625 3 года назад

    ግሩም ዝማሬ ተባረክ።

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 3 года назад

    እውነት ነው ጌታ እርዳን ተባረክልን

  • @geletugg2888
    @geletugg2888 3 года назад

    Wow really it's important message for this generation including me.
    Tebarek

  • @makiteacher
    @makiteacher 3 года назад +2

    It is so touching.God bless your ministry.
    The church needs to hear this.Such advanced song in both technical and spritual content.So deep shouting of the Lord.

  • @eskindirloha9273
    @eskindirloha9273 3 года назад +9

    Yes, "let justice run down like waters..."! May God's grace be abundant to you, brother. This song reminded me:
    Am 5 (AMP)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ Take away from Me the noise of your songs, for I will not listen to the melody of your harps.
    ²⁴ But let justice run down like waters and righteousness as a mighty and ever-flowing stream.

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ

    Awesome 👌 awesome 👌 stay blessed dear brother 🙏 ❤

  • @missestomases7729
    @missestomases7729 3 года назад

    Waww I love it asruye u r our blessing keep moving awasem message

  • @yohannessissay4052
    @yohannessissay4052 2 года назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ stay blessed brother 🙏 🙌 ❤

  • @biniambehailu5782
    @biniambehailu5782 3 года назад +1

    ተባረክ!

  • @merkebbekele915
    @merkebbekele915 Год назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @Protestantmezmur0
    @Protestantmezmur0 Год назад

    😢😢😢👈 ለካ እግዚአብሔር ቅሬታዎች በውስጥ አሉት? የወንጌላውያን አውደ ምህረት እንዲህ አይነት አገልጋዮችን ሰውራ ገለባዎችን ባለፉት 6ዓመታት ከፊት አሰልፋ ተተችታ ነበር።አምላክ ይሸሽግህ😊

  • @bama5414
    @bama5414 3 года назад

    “ፍትህን ላድርግ ምረትን ልውደድ
    እርዳኝ አምላኬ ካንተ ጋር በትህትና እንድሄድ” አሜን🙏🙏🙏🙏#Asrat Mulachew ተባረክ!!

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 3 года назад

    Wondime Egziabher zemenihin yibarkew!!!

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 3 года назад

    Des sele! Berta Asrat. Frew, love you bother!

  • @bachitg9847
    @bachitg9847 2 года назад

    ተባርክ ወንድሜ ።

  • @esheteteshome4013
    @esheteteshome4013 3 года назад +1

    Song of the time! God bless you brother Asrat!

  • @elsaketema452
    @elsaketema452 3 года назад

    እናመሠግናለን እግዛብሄርን እድናይ ከሙዚቃውን ትተን ስላደረከን እውነት እናመሠግናለን

  • @mestayet4092
    @mestayet4092 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yohannesmolla8037
    @yohannesmolla8037 3 года назад +1

    ጌታ ሆይ እንድናስተውል እርዳን!

  • @ashujajura
    @ashujajura 3 года назад

    ኡኡኡኡኡኡ አሜን! ፍትህ...ፍትህ... ባለንበት የሁላችንም ሸክም፣ ጥያቄ ጩኸት ይሁን!

  • @shimelesfilate
    @shimelesfilate 3 года назад

    Asriye tebarek ejig betam dink melikt yalew zimare new

  • @dilnesawisrael6000
    @dilnesawisrael6000 3 года назад +2

    Well done bro. God is justice by him self. 'Justice is blind, until a judge gives it eyes' Anonymous