Hiber Radio Daily Ethiopia News Aug 03 , 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Комментарии • 68

  • @HiberRadio
    @HiberRadio  Месяц назад +8

    የጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ህክምና ለመደገፍ የበከልዎን ያድርጉ።እናመሰግናለን ሊንኩን ይጫኑ gofund.me/553f4704

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Месяц назад +11

    አማራን አይደለም የገደለው የተሳደበው ምላሱን ቆርጠን ለዘላለም የኢትዮጵያን ህዝብ ማስተማር አለብን። ጨክን አማራ።

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Месяц назад +12

    መስኪዬ መቼም አንረሳሽም የኛ ጀግኒት።

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Месяц назад +14

    እርበኛ ስመኘው ነፍስ ይማር ለብዙ ወጣቶች ለከፍተኛ ትምህርት እንዲቀስሙ ያገረገ ጀግና እባት እና ጀግና ነው እማራ ሆይ መንገድ ዝጋ ፋኖን እግዝ ከትግራይ ተማር የግራይ ህዝብ የሚደነቅ ህዝብ ነው
    የእማራ ባንዳ ባይኖ ፋኖ እስክእሁን ድረስ እዲስ እበባ ገብቶ ነበር

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад +5

    ክብርና ምስጋና ለአማራ ህዝብ ነፃነት ህይወታቸውን መስዋዕት ላደረጉት ጀግኖች!

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Месяц назад +11

    ድል ለፋኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +4

    የተያዙትን ደህንነት 😭እንዳትለቁ
    ተመልሰው ይመጣሉ
    አደራ ❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Месяц назад +1

    አሜን. አሜን. አሜን. አብዝቶ. ጤናዉን. ይስጠን. የወገኖቻችንን. ሰላማቸዉን. ያሰማን. ድል. የራሳቸዉን. ሕይወት. አሳልፈዉ. ለሕዝባቸዉ. ሰጥተዉ. በትግል. ሜዳ. ለተሰማሩ. ለፋኖዎች. ሁሉ

  • @6016bibi
    @6016bibi Месяц назад +5

    አማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ጀግኖቻችን በርቱልን💪💪💪

  • @tewachewYeshambew
    @tewachewYeshambew Месяц назад +4

    ድል ለፋኖ ለህዝብልጅ

  • @user-ww4tp5wu1p
    @user-ww4tp5wu1p Месяц назад +8

    ሰላም ለኢትዮጵያ❤

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Месяц назад +1

      ቀቅለህ ብላት። ድል ለአማራ ህዝብ።

    • @thaile9751
      @thaile9751 Месяц назад

      @@yghezudenku8734አብይና ካድሬዌቹን መጥላትና አለመደገፍ አንድ ነገር ነው:: ግን አገርን በዚህ ልክ መጥላት ትክክል አይደለም:: ፖለቲከኞች አገራችንን እንድንጠላ አንፍቀድላቸው::

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Месяц назад +7

    VICTORY FOR FANO ❤

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад +1

    መምህረ አርበኛ ሰመኘዉ መብራቱ
    የሁልግዜ የአማሐራ ህዝብ ጀግና❤❤

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад +1

    ድል ለህልወና ትግል ለሚታገለዉ ለአማሐራ ፋኖ❤❤

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 Месяц назад +8

    እድሜ ለጀግኖች የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ‼️ ኮማንደር አሰግድ መኮነን ለጠላት አሳልፈው ቢሰጡትም ትሉ ይበልጥ ተጠናክሮ ድል እየተቀዳጀ መሆኑን ለወዳጆቹ ደስታን ሲሰጠን ትግል ለመጥለፍ የሞከሩትን እኩዮች ተስፋ ያስቆረጣቸው ለመሆኑ አያጠራጥርም‼️

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Месяц назад +2

    FANO!! You are heroes trash that trash OROMUMA who underestimated your power. God bless you and with you

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Месяц назад +2

    Tnx hiber radio 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Месяц назад +1

    Thanks 😢🇲🇱🇲🇱💪

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok Месяц назад +2

    ሕብር!!

