አእምሮዬ ተመለሰልኝ ( My Mind Is At It Again ) I ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 26

  • @TigistTafese-m9l
    @TigistTafese-m9l Месяц назад +1

    ስለአንተ እግዚያብሔርን አመሰግናለሁ ብዙ እየተጠቀኩ ነው

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Месяц назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Месяц назад +7

    ትምህርትህን የምሰማው በተከፈተ ዓዕምሮ ፍፁም ደስታ በተሞላ ልብ ፈገግታ በሚታይበት ፊት ነው ከሊባኖስ rev Dr Elishaday stay blessed እንወድሃለን በረከታችን ነህ❤❤❤❤ፀጋ ይብዛልህ🙏

  • @shegeraddis5420
    @shegeraddis5420 Месяц назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እግ/ር ይባረክ ስለመጣው ቃል

  • @DergiTEKLU
    @DergiTEKLU 22 дня назад

    በጌታ የተወደድክ መጋቢ ኤልሻዳይ በአገልግሎትህ ደስተኛ ነኝ ጌታ አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁኝ።

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh 4 дня назад

    ''ህይወትን ያለእግዚአብሔር መሞከር''
    አእምሮን ያሳጣል።

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 5 дней назад

    የተወደድክ ነህ በአንተ ትውልድን እየደረሰነው ተባረክ ስፋ ምድርን ውረስ እውቀት አጥቶ የጠፋውን ህዝቡን በአንተስለሚስበስብ ጌታን አመሰግናለሁ በአንድ ልሻዳይነቱ ሁሌ ይገለጥ ባንተ

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 Месяц назад +3

    ፓስተረየ ምን አይነት የጠለቀ መረዳት ነው ምን አላለሁ ጌታ ዘመንህ ፣አገልግሎትህን ትዳረህን ልጆችህን አብዝቶ ይባረክህ ድንቅ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marthahailu2066
    @marthahailu2066 Месяц назад +1

    Wow betam asfelagi Gerume temhert ❤Geta bebezu yebarkehe pastor

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 Месяц назад +2

    God bless you and your family 🙏🎉

  • @BehailuAyele-p9f
    @BehailuAyele-p9f Месяц назад +1

    ፓስተር ኤልሻዳይ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሆኖ እራሱ እየተናገረ ነው የምትናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ስሰማ ነፍሴ በሀሴት ይሞላል በጣም ይለውጠኛል ፓስተር ተባርከሃል አሁንም ለበረከት ሁን

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 Месяц назад +2

    አቤት እንዴት የባረከኛል መሰላችሁ ከቃል በሗላ የለው የሚገረም ጾሎት አደራ ሁልጊ እንዲህ ይቀጥል 🔥🔥🔥🔥 🙏

  • @Tsionweldegiorgis-pn2hx
    @Tsionweldegiorgis-pn2hx Месяц назад +1

    Paster you are so blessed my God bless you more ❤❤❤

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 Месяц назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቆይ ምን ልበል በቃ ዘሬ ነፁሕ የሆነውን በጎ የሆነውን ተወዳጅ የሆነውን አምሮ ዛሬ በጌታ በየሱስም አሁን ተቀበልኩኝ አሜን

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh 4 дня назад

    Am hearing just on 6.31 minute but a great message,እግዚአብሔር አእምሮዬን ይመልስልኝ!!!
    God bless you!!!

  • @mehariterefe879
    @mehariterefe879 Месяц назад +1

    Dr pastor God bless you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShambelkebedeShambelkebede
    @ShambelkebedeShambelkebede Месяц назад +1

    ፓስተር ተባረክ

  • @GraceBelete
    @GraceBelete Месяц назад +1

    አባቴ በጣም ነው mbarekw ሁሌም ስሰማ ewedehalew

  • @LemlemHadgu-c3e
    @LemlemHadgu-c3e 9 дней назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @muluaraya3580
    @muluaraya3580 11 дней назад

    Pastr Beruk Nehe Kezyhe Belay Ye EGZABHAR Kal Gata Menfes Kedus Yabralehe .

  • @antenehmeshesha
    @antenehmeshesha Месяц назад

    ተባረክልን !!

  • @Nastant-ec8hw
    @Nastant-ec8hw Месяц назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DeborahRadebe-m9c
    @DeborahRadebe-m9c Месяц назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YonatanBekalu
    @YonatanBekalu Месяц назад +1

    Thank you man of God you are my hero and best friend too I really love your voice enjoying every moment of your teaching 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s Месяц назад

    በርታ

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 Месяц назад +1

    Dr እባክህን እስከሚቀጥለው አርብ ድረስ እንዲሁ እዚሁ ልቀቅልን። እግዚአብሔር ይባርክህ