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Месяц назад +10

    ድል ለእሳተ-ነበልባሉ ፋኖ!!! ሞት ለፋሽስቱ የአብይ ወንበር ጠባቂ ወራሪ ሰራዊት ።

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 Месяц назад +2

    መስከረም ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @Belbelit
    @Belbelit Месяц назад

    ሕብር እውነት ነው!
    ሕብር ፋኖ ነው!
    ሕብር አላማው ንዋይ መሰብሰብ ሳይሆን እውነትን አፍርጥርጦ ማውጣት መሆኑ ማንም በየለቱ የሚሰማው ሀቅ ነው።

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Месяц назад

    ❤ህብሮች❤

  • @maryamismael8071
    @maryamismael8071 Месяц назад +2

    👍👍👍👍❤️

  • @sabashwondie3819
    @sabashwondie3819 Месяц назад +1

    ወንድሜ ሀብታሙ በቅድሚያ ሰላምታዬን እያቀረብኩ እባክህ እናንተ ከተመቻቸ አግር ተቀምጣች ሰውን የሚያረርቅ ዜና መዘገቡ የአገር ደህና መሆን የማያሳስባቸውን እንግዶች በማቅረብ አገር ባታተራምስ ጥሩ ነው

  • @gezahagnetesamma5068
    @gezahagnetesamma5068 Месяц назад +1

    ይኼ በእማርኛ ያስተላለፉት የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ የተሰጠው ብድር አግባብ አለመሆኑን ለአለም ባንክና ለተባበሩት ምንግስታትና ለኤምባሲዎች በእንግሊዝኛ ጭምር ማሳወቅ አለባቸው::

    • @Belbelit
      @Belbelit Месяц назад

      ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ ተርጉሞ አነበበው እንጂ የተጻፈው በእንግሊዝ አፍ ነው።

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 Месяц назад +2

    እሰክድር ነጋ ከብልፅግና ጋር በመሆን የአማሐራ ትግል ለመጥለፍ አርበኛ አሰግድን ለመንግሰት አሳልፎ ከሰጠ በኃላ ሌሎች ፋኖወች ለመከፋፈል እየሰራ ሰለሆነ ተው ሊባል ይገባል😂😂

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Месяц назад +2

    አማራ እንበርታ???? ድርድር የሚባለው አታለው አማራን ለመቅበር ነው። የኦሮሞ ፖለቲከኞች ስልጣን ከእጃችን ማንም አያውጣም ብለው ነግረውናል። የኦሮሞ ብልጽግና አንድ ቀን ዕድሜ ኖረው ማለት አማራ ይዘረፋል ይገደላል። ድል ለአማራ።

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e Месяц назад +1

    በታሪክ የማይረሳ ጠባሳ ጥለው ከማለፍ ሊጠነቀቁ ይገባል አቶ እስክንድርና ጀሌዎቹ!!

  • @mulugetatilahun2577
    @mulugetatilahun2577 Месяц назад +2

    ስትዘግብ ፌር ሁን ምን ያህል እስክንድርን እንደምትጠላው ዘገባህ ያስታውቃል ዘመነን መደገፍ መብትህ ነው ::

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Месяц назад +1

    እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @user-ty4bg3pn8o
    @user-ty4bg3pn8o Месяц назад

    ነብስ ይማር እስከዛሬ ደግፈናችሁ ነበር አንድ አይነት የህልውና አደጋ እንለብን ገብቷችሁ ዘራችን ከመጥፋት ልትታደጉ የወጣችሁ መስሎኝ ነበር የተለያየ ሪዎት አለም ላይ ነን የእናንተ በገንዘብ የሚገዛ ነው እኔ ግን ህዝቤ አልሸጥም ሳልሳዊ ባአዴን እናንተንም እናሸንፋለን አማራ ያሸንፋል✊🏾

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 Месяц назад +2

    🎉ጀግናው እስክንድር ነጋን በማሳነስ ድል አይመጣም ተነጋገሩ ተባበሩ🎉
    ሕብር እንደ ጋዜጠኛ ገለልተኛ ሁኑ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Месяц назад

    እግዚአበር ነን ባዮች ባስተሮችን ለብቻ የማይቀጣው ሁሉም የጴጤ እምት በጅምላ ይቀጣል ገና የአብይም ሆነ የፓርላም እግዚአብሔርን መፈታተን ይቀጥላል ንስሀ ካልገቡና ሁሉም ከእግዚአብሔር በታች መሆኑን ከሰለመኑ ፈሮንም ሞክሮት አልለም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ እና ከናይጀሪያ ተማሩ ማልቀስ አቁም

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    የችዋም ታጋይም ሁልዉም ከህዝባዥሁንም ጋርንም እጅንም ልእጅም ተያይዛችሁም ጠመዝማዛም አዉራም ምንገድም በከፍታም የቡድንም መሳርያም በርቀትም ማጥመድም እና ጠላትም መከላከያም ኦሮንም ጦርንም አነግንም አማራም ለመጨፍጨፍንም ሚመጣዉ በልዉት በርቀትም በቡድንም መሳርያም ቦታም ይዛችሁንም አዉራም ጎደናም ጥርግያም ቦታም ተጭኖም ሲመጣም በልዉት።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    ያማራም ባንክንም ገንዘብዉንም ወደዶላርም ወርቅንም ማስያጃም ያድርግ ብርንም አያድቀምጥ ማቆም ያለበትም ራም ያቁም ንግድም ማድረግም ያቁም ከጌረቢትም ሀገራትም በቅርበትም ይገባይም ያማራም ክልልንም እዛትዎችም ነዉ ምንለዉም። ለግዝየዉም በጎላርም ይገባይዉም ከጎረቢትም ሸቀጥም መገባያም ያድርግዉ ።

  • @haileysuswoldemariam7875
    @haileysuswoldemariam7875 Месяц назад +3

    Hiber media be neutral don't divide fano

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Месяц назад +1

    ግፋ ወደኋላ የለም መንግሎ መጣል ብቻ።
    አማራ እራሱን ሆኖ መውጣት ብቻ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Месяц назад

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር እዝ ዘመቻ መምሪያ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 Месяц назад

    BELAA destroy Eskinder nega

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 Месяц назад +5

    ሀብታሙ በሻ ፋኖዎችን የሚከፋፍል ዜና አትዘግብ ሰለፈጠራችሁ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад

    10 ሞት ለአማራ ሆዳም ባንዳ 😡😡😡 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 Месяц назад +1

    The PP Daipers are crying. No one is listening to you. He is elected by millions of Fanos and millions of Ethiopians are behind him! Eskender is our hero and our leader! Please continue crying!😂😂

  • @user-kh4pg3zo3r
    @user-kh4pg3zo3r Месяц назад +3

    ሕብር ራዲዮ እየሄዳችሁበት ያለው አካሄድ የሚያሳዝን ነው
    ቢያንስ በገለልተተኛ መልኩ ብትቆሙ መልካም ነበር
    በተለይ በጎንደር ፋኖዎች ላይ የምትዘግቡት መልካም አይደለም
    ከነ ሀብታሙ አያሌው የምትለዩበት። የለም
    ከዛሬ በኋላ እናንተን ማዳመጥ ጊዜን ማባከን ነው
    ዘመነ ካሴን ለማንገስ በርካታ ፋኖዎችን ማንቋሸሽ ተገቢ አይደለም
    ይሄን ማለቴ እስክንድር ነጋን መደገፌ አይደለም እስክንድር ነጋ ዓላማው አይታወቅም
    በነ ዶ/ር አንባቸው ላይ የመጀመሪያው ዛቻ ያደረገው እስክንድር ነበር
    ሰኔ 15 እስክንድር ወደ ባሕር ዳር የመጣው ሥልጣን ለመረከብ ነበር
    እስክንድር ከአማራ ሕዝብ ትግል መውጣት አለበት
    ዘመነ ካሴ የሚፈልገው ሥልጣን ነው

    • @adeladlewtessema3719
      @adeladlewtessema3719 Месяц назад +1

      ጅል ባንዳ ባንዳ ነዉ በዲያሰፖራ ገንዘብ ሰክረዉ የህልዉና ትግል ለሚጠለፎ ለህዝብ መጋለጠ አለባቸዉ❤

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew Месяц назад

    ቱልቱላ

  • @senaitkareta6052
    @senaitkareta6052 Месяц назад +3

    Habtamu you are the worst, what difference between you and Oromo elite or Tigray elite

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b Месяц назад +1

    እስክንድር መች አቋቋመ?? ተመርጦ አይለም?? ጥያቄ ካለክ እራሱ ከመፈረጅ ወተክ ትግሉን በተገቢ መንገድ ሞግት እናም ጠይቅ። ህብር ወዴት እየሄድክ ነው🤔🤔🤔

  • @fasilworku2723
    @fasilworku2723 Месяц назад +1

    ስለ ጎጃሙ ንጉስ ግፍ አታወሩም ነውረኛ ናቹ

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew Месяц назад

    ወሬና ውሸት ብቻ ቱልቱለቀ

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun Месяц назад

    ህዝቡን አታስጨርሱት መቼም ፉኖ እንኳን አገርን አደለም አንድ ቀበሌን አያስተዳድርም ጉራ ብቻ

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 Месяц назад +1

      አድራሻ ተሳስተዋል የብልግና ቤት ይህ አይደለም😊

    • @takielove5634
      @takielove5634 Месяц назад +1

      እሱን ስትገረፍ/ፌ ታወራዎለህ

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 Месяц назад +1

      የኦሮሞ ብልጽግና እንካን ሀገር እያውደመ እየገደለ እየዘረፈ ስልጣን ይዛል። የኦሮሞ ብልጽግና እንስሳ ነው ይሰለጥናል እንጅ አይማርም። ፋኖ አሸንፋል።

    • @fresenayhenok
      @fresenayhenok Месяц назад

      አብረን እናያለን ብልፄ

    • @fresenayhenok
      @fresenayhenok Месяц назад

      አብረን እናያለን ብልፅዬ